መምህር ኢዮብ ይመኑ በከበሮ ያገለገሉበት የዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ ዝማሬ

መምህር ኢዮብ ይመኑ በከበሮ ያገለገሉበት
የዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ ዝማሬ
“ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ”
studio.kzread.infoiCjK...
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 31

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon983713 күн бұрын

    በጣም ግሩም ዝማሬ ነው:: አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::🙏

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw55529 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @zemarithiwotOfficial
    @zemarithiwotOfficial9 ай бұрын

    ይቀበለው ዝማሬውን

  • @jakrrbr7271

    @jakrrbr7271

    9 ай бұрын

    ዘማሪት ህይወት በጣም ነው ያምወድሽ እመብርሃን ዘመንሽን ትባርክልሽ💕

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @user-cg5vb5lo1u
    @user-cg5vb5lo1u9 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emuyaethiopia5374
    @emuyaethiopia53749 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw84739 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa35289 ай бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh91318 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @user-mv2zk1fm6u
    @user-mv2zk1fm6u8 ай бұрын

    ዝማሬ መልአእክት ያሰማልን

  • @aynisoly21
    @aynisoly218 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @meserettadesse6920
    @meserettadesse69209 ай бұрын

    ዝማሬውን ይቀበልልን

  • @addisuashine915
    @addisuashine9159 ай бұрын

    ዝማሬውን ይቀበልልን ፣ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kebramsalman953
    @kebramsalman9539 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4649 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno9 ай бұрын

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g9 ай бұрын

    እልልልልልል

  • @yezbalemtadese8222
    @yezbalemtadese82229 ай бұрын

    እልልልልልልልል

  • @user-wg4fk4jp3o
    @user-wg4fk4jp3o9 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m9 ай бұрын

    Zemare melekam yasemalen

  • @MahletFmariam
    @MahletFmariam9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg2ps5yx3d
    @user-qg2ps5yx3d9 ай бұрын

    እልልልል❤❤❤

  • @metadelgebeye9146
    @metadelgebeye91469 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ym8lk1kc5g
    @user-ym8lk1kc5g9 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @TinaTina-jp4wd
    @TinaTina-jp4wd9 ай бұрын

    እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-jw5hf1sx5l
    @user-jw5hf1sx5l9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤

  • @tinaareb4764
    @tinaareb47649 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @muniyeshiferaw106
    @muniyeshiferaw1069 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Келесі