መስከረም አበራ " ወደ ሙዚቃ ህይወት..." ልዩና ደማቅ አዝናኝ ፕሮግራም

Ойын-сауық

መስከረም አበራ " ወደ ሙዚቃ ህይወት..." ልዩና ደማቅ አዝናኝ ፕሮግራም

Пікірлер: 215

  • @benywest1633
    @benywest16339 ай бұрын

    ኮሜንት ልታነብ የገባችሁ ሁላ እግዚያብሄር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ አሜን

  • @abeneman5645

    @abeneman5645

    9 ай бұрын

    Amen

  • @angesettekle5003

    @angesettekle5003

    9 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @fuigfuif6189

    @fuigfuif6189

    9 ай бұрын

    አሚንውደ❤

  • @johnethiomedia9829

    @johnethiomedia9829

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @eseyasandemariyam7741

    @eseyasandemariyam7741

    9 ай бұрын

    Amen

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji9 ай бұрын

    መስኪዬ በጣም የምወድሽ ተዋናይ ነሽ አደራ ከእግዚአብሔር መንግስት የሚያስወጣ ዘፈን እንዳትቀላቀይ🙏😥

  • @passenger8683
    @passenger86839 ай бұрын

    በእውነት መስኪ በራሷ ድምጽ ትቀልድበታለች እንጂ ዳኛ ነን ብለው ከተጠቀመጡት ውስጥ በጣም የሚያስከነዳ ድምጽና ችሎታ ነው እኮ ያላት! ብውነት ትችላለች!

  • @yelijeenat6425

    @yelijeenat6425

    9 ай бұрын

    ትክክል

  • @ysolnet
    @ysolnet9 ай бұрын

    መስኪዬ በጣም አዝናንተሽናል እንወድሻለን ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane98099 ай бұрын

    የመስኪ ኣድራሽ ስጡን ሽቶ እንኳን እንላክላት።ብቸኛ ምርጥ ተዋናይ በስንቱ ያድሎ።

  • @asgeberhane9809

    @asgeberhane9809

    9 ай бұрын

    መስኪ መልስ ስጪን ኣድናቂሽ ነኝ።

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_169 ай бұрын

    መስኪዬ ገና የትናየት ትደርሻለሽ መሰለሽ!?!? በጣም ምርጥ አሉ ከሚባሉት ሴት ተወናይ ቁጥር እንድ ነሽ ለእኔ:: በርቺልን እኅትዋ 🥰

  • @admikbelehu1277
    @admikbelehu12779 ай бұрын

    መስኪ ብቃትሽን ጨቁነሽና ቀብረሽ ያለሽ ከማንም የማታንሺ ምርጥ ነሽ ::ብቃትሽንና ተሰጦሽን አፈንጅውና በብቃት ጎርፍ አጥለቅልቂን በጣም አድናቂሽ ብቻ ሳይሆን የምወድሽ ነኝ ሌላ ማለት ስለማልችል ነው እንጂ ሌላም እልሽ ነበር::

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu9 ай бұрын

    አይ መስኪዬ ስወድሽኮ ❤❤❤❤

  • @RabiaAbduu
    @RabiaAbduu9 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂 የኔ ቆጆ በርቺ❤❤

  • @aregashyenehun9361
    @aregashyenehun93619 ай бұрын

    መስክይ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ካአች ጋ ይህንን

  • @susutube2726
    @susutube27269 ай бұрын

    ልዪነሽ መስኪየ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤ ድምፀ መረዋዋዋ ከዚህ ዘመን ዘፋኝ ነኝ ከሚሉ ትበልጫለሽ የኔ አንደኛ😂😂😂😅😅😅😅

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma9 ай бұрын

    አቦ ይመቻችሁ:: መስኪ you're great! አገራችንን መድኃንያለም ሰላም ያድርግልን:: oh ረስቼው the Wakanda girl is so beautiful.

  • @zebu4271
    @zebu42719 ай бұрын

    ከትወና ወደ ጋዜጠኝነት ማራማዊት እና እንግዳ ሰው 🌷

  • @bisrat1269
    @bisrat12699 ай бұрын

    I love meski😘😘😘😘

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace47939 ай бұрын

    መስኪዬ እውነት ትችያለሽ❤❤❤❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida11319 ай бұрын

    የማርያማዊት ፀጉር እስታይሏ በጣም ነው እሚያስጠላው የሆነ እበት የተለቀለቀች ነው እምትመስለው ሌላ እስታይል አታ ነው.

  • @selamshale5549

    @selamshale5549

    9 ай бұрын

    Hulu ngerwa😂😂😂

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove27729 ай бұрын

    እረ መስኪ ዛሬ በዝንቱን ነው የሆንሽው አጋባብሽ አይደል ወይኔ እህቴ ኪኪኪኪ ጎበዝ ነሽ ግን ተወንሽው ነው የሚባለው::

  • @desta104
    @desta1049 ай бұрын

    wow dimit❤❤

  • @TeseSafari
    @TeseSafari9 ай бұрын

    Wow meskiye activist enkuan btihogni erasu no.1 ekonesh b/c anchi eko yemir artist nesha!

  • @akiberhe2555
    @akiberhe25559 ай бұрын

    Bravo ❤

  • @user-bu4yi9tk2o
    @user-bu4yi9tk2o9 ай бұрын

    Ahe sera fete

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba21279 ай бұрын

    Tchlale Ebro azegaj ena bale hasabun 🎉👌👌💪💪👏👏👏👏😃😃😃😍😍😍😍😍

  • @user-zt8yt1mx8d
    @user-zt8yt1mx8d9 ай бұрын

    Amazing ❤

  • @yonassheferaw959
    @yonassheferaw9599 ай бұрын

    Wow

  • @helengeba7382
    @helengeba73829 ай бұрын

    አቅራቢው ምን ትመስላለች? አይጥ መስክ ቆንጆ እውነተኛ ችሎታ ያላት

  • @astermekuria6938
    @astermekuria69389 ай бұрын

    ሁሌም ቆንጆ ነሽ

  • @kiya9587
    @kiya95879 ай бұрын

    መስኪዬ የእኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ❤❤❤

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብАй бұрын

    heluye meski sewodachu

  • @deremactube2480
    @deremactube24809 ай бұрын

    ምርጦቹ

  • @muluabreham1309
    @muluabreham13099 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል....ዋው መስኪ

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe59099 ай бұрын

    መስኪ የኔ ፍልቅልቅ 🥰

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa7619 ай бұрын

    ይህ ሁሉ ነገር አለው ለካ ሙዚቃ

  • @neimak2207
    @neimak22079 ай бұрын

    መኪዬ ❤አዝናተሽኛል ስልሽ❤

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem16999 ай бұрын

    Gazeteghaw mnaw amed lay yetenkebalelech ahiya honesh

  • @bezayacop9534
    @bezayacop95349 ай бұрын

    Hiruteee ❤❤keyete metacheeee,,ayee beseyeee na gudhin eyeeee❤

  • @meazawolde558
    @meazawolde5589 ай бұрын

    My girl ❤

  • @ZamZam-dg5vf
    @ZamZam-dg5vf9 ай бұрын

    አሚን ያረብ❤❤❤

  • @selamtsefae
    @selamtsefae9 ай бұрын

    ❤❤

  • @tilahun5421
    @tilahun54219 ай бұрын

  • @azebdagnaw7703
    @azebdagnaw77039 ай бұрын

    እኔ በቃ አልቻልሁም 😂😂😂😂❤❤ እወድሻለሁ የኔ ማር

  • @kenaolhabtamu-xt1on
    @kenaolhabtamu-xt1on9 ай бұрын

    First comment

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000Ай бұрын

    ገራሚ አርቲሥት

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen26429 ай бұрын

    ሁሉም ያምርብሻል

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b9 ай бұрын

    አረ እባካትሁ ልብሳትሁን አስተካክሉ ሴት ሠው ሁኑ ሴት መንፈስ አትምሰሉ

  • @kebele

    @kebele

    9 ай бұрын

    ተባረክልኝ

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam29689 ай бұрын

    ዋዉ መስኪ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara79549 ай бұрын

    መደረግ መረዋ ልቦና ይሰጥሽ 😢

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    9 ай бұрын

    ልል ስል ይቅር ይበለኝ ግን አሎዳትም

  • @mengsteabteklit-lm3xm

    @mengsteabteklit-lm3xm

    9 ай бұрын

    @@meseretrefera2664 😂😂😂😂እኛ እንወዳታለን

  • @user-qi1bb8rd9x
    @user-qi1bb8rd9x9 ай бұрын

    ወይኔአቅራቢዋምሁናነው አኡዙቢላ ልጆችየላትም

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    9 ай бұрын

    የላትም galemota ናት 🤷‍♀️

  • @zabishayele
    @zabishayele9 ай бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @TsigeredaAsefa-cz9xl
    @TsigeredaAsefa-cz9xl9 ай бұрын

    Yene ngest sewdeshi welahi

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa76869 ай бұрын

    ሞኬ ተወዳጅ ❤

  • @meronmammo6124
    @meronmammo61249 ай бұрын

    Ere arejesh menfen new meskerem 44 amet bande arejesh

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya71569 ай бұрын

    ሂሩቴ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂 ትችሀለሽ❤❤❤❤

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia75019 ай бұрын

    ማርያማዉትእራቁትሺንነይ

  • @zufanmiheretu9425
    @zufanmiheretu94259 ай бұрын

    Meskye ebakshe AMELK KIDUSAN BESTITSHE STGA zemer enj atzfge leytyaw gez

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby46439 ай бұрын

    መስኪ ትችላለች ምንም አያቅታትም❤

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm9 ай бұрын

    😘😘😘😘😘አወድሻለሁ😂😂😂ደጋግማችሁ ኣድምጡኝ

  • @hanydereje3343
    @hanydereje33439 ай бұрын

    አንተሆዬንም ቢሆን እንደምትጫወቺ አምንብሻለሁ 😂❤

  • @user-dg3bv7gp5y
    @user-dg3bv7gp5y9 ай бұрын

    Simple

  • @user-ey7nr4os8e
    @user-ey7nr4os8e9 ай бұрын

    Chubaw the 2nd.

  • @zanibsaeed9875
    @zanibsaeed98759 ай бұрын

    መልእክቱ ደስያላል ለተማረበት ገዘብ ስለአለቸውብቻ ጆሮቺነን አደነቆሩት እደዚህ ቀስ አርገሺ አስረጂልኔ

  • @user-jd3nn5ox4h
    @user-jd3nn5ox4h9 ай бұрын

    አንደኛ ነሽ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk11069 ай бұрын

    መስኪ የመድረክ ዉበት ነሽ

  • @mahletaddis7993
    @mahletaddis79939 ай бұрын

    The musicians be like...there we go😂

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    9 ай бұрын

    😂

  • @yabatwa
    @yabatwa9 ай бұрын

    ደጋግማቹ አድምጡኝ ትለምዱታላቹ ማለቴ ትወዱታላቹ😅😅ገዳይነው😅😅

  • @Hiruy-hc7go
    @Hiruy-hc7go9 ай бұрын

    Mnw meski mahitamish yital

  • @user-ij3wh4em2v
    @user-ij3wh4em2v9 ай бұрын

    Sewodsh Berchi

  • @mariaomer6803
    @mariaomer68039 ай бұрын

    መስኪዬ 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane98099 ай бұрын

    መስኪ ፍቅር ይዞኛል 5ኛ መምጣቴ ኣይቀርም።

  • @amliamliamli4511
    @amliamliamli45119 ай бұрын

    Wey meski zefagn mehon berk aydilem hatiyat new

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33829 ай бұрын

    ቀጣዩ ምን ላይ ነው

  • @abebaalemu5715
    @abebaalemu57159 ай бұрын

    Ahuns bsentun meselshegn

  • @tgtak3916
    @tgtak39169 ай бұрын

    😊እንዴ እንዴ መስኪ ድምፀ መረዋ ነሽ😮 #የትነበርሽ ብዬሻለሁ😮

  • @kebele
    @kebele9 ай бұрын

    መስኪዬ ማሊያ ቀየርሽ ?ብትዘምሪ አይሻልም ? የፕሮግራሙ አላማ ምንድን ነው?ዘፋኞች ሲዖል እንዳትገቡ ንስሃ ግቡ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu9 ай бұрын

    የመድረክ መሪዋ ልብሷ ምንድ ነዉ እረ ተዉ እርቃን መሆን ፋሽን ሆነ ማለት ነዉ

  • @kebele

    @kebele

    9 ай бұрын

    ፋሽን ሣይሆን የግብረሰዶሞች ማስታወቂያ

  • @Tewodros_II
    @Tewodros_II9 ай бұрын

    ውብ ናችሁ። ግን ሜካፕ ቀነስ ብታደርጉ የበለጠ ታምራላችሁ

  • @user-cp7vg7zy6t
    @user-cp7vg7zy6t6 ай бұрын

    Anchi Ema komedi new mehon yalebsh😂😂😂😂😂

  • @bei77
    @bei779 ай бұрын

    መስኩ ታይተሽ ታይተሽ አትሰለቺም ❤❤❤

  • @josephwaite1317
    @josephwaite13179 ай бұрын

    Where is your mehateb?

  • @hiwotedewaza5413

    @hiwotedewaza5413

    9 ай бұрын

    Is not ur businesses

  • @solomonfeleke
    @solomonfeleke9 ай бұрын

    ጀግኒት

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk95089 ай бұрын

    mule 1gna

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic9 ай бұрын

    2:55 amazing 😂😂😂

  • @BetiTesefes
    @BetiTesefes9 ай бұрын

    አሜን 🔥

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial60979 ай бұрын

    ጊታሩና ክቦርዱ ተቀላቀለብኝ😂😂😂😂 mesik I can't

  • @user-kp4gg2hw4f
    @user-kp4gg2hw4f9 ай бұрын

    Kkkkkkkk ermaski gadalshiny basaki❤❤

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn9 ай бұрын

    Meskiye berchi tchiyalesh

  • @user-yy6fp4ns2w
    @user-yy6fp4ns2w9 ай бұрын

    ያ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley68159 ай бұрын

    እረ እኔም ወደድኩት

  • @muluteshome195
    @muluteshome1959 ай бұрын

    መስኪየ ሙዜቃው ይቀብሽ መዝሙር ዘምሬ

  • @asmelashdemse1051
    @asmelashdemse10519 ай бұрын

    መስኪዬ😂😂😂

  • @tesfahop8496
    @tesfahop84969 ай бұрын

    Make-up abezachu.

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz9 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤

  • @_Elroi_
    @_Elroi_9 ай бұрын

    መስኪዬ ነብሷ! 🥰😅

  • @zebu4271
    @zebu42719 ай бұрын

    አይ መስኪ 😊

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos47519 ай бұрын

    Yamral Meski😅

  • @belaynesd5868
    @belaynesd58689 ай бұрын

    ሁለተኛ በስንቱ አየ መስኪ😅😅😅

  • @sisaywolde2804
    @sisaywolde28049 ай бұрын

    Yanchin poletica .....

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l9 ай бұрын

    መስክየአለሽ አልታሰረሽምአይደል ንገሩኝ ደስይበለኝ

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi9 ай бұрын

    Meski 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤Beterasu tafeneshi legeye😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meazayetbarek529
    @meazayetbarek5299 ай бұрын

    Ene endet endemewedesh betaweki

  • @weleteslase
    @weleteslase9 ай бұрын

    ይችልጅ ምን ነካት መናፍቅ ሆነች ወይስ አንገቶን አግጥጣ መጣች መስቀል የለም አንገቶ ላይ

Келесі