🔴👉 ETHIOIPIA አዲስ መዘሙር "ማተቤን አትንኩ" "mahiteben atinku" | ዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ

👉 ማተቤን አትንኩ አንገቴን ውሰዱ
ለዚች ሀይማኖት ነው ስንቶች የታረዱ
የተዋህዶ እምነት አርማ ምልክቴ
የጌታ መስቀል ነው ያለው ከደረቴ
#ETHIOIPIA #zemarit_fikrte_tadesse #fikr_tube
****************************************
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ የዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦችን በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ለእናንተ መንፈሳዊ እርካታን የሚሰጡ መርሀ ግብሮችን ለማቅረብ ወደ እናንተ መጥቻለሁ ይህንን ሁሉ ሳደርግ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ጸሎታችሁ ያግዘኝ subscribe ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመድዎ share በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዟቸው፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን፡፡
****************************************

Пікірлер: 97

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k7 ай бұрын

    እውነት አጥንትን የምያለም መዝሙር ነው በረችልን እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zh9el1nd9l
    @user-zh9el1nd9l2 жыл бұрын

    አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi65872 жыл бұрын

    በጣም ደሰ የሚል ውብ ዝማሬ ፀጋ ይብዘልሸ ዝማሬ መለአክትን የሰመልሸ

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas56262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እህታችን ጸገዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ

  • @zenebechagi8147
    @zenebechagi81472 жыл бұрын

    Amen ewunet new yetewahido ehitachin zemare meleekt yasemalin

  • @zenebuae9288
    @zenebuae92882 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ውዷ እህታችን

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን በእውነት አጥንትን የሚለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ወቅቱን የዋጀ መዝሙር ነው እውነት መሀተባችን ከምንፈታ አንገታችንን ውሰዱ አንፈራም እየሞትን እንበዛለን ፀጋውን ያብዛልሽ የእኔ ውድ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @hniimrimlijii2539
    @hniimrimlijii25392 жыл бұрын

    Sagaale qullqullu sii yaa dhagesisuu bagaa milikoftee 💐💐💖💖🙏🙏

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha79792 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይድልልሽ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💒💞

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen 👏

  • @Birhan.media1
    @Birhan.media12 жыл бұрын

    ተባረኪ ተዋህዶን አትንኩ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዝአብሔር ይባርክሽ

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha2 жыл бұрын

    Zmare melaektn yasemalen 🙏⛪❤️ewnet new mehateban atenku

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs43402 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን የሰማልን እህታችን

  • @fastfast4519
    @fastfast45192 жыл бұрын

    አሜን።አሜን።አሜን።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልንእህት❤❤❤

  • @user-rm3hc8qt7x
    @user-rm3hc8qt7x Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እሕታችን💘💘💘💘💘በቤቱ ያፅናሽ

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje57282 жыл бұрын

    ድኔቅ ሥራ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ

  • @ashugeremew3039
    @ashugeremew30392 жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Жыл бұрын

    Asey egziabher meski yekun ab betu yeneberki

  • @abebebelew2056
    @abebebelew20562 жыл бұрын

    Berchi ehite.. kalehiwot yasemaln.

  • @KelakedanDesat
    @KelakedanDesatАй бұрын

    እግዚያቤሄር፡ይባርክሽ፡

  • @user-tz7yz5pn4r
    @user-tz7yz5pn4r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @user-oy6fv1kt8i
    @user-oy6fv1kt8i2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቼ

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe21052 жыл бұрын

    ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን. እህታችን

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu2 жыл бұрын

    ሌላ አልልም የተዋህዶልጆች በቤቱ ያፅናን ነው የምለው ተኩላው በዝቶብናል

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Жыл бұрын

    Zemare melakti yesmalna ab betu yenbreki haftey

  • @Etel_machine_Ethiopia
    @Etel_machine_Ethiopia2 жыл бұрын

    Egziabher agelglotshn ybark ☺️denk denk zemare

  • @user-sk5nm9ee6k
    @user-sk5nm9ee6k2 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @user-ho3ig8nh7j
    @user-ho3ig8nh7j2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru14452 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ይሰማል እህታችን

  • @America1219
    @America12192 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!🥰

  • @hennaadinkuu7636
    @hennaadinkuu76362 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m2 жыл бұрын

    አወ አትኩ ማተቤን አትኩ ማርያምን ብያለሁ ማተቤን አትኩ 😭😭😭 መቸም የማይረሣ ዘመን አሣለፍን

  • @smegnkebede5035
    @smegnkebede50352 жыл бұрын

    እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zemarityeromtube
    @zemarityeromtube2 жыл бұрын

    Yene konjoo ewante new demtse marew ehte zemare malketn yasmashe❤❤❤

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f2 жыл бұрын

    Mataben atinku agaten wusedu😭😭😭😭😭zimare melaktin yasemalin

  • @julpay9898
    @julpay9898 Жыл бұрын

    ዘማሪመላክትያሰማልንእህታለም

  • @solomonashagrie2245
    @solomonashagrie2245 Жыл бұрын

    ፍቅርየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @zemarimikiyastube5856
    @zemarimikiyastube58562 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa19562 жыл бұрын

    Amen zmare melaekt yasemaln

  • @meseretgenene137
    @meseretgenene137 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @m.t4502
    @m.t4502 Жыл бұрын

    Zemare melakitin yasemaln matebachinin abetism yemetaw yimetal

  • @hhyy233
    @hhyy233 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏🌾🌿

  • @mestawettekalign-hq9kt
    @mestawettekalign-hq9kt Жыл бұрын

    Tsegashen yabzaw.. zemare melaekten yasemalen

  • @askaleworku8717
    @askaleworku8717 Жыл бұрын

    Zimare yasamalin magisita samayati yawarisilin idema xena yisixilin❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs68772 ай бұрын

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን እልልልልልል እልልልል እልል ል

  • @user-ck2zk3rk7z
    @user-ck2zk3rk7z6 ай бұрын

    በርች።ፍቅር

  • @hailshamihaftay4279
    @hailshamihaftay42792 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልሽ ፍቅር

  • @netsirethiopia75
    @netsirethiopia752 жыл бұрын

    እህቴ ምንም ለማለት ቃላት የለኝም የድንግል ልጅ ጸጋሽን ያብዛው የአገልግሎት ዘመንሽን የተባረከ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @selamyenafekihu1221
    @selamyenafekihu12212 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu2 жыл бұрын

    በርችልን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ሰማልን ለቤትሽ አድስነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙርነው

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8tАй бұрын

    ❤❤❤❤እዉነት ነዉ ሞቶን እመርጣለሁ❤❤❤❤

  • @teddyty4843
    @teddyty48432 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላክትን ያሳማልን በእውነት በጣም ልብ የምማስጥ ዘማሬ ነው ፃጋዉን ያብዛልሽ

  • @mulumekuriya6267
    @mulumekuriya62672 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልአክት ያሠማለን እህታለም

  • @abeba9209

    @abeba9209

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @tzz3890
    @tzz3890 Жыл бұрын

    አሜን እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን የእኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @tsigetsige5502
    @tsigetsige5502 Жыл бұрын

    zemari meliktin yasemalin 💒💒💒💒🙏

  • @yemaleda
    @yemaleda2 жыл бұрын

    _ማተቤን አትንኩ አንገቴን ዉሰዱ_ _ለዚች ሀይማኖት ነዉ ስንቶች የታረዱ_ _የተዋሕዶ እምነት አርማ ምልክቴ_ _የጌታ መስቀል ነዉ ያለዉ ከደረቴ_ _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእዉነት ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በቤቱ በደጁ ያጽናልን_

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h2 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Жыл бұрын

    Zemare melaketi yesmalna

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Жыл бұрын

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene

  • @merihunchada8078
    @merihunchada8078 Жыл бұрын

    ተባሪክ ጤና ይስጥሽ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @betinegn3812
    @betinegn38122 жыл бұрын

    አሜን፫ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ws4qi2nu3d
    @user-ws4qi2nu3d2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @afomya-ngy
    @afomya-ngy2 жыл бұрын

    ዘማሪት ፍቅርተ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጣም ወቅቱን ያማከለ ዝማሬ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ጸጋሽን ይባርክ

  • @tsionwendie7878
    @tsionwendie78782 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው በች በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @hilinagebre3871
    @hilinagebre38712 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኔ ታላቅ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ፍቅርተ

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Tube-cs3qs
    @Tube-cs3qs2 жыл бұрын

    ዝማሪመላይክትያሰማልንእህታችንፀጋዉንያብዛልሽ፣ማህተቤንአትኩ

  • @zenutttt8975
    @zenutttt89752 жыл бұрын

    Ameen Ameen ameen simare malyikten yasman 🙏 🙏 🙏 yetawayedoo enquu Hitachin sewadish ❤️❤️❤️😍😍😍🇪🇹🇪🇹💞💞🙏🙏🙏Egziyahaber edmena Tena yabzalish 🤲🤲🤲

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u2 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ማዕተባችን የሚነካው የለም የታፎንያ እጫ ኖው የሚያገኛቾው

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን እህታችን😊

  • @andualemgurmessa6366
    @andualemgurmessa63662 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልንበጣም ጥሩ መዝሙርነዉ እግዚእብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን❤❤❤ በእውነት አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው😢 እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥል እግዚአብሄር 🤲🤲🤲

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Жыл бұрын

    Eway ezia mezumur ketetem

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 жыл бұрын

    የኔእህትዝማሬመላእይክትያሠማበቤቱያፅናሽ

  • @EphremTesfa

    @EphremTesfa

    2 жыл бұрын

    ይሕን ድንቅ ዝማሬ ሁላችሁም ሰምታችሁ ሸር አድርጉት

  • @abagebremichael

    @abagebremichael

    2 жыл бұрын

    ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam5112 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት ነው እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች አናፍርም የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች የድንግል ማርያም ልጆች እውነት ለእኛ ለሰደተኞቼ ጥንካሪ ይሰጠናል እርቂ ብሰደደም እግዚአብሔር ከኛጋራ ነው😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Adne_
    @Adne_2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን 😍😘💓💓💓💓💓💓♥♥♥

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube48112 жыл бұрын

    ቃል ህወሓት ያሰማልን ወድ የተዋህዶ ልጅ ፍቅርተ❤❤😭🇪🇹

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen41492 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን!!! (ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽማ የተስጠች እና ቀጥተኛ ሆና በተገኘችው በስንድዋ እመቤት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት እንጽና !!!

  • @eliyasyared7057
    @eliyasyared7057 Жыл бұрын

    ተባረኪልኝ

  • @elenitube3599
    @elenitube35992 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @Znbabaw21
    @Znbabaw212 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልንን

  • @koekob2638
    @koekob26382 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @julpay9898
    @julpay9898 Жыл бұрын

    🥰🥰😭😭💕💞🥰🥰

  • @alemstay6217
    @alemstay62174 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-dz9en8zr5u
    @user-dz9en8zr5u9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merryto2177
    @merryto21772 жыл бұрын

    እውነት አጥንትን የምያለም መዝሙር ነው በረችልን እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Жыл бұрын

    Zemare melakti yesmalna ab betu yenbreki haftey

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe8162 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

Келесі