በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022

Ойын-сауық

Divine Show

Пікірлер: 1 300

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Жыл бұрын

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ከኔ በኋላ የሚመጡ ሀሰተኛ ነቢያቶች ናቸው አለ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና መድሀኒት ዓለም ክርስቶስ።

  • @mezmurnew571

    @mezmurnew571

    Жыл бұрын

    no degmek anbbew kalu endesu aylm

  • @user-fz6fl3tz8q
    @user-fz6fl3tz8q Жыл бұрын

    ቅዱስ ጳውሎስ እንደ መልአክ ተቀበላችሁኝ አለ እንጅ መልአክ ነኝ አላለም አገልጋይ ባርያ ነኝ አለ እንጅ

  • @DulumeRobi

    @DulumeRobi

    Жыл бұрын

    እውነት ፡ነው፡ጌታችን፡ኢያሱስ፡ክርስቶስ፡ማንንም፡ወዳ፡መልአክ፡ልላውጥ፡አልመጣም፡፡ሰው፡መሆኑ፡መቼ፡አናሰው።

  • @uaeuae6416

    @uaeuae6416

    Жыл бұрын

    አንተ ማን ስለሆንክ የመላእክትን ስልጣን የሚሰጥህ ነብይ ነኝ እያላችሁ ስታጭበረብሩ ከረማቹ ዝም ስትባሉ የአሁኑ ይባስ መላአክ ነኝ ማለት ግን አይከብድም ፈጣሪን አትፈሩም ግን ምን አይነት ድፍረት ነው ማፈሪያወች

  • @selemonsele8368

    @selemonsele8368

    Жыл бұрын

    ውሸታም

  • @user-fz6fl3tz8q

    @user-fz6fl3tz8q

    Жыл бұрын

    @@selemonsele8368 Egziabher yistiligne

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Жыл бұрын

    አይ ዘንድሮ የእብድ መአት እግዚአብሔር ይገስፅህ ገና ብዙ እናያለን

  • @anteneh4966

    @anteneh4966

    Жыл бұрын

    የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 19

  • @masetewal6914

    @masetewal6914

    Жыл бұрын

    @@anteneh4966 አይ መናፍቅ ስታሳዝኑ 😂የትቢቱ መፈፀሚያ ሆናችሁ ገና አኛ እግዚያብሔር ነኝ ትላላችው ምክንያቱም...

  • @user-dn2cs8hw5m

    @user-dn2cs8hw5m

    Жыл бұрын

    @@anteneh4966 መገለጥ ትምቢት መኒ ምናምን የሚለው ቃል ውስጣችው ነው🤔 እረ ወገን ሻሻ እየተሰራህ ነው ብሮ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ

  • @merytek698

    @merytek698

    Жыл бұрын

    @@anteneh4966 “እነሆ፥ ሐሰትን በሚያልሙ በሚናገሩም በሐሰታቸውና በድፍረታቸውም ሕዝቤን በሚያስቱ በነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔም አልላክኋቸውም አላዘዝኋቸውምም ለእነዚህም ሕዝብ በማናቸውም አይረቡአቸውም፥ ይላል እግዚአብሔር።” - ኤርምያስ 23፥32

  • @tigistfeleke2863
    @tigistfeleke2863 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ተመልክተን ጠፍተናል ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን !የማይሰማ ጉድ የለም

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Жыл бұрын

    ሚያሳዝነው የትቢቱ መፈፀሚያ መሆናችሁ ነው አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላችው ከሀሰትኛ ነብያቶች ታደገን እግዞ ነው

  • @Hana-iy5re

    @Hana-iy5re

    Жыл бұрын

    አሜንamen

  • @HanasisayeHana-lx9jh

    @HanasisayeHana-lx9jh

    Жыл бұрын

    ይቅርታ የኔ እህት ይህን በማድረጋቸው እግዝአብሄር ይህን በማድረጋቸው እነሱን ይጠይቅ እንድ አንች ማን ስለሆንሽ ነው ፈራጅ የሆንሽ እናተ ቤትስ በመቁጠራያው በምናምኑ የለም ትያለሽ ለሁሉም እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጣቸው ነው የሚባለው

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Жыл бұрын

    ገና ኢየሱስ ነኝ የሚሉ ይመጣሉ።

  • @olamantvshow4140

    @olamantvshow4140

    Жыл бұрын

    😂

  • @Ozil129

    @Ozil129

    Жыл бұрын

    ብሮ ቆየ እኮ ከመጣ

  • @gulnet-xp6up

    @gulnet-xp6up

    Жыл бұрын

    And I tell you he is not one of them!

  • @ashash9382

    @ashash9382

    Жыл бұрын

    👍

  • @semegnabebe1586

    @semegnabebe1586

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣for sure…

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 Жыл бұрын

    ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለን ጠፍተናልና ፈጣሪ ይገስፅእ

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Жыл бұрын

    የሞላጫ ዘመን የድፍረት ጥግ አየን 🙉🙉🙉🙉😭😭

  • @MogesGebremichael

    @MogesGebremichael

    11 ай бұрын

    44:12 44:12

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 Жыл бұрын

    ሶፊ ያጠያየቅ እስታይልህን ቀይር ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ካስተያየትህ እስከ አጠያየቅህ ምንም ስርአት አይታይብህም የንቀት ነው እምታያቸው ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ሀቀኛ ለመባል እንደፈለክ ሰውን መዝለፍ አግባብ አይደለም

  • @belaynehfantaye8486

    @belaynehfantaye8486

    Жыл бұрын

    የታየኝን ነው ያየሽው

  • @user-dw3kh3py8u

    @user-dw3kh3py8u

    Жыл бұрын

    ደግ አደረገ ሌባ ሁላ

  • @tirhasweldearegay5411

    @tirhasweldearegay5411

    Жыл бұрын

    መጀመሪያ ስለሌቦቹ ምን ትላላችሁ

  • @obsehika5518

    @obsehika5518

    Жыл бұрын

    Megemeria ko lmekeber makber yasfelgal

  • @ezanalegesse2273

    @ezanalegesse2273

    Жыл бұрын

    SoFi Lik new Lemin achiberibari silebeza new esum eko kirstiyan new neger gin leba tikimegna beza Leza new Ene temechitognal

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Жыл бұрын

    ሶፊ በመጀመሪያ ለምታቀርበው ሰው respect ማድረግ ይጠበቅብሃል ። ሁለተኛ ከጠየክ በኃላ አስጨርሰው አታቋርጠው ተባረክ ።

  • @nohnoh8540

    @nohnoh8540

    Жыл бұрын

    ጠያቂ፡ ተሳዳቢ፡ ደፋር፡ የእግዚኣብሄር ጸጋ እና ቅባት የሚያንቛሽሽ፡ ፓስተር ይባላል። ኤረ ራስህን ኣጽዳ መጀመርያ እባክህ።

  • @adventurefilmclips1923

    @adventurefilmclips1923

    Жыл бұрын

    You are right

  • @Gmail_com631

    @Gmail_com631

    Жыл бұрын

    Fact

  • @solomonkefyalew9682

    @solomonkefyalew9682

    Жыл бұрын

    ቡሽቲ አንተን ብሎ መላክ።

  • @semegnabebe1586

    @semegnabebe1586

    Жыл бұрын

    @@solomonkefyalew9682 it’s always something in Ethiopian…😂😂 😂

  • @meazamulugeta3755
    @meazamulugeta3755 Жыл бұрын

    bless you prophet !! እርጋታክ በጣም ደስ ይላል!!!በጥቂት ነብያቶች ስህተት መሰደብ ልማድ ነው ልክ መጀመሪያ ላይ እንደሰጠው አውሮፕላኖች ምሳሌ........ ሁሉም ጌታን ፈርተው ቢያገለግሉ መልካም ነው የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ስለሆነ እኔ እግዚአብሔር በየትኛውም ነገር ላይ ታምራቱን ይገልፃል ብዬ አምናለሁ....... ግን ብዙ ግዜ እኔ ማልወደው ነገር ቤተክርስትያን ውስጥ ሁልጊዜ ስለ ገንዘብ በይወራ ወይንም ባይሰበክ ሰው እኮ አሁን ሚያወራው ስለ ሜራክል መኒ ብቻ ነው ግን ከዛ ይልቅ ሰውን በእግዚአብሔር እውቀት ቢያሳድጉ መልካም ነው ግን ሶፊ be respect........አጠያየቅክ አይመቸኝም ብዙ ጊዜ እንግዳን ልታከብር ይገባል አስተያየትክ እራሱ ቢቀየር መልካም ነው

  • @Bekeleayeta
    @Bekeleayeta10 күн бұрын

    በእግዚአብሔር ቃል የተለወሰ ማንነትና አገልግሎት ደስ ይላ ል ተባረክ

  • @amenadugna4803
    @amenadugna4803 Жыл бұрын

    አቶ ሶፊ .. 1ኛ. የቃሉ እውቀት በሙላት ይኑርህ /በቃል ሞግታቸው ፡፡ 2ኛ. ምንም አይነት ሃሳብ ይዘው ቢመጡም አክብሮት ባለው የጋዜጠኝነት ወግ አናግራቸው ፡፡

  • @yfantaye3977

    @yfantaye3977

    Жыл бұрын

    *NEBY YEMIBAL YELEM HULUM LEBA NEW. EYESUS BICHAWN YADNAL!!*

  • @savemetube

    @savemetube

    Жыл бұрын

    He is not Journalist! That’s why……..

  • @michaelmelese103

    @michaelmelese103

    Жыл бұрын

    exactly

  • @abeldemissie2418
    @abeldemissie2418 Жыл бұрын

    የሚገርም ነብይ ነዉ መልሱ ደስ ሲል !

  • @mimimulugeta1439
    @mimimulugeta1439 Жыл бұрын

    የዘመናችን ፍንካቾች እንኳን መላእክት ገና የልዑል እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አኔ ነኝ ወደ ማለቱ ምጣታችሁ ስለማይቀር አባባላችሁ....... አይገርመንም

  • @marthatadele2327
    @marthatadele2327 Жыл бұрын

    ኤሚ 6፡16 የመጨረሻ ዘመን ነው ስትል ሰማሁኝ ልበል መፅሀፍ ቅዱስ በዚህ ዘመን ስላሉ ነበያት ሲናገር 1ኛ ዩሐ መልዕክት 4፣1 የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒታችን አየሱስ ክርስቶስ ይባረክ

  • @senaittilahun2699
    @senaittilahun2699 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ አስማተኞችም ወይም ማጂሻን ብዙ ታምር እና ድንቅ እያደረጉ ነው በአለም ላይ፡ጌታ ከጉድ ያውጣን እንጂ አገልጋዮችንም ጌታ ከሀሰተኛ ትምህርት ጌታ ይጠብቃቸው

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Жыл бұрын

    አፉን አስጠረከው ፀጥ እሰይ ደስ የሚል መልስ ስታስበው ፈርቶ ፀጥ የሚል መስሎህ ነው አፍህን azegah

  • @user-ji1ir6je2i
    @user-ji1ir6je2i Жыл бұрын

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ይልቁን እንዘጋጅ ቅባት ቅባት የምንለው መጀመሪያ የውስጥ ጨለማ ያብራ

  • @nohnoh8540
    @nohnoh8540 Жыл бұрын

    እሰይ እንደንዚይ ያሉ ኣገልጋዮች፡ እወዳሉሁ። ኣይ ሶፊ ኣንዳንዴ ጻድቅ ሁነህ መቅረብህን ንስሓ መግባት ኣለብክ። ብእውነት ኣንተ ራስኽ ማነህ እና የሰዎችን ኣገልግሎት ኣሳንሰህ የህዝቡን ልብ የምትከፋፍለው? ኣንተ ራስክ የማን መሆንን ማጣራት እንወዳለን። በኣጭሩ የማን ኣገልጋይ ነህ። ምክንያቱም ንቀትህ እና ኣመለካከትህ፡ ኣንድ የእግዚኣብሄር ሰው የሚባል ዃሊቲ እንኳን የለህም። የእግዚኣብሄር ጠበቃና ፖሊስ ትመስል መጀመርያ ራስህን ታረም። ነብይ ስለ ባዛ ኣንተ ምን ኣገባህ ብትባልስ? ሌቦች የምትላቸውስ ለምን ከሰህ ለመንግስት ኣሳልፍህ ኣትሰጥም። ጥፋት ኣለ ባይ ከሆንክ ደግሞ ለሸው ኣታቅርብ። ለነገቲቭ ነገር ነን የምንጨሆው በል። መልአክ ቛንቛ ኣለው ብለህ እየተደነቅክ ስትጠይቅ ገርሞኛል፡ ገብርኤል መልአክ ማርያምን በሚገባት ቛንቛ ኣይደል ያናገራትን? ክክክክክክ። ሶፊ በጣም ነው የምታሳፍረው በጣም። ነብይ ተባረክ። ተባረክ።

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Жыл бұрын

    መልዕክተኛ ማለት ይሻላል።መልአክ ነኝ ከማለት። የዘንድሮ ወጣቶች ተረጋጉ እንደ ቃሉ ሁኑ።ዝም ብሎ መፈርጠጥ አያሰፈልግም።እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን።

  • @netsanetbekele5512
    @netsanetbekele5512 Жыл бұрын

    Wendme Geta Yibarkh you handled him way better with respect, knowledge, understanding, wisdom as expected from prophet!! Well done!! Posetive !

  • @abyensha6330

    @abyensha6330

    Жыл бұрын

    ንሳአ ግቡ ታሳስናላችሁ

  • @abditemesgen8499

    @abditemesgen8499

    Жыл бұрын

    @@abyensha6330 majemaria amarigna limeji afishin kemakifetish befit

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Жыл бұрын

    We pray to God for peace in this world and to protect our soul from sin and protect our soul in the life we expect after death. Moreover, to make us strong, healthy, to be hard workers earn for us and to give for others, not expecting miracle money. Jesus himself is hard worker, he hates dependency.

  • @arsemaephrem874
    @arsemaephrem874 Жыл бұрын

    እረ ፈጣሪን ፍሩ ኢሄ ትልቅ ድፍረት ነው

  • @mebatube2010
    @mebatube2010 Жыл бұрын

    የምትናገረዉ እውነት ቢመስልም ግን እግዚአብሔር የሰው ህግንም ሳይጥስ ይባርካል እንጂ ህግ ጥሶ ያበዛል ብዬ አላስብም ከእየሱስ መማር እንችላለን ምንጩ እሳ የተከፈለው ለቄሳር ::

  • @glorytube9981
    @glorytube9981 Жыл бұрын

    የኣገልጋዩ መልስ ግን ደስ ይላል

  • @yosefwerknesh301

    @yosefwerknesh301

    Жыл бұрын

    መላህኩን በአማርኛ አውራውት 😂😂😂😂 የግል መላህክት አለኝ😂😂😂😂😂

  • @yaredyesfayebutele3128

    @yaredyesfayebutele3128

    Жыл бұрын

    Ewent nw ye melaku melse

  • @bekelechwoude8062

    @bekelechwoude8062

    Жыл бұрын

    Sorry, So much ⁉️ 🙉.

  • @ephremmesele5239

    @ephremmesele5239

    Жыл бұрын

    ደንባራ አዲሱ ሌባ

  • @betelhemmelaku5029

    @betelhemmelaku5029

    Жыл бұрын

    @@yaredyesfayebutele3128 y

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Жыл бұрын

    እግዞ አምላካችን እንደበደላችን አይሁን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Жыл бұрын

    የዘድሮ ነብያትንና ዝሙትን መሸሽ ብቻና ብቻ ነው የሚያዋጣን አባቴ የዛሬ 30 አመት ስልክ ባይኖር በጣም ብዙ ሕዝብ በመዝሙር ብቻ ነበር ወደ ጌታ ቤት የሚፈልሰው።

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Жыл бұрын

    ስጋ የለበሰ መላዕክ የሚባል ነገር የለም ልዩ ወንጌል እንግዳ ትምህርት ነው ለነገሩ መጨረሻው ዘመን ገና ብዙ ጉድ ያሳየናል ::

  • @DulumeRobi

    @DulumeRobi

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Жыл бұрын

    ተዝረከረካችሁ

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 Жыл бұрын

    እንደዚህች አገር ነብያት ሐዋሪያት የበዙባት ሀገር የለም ግን አንዱም የእግዚአብሔር ጥሪ የመሰላቸው ከወደ ሳይጣን የመጣ ነው እናም ዛሬ በሀገራችን ያለው ችግር ምስክር ነው

  • @endeshawendashaw5461
    @endeshawendashaw5461 Жыл бұрын

    አጃይብ ነው ሰው መልዓክ ነኝ ካለ ታዲያ ይህ ሁሉ መከራ ቢመጣብን ለምን ፈጣሪን እንወቅሳለን ያሳዝናል።

  • @saronnegn4035
    @saronnegn4035 Жыл бұрын

    በራስ መተማመኑ ደስ ሲል በ knowledge ነው ሚያወራው

  • @efitahtvethiopiaworldwide8909

    @efitahtvethiopiaworldwide8909

    Жыл бұрын

    ሀሰተኛ ነብያቶችን መለየት የምትችሉበት መንገድ 🙏👉kzread.info/dash/bejne/np6ky8OGlKSyc6w.html

  • @baheru1
    @baheru1 Жыл бұрын

    ዶክተር አብይ የቸገረን ዶላር ነው ብሏል ፀልይለትና ዶላር በዶላር ያርገን

  • @heran6415

    @heran6415

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @asnakechweldetsadik8828

    @asnakechweldetsadik8828

    Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 Жыл бұрын

    እንደኔ ከዚህ በበለጠ ነብያቶች ይገለጣሉ።❤❤❤❤❤

  • @marthatadele2327

    @marthatadele2327

    Жыл бұрын

    1ኛ ዩሐ መልዕክት 4፣1

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 Жыл бұрын

    ፓስተር ሶፎንያስ በንቀት እና ከኔ በላይ አታቅም በሚል ነው እየጠየቅከው ያለኸው። ወንድምህ ነው በዚህ አይነት አወራርህ ማንንም አታስተምርም። አንተ የአለማዊ ዜና ላይ ነበር ቦታህ፣ ድርቅ አትበል። ሰወች የማይወዱህ ለካ ለዚህ ነው።

  • @queensheba2506

    @queensheba2506

    8 ай бұрын

    ፖስተር ሶፎንያን የመሰለ ውሸታሞችን መንጥሮ የሚያወጣ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ❤🙏🏾🇪🇹

  • @ermimoss719

    @ermimoss719

    3 ай бұрын

    ምን እንዲያደርግ ነበር የጠበከው ለዚህ እንሰሳ ይሄም ሲበዛበት ነው

  • @birukbaheru131
    @birukbaheru131 Жыл бұрын

    ጳውሎስ እንደመለአክ ተቀበላችሁኝ አለ እንጂ መልአክ ነኝ አላለም

  • @tebikewtafesse9153
    @tebikewtafesse9153 Жыл бұрын

    sofi 2-0 teshenfehal , i like the prophet confidence.

  • @yohannesmulu1096

    @yohannesmulu1096

    Жыл бұрын

    Confidence መለኪያ ከሆነ "ነብይ" ጭሮን አይተሄዋል

  • @baherualemu7129
    @baherualemu7129 Жыл бұрын

    Pastor Sofania i really appreciate you because you always try to digg out True !!!!

  • @merertuabera2765

    @merertuabera2765

    11 ай бұрын

    እኔም በጣም ሾው ደስ ይለኛል ጉደኛ የሆኑትን እያቀረበልን ♥️♥️

  • @gizegeta1573
    @gizegeta1573 Жыл бұрын

    በግለሰቦች የሚመሩ ቸርቾች ችግር አለባቸው፡፡ ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን በምን መለኪያ ነው የአንድ ግለሰብ ንብረት የምትሆነው? ወደ እነዚህ የግል ድርጅቶች የሚሄዱ ሰዎች በጣም ይገርማሉ፡፡

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Жыл бұрын

    ሶፊ ግን መቼ ነው ብቃሉ የምትሞግተው አንድ ጥቅስ ስታነሳ አይታይም ዝም ብለህ አሉባልታ ብቻ ምን ያደርጋል አንደምንፈሳዊ ሰው ጥያቄ ስትጠይቅ በእግዛብሔር ቃል ላይ ሆንህ ብትሞግታቸው ጥሩ ነው አሁን ይሄ ወጣት ተከበልቀውም አልተክበልቀውም በቃሉ ነው አየሞገትህ ያለው ከውቀት ንፃ አትሁን!

  • @mekdiyawollolige

    @mekdiyawollolige

    Жыл бұрын

    oh right bless sis👏

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 Жыл бұрын

    ሶፊ ነብይ ኬላ ነኝ ብሎ ደጋግሞ እየነገረህ በጥያቄህ ለምን ልታሳስተው ትፈልጋለህ አማርኛ ተናጋሪ ነህ መልእክተኛ ነኝ ነው የሚልህ ለምን ጠማማ ጥያቄ የምታቀርበው

  • @melatabera

    @melatabera

    Жыл бұрын

    Sofi is so funny tho. Sofi I think you just need small education. You got empty mind, the funny thing who said that you are pastor. I don’t think so brother. You don’t even know about bible….

  • @bbiworldwide3671
    @bbiworldwide3671 Жыл бұрын

    ልጅነት ከመላአክነት ይበልጣል ወንድሜ ወደ ቃሉ!

  • @yeabtsegagossa3365

    @yeabtsegagossa3365

    Жыл бұрын

    Pa beka yihen nw mastewal yakaten

  • @harriet893

    @harriet893

    Жыл бұрын

    Abetuuu

  • @menberegebremedhin1128
    @menberegebremedhin1128 Жыл бұрын

    Teyakiew betam betam sienesrehat yegolewal yenesu ye haset nebeyenet hiendale hono Egzyabhar yeker yebelen besemu kemeneged,kematalel yawtan!!!!!Egziyabhar mechereshachenen yasamerelen !!

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 Жыл бұрын

    ጥርት ያለ የእግዚአብሔርን ቃል የሚይስተምር ነብይ ነው። ይብዛልህ።

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    Memeremeru ayekefam gn egeziyabeher yejen sera yebarekal enji genezeb ayabazam

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    Ere selefeterachu metshafekedus anebebu

  • @dakaugaa6897

    @dakaugaa6897

    Жыл бұрын

    Your very lessey god is power full are you believing god?

  • @wishyouagoodhealth9106

    @wishyouagoodhealth9106

    Жыл бұрын

    @@blenmamoye1723 በአማርኛ የምትናገር ከሆንክ በአማርኛ ፊደል ተጠቀም። የእንግሊዝኛ letters የምትጠቀም ከሆነ በእንግሊዘኛ ጻፍ። ምክንያቱም የተናገርከው ሊገባኝ ስላልችለ ነው። በትህትና ነው የምጠይቅህ።

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    @@wishyouagoodhealth9106 ተባረክ ወንድሜ መመርመሩ አይከፋም እግዚአብሔር የእጅን ስራ ይባርካል እንጂ ገንዘብን አያበዛም ነው ያልኩት።ያልሰራ እጅ አይብላ

  • @derejewegu2307
    @derejewegu2307 Жыл бұрын

    የምትሳደቡት ሰዎች ግን ታሳዝናላችሁ ጥሩ ኣድርጎ ኢየመለሰ አኮ ነው divine show ኢስከዛረ ስከታተል አንደዚህ ኣገልጋይ በመረዳት በ confidence ያወራ የለም

  • @yosefwerknesh301

    @yosefwerknesh301

    Жыл бұрын

    ስጋ የለበስኩ መላህክ ነኝ በ confidence ማውራት ነው ??????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mphompho4049

    @mphompho4049

    Жыл бұрын

    Amen

  • @negesetadele8651

    @negesetadele8651

    Жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ሰው ነህ ሶፊ በደንብ አፋጣቸው እነዚ አስመሳዮችን

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Жыл бұрын

    በጣም ሚገርም ነው ሶፋኒያስ እሱማ ጌታም ኡኮ ለ ጼጥሮስ ከ ኣሳው ገንዘብ ኣምጣ ብልርዋል ግን በእውነት ሚያገለግሉ ከሆኑ ለ ጌታ ሁሉ ይቻለዋል ፡ ብቻ በዛ ማጭበርበር ስለዚ ለሁሉም ኣንድ ምዕራፍ ኣስገባናቸው ፡ ኣገልጋዩ ግን የቃል ሙላት ኣለው ይመስለኛል ፡

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg2 ай бұрын

    የጌታ። ሆይ ሶፊ እባክህን አሁን ደግሞ መላአክ ነኝ የምል ታቀርባለህ ምህረት ይብዛላችሁ ወንጌልን አታስነቅፉ እባካችሁ

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 Жыл бұрын

    ከታድሶ አስተማሪወች ውስጥ አንዱን ጋብዝልን ።

  • @G-crosstube5479
    @G-crosstube5479 Жыл бұрын

    ዋው የነብዩ ጥንካሬና ብቃት ደስ ይላል።ተከናወን በርታ ።ሶፊም ጠንከር ያለ ጥያቄ መጠየቅህን በርታ ለመለየት እንዲህ ነው ሚያስፈልገው።

  • @tarikutola4048
    @tarikutola4048 Жыл бұрын

    ageligayu gin betam gobezi new be kali yetemola new

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 Жыл бұрын

    መንፈሳዊ አባቴ ምን ጉድ ነው የዘመኑ ፋሽን

  • @abebawdemissie3521
    @abebawdemissie3521 Жыл бұрын

    ድፍረትህ ዻውሎስን ከራስህ ጋር ማወዳደርህ

  • @getahunnigussie6743
    @getahunnigussie6743 Жыл бұрын

    ዘድሮጉድነውየምንሠማው

  • @israelhabte3326
    @israelhabte3326 Жыл бұрын

    አንተ ጎበዝ በእውነት ማስተዋል ያለክ ነክ። ነብይ ጥበብ ሲኖረው ለቤተክርስቲያን አቅም ይሆናል።ጌታ ከማሰናከያ ድንጋይ ይጠብቅክ።ትእቢተኞችን ይቃወማል ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል። የምመክርህ ሌላ ጊዜ interview እንዳትቀበል። በርታ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Жыл бұрын

    ወንዳታ ስትመቸኝ የቃል መገለጥ ያለው ቀና ብሎ ነው የሚሄደው የሚናገረው አይፈራም አያፍርም ነብይ bless u more

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i Жыл бұрын

    ......መፀለይ ብትችል ተመስገን አንተ ትድን ነበር ወመኔ!

  • @ProphetprophetMiracleteka
    @ProphetprophetMiracleteka Жыл бұрын

    Prophet keila shewa amezing explanation ❤️❤️ we love you.

  • @tewodrosgetachew7206

    @tewodrosgetachew7206

    Жыл бұрын

    Teme brother wedhalehu !!!!

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Жыл бұрын

    እደዚ ከለዋረድነቸዉ ፈጠሪ ነኝ ወደ ማለት ይጠገሉ ሶፊ እረስህን ጠብቅ

  • @elmitebereka1690

    @elmitebereka1690

    Жыл бұрын

    ትክክለኛ

  • @hiraag7784
    @hiraag7784 Жыл бұрын

    Geta yibark tikikilega melsi new yesexekew Prophet Kelaa tsegahun ahunim yicemirilik 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 Жыл бұрын

    በኢየሱስ ዘመን የአሣው አፍ ውሰጥ የነበረውን ገንዘብ ማን አገባው? ነቢዩ ከንተ ሺ ጊዜ ይቦንስሃል፣ በጠማማ መንፈስ ሆነህ አትጠይቅ፣በየዋህነትና በእምነት ተቀበል።

  • @nohnoh8540

    @nohnoh8540

    Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይባርክህ። ዝም ብሎ ተከራካሪ ቅናተኛ መንፈስ ኣዝሎ የእግዚኣብሄር ስራ እና ድንቅን የምያከሻምሽ፡ በእውነት ከኣጋንንት መገላገል ኣለበት ራሱ ብዮ እገምታለሁኝ።

  • @deborahwoza7949

    @deborahwoza7949

    Жыл бұрын

    አሳው ውስጥ ነበር ብር ያገኙት ስለዚህ ወንድሜ መጀመሪያ ቃሉን እንግለጥ. ክርስቶስ ለምን ይመስሀል ድንጋዮን ወደ ዳቦ ያልቀየረው? በደንብ አንብበው

  • @Flame70
    @Flame70 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እርዳን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Жыл бұрын

    ወይ ድፍረት እግዚአብሔር ስንቱን ችለህ አቆየኸን ይገርማል። በስሜ ይመጣሉ ብለኸን አይተናል ይህ ደግሞ ስጋ ለባሽ መልአክ ነኝ አለ። የእራሱ ያልሆነን ንብረት ወደ እራስ ወይም ለሌላ ማድረግ ሰላቢ ይባላል። ቃላትን እንደ በሻሻው ንጉስ በየቀኑ ለማጭበርበር ይፈጥራሉ። አቤቱ ማረን ይቅር በለን። በሌላም 3 ሴቶች ስለ እስራኤል ተመልክቻለሁ ሶፎንያስ በርታ።

  • @israel9958
    @israel9958 Жыл бұрын

    መላዕክት መናፍስት ናቸው። ነብይ ደግሞ ሰው ነው። እናንተ ሐሰተኛ ነብያቶች ሐሰተኛውን ክርስቶስ ሰባኪዎች ሀገራችንን አቆሽሻችኋል። ልቦና ይስጣችሁ።

  • @miheretuabayenhe3334
    @miheretuabayenhe3334 Жыл бұрын

    አጋለለፅን ወድጀለሁ እግዚአብሔር ይባረክ 👍

  • @Libanos
    @Libanos Жыл бұрын

    ክርስትና ኤትዮጲያ ውስጥ ተበላሽትዋል ፥፥

  • @ermiyasdinberu5013
    @ermiyasdinberu5013 Жыл бұрын

    ፐ----አይ ፍልስፍና ጉድ እኮ ነው!

  • @Abufarhatan
    @Abufarhatan Жыл бұрын

    ድራማዉ ደስስስስስስስስስስስስ ሰል!!!😘😘😘

  • @andyketsela4336
    @andyketsela4336 Жыл бұрын

    The gifts giver is the lord not humans. Give the lord praise.haleluya!🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Жыл бұрын

    Ya uuuuuyyyaaaaa jilanfo

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Жыл бұрын

    ወይ ሶፊ😂😂😂😂😂 አንተ ነህ ያሳክኝ😀 እነዚህን ለይቶላቸዋል የሚያሳዝነው ተክታዬቻቸው🧐

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 Жыл бұрын

    አገልጋዮ ጀግና ነው ተረጋግቶ ነው የሚመልሰው

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Жыл бұрын

    እሰይ ወንዳታ ነብይ መልስህ ራሱ ደስ የሚያሰኝ ነው ጌታ ፈለገው ጠራው ምንም አያቃጥልህም

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 Жыл бұрын

    እንዴት ሠው ጋብዘህ ትሣደባለህ ሦፌንያሥ እባክህ ሠድቤህ ሠድቤህ ደከመኝ ድንጋይ ትሆናለህ እንዴ የምነግርህ ሥማ ሠው ላይ ሙድ አትያዝ ቃለመጠይቅ እንዴት እንደሚደረግ ተማር አንብብ እባክህ ሥማኝ ማን ፓሥተር እንዳደረግህ ማወቅ እፈልጋለው

  • @kassahuntessema8738
    @kassahuntessema8738 Жыл бұрын

    ጠያቂው ለምትጠይቃቸው ግለሰቦች አክብሮት ይኑርህ። ምንም ዓይነት ሃሳብ ቢኖረው አንተ የፈታኝ ሚና እየተጫወትክ ትመስላለህና ባትረዳው እንኳ አዳምጠው።

  • @nohnoh8540

    @nohnoh8540

    Жыл бұрын

    ኣንድ የማይገባው ሰው እንዴት የሌሎችን ቅኑ ስራ ኣሳንሶ እንደሚያቀርብ እዩት። ሰይጣን ሲጋለጥ በሰዎች ውስጥ ሆኖ።

  • @mohammedhassen9285

    @mohammedhassen9285

    Жыл бұрын

    ena endet adergo yeteyekeleh kezeh belay macheberber ale ende tadea church tamirat kaderege lemin studio madreg aychelem leba hula emgermegne emketwlachu hizb

  • @destawako1452
    @destawako14526 ай бұрын

    I like his responses ❤.

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Жыл бұрын

    አይ መናፍቅ ገና እግዚአብሄር ነኝ ይላል ጉ ሳይሰማ አይቀርም አሉ አበው።

  • @glorytube9981
    @glorytube9981 Жыл бұрын

    ሶፊ ነብዩን ኣልቻልከውም ፨heheheheehe.. ኮንፊደንሱ ተመችቶናል

  • @edenasefa2591

    @edenasefa2591

    Жыл бұрын

    አቤትሲያዛዝንማስተዋልንይሥጥህ።

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 Жыл бұрын

    አረ በፈጣሪ ሰውች ግን ወዴት እየሄዳቹሁ ነው አረ ያሳፍራለ ለነገሩ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው

  • @tamirattamirat2593
    @tamirattamirat2593 Жыл бұрын

    ድንቅ አገልጋይ ነው። በእርሱ በእውነት የእግዚአብሔር እጅ አይቻለሁ።

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu352111 ай бұрын

    He is full of wisdom!

  • @derejewegu2307
    @derejewegu2307 Жыл бұрын

    ተከናወን ትህትናህ መልስህ አርጋታህ ሞገስህ ደስ ይላል

  • @metiduressa3196
    @metiduressa3196 Жыл бұрын

    ሶፊ በሰላቢ መንፈስ አምኖ በእግዚአብሔር የተአምራት ስራ አለማመን ሰይጣንን አሳድጎ እግዚአብሔርን ማሳነስ ነው:: እግዚአብሔር በዚህ በአሜሪካ ለቤት ኪራይ የሚያስፈልጋቸውን ከፍሎ ቤተሰብን መንገድ ላይ ከመበተን አድኖል:: እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይሰራል : አትወስነው:: God bless you🙏🏽

  • @deborahwoza7949

    @deborahwoza7949

    Жыл бұрын

    በሰላቢ መንፈስ አምኖ እንኳን አይመስለኝም. ስለ ትውልዱ ስለሚያስብ ነው.

  • @metiduressa3196

    @metiduressa3196

    Жыл бұрын

    @@deborahwoza7949 በሰላቢ ያምናል ሳይሆን ሰላቢ ሊያደርግ ይችላል ካልን ; እግዚአብሔር ከዚያ አብልጦ ለልጆቹ መልካምን እንደሚያደርግ ማመን አለብን:: ስለ ነቢያት ጉዳይ የሁላችንም ጥያቄ ነው :: በተለይ በድፍረት በእግዚአብሔር ስም የሃስት ትንቢት መናገር በጣም በዝቶአል:: የእግዚአብሔር ቃል: ሀሰተኛ ነብያቶች ጨካኞች ነፍሰ ገዳዮች ናቸው ይላል:: እግዚአብሔር ለበጎቹ ሲል ቤቱን ያጠራል : ዝም አይልም:: ተባረኪ

  • @girmagissa7693
    @girmagissa76932 ай бұрын

    ነብይ ስለ ሆነዉ ድንቅና ግሩም ንግግርህ በፀጋ ይብዛልህ። ነብይ

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Жыл бұрын

    ፓ/ር ሶፎንያስ ካንተ ጥያቄ ይልቅ የነቢዩን ምላሽ አደንቀዋለሁ። ፓ/ር ሶፊ የአንተን አገልግሎት ካሁን ቀደም ተከታትየዋለሁ፣የነቢዩን ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ይሁንና ብዙ መልካም ነገርን ለመስማት ችያለሁ። በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን እየተነሱ ስላሉት ነቢያት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ሁሉንም በሥራቸው መመርመርና መመዘን ያስፈልጋል እንጂ እየፈረጁ መሄድ አስፈላጊ አይመስለኝም። ለሁሉም እንደ ሥራው ዋጋውን የሚከፍል ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ። ስለሁሉም ነገር ጌታ ይባርካችሁ። አሜን!!!

  • @sararahel6294
    @sararahel6294 Жыл бұрын

    Dear Brother Sofonias I have big respect to you , please keep up on challenging those lairs, Thanks

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Жыл бұрын

    ሶፊ ተባረክ ውሸታሞች በዙ በጣም ደረቅ ውሸታም ነው እንዲህ አዋርድልን

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz Жыл бұрын

    ሶፊ ሀሳቡን አስጨርሰው።ደግሞም በትህትና ይሁን ጥያቄ ስትጠይቅ ።ሁሉም አገልጋይ አንድ አይደለም አትጨፍልቅ።በመጨረሻም ቢጸልይልህ ጥሩ ነው።ነብዩ አንተ የተቀባህ ነህ።ትህትናና ትዕግሥትህ ደስ ይላል ።

  • @betulaabeselom9398
    @betulaabeselom9398 Жыл бұрын

    ደቡብ ኢትዮጵያ ሁሉም ነቢያት ናቸው ያስቀናሉ ¶ የሚተነበይላቸው ደግሞ ቤተሰቦቻቸው ናቸው ¶ ሲደንቅ ¶ በርቱ አትፍዘዙ ¶ Mr Apper

  • @Mihiretab
    @Mihiretab Жыл бұрын

    Prophet መልስህ እና እርጋታህ ደስ ይላል በርታ ተከናወን ሶፊዬ #1

  • @ankelbatube4350

    @ankelbatube4350

    Жыл бұрын

    ግን እውነት ጤነኞች ናችሁ

  • @Saricho-zl4xd7nb4l

    @Saricho-zl4xd7nb4l

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂ተባባሪዎች ስለሆኑ ነው ጥቅማቸዉ ይነካል ከተቃወሙ ለዛ ነው 😭😭

  • @beneyamehaile8257
    @beneyamehaile8257 Жыл бұрын

    ሶፊ ልጁን በአክብሮት መጠየቅ ነው ያለብክ ዝም ብለክ ሌባ ሌባ ብቻ አትበል በእውቀት ጠይቀው ለማንኛውም በዚ ክፍል 3 ለ 0 ተሸንፈካል እውነተኛም ይሁን አይሁን ልጁ አንደኛ ነው

  • @michaeltesfazion6603
    @michaeltesfazion6603 Жыл бұрын

    ስለ መላኩ ነገር የቋንቋ ጉዳይ ነው እንጂ ኣሁን እንግሊዘኛ ብንወስድ mesenger and angel is two different words with two different meanings. If you say you are a messanger of God, i can take it but if you say you are an angel then it is not easy for me to accept.

  • @addismelaku1429
    @addismelaku1429 Жыл бұрын

    God is mighty God!

  • @fesseha1071
    @fesseha1071 Жыл бұрын

    Pastor Seyfu..bible study ያስፈልገዋል።

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 Жыл бұрын

    ሶፊሻ ጥያቄዎችክ ❤👌 አገልጋዮን ግን ለጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው ለማንኛው እኔ ነብይ ነን በሚሉ ላይ እምነቴ በጣም የወረደ ነው ፈጣሪ ልባቸውን ይመልስ

  • @yfantaye3977

    @yfantaye3977

    Жыл бұрын

    *NEBIY YEMIBAL NEGER YELEM*

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 Жыл бұрын

    ሶፊ ተብዬ እራሱ የእግዝያብሄር ቃል እዉቀት የለህም የእግዝያብሄር ቃል በሙላት ይኑራችሁ ይላል የእግዝያብሄር ቃል አንተ ግን ባዶ ነህ ከአፍህ የሚወጣዉ ቃል እራሱ በቃሉ ቢመዘን የቀለለ ነዉ መጀመርያ በቃል ተሞላ የቃል እዉቀት ይኑርህ

  • @aberabafa7577
    @aberabafa7577 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል !!!የእግዚአብሔር መልአክ፣የኔ መልአክ ሲል ለካስ የግሉ ዘበኞች አሉት።ጉድ ፤ጉድ !!! ደግሞም እኔ መልአክ ነኝ አለ።እኛ ሥጋና አጥንት ያለው መልአክ አናውቅም !!!

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Жыл бұрын

    ቢዝነስ ነዋ

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለስጋ ለባሽ መንፈሳዊ ዓይንን ከከፈተ መልእክቱን ቀርቶ ሰማይ ተከፍቶ ሚስጥርን ያዪ እንዳሉ መ/ቅዱስ ይናገራል መንፈስ ሲናገር ለዚያ ሰው በአእምሮው እንዲገባው ያደርጉታል ፣ መልአኩም የሰውየውን አእምሮ ብደንብ ያውቀዋል ፣ ማስረዳት ይከብዳል ፣ የጌዲዎንን ታሪክ የያእቆብን ታሪክ የአህያዋን ታሪክ የስጢፋኖስን ታሩክ የነ ኤልያስን ታሪክ ማመን መልካም ነው ፣ እመን እንጅ አትጠራጠር ይላል ፣ ብንናገረው የሚያምን የለም እንጅ ብዙ የሚነገር ነበር ፣ ግን ጌታ ያውቃል ፣

  • @tewodrosgetachew7206
    @tewodrosgetachew7206 Жыл бұрын

    Teme brother thanks for ur Godly answers !!!!

  • @ASIRATBIRHANU
    @ASIRATBIRHANU8 ай бұрын

    ጎበዝና ጀግና የእግዝአብሔር ነብይ ለባ እየተባለ እየሱስ ክርስቶስን የምሰብኪ

Келесі