ለምለም ከረጅም ጊዜ በሗላ ወደ ትወና

Ойын-сауық

ለምለም ከረጅም ጊዜ በሗላ ወደ ትወና

Пікірлер: 124

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e10 ай бұрын

    ዘመኑን የዋጀ ተውኔት ለምለም😢👏👏👏👏👏👏

  • @meseremengesha
    @meseremengesha10 ай бұрын

    በጣም ተመሥጨነው የሠማሁት ትወናውን አሁን ያለንበት ሁኔታን ያሣያል😢😢

  • @hulumlebegonew3870

    @hulumlebegonew3870

    10 ай бұрын

    L

  • @ethi9683
    @ethi968310 ай бұрын

    ድንቅ ትወና ድንቅ ብቃት ድንቅ ድርሰት ድንቅ መልእክት ልብ የሚነካ ልብ የሚሰረስር ልቤ ተነክቶ አነባሁ እስከመቼ ክራላይሶ 😭😭😭😭

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe133310 ай бұрын

    የአያ ሙሌ ድንቅ ግጥም እውነት ''ከመንበሩ የለህማ'' ለምለም ህይወት ዘራሽበት❤

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue10 ай бұрын

    ኢትዮጵያን ገልጸሻታል እሰከመቼ ኪራላይሶ( ለጆቢራው ) ሲወረወረን //ልብ ያለ ልብ ይበል።👏👏👏👏👏👏👏

  • @officialtube1527
    @officialtube152710 ай бұрын

    ሀገራችን አሁን ላይ ያለችበትን የሚገልፅ ትወና ነው😢😢

  • @belayenesh3862
    @belayenesh386210 ай бұрын

    የሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ በትክክል ይጠልፀዋል በረቺ ደማገረም ችሎታ👍👍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove338210 ай бұрын

    ለምለም ጎበዝ ❤❤❤ ከግዜው አንፃር ጥሩ መልክት ነው

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet107510 ай бұрын

    ብራቦ ለምለም ጎበዝ ነሽ ያስተላለፍሽው መልክትም ግዜውን ያማከለ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @EmuEmuuu

    @EmuEmuuu

    10 ай бұрын

    Amen🙏💚💛❤️

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu462810 ай бұрын

    አስለቀሽኝ ለምለም 😢 የእውነት ጀግና ነሽ❤❤❤አምላኬ በቃ በለን🥹🙏🏽

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa258410 ай бұрын

    ጎበዝ ነሽ ደሞ ቁጭ ሙሉ ዓለም ታደሰን መሰልሽ በቃ ዘፈኑን ትተሽ ተውኝ 🙏💞❤️

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-1210 ай бұрын

    ግሩም ነው ...አቦ ክበሪልን ለሊ !!!

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru499510 ай бұрын

    የእውነት በጣም አለቀስኩ ምክንያቱም ይህን ዘመን በትክክል ስለሚገልጸው

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t10 ай бұрын

    ለምለም ድንቅ ትወና እውነት ስለሆነ አስለቀሰኝ በርችልን እህቴ ለምለም

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo10 ай бұрын

    አላህ ይዘንልን ለሚስኪኑ ሲል😢😢😢

  • @Elsahiwot2121
    @Elsahiwot212110 ай бұрын

    እውነት ነው እግዛብሔር ዝምታው በዛ ለበጐ ያርግልን ::

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed819310 ай бұрын

    ለምለም ትችላለች የእኛ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይም ትተውን ነበር 😊

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze640210 ай бұрын

    በቃ ለምለም ማርያምን ትችያለሽ ❤👌እግዚአብሔር ይችን አገር ቀንበሯን ሸክሟን ያቅልላት በቃ ይበላት 🙏🕊

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe773810 ай бұрын

    የሌለነው እኛ ነን እሱ እማ ኑ ለምኑኝ እያለን ነው ድንጋይ ልባችን ተከድኖ ነው እንጂ በምሕረቱ የመልከተን 😢😢😢 ለምለም ትወና 1ኛ🎉

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d10 ай бұрын

    Betam betam ariif program newu bertu. Gin Le Meskerem Abera adirsuligni YeGetachin Yemedanitachin Ye Eyesus Kiristoos Meskel le jorro guticha ayhonim...Ene yemiredawu ke kirstoof Eyususi gira bekul Yaa wenbede yeteseqelebet meskel endehone newu. Gin tiwlidu endaysasat lemalet newu yemitlebsutin ewequ

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay358810 ай бұрын

    ፁሁፍ ትወና መልዕክት.... ሲመቻመች እንዲህ ነው።።

  • @alganeshasferaw5873
    @alganeshasferaw587310 ай бұрын

    ለምለም ዪመችሽ ከሙዚቃው ወደ ትወና አረ አሪፍ ነው ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊

  • @mossuasmare84
    @mossuasmare8410 ай бұрын

    ሲጀመር ተዋናኝ እኮ ናት የእኛዎች ላይ /ሚሚ/

  • @selam733

    @selam733

    10 ай бұрын

    Eko mude yeyezubenal

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam536410 ай бұрын

    አንቺ በቃ ትችያለሽ💪የተጨነቀች ኢትዮጵያን አሳይተሻል . በርቺ ተወጥተሽዋል.

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher10 ай бұрын

    ዋው ዋው ዋው ትችያለሽ ለምለምዬ❤

  • @meselalproduction
    @meselalproduction10 ай бұрын

    ጀግና ተዋናይ

  • @BarukMk
    @BarukMk10 ай бұрын

    ይለያል በጣም 🙏🥰

  • @Ethlopla
    @Ethlopla10 ай бұрын

    ፕሮግራም መሪዋን ደግማችው እንዳታሳዩን ስታስጠላ

  • @shebelawu
    @shebelawu10 ай бұрын

    የገፀ ብዙው ባለቅኔ የአያ ሙሌ ግጥም በትወና ሲታይ ደግሞ ሌላ ከፍታ ይጨምራል

  • @fafitud
    @fafitud10 ай бұрын

    በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ነው ያለ ላይክ ያርግ

  • @geja2809
    @geja280910 ай бұрын

    በማሪያም እባካችሁ ቤተሰብ ሁኑልኝ ጀማሪ ነኝ💚💛❤ሰለም ለወገኖቻችን ሰለም ለሀገራችን ፍትህ ለተጨቋኙ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰለም ትሁን🙏🙏🙏

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa1910 ай бұрын

    ለሚዬ በጣም ትችያለሽ ቀጥይበት ...!

  • @binjan1137
    @binjan113710 ай бұрын

    ለምለም 1ኛ ዲግሪም ማስተርሶም ቲያትር ነው

  • @ermiyaswube8068
    @ermiyaswube806810 ай бұрын

    ጎበዝ ነሽ

  • @user-pr4ex6vw7j
    @user-pr4ex6vw7j10 ай бұрын

    ኢብሮዬ እናመሰግናለን 😊

  • @melattilahun7894
    @melattilahun789410 ай бұрын

    የኔ ምርጥ❤

  • @gidcfjdg359
    @gidcfjdg35910 ай бұрын

    የእዉነት በጣም ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker479010 ай бұрын

    የእናት ስወድሺ ያች አመዳም ዘቢባ የሚሏት ባንዳ ቆይ ቀን አለ ለእሷ እንኳን አንች ግን የህዝብ ልጅ

  • @kidusyoseph6159
    @kidusyoseph615910 ай бұрын

    camera , cinematography , editing and the whole production it was so good and best ! Thank u ebro

  • @hanydereje3343
    @hanydereje334310 ай бұрын

    😢 እናመሰግናለን የኔ ውድ ጎበዝ

  • @hiwiesayas9239
    @hiwiesayas923910 ай бұрын

    She is amazing! My God!

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube55710 ай бұрын

    ለምለም ጎበዝ

  • @hlinaassefa3567
    @hlinaassefa356710 ай бұрын

    Leliye😊😘😘😘 love u

  • @tsgeredademissie9885
    @tsgeredademissie988510 ай бұрын

    Esube deneke sera gobaze.👍👍👍👍

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b10 ай бұрын

    እውነት ብለሻል😂😂😂

  • @zionfamily2881
    @zionfamily288110 ай бұрын

    egziyabher ale

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku303010 ай бұрын

    እሱስ ከመንበሩ አለ ይኖራልም እኛ በሀምሳሉ ፈጥሮን ከሰውነታችን የወረድን ቀለን የተገኘን እኛ ነን ሰው የሚለውን የተውን ከስዕብናችት የወረደን ሰው ተብለን ተፈጥረን ሰው መሆንን የናቅን።

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen286610 ай бұрын

    wow ትወና ትችያለሽ ለምለም አንደኛ እዉነት አስለቀሺኝ😭

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb365910 ай бұрын

    ዋዎለሚ ትችያለሽ አስለቅሰሽኛል😢❤

  • @mimigirma5894
    @mimigirma589410 ай бұрын

    ለምለም አስደመምሽን❤❤

  • @user-ef5wh1ty8f
    @user-ef5wh1ty8f10 ай бұрын

    ዋውውውውው ለሚ❤😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WGK4684
    @WGK468410 ай бұрын

    yemigerm tewena besmeam betam yameral berchi lemitu techiyaleshi❤

  • @mahidermisganaw
    @mahidermisganaw10 ай бұрын

    Thanks lemlem

  • @ef6079
    @ef607910 ай бұрын

    ዋዉዉዉ ለምለም አንደኛ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤

  • @emutube6233
    @emutube623310 ай бұрын

    ሥሜቱ ይጋባል ዋዉዉዉ ለሚ ትችያለሽ👏👏👏👏

  • @yosefbahata217
    @yosefbahata21710 ай бұрын

    she remind me Mulalem Tadesse

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv10 ай бұрын

    ዋው ለምለም ጎበዝ ወላሒ ሠውነቴን ውርር ነው ያደረገኝ በቃ ትችያለሽ

  • @yerosan19
    @yerosan1910 ай бұрын

    Wow Lili amazing

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q10 ай бұрын

    ዋው አንደኛ1

  • @josephgizaw2388
    @josephgizaw238810 ай бұрын

    ለሚ much love! 🥰😍❤

  • @etimetube
    @etimetube10 ай бұрын

    Wow amazing art 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuwaitnwt8996
    @kuwaitnwt899610 ай бұрын

    እወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያቃል 😓😓😓😓💔💔💔💔

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza541310 ай бұрын

    ጎበዝ አክትረስ እየተቀላቀለችን ነው አላለችም ፕሮግራም አዘጋጇ😂እራሷን እንደ አክትረስ ነው እንዴ የምትቆጥረው😂😂😂😂

  • @bitu6090

    @bitu6090

    10 ай бұрын

    ለኔም ገርማኛለች

  • @mycollectionzemedkun4096
    @mycollectionzemedkun409610 ай бұрын

    ቀልቤን ነዉ የገዛሽዉ ተባረኪ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe255510 ай бұрын

    All of you wow❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam306510 ай бұрын

    ዋው። መተወን አለብሽ።

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu863710 ай бұрын

    Enkuan aderesachihu, Eme-birhan tetebekachihu, yene bale mateboch.

  • @hayutube3193
    @hayutube319310 ай бұрын

    Waw👍👍👍 lemlem

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq10 ай бұрын

    Wowwwww❤

  • @astumolla6911
    @astumolla691110 ай бұрын

    bedemeseshe segermem ....lela bekate!

  • @Riverrock-ze7yl
    @Riverrock-ze7yl10 ай бұрын

    Wow. Betam yaznanal

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed44310 ай бұрын

    እፍ ለሙዬ ትችያለሽ ኢትዮጲያን ገለፅሻታል😢😢😢

  • @tadigutema9620
    @tadigutema962010 ай бұрын

    Wow😢😢😢🥰🥰👏👏👏👏

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne57110 ай бұрын

    ትችያለሽ

  • @seblitubeseblitube4102
    @seblitubeseblitube410210 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ ትችያለሽ ❤

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew207610 ай бұрын

    Just wow ድምጵም ትወናም!!!!!!!

  • @emusara2016
    @emusara201610 ай бұрын

    ትችያለሽ ለምለም

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit10 ай бұрын

    😢😢😢😢እጅግ በጣም ያአማራን ስቃይ ነው የገለሽው ለሙየ ትችያለሽ ዴሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsihaile7088

    @tsihaile7088

    10 ай бұрын

    በቃ ስቃይ እናንተ ቤት ብቻ ነው? አይ ፈጣሪ ለዚ እኮ ነው ዞር ብለህ ማታየን😢 ልቦና ይስጣቹ

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed815910 ай бұрын

    ❤❤

  • @FisumMezgeb
    @FisumMezgeb10 ай бұрын

    wow

  • @user-sr3wc9fc4c
    @user-sr3wc9fc4c10 ай бұрын

    ፕሮግራም አቅራቢዋ ስታስጠላ ኢትዮጽያዊ ለዛ የላትም

  • @susutube9855

    @susutube9855

    10 ай бұрын

    በጣም ነው የዘጋኝ ፀጉሩዋ በተለይ

  • @rabiwello2972

    @rabiwello2972

    10 ай бұрын

    ከሸዋር የመጣች ነው የምትመስል😅😅😅ቀሚሱ ራሱ😳😳

  • @kekior
    @kekior10 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j10 ай бұрын

    💔🙏

  • @KalkidanLemma-pr2jq
    @KalkidanLemma-pr2jq10 ай бұрын

    ❤❤❤❤ Gbez

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg10 ай бұрын

    እውነት ትቺያለሽ አንደኛ

  • @salamtashajar9094
    @salamtashajar909410 ай бұрын

    💔💔💔💔😭😭

  • @hanakebede8982
    @hanakebede898210 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o10 ай бұрын

    Wow wow

  • @nahommimi9882
    @nahommimi98822 ай бұрын

    ባለቅኔው ቀና ብሎ ቢያይ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe255510 ай бұрын

    Wow

  • @meronpawlos7942
    @meronpawlos794210 ай бұрын

    Wow techales

  • @abushman4908
    @abushman490810 ай бұрын

    Waw korchach zefagnun.mesleshal

  • @tesfayemesfin3561
    @tesfayemesfin356110 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-gr1zr4pz9q
    @user-gr1zr4pz9q10 ай бұрын

    እውነት ምረጥ አረገሸ የሰራሸው ለምሊ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o10 ай бұрын

    wow ymchavhu

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed116910 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @genethiwot2200
    @genethiwot220010 ай бұрын

    አያ ሙሌ አንጀቴ🥺

  • @tayoutube2969
    @tayoutube296910 ай бұрын

    😢

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos30510 ай бұрын

    bertulge

  • @antenehabat5204
    @antenehabat520410 ай бұрын

    ሌሎችም ከሶ ተማሩ ወቅቱን ያማከለ መልእክት ነው

Келесі