ተክሊል ይህንን ሳታድርግ በተክሊል ማግባት አይቻልም በተክሊል ለማግባት ምን ያሰፈልጋል

ተክሊል ይህንን ሳታድርግ በተክሊል ማግባት አይቻልም በተክሊል ለማግባት ምን ያሰፈልጋል #eotcmk #መድሎት #mahbre kidusan
የአድሜ ልዮነትና የሃይማኖት መቀየር በተክሊል ለመጋባት

Пікірлер: 103

  • @ZelekeWorku
    @ZelekeWorku8 күн бұрын

    አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እባካችሁን ተክሊል ስርዐት በሚያደርጉ ሰሀት ሜካፑን ቢተውት በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @tegistlebanon1544

    @tegistlebanon1544

    6 ай бұрын

    ሁሉም አይቅርብኝ ነዉ ነገሩ

  • @user-lq4ls2ok2e
    @user-lq4ls2ok2e11 ай бұрын

    እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን ሁላችንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃን ፈጣሪ ይርዳን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @betyamb7138

    @betyamb7138

    Ай бұрын

    @@Maetentmedia11 ሰላም ወንድ ሜ ፍቅረኛዬን በእድሜ በ5አመት እበልጠዋለሁ ችግር አለው በተክሊል ለመጋባት ሴት ከወንድ በእድሜ ማነስ አለባት???

  • @betyamb7138

    @betyamb7138

    Ай бұрын

    @@Maetentmedia11 ሰላም ወንድሜ

  • @asniasni5459
    @asniasni54598 ай бұрын

    ፈጣሪ ከፈቀደ ይኸን ክብር እፈልጋለዉ ወድማችን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r2 ай бұрын

    እናመሠግናለነ ን ቃለሕይወት ያሠማልን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር በገርም በሥደትም ያለነውን አሜንንን 👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-sw7sk5ro1n
    @user-sw7sk5ro1n11 ай бұрын

    ለዚህ ክብር ያብቃን ፍጣሪ🙏

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም የሰማናውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tigist9315

    @tigist9315

    Жыл бұрын

    ​@@Maetentmedia11pp😊😊😊😊😊😊😊

  • @maretmaret7967

    @maretmaret7967

    Жыл бұрын

    ​@@Maetentmedia11 has a 😅

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx11 ай бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ሚካብ የተቀባችው ባታቀርብት ጥሩ ነው ለምናየው ይከብዳል

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын

    የምፈልገው ትምህርት ነው እናመሰግናለን በተለይ በስርአተ ቅዱስ ጋብቻ ሜካኘ ጥፉር ማሳደግ ጸጉር መጨመር አስቸገረን ስርአቱ ሊቆርቡ ሲገቡ ቄሶች አሉ ማፈር ቀረ ትንሽ☝🙄 አጎደልን ምን ችግር አለው እያሉ ችግር አመጡ ስርአቱ ተጣሰ አስተምሩልን በርቱልን 😊😊

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    በጣም ትክክል

  • @user-ds3qy5bx7j

    @user-ds3qy5bx7j

    11 ай бұрын

    ማስተዋል ያድለን መምህራችን ለቤትህ አዲስ ነኚ ምርጥ ትምህርት ነዉ በርታ ❤

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Жыл бұрын

    ዱቄቲና ቀለሙ መቀባቱ ከተክሊሉ ጋረ አብሮ አይሂደም ሰረአቱን አታበላሸ አባቶች እደት ዝም አሉ ግን በፈጣሪ እጀግ ያሰጠላል ካለሆነ ተቀባቡ ወዶችም ኤጭጭ አሰዳቢወች 😢😢😢

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p11 ай бұрын

    ቃለህወት የሠማልንን ሐዚህ አንድንበቃ አግዛብሔሪ ይፈቀድልንንን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h11 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @wubewalde4039
    @wubewalde403911 ай бұрын

    Amen3 🤲🤲🙏🙏❤️❤️

  • @ZewdituZinabe
    @ZewdituZinabe2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲 አባቶች ግን ለምንድነው ማካካሻ ወይም በቤተ ክርስቲያን የማይፈቀድ ነገር አድርገው ሲገቡ ዝም የሚሉት 😢

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን ከፈተና ጠብቆ ለሱ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏 አሜን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @azmeratenange8534

    @azmeratenange8534

    Жыл бұрын

    ​@@Maetentmedia11 አዲስ መሰለኝ ሚዲያችሁ አይዟችሁ በርቱ የተለያዩ መንፈሳዊይ ትምህርቶችን ተልሀሎ ለመልቀቅ ሞክሩ ከሱ ከአሁኑ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር አትርፌበታለሁ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይሰብስበን 😭😍😍😍😍

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    Жыл бұрын

    ​@@Maetentmedia11አዲስ ነው ሚዲያችሁ አሁን ነው ማየቴ ነው ምርጥ ትምህርት ነው 👌😊 እኔ ቲክቶክ አለኝ በሚሊየን ተከታይ አለኝ ሸር አደርግላችሁ አለሁ በርቱልን በተለይ በቅዱስ ጋብቻ ሚጋቡት ዱቄት ለምን ይቀባሉ ? አስተምሩልን

  • @user-wh6zi7ss6q
    @user-wh6zi7ss6q11 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Holy-Gospel-for-all
    @Holy-Gospel-for-all Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱ

  • @addisaddis-et8wp
    @addisaddis-et8wp Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tube-xr8xz
    @Tube-xr8xz Жыл бұрын

    kale hiwot yasemaln

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz Жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube11 ай бұрын

    ሠላም በክርስቶስ የፍቅር ይብዛላችሁ ቤተሰብ። ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon115815 күн бұрын

    እናመሰግናለን ግን ለምን ነው ያለተፈለጉ ነገር አደረገው ሲጋቡ ዝም የምትሉ አባቶቻችን ሚካፕ እንዲሁም የጥፍር ቀለሞች አድርጎ መግባት አይችልም እንደ ወንድ አንዴት እሴት ስጋቡ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ውብሸት ብቻ ነው ይዘው መቅረብ የሚቻለው እንጂ ያልተፈለጉ ነገሮችን ተቀባብቶ መግባት በጣም ትልቅ ሀጢያት ነው የምትሰሩት ☝️

  • @sarkalamabey3239
    @sarkalamabey323911 ай бұрын

    ቃል ሒወት ያሰማልን 🙏💚🙏

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @workalemsintia1243
    @workalemsintia1243 Жыл бұрын

    ቃለወትን ያሰማልን

  • @Zeyisak_Abraham
    @Zeyisak_Abraham11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን የድንግልናው ነገር ተረሳ መሰለኝ

  • @user-ii6oh2cz8p
    @user-ii6oh2cz8p Жыл бұрын

    kal hiwete yasmalen

  • @user-et2kk3vh4v
    @user-et2kk3vh4v6 ай бұрын

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @wede1905
    @wede190511 ай бұрын

    ቃለሒወትን. ያሠማልን.

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @ganzabebalay7792
    @ganzabebalay7792 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bj1dp3ud9b
    @user-bj1dp3ud9b11 ай бұрын

    በቅድሚያ ቃለህይወት ያሠማልን ግን በስርዓተ ተክሊልምሆነ በመዓስባን ጋብቻ ሲፈፀም የሚቀበሉት የአምላክን ስጋናደምመሠለኝ ታዲያ ከንፈር ቀለም መለቅለቁ ከየት መጣ ?ጋብቻዉ ከመፈፀሙበፊት አባቶች ይህን አባቶች ቢያስተምሩ መልካም ነውእላለሁ

  • @user-ds3qy5bx7j
    @user-ds3qy5bx7j11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን በዉነት በርታ ለዚህ ክብር ያብቃን በዉነት ❤

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በመስብሀ ወይም በቅዱስ ቁርባን ብታስረዳን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    በቅርብ ቀን ይጠብቁን

  • @Samriye10-10
    @Samriye10-10Ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን ኣንዲት ሴት ከብዙ ወንዶች እየወጣች ገላዋ እያንቆሸሸት ኑራ ከዛ ንስሃ ገብታ በየ ገዳሙ ፁማ ፀልያ በተክሊል ማግባት ይቻላል ወይ ???

  • @user-nt8zz2bu6b
    @user-nt8zz2bu6b11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን. ነገር ግን ተክሊል ለመፈፀም ያለ ክብረ ንፆህና ሊደረግ ይችላል?

  • @ndndnejedjjejej6444
    @ndndnejedjjejej6444Ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን እኔ አድ ጥያቄ አለኝ እሱም ምድነው በፊት ጉዋደኛ ነበረኝ ከዛ ሁሌ አድጋ እንሁን ይለኛል እኔ እቢ በተክሊል ነው ማግባት የምፈልገው ስለው ሁሌ ዝም ይላል ከዛን በሌላ ቀን ነይ ነይ ሲል ሔድኩ ልጁ አብሮ አደጌ ነው ከዛ የጠራሁሽ እድንጫወት ነው አለኝ እሽ ብዬ ሔድኩ ከዛ ስናወራ መሸ። አልነካሽም እንደር አለኝ ከዛን አድጋ ስናድር ተቀራርበን እናድርግ ሲለኝ አልፈልግም በተክሊል ነው ብዬህ የለ ስለው እሱ እደማይችል ነገረኝ ከዛ አልፈልግም ብዬ ፈጣሪ ሲያወጣኝ በጉልበትም ለማድረግ ፈልጎ ነበረ ከዛ በጣም ስቆጣ ፈርቶ ተወኝ ማለት የአድ ሀገር ልጅ ስለሆንን ከዘን እጮኛ እደላከ እኔጋ አልፈልግም ብዬ ሀረብ አገር መጣሁ አረብ ሀገር ከመምጣቴ ግን አድ ልጅ በስልኬ ደውሎ ሁሌ ስለትዳር ይጠይቀኛል እኔ አልፈልግም ስል አመት ሙሉ ደወለልኝ ዲያቆንም እደሆነ ነገረኝ ከዛ እኔም ሌላ ጉዋደኛ እደነበረኝና እደተቀራረብን ነገርኩት እዴት እኔ እሆነሀለሁ ስለው ችግር የለም ግንኙነት ካልፈፀማችሁ አለኝ ግንኙነት አልፈፀምንም ግን ተቀራርበን እቢ አልኩት ብዬ መለስኩለት ከዛ። ሁሌ እየደወለ ይለምነኛል ዲያቆኑ በጉዋደኞቹ በቄስ አስለመነኝ እሽ በይኝ ብሎ እኔም የነሱ ቃል ከበደኝና የጉዋደኞቹ እሽ አልኩት አሁን ከዳቆኑጋ ስናወራ ሁለት አመታችን ግን ሴጣን እራሱ በጣም ይፈታተነኛል ዝሙት የሚባለውንም ሀፂያት እደሆነ አላቀውም ነበረ ትላንት በአቤል ተፈራ ቻናል ስከታተል ሀፂያት እደሆነ አወኩት ከዚህ በፊት አላቀውም ነበረ እና ይሔ ልጅ። ያለውን ነገር ነግሬው ችግር የለም ሁሌም የኔ ነሽ ስትመጭ እኔም አንችም ለንሰሀ አባታችን እንነግራቸዋለን አትፍሪ አለኝ ዲያቆኑ እባካችሁ ንገሩኝ ምድነው ማድረግ ያለብኝ እኔ በማሪያም ጨንቆኛል መልሱልኝ

  • @senayitbedada5716
    @senayitbedada5716 Жыл бұрын

    Ende eriesu hasabunm specific btaregut melkam new. I was expecting its about precondition for teklil. Kaltesasatku yetetekesut mesfertoch general nachew.

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    በሌላ ቪድዮ በቅርብ ቀን ይጠብቁን ቤተሰባችን

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964Ай бұрын

    በተክሊል ጋብቻ ሜካፕ ቅንድብ መቀንደብ ቻፒስቲክ የተከለከለ ነዉ በቁርባን መጋባታችሁ እጅግ ጥሩ ነዉ ግን ህጉን ባንተላለፍ ምን አለበት በተፈጥሮ መልካችን ነዉ ቁርባን መቀበል ያለብን

  • @demoztekla5465
    @demoztekla5465 Жыл бұрын

    በስምአብበወልድወመንፈስቅዱስአሀዱአምላክአሜንየተክሊልጋብቻየእድሜልዩነትእንደትአይፈቀድምምንምአልገባኝምተይቅርታጋር።

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    ተከታያችን ጥያቄውን ስላደረሱን እያመሰገንን የተክሊል ጋብቻ ብቻ ሳይሆን እንደ ቤተ ክርስቲያን ስርአት የተጋነነ የእድሜ ልዩነት ያለበት ጋብቻ ባይ መሰረት መልካም ነው

  • @demoztekla5465

    @demoztekla5465

    Жыл бұрын

    @@Maetentmedia11ጥያቄ ምላሽ ስለሰጡኝቃልህይወትንያሰማልኝአሜን!

  • @AbebechAlemye

    @AbebechAlemye

    Жыл бұрын

    kal hiwet yesemaln gin kosmotiksu yikr egziabher yibarkachihu

  • @betyamb7138
    @betyamb7138Ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ ሴቷ ወንዱን በ5አመት በእድሜ በትበልጠው ችግር አለው በተክሊል ለመጋባት አይፈቀድም???

  • @yeneworkhailu
    @yeneworkhailu Жыл бұрын

    ሜካፑ በጣም ያስጠላል ያውም በተክሊል??? ያሳዝናል ::

  • @user-te7sf3tp3i
    @user-te7sf3tp3i28 күн бұрын

    በተክልል ከተጋባን በኃላ ባሌ ከሞቴ ማግባት ይችላል?

  • @user-fv2lo5ip7w
    @user-fv2lo5ip7w11 ай бұрын

    በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን በመቀጠል ትክክለኛው የሴትና የወንድ የመገባት እድሜ ስንት ነው አንዳንዶች በቁመትም እርሷ መብለጥ የለባትም ይላሉ ይኼስ ትክክል ነው ወይ

  • @rosesisay421

    @rosesisay421

    11 ай бұрын

    እረ በቤተክርስቲያናችን አስተምሮ አቋም መብለጥ የለባትም ወይም ማነስ የለበትም አልተማርንም። ይህኮ እግዚአብሔር የስጠን ንው መልክ አቋም ተሰባሪ ነው ዋናው የውስጥ ውበት ነው።

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    9 ай бұрын

    ​@@rosesisay421ትክክል👌👌👌❤❤❤❤

  • @user-op7bb2nq6q
    @user-op7bb2nq6q5 ай бұрын

    አንድ ጥያቄ ነበረኝ በውስጥ መስመር ማውራት ይቻል ይሆን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    5 ай бұрын

    adrasha yaskmtuln

  • @HxASK-ro1ng
    @HxASK-ro1ng11 ай бұрын

    አናምሰግናለንሜካፑቢቀርደስይለናል

  • @Membr-fc8kr
    @Membr-fc8krАй бұрын

    ሜካብ አይከከለከልም😢😢😢😢

  • @zola370
    @zola370 Жыл бұрын

    mushiroch ayimechum b\c take cosmotics yastelal

  • @aleassefa

    @aleassefa

    Жыл бұрын

    እኔም የገረመኝ እሱ ነው ሜካፒ ክልክል ነው ለምን አስፈለገው

  • @Seniseniii
    @Seniseniii Жыл бұрын

    ሜክአፕ ከመቸ ነው የተፈቀደ አረ ኣባቶች የጥፍሪ ቀለምስ አረ ኣባቶች እንደዚ እያያቹ ለምን ዝም ያላቸዋል😢

  • @user-mt7rp5pe7u
    @user-mt7rp5pe7u6 ай бұрын

    ቃለሂወትያማልንወድማችንለዚህክብርያብቃንዘድእንማፀንዋለንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    6 ай бұрын

    amen

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s2 ай бұрын

    በእግዝብሔር ስም ትክክለኛውን መልስ እፈልጋለሑ በፍትም ምኞቴስለነበረ ነው እግዝብሔር ያውቃል አድቀን ባለሰብኩት ሑኔታ ሽትቤት ሻውርስገባ ወድቄ ባልጠበኩት ሑናታ ፈሰሰኝ 😢😢😢😢😢 ግን ተክሊሊ ይፈቀዳል ወድሜ እዛኛው ስብከትሕላይ በስፋው ፅፌልሐለሑኝ መልሱን እባክሕን አይስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Membr-fc8kr

    @Membr-fc8kr

    Ай бұрын

    ወዲያ ስለታጠብሽ ነው ድንግሉ የጠፋው

  • @Bahiru-zj4fc
    @Bahiru-zj4fcАй бұрын

    ከ 10 አመት በታች ግል ወሰቢ ያደርግ ተክሊል ማድርግ ይቻላሌ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w11 ай бұрын

    እያሳያቹ ያሉት ሙሽሮች በሜካፕ የተጥለቀለቁ ናቸው ሊፒስቲክ፣ ኩል እና መቀንደብስ ጥፍር ቀለሙስ ችግር የለውም ማለት ነው ስለሱም ብትነግረን መቼም ተኳኩሎ ቤተ መቅደስ መግባት ይቻላል ብዬ አላምንም

  • @tegistlebanon1544

    @tegistlebanon1544

    6 ай бұрын

    እኔን የገረመኝ ያባቶች ዝምታ

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj Жыл бұрын

    በተክሊል ለማግባት ግን ሴት ግዴታ ድንግል መሆን አለባት ወይ

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    አው ሴት ብቻ ሳይሆን እርሱም ድንግል መሆን አለበት።ሁለቱም ድንግል ካልሆኑ አክሊል ማድረግ የሚችለው የሆነው ብቻ ነው

  • @melatzeleke7962

    @melatzeleke7962

    Жыл бұрын

    @@Maetentmedia11 እና ይህ ሁሉ ሰው በተክሊል የሚጋባው ድንግል ሆኖ ነው ወይ?

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    ስለ ሰው ሊያሳስበን አይገባም እውቀቶች የኛን ህይወት ካስተካከሉልንና ህገ ቤተክርስቲያንን እንድ ጠብቅ ካደረጉን በቂ ነው ይህ ሁሉ ሰው ምናልባት ድንግል ሳይሆን በተክሊል ካገባ እርሶም ያን እንዲያደርጉ ይፈቀድሎታል ማለት አይደለም ነገሮችን መልሳቸውን እያወቅን ሌሎች የተሳሳቱትን እንደምሳሌ እየጠቀሱ መሞገት ክርስቲያናዊ አይደለም ክርስቶስም ጌታ አምላክህን አትፈታተነው ይላልና

  • @melatzeleke7962

    @melatzeleke7962

    Жыл бұрын

    @@Maetentmedia11 አሁን እያየን ያለነው ነገር ስህተት ከሆነ ሰው በደምብ ቢረዳው እና ሊያውቀው ይገባል ማለት ነው ወይም እያወቀም ጭምር ሊሆን ይችላል እንዲ የሚደረገው .. ይቅርታ ይደረግልኝና ድንግል ሳይሆኑም በተክሊል ማግባት ችግር የሌለው እስኪመስል ደረስ ነው አሁን እያየን ያለነው በግለጽ የምናየው ነገር ስለሆነና ጥያቄም ሰለፈጠረብኝ ነው መጠየቄ ….ወይም ቤተክርስቲያን የራሷ የሆነ የውስጥ አሰራር ሊኖር ይችል ከሆነ በዬ ነው

  • @user-eu7bq4fc1d

    @user-eu7bq4fc1d

    Жыл бұрын

    ማስተዋሉን ያድለን እያወቅን የምንጠይቀዉስ ነገር በሥላሴ ስም

  • @user-gu2ch4yz2n
    @user-gu2ch4yz2n3 ай бұрын

    ድንግላናዋን ተደፍራ ያጣች ሴት በተክሊል ማግባት ትችላለች ?? 🙏🙏🙏???

  • @user-of8zk4ol2p
    @user-of8zk4ol2p Жыл бұрын

    እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ አንዲት ሴት በቁርባንም ቢሆንም እንኳን ልፓስቲክ መቀባቱ ሌሎችንም ቁሶች ማድረግ ተገቢነው እንዴ እባካችሁ ለዚህ ጥያቄ መልስ ብትሰጡኝ

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    Жыл бұрын

    ምንም ነገር አይቻልም እኛ ግን ከቱ ሆነን ነው ❤

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    Жыл бұрын

    ለምን ያንን ማድረግ አስፈለገው አላማውስ ምንድነው አለመጠቀሙ ምን የሚያስከፍለን ዋጋ እለ ሰውነታችንን ታጥበን ንፁህ ሆነን ብንቀርብ የተሻለ ነው

  • @GetasewAshenef-iq2xe

    @GetasewAshenef-iq2xe

    11 ай бұрын

    አይችልም

  • @GetasewAshenef-iq2xe

    @GetasewAshenef-iq2xe

    11 ай бұрын

    አይችልም

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    11 ай бұрын

    @@Maetentmedia11 ❤👏👏🙏🙏🙏

  • @yazolemsh2481
    @yazolemsh248111 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Maetentmedia11

    @Maetentmedia11

    11 ай бұрын

    አሜን

Келесі