ኤርሚያስን ሳቅ በሳቅ ያረገዉ የወጣቷ ምስክርነት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth

#መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #yonatanaklilu
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስን ሳቅ በሳቅ ያረገዉ የወጣቷ ምስክርነት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth
ኤርሚያስን ሳቅ በሳቅ ያረገዉ የወጣቷ ምስክርነት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth
ኤርሚያስን ሳቅ በሳቅ ያረገዉ የወጣቷ ምስክርነት | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth

Пікірлер: 76

  • @ethiopiayimer379
    @ethiopiayimer3792 ай бұрын

    ይህ ሰድብ ነዉ እህቴ አበባ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ኤርሚያስ የወንጌል ጀግና ነው❤❤

  • @chombechombe8423
    @chombechombe84232 ай бұрын

    ሮሜ 10÷17እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚኣብሔር ቃል ነው።

  • @TigistAdunya-nk7yb
    @TigistAdunya-nk7ybАй бұрын

    Wayo wayo Ababa comedi yishalishal wayo tiwenaaaaaaaa

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs2 ай бұрын

    አይ ኦርቶ ልጆቿን ለአቅመ ክርክር እንኳን እንዳይበቁ በተረት ተብትባ ከወንጌሉ ቃል አርቃ አስቀምጣለች ጌታ ካረዳ ከዚሁ ቡቱቶ ተረት ዘመናቸውን ይጨርሳሉ ማለት ነው ኤርሚ ተባረኩልን።።

  • @MttTadesa
    @MttTadesa2 ай бұрын

    ጌታ ያብራላት😢😢😢

  • @mebrat-wi7ok
    @mebrat-wi7okАй бұрын

    ❤❤❤

  • @meskit1035
    @meskit10352 ай бұрын

    ባለተረቷ ሰለአህያዋ ምን አናደደሽ ሁሉንም ትተሽ ወደጌታ ነይ እየሱስ ያድናል

  • @MttTadesa
    @MttTadesa2 ай бұрын

    ጌታ ሆይ

  • @jossiybalcha5195
    @jossiybalcha51952 ай бұрын

    ኦ ኢየሱስ ስለእኔ የከፈለው ከምን ጋ ይወዳደራል

  • @hanag8198
    @hanag81982 ай бұрын

    ቸር አላችሁን

  • @Beemenet
    @Beemenet2 ай бұрын

    ምስኪን ምንም ስለ ወንጌል አታውቅም እኮ እግዝአብአብሄር ይድርስላቸው

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d2 ай бұрын

    ኤርሚ ወንድሞቼ ተባረኩ ጀግናው ኤርሚ 🙏🙏 የበለአም አህያ 🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄

  • @TigistAdunya-nk7yb
    @TigistAdunya-nk7ybАй бұрын

    Wayineee Abeba kean hi ahihaya teshalechiko

  • @user-uh4cr5sb8d
    @user-uh4cr5sb8d2 ай бұрын

    ኣህያ ክብር ካገኘች ብለሽ ኦኣመንክሽ ታድያ ኣንቺ እኔ ክብር የለኝም ለኔ ኣይሰማኝም ብለሽ በሌላ መንገድ እግዝኣብሄር ማግኘት የምትተራመሲ

  • @winidysonwinidyson4857
    @winidysonwinidyson48572 ай бұрын

    WENGEL EYESUS NEW!!!

  • @user-kt3kq7yd3w
    @user-kt3kq7yd3w2 ай бұрын

    ግራ የገባት እህት ስታሳዝን

  • @meskit1035
    @meskit10352 ай бұрын

    ዛሬ ያመቱ ነው ጠላ ጠጥታ ነው የመጣችው

  • @pharez4320
    @pharez43202 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክክ ወይ አህያ ጌታ ምህረት ያብዛላችሁ

  • @hanag8198
    @hanag81982 ай бұрын

    እንጃ

  • @MilkiiA-nw2re
    @MilkiiA-nw2re2 ай бұрын

    Ye emnet fikir ❤❤❤

  • @gloryjesus9355
    @gloryjesus93552 ай бұрын

    Yasazenalue terte terete geta yedereslachwe

  • @tesfayeftsum
    @tesfayeftsum6 күн бұрын

    ምን ጉድ ነው

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe18112 ай бұрын

    አበባ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ተረጋጊ

  • @aynaddisgirma390
    @aynaddisgirma3902 ай бұрын

    ምነው ብትረጋጊ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ የአህያ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን ምህረት ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን

  • @pharez4320
    @pharez43202 ай бұрын

    ክክክክክክክ ወይ አምላኬ ዛሬ ደሞ ባህያ መጡ

  • @AdaneTewelede
    @AdaneTewelede2 ай бұрын

    ዘሁልቅ 21፥21-33 ስለ በልዓም አህያ ይተርካል። ነገር ግን ከርዕሱ ጋር አይገናኝም።

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780Ай бұрын

    ጉድ ነው ዘንድር

  • @shermekawude
    @shermekawude2 ай бұрын

    ወንድሞቻችን ተባረኩልን ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኢትዮጵያ ሀገራችን ተረታተረቶች ማለቂያ የለውም ለካስ ያልሰማነው የአህያ ተረት አለ😂😂😂😂 ገራሚ ተረት በመስማቴ ተደንቄአለሁ ኧረ ትውልድ ከዚህ እስራት ለመውጣት የአሮጊቶችን ተረት ትታችሁ ቃሉ በቂ ስለሆነ አንብባችሁ ወደ እውነት ዞር በሉ የምህረት ዘመን አልቆ ከተዘጋ ነጋሪ የለም ተመለሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @omg7745
    @omg77452 ай бұрын

    አህያዋዋዋ

  • @user-eg7so6ki5l
    @user-eg7so6ki5l11 күн бұрын

    በባሉአ ተናዳ ነዉ ተዉአት

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre98746 күн бұрын

    ምን አጬሳ ነው

  • @GenetDesta-hh2jg
    @GenetDesta-hh2jg2 ай бұрын

    አይ ደብተራ

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780Ай бұрын

    ተረጋጊ

  • @mahletseda8807
    @mahletseda88072 ай бұрын

    ጉድ እኮ ነው?

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin72412 ай бұрын

    አበባ እምነት ከምስማት መስማትም ከ ሕግዚአብሕር ቃል ነው አበባ 30 ትያለሽ አንዴ

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin72412 ай бұрын

    ዘራፍ አበባ

  • @babaabiy1404
    @babaabiy14042 ай бұрын

    ወንጌልን አታውቅ ተረተረት ታወራለች አይ አለማወቅ

  • @tecnopova1384
    @tecnopova13842 ай бұрын

    😂😂😂😂😂woy Ahiyawa

  • @GenetDesta-hh2jg
    @GenetDesta-hh2jg2 ай бұрын

    በቃኀ

  • @MttTadesa
    @MttTadesa2 ай бұрын

    አይ ኤርሚ 😂😂እዋ ያላትነዉ

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z2 ай бұрын

    ቫሏ አቃጥሏታል የባሏን ንዴት ነው

  • @negestat12
    @negestat122 ай бұрын

    ኸረ ዘንድሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yt3xf9vn1d
    @user-yt3xf9vn1d2 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅Emirtebareku

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin72412 ай бұрын

    ዘራፍ ዘራፍ የ ሃይማኖት ፍቂር

  • @MttTadesa
    @MttTadesa2 ай бұрын

    ከባልዋ ጋር ተጣልታች

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl2 ай бұрын

    ሴቴይቷ ባሏ ጴንጤ ነው ብላለች አናዷት ይሁናል እንደዚህ የምትናደደው

  • @babaabiy1404
    @babaabiy14042 ай бұрын

    ምን ጉድ ነች በሀይማኖት ተተትባለች

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle52962 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ምን አላት? ሀ. ጥያቄ ለ. ተረት ተረት ሐ. ሀ እና ለ

  • @aynaddisgirma390

    @aynaddisgirma390

    2 ай бұрын

  • @senaittesfazgi9707
    @senaittesfazgi97072 ай бұрын

    The problem is most orthodox never read bible

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie6392 ай бұрын

    በ8አመቷ አህያ ሳይጠፋት አልቀረም እውይ !!!

  • @kebebushyemru2053
    @kebebushyemru20532 ай бұрын

    አይ አበባ ከእዉቀት ነፃ ሆነሽ አትከራከሪ ተማሪ ሙጃ።

  • @nomore1132
    @nomore11322 ай бұрын

    አሁን አሁን ዝም ብየ ሳስበው ውሸትን ለአለም ያስተዋወቀች ኦርቶዶክስ ሳትሆን አትቀርም🤔🤔

  • @Helenafesshaye2575

    @Helenafesshaye2575

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @pharez4320
    @pharez43202 ай бұрын

    የበላምን አህያ ካመንከው?ክክክክክክክክክ ወይ የሰማይ አምላክ

  • @info418
    @info4182 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre98746 күн бұрын

    ኧረ ደንፉ😂😂😂 ወገቧን ይዛ ነው ይሄነ የጎጃሙ አህያ😅😅😅😅

  • @teklubirru5780
    @teklubirru57802 ай бұрын

    ይሄ ግሎባል ፕላት ፎርም ተመችቶናል ብለችሁ ወንጌል የሰራችሁ መስሏችሁ ዝም ብላችሁ ስትለፋደዱ ጌታ መጥቷል የንሰሀ ጊዜያችሁን ዘንግታችሁ ከጌታ እንዳትለያዩ ቆም ብላችሁ አስቡ። ጌታ በደጅ ነው።The time is, the time of rupture.

  • @nomore1132
    @nomore11322 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @senaittesfazgi9707
    @senaittesfazgi97072 ай бұрын

    Oh my goodness hahahaha 😂🇪🇷

  • @user-yt8wl1dt2n
    @user-yt8wl1dt2n2 ай бұрын

    ወይ በላንና አህያው

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie6392 ай бұрын

    ወይ ጉድ አህያ ጭንቅላት ላይ ይወጣል እንዴ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle52962 ай бұрын

    አበብ የመጥቆራ እህት ሳትሆን አትቀርም ስለዚህ አደብ አስገዝዋት፡፡

  • @ameleworkbekele237

    @ameleworkbekele237

    2 ай бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @mihertmarkos
    @mihertmarkos2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ጭራሽ አህያ ኤርሚ ጉድ እያወጣህ ነው

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre98746 күн бұрын

    ጭራሽ ንፅፅር ከአህያ😅😅😅😅

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew2 ай бұрын

    ተረት ግን ሲደክም,,,

  • @MttTadesa
    @MttTadesa2 ай бұрын

    ዘዳኔል😡😡

  • @MestuJeses

    @MestuJeses

    2 ай бұрын

    kkkkkkk

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780Ай бұрын

    በተረት ስንቱ ነው የጠፋ

  • @sabahaile3676
    @sabahaile36762 ай бұрын

    ተረት ተረት አይ ኦርቶዶክስ

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp2 ай бұрын

    አይ መንጤ መፅሐፍ ቅዱስ ስለማታቁኮነ በተለይ እርምያስ የተባለ ከሃዲ በበሽታ የተመታ ለማኝ አሳክሙኝ ሲል የነበረ ህመሙ ወደጭንቅላቱ ወጥተዋል የበለአምን አህያ ነው የምትለው ከእርምያስ ከሃዲው መልአክን አይታ ቀጥ ብላ የቆመች አህያ ትሻላለች አረ ፕሮቴስታንት የሆነ ትምህርት እንኳን የላችሁም የውሸትም ቢሆ ማለት ፓስተራቹ ባለፈው እንዳሳቀን ማለት ነው ሁለት ሴቶች በማስቲካ አስረገዝኳቸው እንዳለ ወይም ደሞ ሳር ሲበላቸው የነበረው ሌላኛው ደሞ ላቡን ጠርጎ ሶፍት ሲያበላቸው እንደነበረ ምኑ ጉዳቹ ተነግሮ ያልቃል ሌላ ቸርች ስትሔድ የባሰ የሚሰበከው ጌታ እንዲህ ብሎኛል ሻባባባባባ ራራራራ 10 አስር ሚልዮን አካውንትሽ ላይገ

  • @EyuBerhe-js2hp

    @EyuBerhe-js2hp

    2 ай бұрын

    ባልሻል ጃጃጃጃ ባባባራራራ ምድረ አጨብጫቢ ያልሰራውን የሚጠብቅ ፕሮቴስታንት አፍህን ከፍተህ ጠብቅ ድሮም ከጌታ ካልሆነ እንደዚ ነው የውሸት ድርጅት ሉቴር ሽንትቤት ሁኖ የመሰረተውን

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu83732 ай бұрын

    ኣይ ኦርቶ ኣያነብ መናደ ድ እና መሳደብ ብቻታውቃላችሁ

  • @MttTadesa
    @MttTadesa2 ай бұрын

    ጌታ ሆይ

Келесі