''መሀል መሆን ሲያምርብህ'' ያ ሰንበር ለኔ ነበር

Музыка

"መሀል መሆን"/"Mehal mehon siyamrbih" zemarit fikrte feleke

Пікірлер: 254

  • @user-co1rx4qk4t
    @user-co1rx4qk4t Жыл бұрын

    መሀል መሆን ሲያምርብህ ደግሞስ ያ ሰንበር የኔ ነበር ያለክ የሚሻል የተስፋ ቃል በተሻለው ኪዳን የተሻልከው ዋሴ አቤት ማስታወስ ትስኖት አይደለም አባትህ መርሳቱ ጥፋቴን አንተ መሀል ገብተህ ባንተ ታይቼ ነው የተወው ስህተቴን እግዚአብሔር አብ በመንፈሱ ገልጦ ስላፃፈሽ ለክብሩ ስለተጠቀመብሽ ክብር ይግባው።ይሄ መዝሙር ለብዙዎች ዳግም መታደሻ የፍቅሩን ሀተታ መታያ በኢየሱስ ስም ይሁን አሁንም አሁንም ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛላችሁ

  • @user-jg3qh3xi9b

    @user-jg3qh3xi9b

    Ай бұрын

    ፍቅር ተባረኪ የኔ ውድ።አንድም ቀን ለጌታ እንጊርጎሮን ስታቀርቢ አይቼሽም ሰምቼሽም አላውቅም❤❤❤መዳንሽ በልጦብሽ እኮ ነው።ብሪክ በይ ለአባትሽ ብዙ ፍሬ አፍሪለት❤❤❤❤

  • @DawitGetachewAbreham
    @DawitGetachewAbreham Жыл бұрын

    ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር:: ጸጋ ይብዛላችሁ❤

  • @DanielMarkos-ty1qx
    @DanielMarkos-ty1qx2 ай бұрын

    ይህን የዝማሬ ፀጋ ባንቺ ያኖረ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ለዘላለም ይክበር፤አንቺንም አብዝቶ ይባርክሽ

  • @yosephtefera9384
    @yosephtefera9384 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፊት አይቶ የማያዳላ አምላክ መሆኑን እረዳለሁ። ነገር ግን በ1ኛ ጢሞቴዎስ 1-12 እንደተጻፈው ለአገልግሎት ለመሾም በኢየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ሆኖ መቆጠር ያስፈልጋል ።ለከንቱ ውዳሴ ሳይሆን ይህች እህት እንደዚህ ነች ብየ አምናለሁ።ዘመኗ እንደዚሁ እንዲቀጥል ጸሎቴ ነው።

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial Жыл бұрын

    እሰይ ከሙላቱ ተቀበልን አዲስ ቅኔ እህትዬው ተባረኪ ያው ታውቅያለሽ .........❤❤❤

  • @burtukangebire1332

    @burtukangebire1332

    Жыл бұрын

    Tebarek anchm biysusim wude

  • @burtukangebire1332

    @burtukangebire1332

    Жыл бұрын

    Tebareku

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Жыл бұрын

    ወንጌሉም ሰረአቱም አንድ ላይ ሲጣምር ደስ ሲል አሜን መሀል መሆን ተችሎሃል:::🙏🙏🙏🙏🙏 መሀል ሆኖ ነፃነታችንን ስላወጀልን ስሙ ይባረክ

  • @ethiolaw---seeraitiyoo6864

    @ethiolaw---seeraitiyoo6864

    Жыл бұрын

    “የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል” (ዮሐ ፲፮:፲፫) Netsanet Malet Min Malet New ? Kemindin New Netsa Yewetut Erswo? ፊደል ይገድላል መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል” ብሎ እንዳስተማረን የዝማሬያችን መልእክት ምስጢርን የጠነቀቀ እንጂ በጥሬ ንባብ ብቻ የቀረበ እንዳይሆን ማጤን ያስፈልጋል (፪ቆሮ ፫:፮)::...Examine Your Self Religion is not a sensation its is biblical understanding. Metsihaf Kidusin Be ergita Anbibi Gid Yeleshim Orthodox Mels Alat Atignat or Atinat zim bilo yale ewkite mewesed mechereshaw ayamirim

  • @tigistgebretekle2362
    @tigistgebretekle2362 Жыл бұрын

    በእውነት በደምህ መካከለኛ የሆንክልን ውድጌታ ስምህ ይባረክ ተባረኪ ውዶች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @dawitdebebe2224
    @dawitdebebe2224 Жыл бұрын

    ደጋግሜ ብሰማውም ማቆም አልቻልኩም ይህን ዝማሬ በአንቺ በኩል የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን ሁላቹንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹ

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow Жыл бұрын

    ያ ሰንበር የኔ ነበር 😢😭😭😭😭😭

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 Жыл бұрын

    ቃል አጠረኝ ጌታን እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ የትኛውም ቃል አንተን አይገልፅህም ጌታ ኢየሱስ ተመስገን ከዚህ ውጭ ምንም የለኝም ዛሬም እድል አለህ ፀጋህን ታበዛለህ ልንዘምርልህ ምን አይነት አምላክ እንደሆንክ በሰከንዶች ልዩነት ስለምታስገርመን ደግሞ "መሀል መሆን ሲያምርብህ" እያልን ልናመልክህ እድል ሰጠኸን ተመስገን ተባረክ ከፍ በል ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ ልዑሉ ስለምታበዛው ፀጋ ስለምትሰጠን ተጨማሪ ቅኔ ሁሉ አንተ ክበር እህትዓለም ምን እላለሁ ጌታን ስታገለግይ ሲትገልጪ ዘመንሽ ሁሉ በፊቱ ይለቅ ተባረኪ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 Жыл бұрын

    በስምአብ ..!!! ምን አይነት መገለጥ ነው ❤ እውነትም አስደግፈሽ ሳይሆን ተደግፈሽ ነው ❤ፍቅርየ የእውነት እጀን ባፌ ጫንኩኝ ለዚህ ፀሎት እናም ምስጋና የረዳሽ ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏❤

  • @TGMTG

    @TGMTG

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @martafeleke1143
    @martafeleke1143 Жыл бұрын

    ጌታዬ መካከለኛ ባይሆን ያ ሰንበር ለኔ ነበር ሞቴን ለሞተልኝ ጌታ ክብር ይሁን። ተባረኪ እህቴ ፀጋና ሞገስ ይጨምርሽ ክፋ አይንካሽ ስወድሽ

  • @mahlettadesse6949
    @mahlettadesse6949 Жыл бұрын

    Amen Amen !! This is a pure gospel !! Blessings to you my brothers and sisters!!!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Жыл бұрын

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ከሚያስገርመኝ አንዱ መሃል መሆን ይወዳል ከብሉ እስከ ሃኪስ ኪዳን ስናነብ መካከል መሆንን ይወዳል የኔ ትሁት ጌታ ከስውም ጋር ሲኖር አምሮበት ከአባቱም ጋር ሲኖር አምሮበት ምሃል ሲሆንም አምሮበት እንደ ጌታየ የተሳካለት ማን አለ ? ፍቅር ፀጋ ይብዛልህ

  • @zinashworku859

    @zinashworku859

    Жыл бұрын

    አሜን🤗

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын

    ኦኦኦኦ ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው የእዉነት ቃል ያጥረኛል ለመናገር ብዙ መልዕክት አለው በዚህ ዝማሬ የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ 👏👏👏👏

  • @aaaayyyy3373
    @aaaayyyy3373 Жыл бұрын

    ያ ሰንበር የኔ ነበር😭😭 ኢየሱስ ስምህ ይክበር።

  • @penael181
    @penael181 Жыл бұрын

    መሐል መሆን ሲያምርብህ! አሜኔ እየሱስ ክብር ምስጋና ለአንተ ለሰው ወዳጁ ይሁን! ተባረኪ ❤

  • @dawitdebebe2224
    @dawitdebebe2224 Жыл бұрын

    Owww My God ጌታ ሆይ ስለዚህ ዝማሬ ስምህ የተመሰገነ ይሁን። እንዴት አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው?

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 Жыл бұрын

    እኔ ምን ማለት እንደምችል አላውቅም። ብቻ ግን ጌታ ሆይ እንዲህም ዓይነት ጸጋና ብቃት አለህ ታስብይኛለሽ ፍቅርዬ። ጥዑም ዜማ ፣ግሩም መገለጥ ያብዛልሽ። እልፍ ሁኚ፣ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ፣ በህይወትሽ ዘመን ሁሉ በጌታ ሀልዎት ተባርከሽ ቅሪ 💚💚💚💚💚

  • @ethiolaw---seeraitiyoo6864

    @ethiolaw---seeraitiyoo6864

    Жыл бұрын

    * ኦርቶዶክሳዊ መዝሙርና መገለጫዎቹ የሌሉበት መዝሙር* ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች “በነቢያትና በሐዋርያ መሠረት ላይ ታንጻችኋል” እንደተባልን ከቀደምት አባቶች መሰረት ሳንለቅ ሠርተው ባስረከቡን ወደ ሰማያዊው ኅብረት በምንነጠቅበት የዜማ ሥርዓት ልንጸና ይገባል (ኤፌ ፪:፳ ምሳ ፳፪:፳፰)፡፡ ሆኖም አሁን አሁን በከተማችን ውስጥ የመናፍቃንና የተሐድሶ መዝሙር እንደ አሸን መፍላቱና የእኛ የምንላቸው ዘማሪዎቻችን ጭምር ጊዜው ባመጣው ሙቀትና ጩኸት ተጠቂ እየሆኑ መምጣቱ ማሳያ አንዱ ይሄ ነው፡፡ ከትክከለኛው ኦርቶዶክሳዊ ያሬዳዊ የመዝሙር ስርዓተ-ምስጋና ይልቅ ድምጽ ስላማረ ብቻ ዘፈንን በመንፈሳዊ ግጥም አዋዝቶ፣ ባማረ ቦታና ልብስ ተውቦ መዝሙር ብሎ ማቅረብ ከድፍረትም በላይ ትዕቢት ነው፡፡ እህታችን የፈለግሽውን መከተልን የፈለግሽውን መዘመር ትችያለሽ ግን አንድ ነገር አትርሽ ዘማሪ መሆንና ቤተክርስቲያን አገልጋይ መሆን ይለያያል፡፡ መጀመሪያ ወንጌሉን በሚገባ ተማሪ፣ የዜማ ሥርዓትና መሣሪያ እወቂ፣ ድምጽሽ ስላማረ ብቻ በትዕቢት ከኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት አትውጭ፡፡ ብዙ ጊዜ ተመክረሻል ብዙ አባቶችም ተይ ተመለሽ ብለውሻል አንቺ ልትመለሽ አልቻልሽም፡፡ በአጭሩ ይህ መዝሙር አዘማመሩ፣ ዜማው፣ ክላሲካሉ….ወዘተ ኦርቶዶክሳዊ አይደለም፡፡ በኦርቶዶክስ ስም አትቀልጂ ተመለሽ፡፡ ይህንን ዓይነት ዜማማ ብዙ ዘፋኞችም አውጥተውታል፣ ለስጋ የሚመች፣ የሚያስለቅስ፣ ስሜት የሚነካ ወዘተ…ቁም ነገሩ ግን ስሜት መቀስቀስ ማስለቀስ ወይም ማስደሰት አይደለም መዝሙሩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው፣ ኦርቶዶክሳዊ ነው፣ ግጥሙ በመምህራንና በዜማ ሊቃውን ታይቷል፣ ….ነው፡፡ እባክሽ እህታችንና አጃቢዎቿ በማወቅም ባለማወቅም ትክክል መስሏችሁ በርች ያላችኋት ሁሉ (ኦርቶዶክሳውያን) እባካችሁ መንፈሳዊ መዝሙር ቤተክርስቲያን ለልጆቿ ከምታወርሳቸው ሀብታት አንዱ መሆኑን ተረድታችሁ ለአምልኮትም ታላቅ ድርሻ አውቃችሁና መዝሙር ቅዱሳን ሊቃነ መላእክትና ሰራዊቶቻቸው ፈጣሪያቸው እግዚአብሔርን ያለዕረፍት የሚያመሰግኑበት መሆኑን (ኢሳ ፮:፩-፭ ኢዮ ፴፰:፮)ከልብ አምናችሁ ሥርዓተ ቤተ-ክርስቲያንን የጠበ ዝማሬ ዘምሩ፡፡:

  • @menberetsehay5398
    @menberetsehay5398 Жыл бұрын

    ምን አይነት ቅኔ ነው!!! አይጠገብም!!! ይብዛላችሁ ወገኖች

  • @user-pf1kw1ly7i
    @user-pf1kw1ly7i Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባረካቹ ተባረኩ በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነው ።

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Жыл бұрын

    በእውነቱ እጅግ በጣም የተመቸኝ መዝሙር ነው። እናንተን እግዚአብሔር ለመንግስቴ ሰማይ ስብሰባ ስለ ጠራችሁ ስሙ ለዘላለም ይመስጌን።

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 Жыл бұрын

    መሀከለኛው ኢየሱስ ተቤዠን

  • @zelalemlimenih8599
    @zelalemlimenih85997 ай бұрын

    ያ ሰንበር ለእኔ ነበር... እንዴት አይነት ድንቅ አገላለጽ ነው። ውዴ ለእኔ የከፈለው ዋጋ በምንም ዓይነት ቋንቋ ሊገልጸው ባይችልም ማንም ሰው ከሚገልጸው ባለፈ ቃላትና በተዋበ ዜማ የዘመርሽው መዝሙር ግን እጅግ ልብን ሰርስሮ የሚገባ በመሆኑ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ጸጋና ማስተዋል ይስጥሽ። በነገር ሁሉ ተባረኪ ለምልሚ። ጭንገፋ ፈጽሞ በአንቺም በዘርሽም አይድረስ። በኢየሱስ ስም። አሜን።

  • @rebeccatakele3640
    @rebeccatakele3640 Жыл бұрын

    ክብር ለጌታ ይሁን። ፍቅርዬ ገና ጌታ ባንቺ ብዙ ይሰራል

  • @Saba-zo2jw
    @Saba-zo2jw2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ amane amane amane. ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @helsen2033
    @helsen2033 Жыл бұрын

    አሜን ቢባልለት ቢነገርለት ቢተረክለት የሱን ውለታ መጨረስ አይቻልም ተባረኬ ፀጋውን ያብዛልሽ እሕቴ (የ1980ዎቹን መዝሙሮች ብትዘምሩዋቸው

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አኳን መሃል ሆንክ መካከለኛ ማን ያስታርቀኝ ነበር ጌታ ካንተ ሌላ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ፍቅር

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x8 ай бұрын

    ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ❤ኦ እየሱስ አመሰግንሀለው መሀል ስለገባክልኛ ከአብ ስላስታረከኝ መኖርያዬን አንተ ባለክበት ያረክልኝ ውዴ እየሱስ አመሰግንሀለው እልልልልልልልልልል

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 Жыл бұрын

    ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ፍቅር

  • @asterteklu8474
    @asterteklu8474 Жыл бұрын

    የዘላለሙ አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽን ሁሉ ለበረከት ሁኚ ፀጋው ይብዛ ይጨምርልሽ።

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Жыл бұрын

    😭😭😭 እዉነትም መሀል መሆን ሲያምርብህ ኢየሱስ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis33224 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረኪ ሁላችሁም ተባረኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እየሱስ ጌታ ነው

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 Жыл бұрын

    እሰይ እሰይ እሰይ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ! አንቺ የኢየሱስ ወታደር ዝም ብለሽ ቶሎ ቶሎ ተቀኚ። አባቴ አንቺንና ቤትሽን በብዙ ይባርክ!

  • @meklitaklilu8653
    @meklitaklilu8653 Жыл бұрын

    ያ ሰንበር የኔ ነበር 😭 በእናንተ ስለተገለጠው ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ተባረኪ በብዙ

  • @bisratzewdu7442
    @bisratzewdu74425 ай бұрын

    ምን አይነት ዝማሪ ነው ሙሉ ታሪክ ሰምቼው አልጠግብም ተባረኩ በዚህ ዘመን ለአገልግሎት ስለሾማችሁ ጌታ ይመስገን የእውነት የማመስገኛ ምክንያቶቼ መካከል ናችሁ

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 Жыл бұрын

    ፍቅርዬ እኔ ነገሬሻለው በቃ ዝም ብለሽ ጻፊና ለቅዱሳን በረከት አውይው።

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын

    አሜንንንን አሜንን አሜንንን #ያ ስንበት ለኔ በር እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ አዳኜ እየሱስ ተባረክ 😢

  • @mulukenBemihretu
    @mulukenBemihretuАй бұрын

    መሀል መሆን ተችሎሀል ኢየሱሴ❤ እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ

  • @yaekobsefu6352
    @yaekobsefu63522 ай бұрын

    Amen Amen!

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 Жыл бұрын

    ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልልልል መሀል መሆን ተችሎሀል!!!!! እንዴት ድንቅ መዝሙር ነዉ የረዳችህ ይባረክ!!!!!!!!!!

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Жыл бұрын

    ወንድሞች እህቶች እግዚአብሔር አባቴ ይባርካችው

  • @MerhawiMulue-nd4mx
    @MerhawiMulue-nd4mx4 күн бұрын

    መንፈስ ያለበት መዝሙር ውስጤ ነካኝ

  • @getachewyirgalemteka2
    @getachewyirgalemteka2 Жыл бұрын

    Zemenesh yelemlem ehete

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 Жыл бұрын

    በክርስቶስ ውድ እህቴ የሰማይ አምላክ ይባርክሽ ተባረክ ።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ 😭😭 ቃል ያጥረኛል ብሰማውም ደጋግሜ አልጠገብኩትም 😢👏👏👏👏👏 ፍቅር እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ይክበርብሽ ከአዕምሮ በላይ የሆነ ቃል ያለው ዝማሬ ነው ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ😢👏👏

  • @truth1384

    @truth1384

    Жыл бұрын

    ቃሉ በሁላቺን ይደብርን

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m

    @Jesusislove-gf3ox6wo8m

    Жыл бұрын

    @@truth1384 አሜን 😢👏👏👏

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እህት ፍቅር ተባረኪልኝ እማይዬ፡፡ በአምላክ ጸጋና ምህረት ላይ ድግፍ ብለሽ የተቀበልሽው መዝሙር እንደሆነ ያስታውቃል፡፡ በቃ ይህን ጸጋ ብቻ ተድግፈሽ ብቻ መኖር ይብዛልሽ የአባቴ ልጅ፡፡

  • @samsonemiru2869
    @samsonemiru28699 ай бұрын

    መካከለኛ ሆኖ ያዳኔን ኢየሱስ ይመስጌን

  • @abeltedla8232
    @abeltedla8232 Жыл бұрын

    # Yene birtu yerdash yibarek ....thega yibizalish❤❤❤❤❤❤

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 Жыл бұрын

    ውዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏❤️

  • @user-tm6ep8ji1w
    @user-tm6ep8ji1w Жыл бұрын

    ዋው ተባርኪ ፍቅር ድንቅ ዝማሬ ነው ደግሞ ስታምሩ ተባርኩ ክብር ለዝማሬው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 Жыл бұрын

    አሜን አሜን 🙏 🙏 ድንቅ ዝማሬ ነው God bless you sister

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal83835 ай бұрын

    Preaching gospel the good news of Jesus Christ in a single song may the most High bless you and give you more revelation 🙏

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ 🥰❤️🙏

  • @redietmekonen4445
    @redietmekonen4445 Жыл бұрын

    እውነት ነው ያ ሰንበር ለኔ ነበር!!!! ፍቅርዬ ብርክ በይ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @mihretabwolde9530
    @mihretabwolde9530 Жыл бұрын

    ምን ዓይነት ድንቅ መዝሙር ነው!!!!!!! በጌታ ለጌታ የተጣረሽ ፍቅርተ ለምልምይልኝ!!!❤❤❤❤❤❤❤ የሚቆረስ ሕይወትና መዝሙር አንድ ላይ በማያቴ ውስጤ እንባ እያነባ ይህንን ድንቅ መዝሙር መስማት መቆም አልቻልኩም። ብሩክ ነሽ!!!

  • @user-vz7pv1jy5t
    @user-vz7pv1jy5t Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistasfaw5001
    @tigistasfaw50013 ай бұрын

    አሜን🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @bezawitlegesse4349
    @bezawitlegesse4349 Жыл бұрын

    Dink mezimur tebareki ehit

  • @ayichenegash2572
    @ayichenegash2572 Жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Жыл бұрын

    An amazing song thanks!!!lord

  • @eyaeltiruneh
    @eyaeltiruneh Жыл бұрын

    Zemenachehu yebarek yabate brukan!!!!

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 Жыл бұрын

    Amen Amen tabarki

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d Жыл бұрын

    ዋው አሜን ተባረክ ፍቅርታዬዬ የኔ ውድ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነዉ ሰለ እናንተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ ውዶቼ ❤❤😘😘😘

  • @sinangemeda2017
    @sinangemeda20176 ай бұрын

    Amen ❤

  • @alem9295
    @alem9295 Жыл бұрын

    ere tebareki ehite dink zimeri emigerm megelet bicha tebareku zemenachuh bebetu endih endamarebachihu yilek Amen

  • @fasilegetnet2816
    @fasilegetnet2816 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክሽ እህታችን እንወዳችኋለን።

  • @rosageber3196

    @rosageber3196

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምለክ ይባርከሸ የአየሱስን ከህነት አብዘተሸ አድትዘምሪ ያደረገሽ አምላክ ይባረክ ለትውልድ ማሰመለጫ ያድርግሸ

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ተባረኩ ወደ ህልውናው የሚያስገባ መዝሙር

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7bАй бұрын

    ZERE WREQE AWAZE WYES TSEHAY

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b2 ай бұрын

    TEMLESHE.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Жыл бұрын

    Amennnnnnn mehal mehon siyamirbih eyesuse keff bel tebareki ehite

  • @sefanitmollawoldetsadik8790
    @sefanitmollawoldetsadik8790 Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 Жыл бұрын

    MENFES yemyads nebsn yemilewt zmare. EGZIABIHER AMLAK ybarkachu tsegawun yabzlachu.

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b3 ай бұрын

    KALE NEWA YMISMA MWARDE YMAYEFELEG

  • @mahletworkneh4871
    @mahletworkneh4871 Жыл бұрын

    Amen geta yebarkesh

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b29 күн бұрын

    NSHA ENEJE SEMATE SYETANE NEW

  • @mekakebede2764
    @mekakebede2764 Жыл бұрын

    Geta zemenachehun yibark ❤❤❤❤

  • @tigistbalango8869
    @tigistbalango8869 Жыл бұрын

    Er geta hoyi Endeti Yale denqi zemare new wodishalew lelimilign sisu

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ተባረኩ

  • @user-wk8cm4kj1h
    @user-wk8cm4kj1h10 ай бұрын

    መሀል መሆን ተችሎሀል መሀል መሆን ተግብቶሀል ❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ !!!!!!❤❤❤

  • @temesgentefera650
    @temesgentefera650 Жыл бұрын

    ፍቅር በብዙ ተባረኪ ተወዳጁዋ እህታችን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን,ከሩቅ አልቀረብኩም ከተራራውጌርጌ አልተ ከለከኩም በደም ቀርቤ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥ዘመናቹ ይባረክ ሰማይ ገባው አሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Жыл бұрын

    Eyesus geta new 🙏 ❤ 🙏

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia7 ай бұрын

    በጣም የማከብርሽ እህቴ ዘማሪት ፍቅርተ ተባረኪልኝ

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa6 ай бұрын

    Amen

  • @timrashiferaw3497
    @timrashiferaw3497 Жыл бұрын

    fikrye egziabher tsegawn yabzalish tebareki

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል አቤት አቤት እልልልልልልልል ቅድም እየጻፍኩ ማዳሜ መታብኝ ነው ስለዚህ ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ይባረክ ምን ልበል ቃል የለኝም በዙህ መዝሙር አመልከዋለው ተባረኩ መአል መሆን ተችሎአል አሌሉያ

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 Жыл бұрын

    Egziabher Tsegawn yabizalachu!!!🙏🙏

  • @leburikg55-gq1fn
    @leburikg55-gq1fn Жыл бұрын

    Fikreye eyesus keze belay tegawne yabzalsh

  • @mashooasefaa7713
    @mashooasefaa7713 Жыл бұрын

    Bexam des yemil mezmur naw. Tebarekulen❤❤❤❤

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7bАй бұрын

    BMLAKE ENA BESEW MHALE BEZU

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 Жыл бұрын

    Fkr to Fkr hule eyezemersh nurilin, u r blessed my sister in Christ

  • @munadessie4081
    @munadessie4081 Жыл бұрын

    ኦኦኦኦኦኦኦ ፍቅር አረ ይገርማል ፀጋ ይብዛልሽ በኢየሱስ ስም ተባረኪ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Жыл бұрын

    ጀርበሕ ያነባ ለኔ ነው ጌታ ሆን በምህረትህ ልጅህ ስለደረከኝ አመሰግናለሁ ❤ 🙏 እህቴዋዬ ፀጋ በእጥፍ ይብዘልሽ❤

  • @hsdhshhd6686
    @hsdhshhd6686 Жыл бұрын

    Tebareki ehite betam wustn yemineka zmare new

  • @dabaabdissa1474
    @dabaabdissa1474 Жыл бұрын

    wowwwwwwwww

  • @ferehiwotwoldehawariat6187
    @ferehiwotwoldehawariat6187 Жыл бұрын

    Ya senber lene neber. Tebareku ehitoch wendimoch!!

  • @user-jn8fz1fl6f
    @user-jn8fz1fl6f Жыл бұрын

    መታደስማ በቃሉ ነው እጂ እደዚ በአጥያት ከመታደስ በወጌል ይሻላል ፍቅር በርቺ

Келесі