"አምልኮ"አዲስ ዝማሬ በ ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke mezmur

Музыка

#suscribete #share #like #ethiopianchristiansongs #amharicsongs #mezmur #gospel #ethiopianchristiansongs #song #መንፈሳዊ #መዝሙር

Пікірлер: 103

  • @GashayeMelaku
    @GashayeMelaku9 ай бұрын

    እልልልልል❤ ክብር ይሁንለት! ተባረኪ ፍቅር፣ ፀጋ ይብዛልሽ!

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523
    @-zemaritbetelhembayleyegn95239 ай бұрын

    በነፍሴ እባርክሃለው እየሱስ እዎድሃለው

  • @ephrataalemu7095

    @ephrataalemu7095

    8 ай бұрын

    ዘማሪ ነሽ እንዴ አንችም? እባክሽ የዩቱብ አድራሻሽ ለክልኝ

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun36699 ай бұрын

    አሜን ለታረደው በግ ብዙ ክብርና ምስጋና ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ለስሙ ይሁንለት። ስለ ግጥሙ ደግሞ ዜማው ምን እንላለን!!! በጸጋው ባለቤት ከመደነቅና አንቺን ተባረኪ ከማለት ውጪ። በመዝሙር ተስፋ በቆረጥንበት በዚህ ጊዜ እናንተን ያስነሳልን ቅዱሱ ነፍስ አድን፣ ለጥቅማችን የተወጋልን፣ ቀን አውጫችን ይክበር። የመጽሀፍ ቅዱሱ ስልክና ሪሞት ላይ መቀመጥ ጮክ ብሎ የሚናገር ድምጽ ነው። በቃ ቃል የለኝም ደስ ብሎኛል 😢😢😢 እማዬ ብሩክ ሁኚ፣ ክፉ አይንካሽ፣ የማይነጥፍ የዜማ ምንጭ ከውስጥሽ ሁሌ ይፍለቅ።

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges57129 ай бұрын

    አሜን ክብሩ ሁሉ ላንተ ይሁን አምልኮ ይብዛልህ የኛ ጌታ ይህን የነፍስ ዝማሬ ተቀብለሽ ስላቀበልሽን ተባረኪልን

  • @mala4122
    @mala41227 ай бұрын

    አሜን ❤❤በነፍስ እባርክሃለው ❤ኢየሱስ ክብር ይግባህውዴ ❤❤ኢየሱስ እወደሃለሁ❤❤❤😢❤️❤️😍😍😍💞💞🤲🤲🤲🥰🥰💕🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💕💜💜🧡👏👏👏👏

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh33109 ай бұрын

    ክብር የተገባህ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንወድሀለን። ቅዱሳን ወገኖች በብዙ❤❤❤❤❤❤❤ ባረኩ።

  • @zemaritzemenaygosayeofficial
    @zemaritzemenaygosayeofficial9 ай бұрын

    የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ ❤❤❤ ደግሞ እጠብቃለሁ ሌላ አዲስ ዝማሬ

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba39609 ай бұрын

    አምልኮ ክብር ይብዛልህ ወድጄ ለማዜምልህ በነፍሴ ባርክሃለው ኢየሱስ እወድሃለው

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu70958 ай бұрын

    ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ጌታ አብስተው በአዳድስ ቅኔ ይባርክሽ

  • @mesfingrace55
    @mesfingrace556 ай бұрын

    ኢየሱስ እወድሃለው!!!! ጸጋ ይብዛልሽ!!

  • @user-ke6ef7bb6t
    @user-ke6ef7bb6t6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገባዎል ለኛ ጌታ ለነገሥታት ንጉሥ ከ ክፍ ሁሉ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባርኩ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa46699 ай бұрын

    አንተን ለማመስገን ምክኒያቴ ብዙ የመዝሙሬ ውበት መንፈስህ ነው ወዙ ባንተው አመስግኜ ባንተ እቀበላለሁ ስጦታዬ ኢየሱስ አመሰግናለሁ❤❤❤ ፍቅር እህቴ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @kidisttek5812
    @kidisttek58129 ай бұрын

    Isey kalehywet yasemaln

  • @yygigg2938
    @yygigg29389 ай бұрын

    አምልኮ ክብር ይብዛልህ ወዳጄ ለማዜምልህ በነፍሴ እባርክሀለሁ ኢየሱስ እወድሀለሁ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DemiseDirriba-yz1xm
    @DemiseDirriba-yz1xm9 ай бұрын

    አሜን ክብር ለኢየሱስ ይብዛ! እህቴ ጸጋ ይጨመርልሽ!!

  • @boezdata2834
    @boezdata28349 ай бұрын

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንወድሀለን...አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @edenbiniyam7911
    @edenbiniyam79118 ай бұрын

    ፍቅርዬ ፀጋ ይብዛልሽ እኔ የቃለ አዋዲ ቲቪን እከታተላለሁ ዝማሬዎቹ ን በጣም ነው የምወዳቸው እንዴት ታምራለህ የሚለውን መዝሙር ስወደው ብዙ አለ የምወደው እናተ ዘማሪዎች የልቤን ነው የምትሉልኝ

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficial9 ай бұрын

    ተባርከሻል ድንቅ መዝሙር ነው ለምልሚልኝ እህቴ

  • @AdaAda-wh6ix

    @AdaAda-wh6ix

    9 ай бұрын

    Habitsh betam enwedhalen tebarekln

  • @kasechfikadu4578
    @kasechfikadu45789 ай бұрын

    fikrye geta zemenshn yibark tebarekilgn gena bizu addis zmare endemralen lemoteln letadagiyachn

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b2 ай бұрын

    EYSUSE FEQER EYSUSE SELAM EYSUSE EREFETE EYSUSE WNEGALE

  • @gechteshome5688
    @gechteshome56889 ай бұрын

    ጦር አልባው ባለድል ቁስልህ ጤና ሚያድል የፍቅር ማዕዴ ክብር ይግባህ ውዴ

  • @yeshidange
    @yeshidange7 ай бұрын

    አሜን🙏 ፍቅርየ ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትሽን ይባርክ ❤❤❤

  • @dawitdebebe2224
    @dawitdebebe22249 ай бұрын

    ፍቅር ባንች ላይ ስለፈሰሰው ጸጋ ጌታ ይክበር

  • @salameskyes7240
    @salameskyes72407 ай бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንንንን ተባረኪ እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @yonatanaschalew4852
    @yonatanaschalew48529 ай бұрын

    የአሁኑ ዕድሌ የነገ አክሊሌ ጸጋ ይብዛልሽ ፍቅርዬ

  • @israelgirmakersima8164
    @israelgirmakersima81649 ай бұрын

    የአሁኑ እድሌ የነገም አክሊሌ ኢየሱስ ፍቅር ይብዛልሽ

  • @edenbiniyam7911

    @edenbiniyam7911

    8 ай бұрын

    አይኑ የተከፈተለት አሻግሮ ያያል የነገ አክሊላትን ስወዳችሁ

  • @leulsegedchaneyalew
    @leulsegedchaneyalew9 ай бұрын

    የእኔ ውድድድ እህት ተባረኪልኝ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p7 ай бұрын

    አሜን አምልኮ ክብር ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @dawitdebebe2224
    @dawitdebebe22249 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምልኮ ክብር ይብዛለት መድናችን

  • @mulukentsehay3808
    @mulukentsehay38089 ай бұрын

    ተባረኪ አህቴ

  • @asdzcz1848
    @asdzcz18489 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልል ተባርኪ❤❤❤

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie21009 ай бұрын

    matiberez ewnet😍 mitigegn bemnet😍 geta eyesus abzito yibarkish fkrte❤

  • @hanahhana2519
    @hanahhana25199 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ከነፍሴ እበርክሃለሁ ፍቅር ስለ እናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏🙏

  • @ZemaritLidetTadeleOfficial-
    @ZemaritLidetTadeleOfficial-9 ай бұрын

    ፍቅርዬ የተወደድሽ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesReta-mb9ol
    @YohannesReta-mb9ol9 ай бұрын

    አሜን ሐሌሉያ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m9 ай бұрын

    ፍቅርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ስላቺ ይባረክ!!♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate5179 ай бұрын

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤ኢየሱስ ተባረክ ሁሌም ተመስገንንንን❤❤❤❤❤ፍቅር ፀጋ ይብዛልሽ🙏😍😍😍

  • @yosephtefera9384
    @yosephtefera93849 ай бұрын

    ክብር ለሚገባው ክብርን ለመስጠት ጸጋ የበዛልሽ የእግዚአብሔር አገልጋይ የተትረፈረፈ ጸጋ እንዲበዛልሽ ጸሎቴም ምኞቴም ነው።ጌታ ትዳርሽን ና የማህጸንሽን ፍሬ ይባርክ። በጌታ ደስ እንዳለሽ የእንግድነት ዘመንሽ ይለቅ በኢየሱስ ሰም! አሜን!!!!!

  • @ermiasmelese
    @ermiasmelese9 ай бұрын

    አምልኮ ክብር ባለጠግነትና ውዳሴ ለታረደው በግ ይሁን!!

  • @TsiyonNiguse-hf9li
    @TsiyonNiguse-hf9li4 ай бұрын

    Tebareki tsega yebezalesh fikirye

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus19 ай бұрын

    አንተን ለማመስገን ምክንያቴ ብዙ ለመዝሙሬ ውበት መንፈስህ ነው ወዙ ባንተው አመስግኜ ባንተ እቀበላለሁ ስጦታዬ ኢየሱስ አመሰግናለሁ🙏🙏 ቅዱሱ ነፍስ አድን የማትደክመው መድን የአሁኑ እድሌ የነገም አክሊሌ👏👏👏 ፍቅር እህቴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ።😍😊

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba39609 ай бұрын

    ፍቅርዬ ተባረኪልኝ

  • @molafentaw184
    @molafentaw1846 ай бұрын

    ተባረኪ ፍቅር እህቴ

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition41899 ай бұрын

    Amennnnn

  • @TameArt
    @TameArt5 ай бұрын

    ተባረኪ እህት ፍቅር እናንተን ስሰማ 10 አመቴ ነው አባ ከፍ በል

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu48869 ай бұрын

    Eyasus Ewadihalewu🧡🧡🧡

  • @frehiwotleulseged639
    @frehiwotleulseged6398 ай бұрын

    አሜን ጌታ ይባርክሽ

  • @KibeneshAlemuDubre-hn7cv
    @KibeneshAlemuDubre-hn7cv9 ай бұрын

    ተባረኪ ፍቅርዬ

  • @user-zr9vm2zr2h
    @user-zr9vm2zr2h9 ай бұрын

    በፍቅሩ ጉልበት አምበርክኮ በነፍሳችን ወደን እንድናመሰግነው አቅም የሆነን ጌታ ስሙ ይክበር ይመስገ ስሙ ይባረክ እህቴ ፍቅር የጌታ ፀጋ ሞልቶ ይትረፍረፍልሽ ተባረኪ

  • @penael821
    @penael8219 ай бұрын

    Amen

  • @DagiZ-kr1tb
    @DagiZ-kr1tb9 ай бұрын

    Tebareki

  • @user-ew3fp5st4b
    @user-ew3fp5st4b9 ай бұрын

    Tebarekilign

  • @EmuGochera-qb8uh
    @EmuGochera-qb8uh9 ай бұрын

    ቅዱሱ ነፍስ አድን የማትደክመው መድን የአሁኑ ዕድለ የነገም አክልሌ ኢየሱስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ ፍቅር😍😍

  • @serkalemyee8934
    @serkalemyee89343 ай бұрын

    Ameeeeen

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot32119 ай бұрын

    አሜንንንንንን ይብዛልህ ተባረክ ኢየሱስ ሌላ ይምስጋና ዝም ስለጨመርክልን ተመስገን እልልልልልልልልልል

  • @user-zx4px9is5e
    @user-zx4px9is5e9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn9 ай бұрын

    ክብር ለኢየሱስ ክብር ለታረደው በግ ቅመምየ ፀጋውን ያብዛልሽ እንኳን ጌታ እረዳሽ

  • @yygigg2938
    @yygigg29389 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእኔ እንቁ ፍቅርዬ ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ተወዳጅ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይባረክ እሰይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew28457 ай бұрын

    Yegna balekine, I can't explain the gift God gave you in Christ. I am longing to worship God In Spirit in Jesus' name with you, Dear. God pls let your Glory come to my Country and win millions of Souls. Jesus saves.

  • @nebiyatdemeisse8502
    @nebiyatdemeisse85029 ай бұрын

    ✨ አምልኮ ✨ አምልኮ ክብር ይብዛልህ፣ ወድጄ ለማዜምልህ በነፍሴ እባርክሃለሁ፣ ኢየሱስ እወድሃለሁ የተገባኸኝ ነህ፣ ለማልገባው ሰው ያንተ መታመም ነው፣ ቁስሌን የፈወሰው ርቀቱ አይታይም፣ ያስመለጥከኝ ሀገር ሰማይ አደረስኸኝ፣ በደምህ ስሻገር አማናዊ ሙሴ፣ መራሂ ለነፍሴ የህይወቴ ጥፍጥና፣ ላበዛልህ ምስጋና የሚታየው ነገር፣ ባያመር ቢያመር የምር እያየሁህ፣ ኖራለሁ የምር ፍቅር አጠገብከኝ፣ ከፍቅር ገበታ ሰላም እያዜምኩ፣ኝ አለሁ በደስታ ጦር አልባው ባለድል፣ ቁስልህ ጤና ሚያድል የፍቅር ማዕዴ፣ ክብር ይግባህ ውዴ አንተን ለማመስገን፣ ምክንያቴ ብዙ ለመዝሙሬ ውበት፣ መንፈስህ ነው ወዙ ባንተው አመስገኜ፣ ባንተ እቀበላለሁ ስጦታዬ ኢየሱስ፣ አመሰግናለሁ ቅዱሱ ነፍስ አድን፣ የማትደክመው መድህን የአሁኑ እድሌ፣ የነገም አክሊሌ የሰጠኸኝና፣ የተውክልኝ በዝቶ ባይኔ ገነፈለ፣ ምስጋናዬ ሞልቶ መባረክ መማረክ፣ መንበርከክ በፊትህ የወድጅ መባ ነው፣ ለወዳጅነትህ ለጥቅም አትጠጋ ለጥቅሜ የተወጋህ በቀን የማትቀየር፣ ቀን አውጪዬ ክበር በደምህ መተንፈስ፣ የተቻላት ነፍሴ ባርኮት አትረሳም፣ ለስምህ ውዳሴ ነፍስ አይቀርልኝም፣ ነፍሴ ፊትህ ትፍሰስ መንፈሴ ሰማይ ነው፣ ባንተ ህያው መንፈስ ማትበረዝ እውነት፣ ምትገኝ በእምነት ያገኘኝ ፍቅርህ ነው፣ ጥጋቤ ክብርህ ነው

  • @penael821
    @penael8219 ай бұрын

    Tebarekilgn ❤

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix9 ай бұрын

    Fikr Geta bebzu yibareksh Zemenshn mulu le Geta zemir❤❤❤❤❤❤

  • @fikeruhanda
    @fikeruhanda9 ай бұрын

    tebareki❤❤❤❤

  • @retatadese
    @retatadese9 ай бұрын

    Ameen wud ihite !!

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa46699 ай бұрын

    አሜን እልልልል ተባረኪ የረዳሽ ጌታ ይመስገን❤❤❤

  • @shallom-xd9xy
    @shallom-xd9xy9 ай бұрын

    Eskahun semechie letegbew alchalkum betam naw yetebarekubet. feker bebezu tebareki 🇺🇬 tsega yechemerlesh .

  • @birukwemeskel5023
    @birukwemeskel50239 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክ ድንቅ መዝሙር ነው ፀጋ ይብዛልሽ ፍቅር ❤❤❤

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube98789 ай бұрын

    ፍቅር ፀጋ ይብዛልሽ ተባርከሻል ግሩም መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባርከሽኛል

  • @user-wy9zb8ow7o
    @user-wy9zb8ow7o9 ай бұрын

    ፍቅርዬ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera85669 ай бұрын

    ፍቅርዬ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @molafentaw184
    @molafentaw1846 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meron418
    @meron4188 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mihretabyobio3671
    @mihretabyobio36718 ай бұрын

    I love you ❤❤❤ amen

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b2 ай бұрын

    EYSUSE YHEYEWTE ENEGERA

  • @zainabashmawy7811
    @zainabashmawy78117 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberaDaka
    @AberaDaka9 ай бұрын

    Amen Amen ❤❤❤❤❤ለታረደው በግ ክብር ይሁን

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg9 ай бұрын

    እልልልልልልል አሜሜሜሜሜን ክብር ለታረደው በግ ይሁን።

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b2 ай бұрын

    EYSUSE MDEHANITE

  • @getnetabebe7351
    @getnetabebe73519 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir42179 ай бұрын

    ፍቅር ብእርሽ አይንጠፍ ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @KalkidanMesfin-fr4zt
    @KalkidanMesfin-fr4zt9 ай бұрын

    Tebarkilgn yene wede fkrye tsga beztolshal yene wed kezi belay yibzalsh

  • @user-vg3xk3vl5j
    @user-vg3xk3vl5j9 ай бұрын

    አሜን ክብር ይሁንለት👏👏👏👏❤

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged82559 ай бұрын

    ፍቅር የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeltedla8232
    @abeltedla82329 ай бұрын

    # ፀጋ ይብዛልሽ የኛ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle59229 ай бұрын

    God bless u abundantly

  • @user-lw3zk5ek5o
    @user-lw3zk5ek5o9 ай бұрын

    Fikrtye tebareki ehte tebareki

  • @tesfayekifle-qx3iv
    @tesfayekifle-qx3iv9 ай бұрын

    ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልሽ

  • @gechteshome5688
    @gechteshome56889 ай бұрын

    ቅዱሱ ነብስ አድን የማትደክመው መድህን የአሁኑ እድሌ የነገም አክሊሌ

  • @alemayehuaschalew11
    @alemayehuaschalew119 ай бұрын

    ተባረኪ የኔ እህት

  • @MANAHABESHA
    @MANAHABESHA9 ай бұрын

    God bless you more and more ma blessed sister 🙏 ❤️

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma33139 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ!!!!!!

  • @Zema.1
    @Zema.19 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ።

  • @gechteshome5688
    @gechteshome56889 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew73389 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m9 ай бұрын

    ዘማሪት ፍቅርተ ወደ ቤትሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመልስሽ ብዙዎች እናንተን የሚወዳቹ አገልጋዮች እያዩ ወጥተው ወደ ሌላ ቤተእመነት ገብተዋል የነሱ መጥፋት ምክንያት ብትሆኑም ዛሬም ነገም የናንተ መመለስ ቤተክርስቲያን ደስታዋ ነው አንቺም እንደ ዘማሪት ዮርዳኖስ በውስጥሽ የቀረው ያደግሽባት ቤት ትዝታ ና ውለታ አለና አስቢ እኖዳቹአለን

  • @finotaraga-qo7bg

    @finotaraga-qo7bg

    9 ай бұрын

    እኛም እንወዳችኋለን የመዳን ቀን አሁን ነው እና ኑ በልጁ በኢየሱስ እመኑ እና ከዘላለም እሳት ዳኑ።ዮርዳኖስም የአለም ክብር ናፍቋት ነው ወደኋላ የተመለሰችው ሰው ግን አለሙን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል ?

  • @AdaAda-wh6ix

    @AdaAda-wh6ix

    9 ай бұрын

    zemarit fikirte ke haymanot dirijit haseb yalefech lij nat:.......

  • @redietmekonen4445
    @redietmekonen44459 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abeltedla8232
    @abeltedla82329 ай бұрын

    # ፀጋ ይብዛልሽ የኛ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі