"ላመስግንህ የኔ ጌታ" ህፃን በእዉነት ከአባቱ ጋር ያቀረበዉ ድንቅ ዝማሬ

Ойын-сауық

✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox

Пікірлер: 303

  • @alemeneshtaye
    @alemeneshtaye10 ай бұрын

    ጥዑም አንደበት በእውነት ፍፃሜህን በቤቱ ያድርግልህ በአንደበትህ ያመሰገንከው አባታችን መስካሪህ ይሁን

  • @saraaamarech5920

    @saraaamarech5920

    10 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉እድኝ በል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Israel9563
    @Israel956311 ай бұрын

    ከዚህም በላይ ጥበብን ይጨምርልህ ባባዬ 🤲🤲🤲🤲

  • @sadahmosadah3079

    @sadahmosadah3079

    11 ай бұрын

    እግዛቤሔር ያክብርህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yq5xm1ic5b
    @user-yq5xm1ic5b10 ай бұрын

    እንዲህ ቃሉን እየተናገርክ የእድገት ጉዞህን እንድትጀምር የፈቀደልህ አምላከ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ። የእግዚአብሔር ቃል በህፃናት አንደበት እንዴት ያምራል።

  • @FasilTe
    @FasilTeАй бұрын

    ዝማረ መላአክት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun723211 ай бұрын

    ኪዳነምህረት ኣደይ መመሊሳ ጸጋን ጥበቡን ትስፈረልካ ናተይ ወደይ ኣሰይይይ በዚ ዘመን ውላድካ ክትገንሓሉ ዘይካለሉ ዘመን ናይ ብሓቂ ነቢዐ ዝወደይ ኣደ ክልተ ኣወዳት ማናቱ እየ ደቀይ ኣሰርካ ክስዕቡ ጸሎትካ ደግፈለይ ዝወደይ ጸሎትካ ከም ዝሰምዓካ ፈጣሪ መድሃኔኣለም፡ኣይጣራጠርን እየ 😢😢😢😢😢🥺😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾💠⛪💐💐💐💐💐💐🤲🏾🤲🏾🤲🏾🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟👑👑👑👑👑🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🎉👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😭😭😭😭😭😭😭💐💐🇪🇷

  • @rosesisay421
    @rosesisay42111 ай бұрын

    አቤት አንድበቱ እንደት ይጣፍጣል❤ በቤቱ ያሳድግሕ ይህ ሁሉ የቤተሰቦቹ ውጤት ነው ተባረኩ❤

  • @zenashetades9288

    @zenashetades9288

    10 ай бұрын

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @jahanjahan1431

    @jahanjahan1431

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሠማልን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግ

  • @user-wn7wk5cf8c
    @user-wn7wk5cf8c10 ай бұрын

    የኔ ትነሹ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ጥበቡና ፀጋውን እንዲሁም በቤቱ አገልጋዩ ያድርግህ ❤

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh863711 ай бұрын

    ብህጻናት ኣንድቤት ሲምስገን ምኒኛ የምስጣል ኣምላኬ ጅማሪህ ሳይሆን ፈጻሜክ ያሳመር እግዚአብሔር ኣምላክ ኣሜን፫

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane89511 ай бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ባባዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ጸጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tagiashito9348

    @tagiashito9348

    11 ай бұрын

    አግዚእብሔር፤በጠባቢ፤ያሳዲጊ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX111111 ай бұрын

    ባባዬ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናህ እግዚአብሔር አምላክ በግርማ በጥቡብ ያሳድግህ እድግ በል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist483311 ай бұрын

    Amen ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏♥ በስተ ጀርባ ሆነው ለዚህ ያበቁት ቤተሰቦቹ ምስጋናዬ ይድረሳቸው♥

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat46011 ай бұрын

    ኡኡፍ የእኔ ውድ መድሐኒአለም በጥበብ ያሳድግህ ፣፣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-wi6qy7df4b
    @user-wi6qy7df4b8 күн бұрын

    እመብረሀን አንችን የሚያመሰግን ስጭኝ ድንግል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ws9hd3vp4b
    @user-ws9hd3vp4b11 ай бұрын

    እደግ ብሩክ ሁን እግዝአብሔር ያሳድግ ጸጋዉ አብዝቶ ይሰጥ ❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @kinettibebu7076

    @kinettibebu7076

    11 ай бұрын

    Amennnnn

  • @sismehari7777
    @sismehari777711 ай бұрын

    በኪነ ጥበቡ ያሳድግህ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y11 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ በቤቱ ያሳድግህ😍🙏

  • @hophad3783
    @hophad37839 ай бұрын

    የኔ አባት እናትና ልጇ ጥበቡ ጨምረዉ ያሳድህ የኔ ተስፋ ነህ እምየ ቤተ ክርስትያን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-qw2qf7gg2b
    @user-qw2qf7gg2b10 ай бұрын

    በርቱ ወንድም አህቶቻችን እገዚያብሔር መንገዶቻችሁን ሁሉ የተቃና ያድርግላችሀ እግዚያብሔር እድሜጤና ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመንአችውን ይባርክላችሁ።

  • @esubdikayeleq3760
    @esubdikayeleq376011 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የነረ ጌታ እድግ በልልን

  • @werkewerke-ln5qu

    @werkewerke-ln5qu

    11 ай бұрын

    የኔ ውድ እመብርሃን ታሰድግ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamine6538
    @saraamine653810 ай бұрын

    እግዚአብሄር ያሳድግህ ለጠፉት መንገድ ያርግህ የኔ አንደበተ መል። ካም ተባረክ💋💋💋💋💋

  • @salmakhan3464
    @salmakhan346410 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን. እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን. እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @MistreYohannes
    @MistreYohannes11 ай бұрын

    ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f11 ай бұрын

    አባትየው አጀቴን በላው😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማ የኔ ትንሽ❤❤❤❤

  • @helentesema3190
    @helentesema319010 ай бұрын

    እደግ የኔ ልጂ በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜህ ይመር ለኔ ደካማዋ አመተማርያም ብለህ ጸሎት አርግልኝ

  • @fitsummesfin7830
    @fitsummesfin783010 ай бұрын

    ድንቅ አባት! የተባረከ ልጅ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::

  • @user-cj9kk1ie6e
    @user-cj9kk1ie6e9 ай бұрын

    አባቴ በልጅ አንደበት ያመሰገንከው አምሐላክ ትልቅ ያድርግክ

  • @beletefekadu9275
    @beletefekadu92758 ай бұрын

    እግዚአብሔር አንደበትህን አይቀይርብህ ወላጆችህንም ይባርክልህ በረከትህ ይድረሰን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p11 ай бұрын

    *ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግህ*

  • @kwkw2678
    @kwkw267810 ай бұрын

    ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን ባእውነት ማማረጥ እንዲ ነው ባማላደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daste7486
    @daste748611 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብን ያድልህ❤❤❤❤❤❤

  • @dauddamus-lw6rt
    @dauddamus-lw6rt11 ай бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti201110 ай бұрын

    እግዚአብሂር ያሳድግህ የኒ አባት::

  • @afraalkendi3424
    @afraalkendi342410 ай бұрын

    Yane qonjo Faxari yasadigih afe qurx yibal 🙏🙏🙏🙏🏼🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yohannamajor2718
    @yohannamajor271811 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤ 🙏🙏🙏

  • @tsedymky113
    @tsedymky11310 ай бұрын

    ❤❤❤❤የኔማርአፍክሢጣፍጥ ፈጣሪከሪውዘመንክን።በቤቱያኑርክእድግበልልን

  • @medilove3189
    @medilove318910 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @user-ij4sx1hb1h
    @user-ij4sx1hb1h10 ай бұрын

    ❤❤❤በጥበቡ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግክ ጡኡመ ልሳን እልልልል

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges238611 ай бұрын

    .ባባየ.ዝማሬ.መአላአክት.ያሠማልን.ጌታ.በቤቱ.ያፅናህ.ከክፉ.አይን.ከክፉ.ምላስ.እመአምላክ.ጥላከለላ.ትሁንህ.አተን.የወለደች.እናት.የተባረከች.ናት❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam2225
    @selamselam222510 ай бұрын

    አሜን ፍጻሜህን ያሳምረው❤❤❤

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs11 ай бұрын

    አሜን የኔ ልጂ እድግ በል ❤❤❤❤❤❤ዝምሬ መለክት ያሰማልኛ

  • @tigistayele5548
    @tigistayele554810 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በልልን የኔ ማር ለበለጠ ክብር ያድርስልን❤

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf212210 ай бұрын

    ከዚህም በላይ ፀጋ ይጨምርልህ ባባዬ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo698410 ай бұрын

    አሜን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እድግ በልልኝ ባባዬ

  • @ayelechdabi7604
    @ayelechdabi760410 ай бұрын

    እግዝሃብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ ❤

  • @yeabsrashiferaw2823
    @yeabsrashiferaw282310 ай бұрын

    በቤቱ ያፅናህ በጥበብ በሞገስ ያሳድህ።

  • @ArmanMalik-db1ey
    @ArmanMalik-db1ey10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ጥበቡን ጨምሮ አሜን

  • @TadesWebalm-fg7dq
    @TadesWebalm-fg7dq10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጉግህ

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe132711 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አምላክ በፀጋ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልኝ አሜን❤❤❤

  • @user-tq7il6bn7e
    @user-tq7il6bn7e3 ай бұрын

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያሳድግ😮😮😮😮

  • @selambogale8824
    @selambogale882410 ай бұрын

    የኔ ውድ ከቤቱ አይለየህ ❤❤❤❤❤

  • @hasefah3808
    @hasefah380810 ай бұрын

    የኔ ማር ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ❤❤

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun6328 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳዳግህ

  • @aass5403
    @aass540310 ай бұрын

    የነ ማሬ እግዚቡሔር ያሰድግህ❤❤❤❤

  • @user-fk6dn6ng1m
    @user-fk6dn6ng1m10 ай бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር በሞግስ ይሳደግህ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i10 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እግዚአብሔር በጥቡ ያሳዲግህ

  • @Zahra-eh6mu
    @Zahra-eh6mu10 ай бұрын

    እግዚያብሔር በጥበቡ ያሣድግህ❤❤❤❤🎉

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p10 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤ፈጣሪበጥበብያሳድግህየኔውድ❤❤እልልልልልልል

  • @destakassa5969
    @destakassa596910 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ የኔ አባት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @WegayewAdmasu-cr8gg
    @WegayewAdmasu-cr8gg10 ай бұрын

    እድግ በል እግዛብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ

  • @user-td1fg7ez6b
    @user-td1fg7ez6b10 ай бұрын

    የነ አበባ እግዚአብሔር ያሳድግ❤❤❤❤❤

  • @BerukAssefa-mw2mc
    @BerukAssefa-mw2mc10 ай бұрын

    God bless you my little brother god be always with you

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu10 ай бұрын

    ❤❤❤❤አንደበትህ ይባረክ❤😍😍😍😍

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu707611 ай бұрын

    Amen zemari malket yasamaln

  • @HanaHani-fw1zp
    @HanaHani-fw1zp10 ай бұрын

    ፈጣሪ ያሳድግህ በሀይማኖትህ ያፅናህ

  • @zellekahaile4720
    @zellekahaile472011 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ ፣ ይጠብቅህ ።

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys800411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤

  • @user-uz1ct2lw3x
    @user-uz1ct2lw3x11 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ከሁሉ ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ከፍ ያርግህ

  • @user-wb4ch3jz5z
    @user-wb4ch3jz5z10 ай бұрын

    በቤቱ ያሳድግህ

  • @user-ze5ic8by1l
    @user-ze5ic8by1l10 ай бұрын

    እልልልል ዘማሪመለአክንያሰማልንየኔጌታበቤቱያፅናህ

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu866510 ай бұрын

    ዘማሪ መላክ ያስማልን እግዚያቢሄር💕🙏💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💐💐💐🌺🌺🌺🌺

  • @user-gd3en3qb7h
    @user-gd3en3qb7h10 ай бұрын

    ተባረክ ባባዬ እድግ በል

  • @robelenat8949
    @robelenat89499 ай бұрын

    የኔ ውዶ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv11 ай бұрын

    የኔ አባት በእድሜ በዐጋ እግዚአብሔር ያሳድግህ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ልጅ በሰጠኝ

  • @Mulu-yl5yj
    @Mulu-yl5yj10 ай бұрын

    Kidus micaiel yasadigh.🤲🤲🤲egiziabiher amilak kikifu neger yitebikh.❤❤❤❤❤

  • @uniqueliyu
    @uniqueliyu11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyMlsganaw-dl3ud
    @AyMlsganaw-dl3ud10 ай бұрын

    አሜን እግዛብሄር ያትጋችሁ

  • @awetzeray262
    @awetzeray26210 ай бұрын

    የኔ አባት እደግልኝ😍😍❤❤💝💞

  • @yirgamekonen-td5sf
    @yirgamekonen-td5sf10 ай бұрын

    እድግ በልልኝ የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @honeabera6861
    @honeabera686110 ай бұрын

    ፈጣሪ ያሣድግሕ በቤቱያፅናልን

  • @weynshetbelete-dl2zv
    @weynshetbelete-dl2zvАй бұрын

    ተባረክ

  • @Mohammed2023-ui3oc
    @Mohammed2023-ui3oc10 ай бұрын

    yene tafachi egziyabher kezih belay lbonahn ykftlh❤❤❤❤❤

  • @HassetWondwosen
    @HassetWondwosen10 ай бұрын

    Edeg egziabher yibarkih

  • @amarechasefa4045
    @amarechasefa404511 ай бұрын

    Amelak yasdegah babetu yatsenah🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @EdenQueen
    @EdenQueen11 ай бұрын

    የኔ ማር አግዚአብሔር ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-im9tr4yg3i
    @user-im9tr4yg3i10 ай бұрын

    ሰው ፍፃሜው ሲያምር ነውና የሚያምረው መጨረሻህን ከዚህ በበለጠ ያሳምርልህ እግዚአብሔር

  • @AmenGutema-kh6vo
    @AmenGutema-kh6vo10 ай бұрын

    Endege tena yiste!!!!

  • @user-sn5gh9gf1l
    @user-sn5gh9gf1l10 ай бұрын

    ያሣድግህ ጌታ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa64011 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ማር ከነቤተሰቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋ ያብዛልን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Asbe-gu9eo7wy6b
    @Asbe-gu9eo7wy6b10 ай бұрын

    በቤቱ ያኑርህ

  • @MemeMomo-gi8nf
    @MemeMomo-gi8nf11 ай бұрын

    Yene wudi fetari bebetu yasadiki❤❤❤

  • @elsaababa9468
    @elsaababa946810 ай бұрын

    እደግ የመቤቲችን ልጅ የፈጠረህ ጌታ በቤቱ ያፅናህ ! ያቆይህ ዘመንህን ሁሉ የእኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @janaathubia5848
    @janaathubia584811 ай бұрын

    Yene geta edeg belii❤❤❤❤swedew ende new masadag lijii getan ❤❤❤❤

  • @hiyot5561
    @hiyot556110 ай бұрын

    amen amen amen yene abti igzihaber baa betu baa tsaga yasdigk yesaw majemer sayihon macersh siymri nawna macershachinm yasmir madniyalm

  • @alemalem6603
    @alemalem660311 ай бұрын

    ❤❤edig belligne yene konjo,Asteway Tebark❤❤❤

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv11 ай бұрын

    ላመሰግንህ የኔታ ጌታን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii798410 ай бұрын

    waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamii firii Tewaahidoo koo ❤❤❤

  • @gotechclient1614
    @gotechclient161411 ай бұрын

    እመብርሀን ታሳድክክ❤❤❤

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r10 ай бұрын

    ተባረክ እደግልን በቤቱ ጠብቆ ጋርዶ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ ልጅ እናትና አባትህም የተባረኩ ናቸው ይህን የመሰለ የተባረኩ ልጅ እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል ያሳደጉ ክበሩልን እስከ መጨረሻ ከቤቱ አያውጣባቹ ተባረኩ

  • @afomiaagusha9750
    @afomiaagusha975010 ай бұрын

    ተባረክ እድግ በል

Келесі