ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022

Ойын-сауық

Divine Show with pastor sofi

Пікірлер: 1 100

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 Жыл бұрын

    ጠያቅውም ተጠያቅውም እንደጨረሳችሁ ተመርመሩ አደራ

  • @user-hr4ry6iz7p

    @user-hr4ry6iz7p

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @netsanetmebratu1504

    @netsanetmebratu1504

    Жыл бұрын

    Hahahahaa er wuuuyyyeeeee hahahahaa 😂😂😂

  • @jeff.t7778

    @jeff.t7778

    Жыл бұрын

    😀😀😀😀😀😀

  • @mulukentilahun5610

    @mulukentilahun5610

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ferhwotzelek4519

    @ferhwotzelek4519

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @yohannesaberarobele3063
    @yohannesaberarobele3063 Жыл бұрын

    ጊዜ ሰጥቼ ማዳመጤ ጸጸተኝ። ለወንድማችን ፈውስን ይላክለት።

  • @user-lm2fx2gk9x

    @user-lm2fx2gk9x

    Жыл бұрын

    እኔ እራሴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን😭

  • @ammaa_garuu

    @ammaa_garuu

    Жыл бұрын

    Pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppppapppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppp0pppppppppppp

  • @ammaa_garuu

    @ammaa_garuu

    Жыл бұрын

    0pppp

  • @lukaseyob7602

    @lukaseyob7602

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @tizitadangaro5695

    @tizitadangaro5695

    Жыл бұрын

    😂me too

  • @tigistofficial1574
    @tigistofficial1574 Жыл бұрын

    እጀግ የምያስፈራ ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ከዚህ መንፈስ በፊጥነት ያውጣህ 😢😢😢

  • @abdimohamed7486

    @abdimohamed7486

    Жыл бұрын

    geta mskra sofi ene anten bhon ezawe studio west nber medfaw yha tultula wenaf yhan nber aspalt masterg yehan nber sare masgate

  • @TiruyeWbete-jd8ht

    @TiruyeWbete-jd8ht

    Жыл бұрын

    ታምመህ ነበር ወንድሜ ኧረ በናትህ በህልምህ ነው ማፈሪያ ኧረ አፈርን፣፣፣፣

  • @TiruyeWbete-jd8ht

    @TiruyeWbete-jd8ht

    Жыл бұрын

    ​@@abdimohamed7486 አንተ ማፈሪያ፣፤፣፣፣፣

  • @TiruyeWbete-jd8ht

    @TiruyeWbete-jd8ht

    Жыл бұрын

    ምህረት ለሁላችን፣፣፣፣፣፣

  • @TiruyeWbete-jd8ht

    @TiruyeWbete-jd8ht

    Жыл бұрын

    አይ፤፣፣ሶፊ ምህረት ያርግልህ 😅😅😅😅😅😅

  • @globallight7261
    @globallight7261 Жыл бұрын

    “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥1

  • @mlimezewede6613

    @mlimezewede6613

    Жыл бұрын

    ስው እንዲ ዋሽ የምታረገው እንተ ነህ እንተ ብሎ ፖድተር!!!

  • @tadessehm409

    @tadessehm409

    Жыл бұрын

    ጠያቂም ተጠያቂም ሰይጣን ናችሁ

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅረብህ።ለራስህ ፀልይ ታመሃል።

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye2037 Жыл бұрын

    ሶፊ ከእነዚህ ሠዎች ጋር እየዋልክ አንተም እንዳትቀየር ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tilahunsolomon7652
    @tilahunsolomon7652 Жыл бұрын

    ይህን እብድ እያየሁ ያባከንኩት ጊዜ ነው የቆጨኝ።እግዚአብሄር እንደ ቸርነቱ ይማርህ

  • @fekadudegefa9623

    @fekadudegefa9623

    Жыл бұрын

    Do you think that he is normal?

  • @DrYona-pd7if
    @DrYona-pd7if Жыл бұрын

    ከአማኑኤል ሆስፒታል ያመለጠ እብድ አምጥተህ interview ያደረክ ያክል ነው የተሰማኝ። ይህ ሰው በምን አይነት የአዕምሮ በሽታ እደተጠቃ ለማወቅ ከፈለክ ይህን interview ለአንድ psychiatrist አሳየውና መልሱን ታገኛለ። probably ይህ ሰው Schizophrenia በሚባል የዕምሮ በሽታ የተጠቃ እንደሆነ ገምታለው። Schizophrenia is a brain disorder that affects how people think, feel, and perceive. The hallmark symptom of schizophrenia is psychosis, such as experiencing auditory hallucinations (voices)..ይህ ማለት የተለየ ከሰው ጋር ሆኖ እንኳን ድምፅ ሰማለው ይላሉ and delusions (fixed false beliefs) አላቸው ለሰው የማይታመን። እግዚአብሔር ለሰው የማይታመን ነገሮች ማድረግ የሚችል አምላክ መሆኑን ባምንም የዚህ ሰው መንፈስ ግን ከእግዚአብሔር እንዳለሆነ አምናለው። "ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ" (የማቴዎስ 7: 20) እንደሚል ቃሉ ይህ ሰው የሚያወራው በአብዛኛው ሚኞቱ እና ቅዠቱን ነው።

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    @ethiopianpoettsedidawit5738

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @mukeremshifa2927

    @mukeremshifa2927

    Жыл бұрын

    Thanks Dr Yona

  • @eyasuberhanu6875

    @eyasuberhanu6875

    Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @samueltesfaye1512

    @samueltesfaye1512

    Жыл бұрын

    Dr yoni psychiatric course yewesedku neber yihe vedio lene tiru scenario new

  • @Viva77265

    @Viva77265

    Жыл бұрын

    It is so sad how the interviewer is trying to mock him. Don't understand the aim of this guy's so called pastor ministry???? The guy seems so deluded or may be he is under some sort of issues. Don't know but the whole story here is very sad 😭😭

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t Жыл бұрын

    ከእውቀት ነፃ መሆን እንዴት ደስ ይላል።ደፋር እኮ ነው የሚያደርገው።

  • @lukaseyob7602

    @lukaseyob7602

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @askme7620

    @askme7620

    10 ай бұрын

    🤣👍

  • @bakostube2119
    @bakostube2119 Жыл бұрын

    አቦ ሶፊ የመጨረሻ እኮ ነው ፈታ የምታደርገን 😂

  • @ephrembarkessa72
    @ephrembarkessa72 Жыл бұрын

    እብደትም ዘምኗል ልበል ! ከቀን ወደ ቀን ብዙ ከረቫት ያሰሩ እብዶችን እያየን ነው ።

  • @ermeyasabebe4062

    @ermeyasabebe4062

    Жыл бұрын

    Betam

  • @mahmmedsufiyan7083

    @mahmmedsufiyan7083

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ferhwotzelek4519

    @ferhwotzelek4519

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @hirut910
    @hirut910 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እደሜ የስጠን እንጂ ገና ብዙ እንስማለን የዚህ ይባስ

  • @mimitaye6872

    @mimitaye6872

    Жыл бұрын

    እግዚኦኦኦ የሞተ ስው ንስሃ ሲገባ

  • @phonetastic1004

    @phonetastic1004

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @maryfesseha6874

    @maryfesseha6874

    Жыл бұрын

    ጆሮ መቀለጃ አደረጉት እኮ... የኛ እህ ብሎ መስማት ይብሳል😂😂😂😂

  • @beletefola4225

    @beletefola4225

    Жыл бұрын

    Ymir yene hasab newu!

  • @mulunehayele434

    @mulunehayele434

    Жыл бұрын

    @@beletefola4225 ቅዝቃዜ አያሻግትም ሻጋታን ይከላከላል እንጂ

  • @tollerwodajo5212
    @tollerwodajo5212 Жыл бұрын

    በዘመኔ ሁሉ ካየሁት action move እንደዚህ ያዝናናኝ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ቁጭ ብዬ የቀረብልኝን ሽሮ ልበላ ወይ አልብላ ስል ሽሮን ወደ ተሻለ ይቀዬራ ስለአለ ብቻ ሳላስበው እንደበርገር በላሁት። ግን አደራ ሽሮዋን ሳይቀይር ወደ ጠፈር እንዳይሄድ እማፀናለሁ። ሌላው ብዙ የሞቱ ዘመዶቼ ንሰሀ ሳይገቡ የሞቱ ስላሉ እነሱንም ንሰሀ እንዲያሰገባልኝ እባክህን website ካለው ተባበረን።

  • @gebretsadik2857

    @gebretsadik2857

    Жыл бұрын

    የሚገርም፣ነቢይ፣

  • @chanyalewerkeno8741
    @chanyalewerkeno8741 Жыл бұрын

    ይሁና ምን እላለው ኢየሱስ ይመጣል ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Жыл бұрын

    (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4 ) ------------ 3፤ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። 4፤ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። 5፤ አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።

  • @waissoisaaclire7174
    @waissoisaaclire7174 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ከዝህ ከጫላማ ዓለም ተገዥነት እና በርነት ነፃ አውጣው !!!! ወጋኖቼ በአወሬ መንፈስ የሚገላጥ እግዝ/ር የለም! ለዘማነችን ለስማ ነብያት እንፀልይ

  • @zeze577
    @zeze577 Жыл бұрын

    Pastor Sofi, thanks for revealing this kind of crazy, delusional, twisted kind of the so-called spiritual prophets. I like this show cause your show helps that we shouldn't be scamed by this kind of crazy prophets. Great show 👏

  • @victorious.5394
    @victorious.5394 Жыл бұрын

    እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ዘመን ላይ መድረሳችን ብዙ አይገርምም ነገር ግን ወገኖች ሆይ እንንቃ ከቃሉ ጋር እንጣበቅ

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 Жыл бұрын

    ኧረ ተረት ኧረ ፈጠራ ኧረ ሐሰት ኧረ ድፍረት ኧረ መዘበራረቅ ይገርማል

  • @Dadimos2123

    @Dadimos2123

    Жыл бұрын

    ብንን ሲል ህልም ነው ባለ

  • @Viva77265

    @Viva77265

    Жыл бұрын

    🤪🤪🤪🤪🙈🙈🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙊🙊

  • @yaredyaya3597
    @yaredyaya3597 Жыл бұрын

    ኡኡኡ ጌታሆይ ትግስትህ ብዛቱ !!!!!!!!!!

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Жыл бұрын

    ስልክ እዬ አልሄድኩም ዲስኮ ሰዓት ብቻ እንጂ ብሎ ነበር በምን ቀረፀው ዋሻውን

  • @shewayebekele4553
    @shewayebekele4553 Жыл бұрын

    እባክህ እርዳው ወደ ጤናው የሚመልሰውን የጤና ባለሞያ አገናኘው።

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    Жыл бұрын

    Kkkkkkk

  • @peacelove5040

    @peacelove5040

    Жыл бұрын

    ስንቱን ይርዳ በሙሉ ነብይ ነን የሚሉት የአብይ ፍቅርሲዝም ደግሞ እያስገለፈጠ የባሰ ይዟቸው እየሄደ ነው።

  • @qasimaman8862
    @qasimaman8862 Жыл бұрын

    የወላሞ መጫወቻ ሆንን ማለት ነው 🤔🙆‍♂️

  • @mimilove6630
    @mimilove6630 Жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ???? ጌታ ሆይ እባክህ ወደ ቃልህ መልሰን እንተ ስው ከዚህ መንፈስ ጌታ ነጻ ያውጣህ አቅራቢውም እንደዚህ አይነት ነገር ስታቀርብ ለልጆች ማስጠንቀቂያ ብታደርግ እላለሁ

  • @yosefgeleto3859
    @yosefgeleto3859 Жыл бұрын

    አዘጋጁ እስቲ ጤናማ ሰዎችንም ለማቅረብ ሞክር

  • @Ethiopiasa
    @Ethiopiasa Жыл бұрын

    ሶፊ ግን በጣም ግፈኛ ነህ 🤣🤣🤣

  • @peacelove5040

    @peacelove5040

    Жыл бұрын

    ቂ ቂ ቂ ቂ ቂ ምን አጠፋ ሰው ከፍሎ ይዝናናል እኛ ነጻ ኮሜድያንስ ሞሉልን

  • @aberaberhanu4225
    @aberaberhanu4225 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ቃል እውቀት እጥረት በጣም ለከፋ ህይወት እንደሚዳርግ ይህ ሰው ትምህርት ነው። ይሄ ሰው ከእግዚአብሔር አለመሆኑን ንግግሩ ይገልጠዋል።ወንድሞች እህቶች ከእነደዚህ አይነት የአጋንንት መልዕክተኞች እራሳችሁ ጠብቁ።በስጋ የሞተን ሰው ንሰሃ ያሰገባ የመጀመሪያው ኮሜድያን።ወይ አለማወቅ

  • @addisgelanew9916
    @addisgelanew9916 Жыл бұрын

    ወይ ሉሲፈር በአካል መገለጡ ሰማይ ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም እግዚአብሔር ቃሉ እንደማያልፍ በእናንተ አሳየን

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Жыл бұрын

    እውነትም ፈጠነ

  • @mulunehayele434

    @mulunehayele434

    Жыл бұрын

    በሸሎቆው ውስጥ ያኖርኩት እምመገበው በሶ ሻገተ ላለው ቅዝቃዜ አያሻግትም ሻጋታን ይከላከላል እንጂ

  • @yobiabi7565
    @yobiabi7565 Жыл бұрын

    አረ ሶፊ የሱ ይገርምሀል!!! እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ እስካሁን ምግብ በልቼ አላውቅም መቼ እንግዳክ ልሁን

  • @sosinagezuugezuu787

    @sosinagezuugezuu787

    Жыл бұрын

    😁😁😁

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Жыл бұрын

    ሶፊ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ነው መስማት ምንም ችግር የለውም

  • @samsonhaile8250

    @samsonhaile8250

    Жыл бұрын

    እሱ እራሱ አጭበርባሪ ሌባ ነው

  • @tuafiealitah7523
    @tuafiealitah7523 Жыл бұрын

    ይኸ የአዋሣ ምድር ግን ሥንቱን ተሸክሞታል

  • @kiyamesfin2609
    @kiyamesfin2609 Жыл бұрын

    ሶፊ የምታቀርባቸውን ሰዎች መቼ እንደማይ ወይም እንደምሰማ ታውቃለህ? ማታ ማታ እንቅልፍ አልወስድ ሲለኝ ከዛ ትጭርሱ ትቀጥሉ እኔ አላውቅም

  • @hintsaassefa3272

    @hintsaassefa3272

    Жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃሃ እሚገርመው እኔም እንደዛ ነው ማደርገው በጣም ነው ደስ ሚሉኝ ። ይሄኛው ግን ህንድ ነው የነበረ መሰለኝ ነብሩ ፣ ኮብራ የመሳሰሉት እራዊቶች ያሉት ህንድ ነውና ።

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 Жыл бұрын

    ወይ አምላኪ ወይ አምላኬ ከነዘር ማዘሬን አንተ ጠብቀኝ እኔ ሰው መንካት አልፈልግ ግን በኢየሱስ ስም ሰምቼ ማላቀውን ነገር ሰማው እውነት የመጨረሻው ዘመን አሁን ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Жыл бұрын

    የሚጠብቀን መላክት ነዉ እንጂ አዉሬ አዬደለም ያሳዝናል በጥንቆላ መንፈሰ የታሰረ ሰዉ ማቅረቡ ያሳዝናል በየሱሰ ነፃ ዉጣ።

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio7156 Жыл бұрын

    ፓስተር ሁነህ ሀይ ዬሚልህ ባለመኖሩ አዝናለሁ

  • @abigiya5756
    @abigiya5756 Жыл бұрын

    እንዲሕ አዝናናን ሶፊ

  • @abenezerdana6695
    @abenezerdana6695 Жыл бұрын

    ፓስተር ሶፊ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የ ጴንጤዎችን ሰይጣን አምላኪ መሆን በግልጽ ለዚ ትውልድ እየገለጥክ በመሆኑ እመሰግንሃለው! ወደ እውነት ቤትህ እንድትመለስ ላሳስብህ እወዳለው አንተና ፓስተር ቢኒ ትክክለኛ ሰዎች ናችሁ፡፡ በየመንገዱ ጴንጤ ነን እያሉ አላሳልፍ ከሚሉት እናንተ 100 እጥፍ ትሻላላቹ.

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    @tadelchlemiwhaanaa7050

    Жыл бұрын

    Unta now egzabere yebarkachu gen saw astawalem hulum ade now enem pastara biniyam bastaqara ade1sawa alayuteme Eze yemtu hulu anagagarachu asbachulu yetasasate now becha egzabere Amlaaka lebona yesten bameratu yasbelen yeqere yebalen hayii

  • @konjoawash7123

    @konjoawash7123

    Жыл бұрын

    ስንዴ በሌለበት እንክርዳድ አይኖርም መልካም ዘርን ለማጥፋት በስንዴ መካከል ጠላት እንክርዳድ ይዘራል አትሳቱ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ሀሰተኛ ነብያት እንደሚነሱ ቃሉ ይናገራል ነቅተን መጠበቅ ነው

  • @dawitboru9027
    @dawitboru902710 ай бұрын

    እርግጠኛነኝ መጨረሻለይ ለካ በሕልሜነው እንደሚል የዚን ንቅል ተረት ከምሰማ ይብራብኝ መልካም መጃጃል

  • @user-vg5wp5jf8f

    @user-vg5wp5jf8f

    6 ай бұрын

    😂

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 Жыл бұрын

    ምንም ማለት አይቻልም ሶስት ወር ብርቃችሁን ነው አባቶች ከዚህ የበለጠ ለብዙ አመታት በፀሎት ተግተዋል ለኛብርቅ አይደለም ግን ፈጠነ እንደስምህ ፈጥነሀል ተረጋጋ የመጣልህንም ድምፅ ለይ እባክህ ወንድሜ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Жыл бұрын

    ወንድማችን ፈጠነ እግዚአብሔር ከዚህ ከዋሻ ከሸለቆ መንፈስ በጥፊ መትቶህ ያውጣህ፣ ደግሞ ፊቱ ሲያብለጨልጭ! ሶፊ ወንድማች እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ በጣም እያዝናናህን እያሳቅከን ነው! ወይ የፈጠነ ፍጥነቱ ጉድ ነው ዘንድሮ!!!

  • @bizunegash7380
    @bizunegash7380 Жыл бұрын

    ኸረእባክህ ይህ ሰው ጸሎት ያስፈልገዋል ጥያቄውን ተውና ጸልይለት

  • @user-ur8qn9zh4i
    @user-ur8qn9zh4i Жыл бұрын

    አብዛኞቹ የምታቀርባቸው ፀሎት የሚያሰፋልጋችው ናችው ምናለ ሰለሰተታችው ነግራአችው እየፀለይህ ብትጨርሰ መልካም ነው

  • @shumetewalelegn3895
    @shumetewalelegn3895 Жыл бұрын

    ነብሩ ብቻ ሳይሆን እባቦቹም አውርተውህ ነበር እኮ ሳትጠቅሰው አለፍክ ላስታውስህ ብዬ ነው ። ገና ኩርንችት ሚስማር ሳታዘንቡብን አትቀሩም ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ

  • @mettymengesha3970
    @mettymengesha3970 Жыл бұрын

    በእውነት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 Жыл бұрын

    ባገጠመኝ ሰዓት በመገረም ብዙ ግዜ በዚ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡትን እንግዶችን ለመመልከት ሞክሬአለሁ የዛሬውን እንግዳ ግን ከመለየቱም በላይ አማርኛ ባልሰማ ይሻለኝ ነበር ነዉ ያስባለኝ

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Жыл бұрын

    አባክህ አሁን እንዳሉት ባለ ራዕዮች ነን ባዮች እንዳትወዛገብ እግዚያብሔር የሰጠህን ራዕይ በደንብ አገልግልበት አደራ በእግዚያብሔር ክብር እለምንሀለው ተባረክ።

  • @adineg4651
    @adineg465111 ай бұрын

    የአንተ ሾው ለትምህርት ሳይሆን ለመዝናኛ አሪፍ ነው በተለይ በድብርት ሰዓት ጠቃሚ ነው!!!!

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Жыл бұрын

    ጌታ ይርዳህ 😢😢😢

  • @user-wf1yl9he1e

    @user-wf1yl9he1e

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @yonalem7837
    @yonalem7837 Жыл бұрын

    In Jesus name! የጨለማ መልእክተኛ መልእክቱም ከጨለማው አለም ነዉ። ሶፊ በተረት ተረት ኪስህን ከምትሞላው የጌታ ኢየሱስን ስም ክብሩን በሚገልጥ ለብዙዎች መዳን በሚሆን ስራ እራስህን ብትለይ መልካም ነው ቀን ሳለ ሳይጨልም ወደ ክብሩ ዙፋን መመለስ ይበጀናል። እንደ አለማዊዉ ሰው ህሊና የጌታን ፊት እንደሚፈልግ ሰዉ ደግሞ መንፈስ በዉስጣችን አለኮ ለዚህ የተለየ መገለጥ አያስፈልገንም።

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Жыл бұрын

    ወይኔ ጉዳችን ነዉ ፀልዪ ተግታችሁ መንፈሱንም መርምሩ

  • @meskialemu1863
    @meskialemu1863 Жыл бұрын

    እኔ ግን የሚገርመኝ የሠዎቹ የእብደት ጨዋታ ሳይሆን ሶፊ የምርህን ነው ግን ስሜታዊ ሆነህ እሺ ከዛስ ይገርማል እያልክ የምትሠማው ነው ወይስ ለሞራላቸው ነው?

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 Жыл бұрын

    ወንድሜ ከመቼ ጀምሮ ነው ምስጥ እንሰሳ የሆነው እኔ እንደሚመስለኝ እንሰሳው አንተ ነህ

  • @lukaseyob7602

    @lukaseyob7602

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @kelemworkasrat2369
    @kelemworkasrat2369 Жыл бұрын

    የመጨረሻው ዘመን ደርሶል መፀለይ ያስፈልጋል

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 Жыл бұрын

    እባክህን ሶፊ ደብረ ሊባኖስ ይሂድና ዋሻ ከቆፈሩ በኋላ ምን እንደሚደረግ ተሞክሮ ይቅሰም ንገርልን/ጠቁመው

  • @tenayeshimbr8141
    @tenayeshimbr8141 Жыл бұрын

    አቤት እግዝሐቤር ግን እንዴት ታጋሽ ነው!!!!!!!!!!

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Жыл бұрын

    አረ እባክ ብዙ የሚድኑ ሰወች አሉ ሰወችን የሚያንፅ ነገር አቅርብ

  • @infinitelove3840
    @infinitelove3840 Жыл бұрын

    Let's pray for this man before it's too late

  • @shitayemesfin3617

    @shitayemesfin3617

    Жыл бұрын

    ጌታ ፡ፈፅሞ ይፈውሰው

  • @shitayemesfin3617

    @shitayemesfin3617

    Жыл бұрын

    666 አውሬው ነው

  • @finally7664

    @finally7664

    Жыл бұрын

    @@shitayemesfin3617 amen

  • @unitityisstrenght6578

    @unitityisstrenght6578

    5 ай бұрын

    It's already late ,their is nothing gone do about him !!!!

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Жыл бұрын

    ምንቴ ቢሊየነር አገናኙልን ሽጉጥ ያስፋልገዋል

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Жыл бұрын

    ኧረረረረረ ጌታ ሆይይይይ😱😱😢😢😢😪😪😰😰😰 ምን ኣይነት ዘመን ነው ሶፈኒያስ" ግን እንደዚህ ኣይምሮዋቸውን የሳቱትን እብዶች በሰውና በአግዚያብሔር ላይ የሚቀባጥሩ እብድ እየሰበሰብክ እስከመቼ ታለግጣለህ !!!😭😭😭😭😭

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 Жыл бұрын

    ኤርሚያስ አበበን ይጣልብህ🥺

  • @ephrembarkessa72

    @ephrembarkessa72

    Жыл бұрын

    ወገብ አገዳውን ብሎ ቁጭ ያደርገው ነበር ይህን አጭበርባሪ ።

  • @ephrembarkessa72

    @ephrembarkessa72

    Жыл бұрын

    ወገብ አገዳውን ብሎ ቁጭ ያረገው ነበር ።

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane7692 Жыл бұрын

    እኔን በጣም የቆጨኝ ያችን 92 ቀን ብትደፍናት 100 ብታደርጋት ብዙ እንሰማ ነበር!! አፋችንን እኮ ላንዘጋ አስከፈትከን🤣🤣

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Жыл бұрын

    ሶፊ እያደረክ ላለው ስራ ሳላመስግንህ አላልፍም በየሰፈሩ ተደብቀው በወንጌል የሚሸቅጡትን እያጋለጥክ ስለሆነ ሳልባርክህ አላልፍም ክርስቲያኑም እንዲነቁ ትልቁን ድርሻ ትወስዳለህ ቀጥልበት እያልኩኝ ምክሬን ከተቀበልክ እነደዚህ አይነት እብድ ሰዎች ሲመጡ በእግዚሐብሄር ቃል መሰረት አፋቸውን አስይዘህ ብትሰዳቸው መልካም ነው ቃሉ በማያዘው መንገድ እንደሚሄዱ አበክረህ አሳውቃቸው……….ተባረክልኝ ሶፊ

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Жыл бұрын

    ማቴዎስ 24:24 ኢየሱስ ያለን እየተፈፀመ ነው የእባቡን እና የጊንጡን እራስ ትቀጠቅጣላችሁ እንጂ አብረውህ ያመልካሉ ተብሎ አልተፃፋልንም ሲ ሆይ አስተውለህ ስማ

  • @mekonnenhake4989
    @mekonnenhake4989 Жыл бұрын

    አይ ዘንድሮ!! ተመቻችሁ። አዝናኑን አንጅ።ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም።childish

  • @chekolasefadebash4272
    @chekolasefadebash4272 Жыл бұрын

    ገድየው ሲኦል በገባሁ

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Жыл бұрын

    ከጌታ የተቀበልከውን እምነት ወደጅዋለሁ ተባረክ

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын

    መኮንን ላዕከ ራሱ እንደዚህ አይቀልድም።ፍርስ ነው ያደረገኝ።

  • @binyamshitaye
    @binyamshitaye Жыл бұрын

    አሁን ወደ እኔ ሚዲያ መጥታችሁ ሰሙ ጋበዝኳችሁ

  • @yonaslakachew9136

    @yonaslakachew9136

    Жыл бұрын

    ትልቅ ሰው ፓስተር ቢኒ

  • @abrahambula5040

    @abrahambula5040

    Жыл бұрын

    Yanite basee... chirashi nu ina iyuu tilaleki??? Fanidiya

  • @salem4086
    @salem4086 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጌታ መንፈስ ከለበት እባብ ያናግረዋል እባክህ ወንድሜ ጌታን ለማያዉቁ እንቅፋት ነዉ እንድ አይነቱ ሰዋች አታቅርብ

  • @chalaalemu2239

    @chalaalemu2239

    Жыл бұрын

    exactly pl pl be carefully bro you're serving the idea of devil!!

  • @henokkebede1783

    @henokkebede1783

    Жыл бұрын

    ተረት ተረት በየአዳራሹ ሰለቸን

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma4416 Жыл бұрын

    ሶፊ ይሄን አይነት ሰው እያቀረብክ ፋታ አድርገን የዚኛው ይባስ ጠፈር ላይ ቸርች ደግሞ ሊከፈትልን ነው ደስ ስሲል እኔ የምለው ይፎ ነው እዴ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Жыл бұрын

    አይ ሶፎንያስ ምን ምኑን ነው የምታቀርብልን ይሄ ደንበኛ ፀበል ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ምህረት ይስጠው:: ህልሙን መሰለኝ የሚተርከው!

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Жыл бұрын

    ደስ ሲል

  • @bizunegash7380
    @bizunegash7380 Жыл бұрын

    አሁንስ ጠያቂውም ጸሎት ያስፈልግሃል

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Жыл бұрын

    ሆ ምሰኪኑ ወገኔ አሜን ይላል ይቅርይበልህ 😔

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይድረስልህ ወንድሜ ! ኢንተርቢው ጡሩ ነው ምንም ቢሆን ለህዝቡ ኢንፎርሜሽኑ ይጠቅማል እንድንጠነቀቅ ግን ባለራዕዩ ወላጆች /ዘመድ ጒደኞች ካሉት ጤናውን ቼክ ቢያስደርጉት መልካም ነው! ለምን የአእምሮ ችግር የሚፈጠረው በእንደዚህ አይነት ምልክቶችን ሰይጣን ሊያሰማ ስለሚችል ።

  • @user-zm4qp3bd8j
    @user-zm4qp3bd8j Жыл бұрын

    በዘመኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ ምግቡ ተመችቶኛል ከድህነት ነጻ ልንወጣለን

  • @temesgentadesse6588

    @temesgentadesse6588

    Жыл бұрын

    እኔን ያስገረመኝ የሶፍንያስ ያለሳቅ የመቆየት ትእግስቱ። እኔ ብሆን ካካኬኬኬኬኬካካካካካካካካካካካካካካካካካካካ በዪ ነበር የምስቅ።

  • @yiftusira5222
    @yiftusira5222 Жыл бұрын

    ሶፊ ይሄ ነገር ግን መቼ ነው finals ጌታን ውድድር ነው አይደል የ ፓስተሮች ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይሄኛው በጣም ያዝናናል

  • @danielneguse3241
    @danielneguse3241 Жыл бұрын

    ፖስተር ሶፊ የምትሰራው ፕሮግራም በጣም ያዝናናኛል ግን ለትውልድ አይጠቅምም: በእየሱስ የሚቀልዱ ሰዎችን ነው የምታቀርበው በዛ ላይ ጠንካራ የቲዬሎጂ ጥያቄ አትጠይቅም። ቀቀቀቀልልልልድድድድ

  • @bereketlelisalelisa9735
    @bereketlelisalelisa9735 Жыл бұрын

    ፓስተር ሶፊ ግን እኔ ግርም ነው የምትለኝ የዘመን መጨረሻ ደርሱዋል ጌታ አንተን የጠራክ በምክንያት ነው አንተ ግን ጥቂት ሳንቲም ለመለቃቀም ብለክ አሉባልታ ማመላለሱን ተያይዘከዋል በማያንፁ ሰዋች ትውልድ ከምታደናግር ምሳሌ በሚሆኑ አገልጋዬች ወንጌልን ስራ ምክንያቱም ምስክርነታቸው ለአህዛብ መዳን ምክንያት የሚሆኑ አገልጋዬች አሉ ሶፊ ይሄ ፕሮግራም አይመጥንክም

  • @ghhg8804
    @ghhg8804 Жыл бұрын

    እረኡኡኡምንጉድነውእረተዊ

  • @bizunegash7380
    @bizunegash7380 Жыл бұрын

    ይህንን እንከፍ አስሮ መግረፍ

  • @mogesbeyene
    @mogesbeyene Жыл бұрын

    አቶ ሞላልኝ እስከ አሁን ካቀረብካቸው እንግዶች ሁለት መልካምና እውነተኛ ሰዎችን አይቻለሁ ! ፓስተር ቢኒያምና የለዋሳብ የህግ ሰው ።

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Жыл бұрын

    ለምንሰማው በጣም ያስጨንቃል ግን የእግዚአብሔር መልአክ ገብሬል እንካን እንዳትሰግድልኝ አለ አንተ ሰው ሆነህ ካብራ እባብ ሰገዱ ትላለህ በጣም ያስጨንቃል ሳፎንያስ እባክህ እዛ ትመግበኝ ነበር ያለውን እና ሌሎችም እራእይ ለማየት ይመጣሉ ያለውን ሁሉንም በድጋሜ ከእሱ ጋር ጋብዛቸው please please

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 Жыл бұрын

    ጰንጠ እጅግ በጣም ደፍር ነው ዝምብሎ ይተረተራል

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Жыл бұрын

    ሶፊ እባክህን እስቲ ሂድና ጉድጓዱን ቀርፀ አሳየን አቤት ገና ጉድ እንሰማለን

  • @lukaseyob7602

    @lukaseyob7602

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Жыл бұрын

    በጣም የማደንቅህ ሶፊ ተባረክ አንድ ቀን ወደ እዉነተኛዋ ወደቀደመችዋ ት ኤር 6-16 የተነገረላትን ለመከተል ያብቃህ

  • @lukaseyob7602

    @lukaseyob7602

    Жыл бұрын

    የትኛዋ ናት የቀደመችው?

  • @bereketzekedusan6813
    @bereketzekedusan6813 Жыл бұрын

    በሰማሁ ማረኝ ጌታዬዋ

  • @zinashasresie7871
    @zinashasresie7871 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይማርህ በሉት አያሳዝንም

  • @sherefa1385
    @sherefa1385 Жыл бұрын

    ከሱ ይልቅ አንቴ ነክ ምታስቀኝ!

  • @yeshiyeshi2947
    @yeshiyeshi2947 Жыл бұрын

    ሰፊ ግን ሙድ አትያዝ ኮብራው እግር አለው ነው የልከው😂😂😂

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021Ай бұрын

    የማይሰማ የለም መቼም እኒህ ፓስተሮች

  • @senaitgetachew189
    @senaitgetachew189 Жыл бұрын

    Jesus is Lord

  • @hagerenabet369
    @hagerenabet369 Жыл бұрын

    ኖር ኖር ጋሼ ልክ ነህ 😂🤣በጣም ግን ፈጠነ 😂🤣

  • @badadadeneke1256
    @badadadeneke1256 Жыл бұрын

    እባክህ ሶፊ ድርሳኔ ነብይ ፈጠነ ይፃፍልን!!!!! እንኳንም አቀረብከው፥ ም/ቱም እኔ በፍት የድርሳናትን ታርክ ስሰማ ዝምብሎ ሰው አስመስሎ የሚፅፍ ይመስለኝ ነበሬ አሁን ግን ከምንም ከማንንም ይሁን እንዴት እንደሆነ ተረድቻለሁ !!!

  • @MimiMimi-tm5jc
    @MimiMimi-tm5jc Жыл бұрын

    ክክክክክክክ እኔ እኮ የሚያስቀኝ ሶፊነው የማንም ሽዋዬ ፋራ ገበሬ መጫወቻ መሆንህነው ሙድ ያዝባቸው ሶፊ አሪፍ ልጅ ነህ

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Жыл бұрын

    በእየሱስ ስም ስራህ ይፍረስ

  • @sadimosadimosadizmo3727

    @sadimosadimosadizmo3727

    Жыл бұрын

    ሶፍየ አንተን በጣም የማከብር ምን አይነቱ ረገጣ ነው የሚያወራው ግን ነገረ መድገም ያችላል ወይ ምን አያነት ግዜ የደረስነው ኢትዬጵያ ሀገሪ የማንሞ ጂላጂል መቀለጂ የእግዚአብሔር ስም አየቀለድ እግዚአብሔር ስም መከለያ ከመሪያችን ጀምሮ የዜ የደቡብ ዘለነዝኪ ኮመዳን የሚገረም ነው ለነገሩ ሰይጣንም መልኩ ያምር በጣም ስበዛ ደፋር የገረማል

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 Жыл бұрын

    አረ አቡነ አረጋዊ ማሩኝ😂😂😂

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Жыл бұрын

    Amen yimare esun bicha sayhon melaw menafikan yimarachu haaa

  • @queensheba2506
    @queensheba25069 ай бұрын

    Pastor Sofoniya, you did a great job 🙏🏾❤️👍👌 The guy is crazy 😄😄😅😂🤔

Келесі