አስገራሚ ሰርግ ተጠራው | ethiopian Wedding | Ermias Tadese | Hanan Tarik | Selam Tesfaye | Maryamawit Abate

አስገራሚ ሰርግ ተጠራው | ethiopian Wedding | Ermias Tadese | Hanan Tarik | Selam Tesfaye | Maryamawit Abate

Пікірлер: 1 200

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Жыл бұрын

    ደስ የሚል ሰርግ እንደዚህ ጋብቻ በሀይማኖቱ ድምቅ ብሎ በሙዚቃ ዙጥዙጥ ማለት ጥቅም የለውም ድካም እንጅ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ❤❤ ለኔ ተመችቶኝ እስከመጨረሻ ያየሁት የሰርግ ቪዲዮ አንደኛ ማሻአላህ እምነቱን የሚወድ የሚያከብር ሁሌም ከፍ ይላል

  • @jeueu3u340

    @jeueu3u340

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ያክብርሽ ❤❤❤❤

  • @mysoonmysoon-tc3rl

    @mysoonmysoon-tc3rl

    Жыл бұрын

    Fetari yakebershe sis❤❤

  • @buzenuguse4789

    @buzenuguse4789

    Жыл бұрын

    ❤❤ቅን ልብ ልብሽን አይቀይርብሽ😊😊😊😊

  • @remaseid-me6qs

    @remaseid-me6qs

    Жыл бұрын

    ሁላችሁንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @mengistudenbi334

    @mengistudenbi334

    Жыл бұрын

    ሁላችንም ልዩነታችንን አንድነታችንና ዉበታችንን መሆኑን አምነን እንዳቺ ደስ ደስ የሚያሰኙ አስተያየቶችን ብንሰጥ አገራችንን አሁን ወዳለችበት አዘንና መቀመቅ ዉስጥ ባልገባች ነበረ እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @user-td8so6ku2r
    @user-td8so6ku2r Жыл бұрын

    አይ ኤርሚየ የፍቅር ሰው ብቻም አይደለህም የቤተ ክርስቲያን ልጅም ነህ ለካ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔርን ይዞ ወላዲት አምላክን እናት አድርጎ አማላጀ ብሎ ተቀብሎ ያፈረ የለም እና እማምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ፈጣሪ ደግሞ በተባረከ ፍሬ ይጎብኛችሁ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kiya9587
    @kiya9587 Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሁሉም ነገር በመፈሳዊ ነገር በመሆኑ በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም ጋብቻ

  • @user-wn3bd1tu6d

    @user-wn3bd1tu6d

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @user-mu1fw3qy9m

    @user-mu1fw3qy9m

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @mengistudenbi334

    @mengistudenbi334

    Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያክብርልን እህታችን ፈጣሪ የተመኘሽዉን ሁሉ ይስጥሽ

  • @abunagizaw8753

    @abunagizaw8753

    Жыл бұрын

    የኔ መልካም❤

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Жыл бұрын

    ሰው እንዴት በራሱ ሐይማኖት ይቀናል 😂❤❤❤ አስቀናችሁኝ እኮ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ፍሬንም ይስጣችሁ🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @madenekiayideg8372

    @madenekiayideg8372

    Жыл бұрын

    እኔም አለሁ አንደኛዋ ቀናተኛ በእንቁ ሀይማኖታችን

  • @kalkidan5311

    @kalkidan5311

    Жыл бұрын

    እኔም❤

  • @melkam4966

    @melkam4966

    Жыл бұрын

    እኔም 🥰

  • @Sara-ok8ri

    @Sara-ok8ri

    Жыл бұрын

    ኧረ እኔም ነኝ እኮ 😂❤

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Жыл бұрын

    ኤርሚያሥና ሀናየ እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እስኪ የሀና አለባበስ ያሥደሠተዉ እስኪ እደዘመኑ ሠዉ አለመቀባባቷን የወደደ ላይክ😊😊😊😊😊

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Жыл бұрын

    እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እንዴት መታደል ነዉ መልካም ጋብቻ ሙሽሮች 🎉🎉🎉🎉

  • @ydidyaydidya1253

    @ydidyaydidya1253

    Жыл бұрын

    አሜን❤ ለሁላችንም ውዴ

  • @amenshow2384

    @amenshow2384

    Жыл бұрын

    @@ydidyaydidya1253 😘❤

  • @bameniasefaethiopia7715

    @bameniasefaethiopia7715

    Жыл бұрын

    አሜን❤

  • @fekadudesalegne2589

    @fekadudesalegne2589

    Жыл бұрын

    ምነዉ አምላኮቻችሁ በዙ ኦርቶዶክሶች ከህንዶች አንድ ሚሊዮን አማልክት ጋር አየተወዳደራችሁ ነዉ? ጨልሞባችኃል እግዚአብሔር ዓይናችሁን ይክፈት:: በእዉነት ማንን እንደምታመልኩ አታዉቁም ታሳዝናላችሁ !!!!

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Жыл бұрын

    አሜን!

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Жыл бұрын

    ቸሩ አንተ ሁሉ በእጅህ ነው እና እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ❤

  • @Nani-py5qm

    @Nani-py5qm

    Жыл бұрын

  • @werert2189

    @werert2189

    Жыл бұрын

    ​@@Nani-py5qmአለንበተስፋውዴ

  • @jamilkayed6050

    @jamilkayed6050

    Жыл бұрын

    የኛም አድ ቀን አለን ጌዜውን ጠብቁ አይዙን እስከዛ

  • @hyme7165

    @hyme7165

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @asmeretestifanos8131

    @asmeretestifanos8131

    11 ай бұрын

    Asey des sil.melkam gabcha yhunlachiw yesara yebreham yhunulachiw medehaniyaalem kenatu gar knate yhun des sili betam mmegnw srg

  • @melaab7381
    @melaab7381 Жыл бұрын

    አይ ክርስትና የተዋህዶ ውበት ደስ ሲል እሰይ እልልልልልልል እንኳን ለዚህ በቃቹ ትዳራቹ ዘመናቹ ዘራቹ የተባረከ ይሁን በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    አልልልልልል በልጆች የተባረከ የአብረሀምና የሳራ ትደር ይሁንላችው ዘመናችው ዘራችው ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @mehertyohanes3510

    @mehertyohanes3510

    Жыл бұрын

    Wow❤❤❤❤

  • @kelemuabelachew7187

    @kelemuabelachew7187

    Жыл бұрын

    ​@@mehertyohanes3510 q

  • @RomanSima-oe6gk

    @RomanSima-oe6gk

    Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤ 🙏

  • @eteneshayehu7356
    @eteneshayehu7356 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የተቀደሰ ጋብቻ መልካም ነዉ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ያስደስታል የተዋህዶ እምነት ጋብቻ

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    Жыл бұрын

    የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን መታደል ነዉ የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ በእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል በቤተ ክርስቴን በዝማሬ ለዚህ ክብር ያብቃን እኛንም አሜን፫

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Жыл бұрын

    ምርጥ ሀይማኖታዊ ሰርግ ይሄን አርቲስት ስወደው ልጂቱ ለራሱ ቆጂየ እርግትያለልጂ ነው ❤ ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    ሲያምሩ የአብረሀም እና የሳራ ይሁን ጋብቻ ችሁ💐💕 ❤❤❤❤

  • @asicho6003
    @asicho6003 Жыл бұрын

    እልልልልልል በጣም ደስ ሚል ጋብቻ የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በእውነት በዚህ ዘመን ይህ መገኘት በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር በጉጆአቹ ይኑር

  • @afomyamolla2823
    @afomyamolla2823 Жыл бұрын

    አርቲስቶችንም ለዝማሬ እንዲቆሙ ስላደረካቸው እግዚአብሔር ሞገስ የመላባቸው ልጆች ይስጥህ😊

  • @sewasewu
    @sewasewu Жыл бұрын

    ምነኛ መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ደሰ ሲሉ በማሪያም በለቀሶ ነው የጨረሰኩት በጣም ያምራሉ❤❤❤

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ የሄ ነው ሃይማኖት ልጅ አባቱን ሲያከብር

  • @fera7834
    @fera7834 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ልጆቿን እንዲ ታከብራለች መልካም ትዳር

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 Жыл бұрын

    ለተጋቢ ሙሽሮች ከዚች ድንቅ ሴት ተማሩ በመዝሙር በስረዓት ስትሞሸሩ እንዲህ ነጠላቹን ለበስ አርጋቹ ዘምሩ ዝምብላቹ ገላቹን በአደባባይ ገላልጣቹ በአባቶች ፊት በመስቀል አትባረኩ እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ዘመን

  • @abaygirma3009

    @abaygirma3009

    Жыл бұрын

    Ye ametu miriti seregi

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Жыл бұрын

    ዝምተኛው አርቲስት ስወደው እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽራውና ሙሽሪት እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በጣም ደስ የሚል ስረአት በቤቱ ያፅናቹ ❤❤❤

  • @user-it1xn3nr5c

    @user-it1xn3nr5c

    Жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እደዚህ በስርአቱ ተጋቢዎችን ያብዛልን🙏🏽🙏🙏🏾💚❤️💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @gdhdhgdhdhd8571

    @gdhdhgdhdhd8571

    Жыл бұрын

    @@user-it1xn3nr5c አሜን🙏

  • @bezawitwoldesenbet1378
    @bezawitwoldesenbet1378 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Жыл бұрын

    እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እንዴት መታደል ነዉ መልካም ጋብቻ ሙሽሮች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Жыл бұрын

    አርቲስቶቻችን በተቻላችሁ መጠን ቤተ መቅደሱ ስትገቡ ተዋናይት ዮርዲን ምሰሏት መናፍቅ ይመስል ፀጉር መግለጥ ምንድነው ቀኖናዋን ልናከብር ግድ ይለናል ኤርሚየ ትዳርህ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። በርቱ።

  • @tenategabu2819

    @tenategabu2819

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ manafik malti Eyesusno yemadnewi

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    ስንተች እያስተዋልን ይህ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ የተካሄደ ፕሮግራም ነው

  • @user-oy1sv6py5d

    @user-oy1sv6py5d

    Жыл бұрын

    ​@@selammesganaw3899 የቅዱስ ጋብቻ ሥርዓት ራሱ ቤተክርስቲያን ነው። ሙሽሮቹ በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ መክበራቸውን አንርሳ።

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    @@user-oy1sv6py5d ሴት ፀጎሯን ትሸፍን የተባለው በመቅደሱ ስትቆም ነው ከዛ ውጭ ባዳራሽ ውስጥ ቢታይ ችግር የለውም ውበት ነው አንከለከልም

  • @user-ez4lz5wx8b
    @user-ez4lz5wx8b Жыл бұрын

    ውይ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነዉ💞🥰😍 የአብርሃምና የሳራ ቻብታ ያድርግላችሁ

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችሁ ሙሸሮች የረሚ በዚህ ታላቅ ክብር ስላገባህ ደስታየ እጥፍ ነው እመቤቴ ማርያም ጋብቻችሁን ትባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    የአባታችን የአብረሀም እና የእናታችን የሳራ ን ሠርግ ያድርግላችሁ የአብረሀሙ ስላሴዎች አብረዋችሁ በቤታችሁ ይግቡ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ይገረም ደጀኔ የምወደው የማከብረው የማደንቀው ተዋንያን ዘመን ይባረክ ከእነ ቤተሰቦችህ 🙏

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ለዚቺ ለተቀደሰች ቀን መብቃት መታደል መመረጥ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsegadawit235
    @Tsegadawit235 Жыл бұрын

    ብዙ ሰርግ አይቻለሁ ግን እንደዚህ ተመስጨና ደጋግሜ ያየሁት የለም ዋው በእውነት በጣም ደስ የሚል ሰርግ የአብራሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ።🙏🙏

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @emubekl46
    @emubekl46 Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን በቸርነቱ ይጠብቅልን ደስ ይላል

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 Жыл бұрын

    ሙሽሪትና ሙሽራው እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ....አንድ ነገር ለማለት ግን ወደድኩ ከዘማርያኑ ይልቅ የይገረም መዝሙር ቀልቤን መለስ አደረገልኝ የቀረው ግን ከዓለማዊ ዘፈኑ በምን ተለየ ሩጫው ዝላዮ ጭብጨባው እረ በህግ አምላክ ዘማርያኖቻችን ተረጋጉ የት ለመድረስ ነው ለዛውን አጥፍታችሁት ቃሉን ጣሳችሁት መዝሙር ሲዘመር በተመስጦ ረጋ ተብሎ እኮ ነው የዘመኑ ግን ጭፈራ ሆነ እና አስቡበት መስተካከል አለበት ሙሽሮች ግን ደስታችሁ ደስታዬ ነው

  • @aregashtegegne3922

    @aregashtegegne3922

    21 күн бұрын

    በትክክል አሁን ላይ መዝሙሩን ለስጋዊ ደስታ እየሆነ ነው የነፍስ ደስታ የለውም

  • @user-yu1ef5cv8o
    @user-yu1ef5cv8o7 ай бұрын

    የሁላችንም ሀይማኖት እረጋታ/ሶብር ይፈልጋል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ❤❤👍

  • @user-jw5hf1sx5l
    @user-jw5hf1sx5l Жыл бұрын

    የሚገም ስነስርዓት ሙሽራው ሙሽሪት እግዚአብሔር ከናቱ ከእመቤታችን ጋር ለዘላለም ትኑር

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Жыл бұрын

    አርቲስቶቻች በታላቻሁ መጠን ቤተ መቅደሱ ስትገቡ ተዋናይት ናርዶስ መስላቹ ቢቲገቡ ምን አለው የመናፍቅ የመሰል ፀጉር መግለጥ 😢 😢❤ናርዶስየ የኔ ሙሉ ሰት❤😍

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ነው

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    Жыл бұрын

    ቤተክርስትያን ውስጥ አይደለም እኮ ይሄ እህቴ

  • @Sara-ok8ri

    @Sara-ok8ri

    Жыл бұрын

    ቤተመቅደስ ውስጥ አይደለም እኮ አዳራሽ ውስጥ ነው

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    Жыл бұрын

    ምናለ ከሙስሌሞች ብንማር ከዉጭ ቤቀር ከቤተክርስትያን ብንሸፋፈን

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዜአቤሔርን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 በብዙ ፈተና ውስጥ. አልፌለለሁ ለአንድ ሰከንድ ያረሳኝ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አበርትቶኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ። ለዘላለም አከብረዋለሁ ስመሰክርለት እኖራለሁ በዘመኔ ሁሉ 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🍾🍾🍾🍾 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 እወዳችሆለሁ ውለደ ክበዱ ሙሽሪት በከበሮ አከበረች አምላኳን ተባረኩ እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን ፫ 🙏🙏🙏👈👈👈👈👈 ሴቶችዬ ነጠላችሁን ተከናነቡ ሴት ልጅ ን ልብስ ያስከብራታል 👈👈👈👈👈 አመሰግናለሁ ።

  • @arsamamikale9653
    @arsamamikale9653 Жыл бұрын

    ኤርሚዬ የአብረሐምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ምርጥ አርቲሥት ሆነሕ የምተውን ከድንቅ ብቃትሕ ጋር ዘመንሕ ይሁን ፍሥሐ❤💛💚❤💛💚❤💛💚💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤💛💚❤💛💚🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Жыл бұрын

    በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዱ ኢርምየ የኔ ትሑት ትዳራቹ ይባረክ ወለዱ ክበዱ እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው መመረጥ ነው በቤተክርስቲያን ማግባት❤❤❤❤

  • @edel1883
    @edel18839 ай бұрын

    ዋው ሁሌም የምመኘው ነገር ቢሆን ኖሮ ማንኛውም ያዳምና የሂዋን ዘር በሙሉ በእምነቱ ቤት ጋብቻውን ሲፈፅም ደስታን ከማንም በላይ ነው በማንኛውም እምነቱውስጥ ያለነው በሙሉ እኔም ምኞቴ ነው ለራሴም እግዚአቤሂር እዲፈቅድልኝም የምግዜም ፀሎቴ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ያብረሀምና የሰራ ጋብቻ ይሁንልላችሁ አለቻወ ካብቻ ሰቶም አይቆይም በእግዚአቤሂር ቤት የሆነ ነገር ምንም አይነት እኳን ፈተና ቢበዛ ሁሌም ካብሮነታችን አይለየንም😘😘😘😘😘👏👏👏👏💒💒💒💒

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ፫👌

  • @helenabadi9451
    @helenabadi9451 Жыл бұрын

    የኣብርሃምና የሳራ ያርግላቹ አሰይ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Жыл бұрын

    ሳያቸው በደስታ 😢😢😢 እመቤቴ በቀሚሷ ትሸፍናችሁ ❤️❤️❤️

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Жыл бұрын

    ተባረኩ እጌታችሁ እግር ስር ዉደቁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ኡህ ሙሽሪት ተባረኪ በጣም አከበርኩሽ ሙሽራዉም ድንቅ ልጅ ነዉ። ወልዳችሁ ከብራችሁ ለዘለአለም ኑሩ።

  • @ndgsr2892
    @ndgsr2892 Жыл бұрын

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍀🍀🍀🍀🍀💞💞💞💞💞 እንኳን ደስ ኣላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃችሁ ማሮቼ የአብርሃሙን ሳራን የባረከ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላቹ❤❤❤❤_

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын

    የአብርመምንና የሣራን ገብቻ የባረከ እግዚአብሔር የእናንተንም ትዳር ይባርክላችሁ

  • @wab7691
    @wab7691 Жыл бұрын

    ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ ጋብቻችሁ ይሁን የአብረሀም የሳራ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-zn8zu5ml2w
    @user-zn8zu5ml2w Жыл бұрын

    ኤርሚዬ እንኳን ደስአለክ ሰውን ሳይሆን አምላክን የሚያደስት ልታይበት ሳይሆን አንተ ታይበት ያከበርከው መዳኒያለው ያክብር. ❤❤❤ መጨረሻቹን ያሳምረው

  • @eneyehaile
    @eneyehaile Жыл бұрын

    በዚ ጊዜ እንዲ በሐይማኖት ፀንቶ ጋብቻን መፈፀም ከባድ ቢሆንም እናንተ ትልቅ ተምሳሌት ናቹ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹ በልጅ ተባረኩ እግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲ ይባርካልና❤❤❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የምወደው አርቲሰት እንኳን ለዚህ አበቃህ አበቃችሁ

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 Жыл бұрын

    ያብርሀምና ያሣራ ጋብቻ ያድርግላችው በእውነት ለዚህ ክብር ያብቃን ሁላችንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xo2ds3ez1n
    @user-xo2ds3ez1n10 ай бұрын

    ማርያምን በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤርሚዬ እንኳን ደስአለህ ደስታዬ ወደር የለውም ደግሞ አድናቂህ እኔም ያንተ ፈለግ ተከትዬ ወደ ጥበብ ቀርቤያለሁኝ እድሉ ቢገጥመኝ ካንተ ጋር አንድ ፊልም ብሰራ ደስታዬ ወደር የለውም ካነበብከው አመሰግናለሁኝ

  • @user-tj4eo8xr1e
    @user-tj4eo8xr1e Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እኛም ለዝህ ያብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቅናት ድፍት አልኩ አይይይይ ስደት

  • @kefelegnmemre9664
    @kefelegnmemre9664 Жыл бұрын

    ኤርሚ እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ደስ የሚል ሰርግ ሰዉ የሚሆነዉን አታቅምና ዝምበል የሚባለዉ ዛሬ ገባኝ እንዲህ አልጠበቅኩህም ተባረኩ ዉለዱ ክበዱ

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Жыл бұрын

    ማርያምን ደስ የሚል ሰርግ ነው መልካም ጋብቻ ይውንላቹ

  • @etyopiawit
    @etyopiawit11 ай бұрын

    Does anyone know baKurban new yitegabut?

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Жыл бұрын

    ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ አንተን ማመስገን ያስደስተናል ከክብር በላይ ግብራችን ሆኑአል እልልልልልልልል

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    ይህ ባዕላችን እኮ ነው ልዬ የሚያደርገን.. ስታምሩ!!❤❤❤

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do Жыл бұрын

    ሲያምሩ በማርያም ተዋህዳ መሆን እኩ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የብርሃም የስራ ያርግላችሁ!😘😘😘

  • @jamilkayed6050
    @jamilkayed6050 Жыл бұрын

    አቤ መታደል የሙሸሮቹ እርጋታ ሰርጋችሁን የአብርሀምና የሳ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Жыл бұрын

    በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እንደዚህ ቢያገባ ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁን

  • @user-xq4vj5mo9c
    @user-xq4vj5mo9c Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ የሰርግ ቢዶ ማየት ብዙ አይመቸኝም ለመጀመሪያ ጊዜዬ እስከመጨረሻ ሳይ ለናት ይችን ቀን የሰጠ አምላ ለሁላችንም ያድለን

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 Жыл бұрын

    Temesgen betam des yilal endih new enji gabicha. Yetebareke tidar yihunilachu belij tebareku.

  • @genayal4277
    @genayal4277 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው በወጣትነት እንዲ በቤተክርስቲያን ስርዓት መጋባት ተባረኩ እግዚአብሔር በእምነታቹ ያፅናቹ

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын

    እልልልል አሜን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችውን ይባርክላችው እደ አብርሃም ና ሳራ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Жыл бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት ቅዱስ ጋብቻ❤ የአብርሀም ወሳራ ይሁንላችሁ የኔ ቆንጆዎች🙏🥰🥰

  • @mikibune1948
    @mikibune1948 Жыл бұрын

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስ የሚል ሰርግ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ አልልልልልልል 👏👏👏👏👏

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ እንደዚህ በማእረግ ለመጋባት አብቃን አሜንንንንንን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Жыл бұрын

    የእብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ❤

  • @Amina-bm8py

    @Amina-bm8py

    Жыл бұрын

  • @NetsanetGirma-ri9ck
    @NetsanetGirma-ri9ck Жыл бұрын

    የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በልጅ ይባርካችሁ ልኡል እግዚአብሔር

  • @jordina7769
    @jordina7769 Жыл бұрын

    Congregation Ermias. I use to watch ur movie, ur one of my favorite actor. God bless both am happy for you.

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 Жыл бұрын

    የምሣሣለት አርቲሥት የሡን ስራ ሳይ ሁሌም በደሥታ እኮን ለዚህ ክብር አበቃህ እመቤቴ ሥትመርጥ ፈጣሪ ሲወድህ ሲመዘግብህ እድህ ነዉ

  • @Aine2721
    @Aine2721 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሔር ✝️✝️✝️

  • @hiath
    @hiath Жыл бұрын

    አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ እልልልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁልላችሁ

  • @leulteferi5891
    @leulteferi5891 Жыл бұрын

    በጣም የምወደውና የማደንንቀው፡ አርቲስት ኤርሚ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ፡፡

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Жыл бұрын

    Wow betam des yilal melkam gabich yihunelachu armi egzabiher tedarachihun yibarikelachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    እራቁታቸው እንደዚ አይነት የተቀደሠ ሠርግ ላይ ለሚታዩ ሴት እህቶቻችን አፈርኩላችሁ እግዚአብሔር ስነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ

  • @Tewabi
    @Tewabi Жыл бұрын

    የኔ ቀን መዳን ዓለም ከፈቀደልኝ ክብር ባለኝ ነገር ክብር ባለኝ ነገር የለም ከኔ ምለው ሁሉም ካንተ ነው የምል መዘሙር ለመዘመር ቃል እገባለሁ 💞💞💞❤❤ ለዝህ ክብር ያብቃኝ እንጅ ምኞቴ ነው

  • @user-bj1nt3te7v
    @user-bj1nt3te7v Жыл бұрын

    Waooooooooo asetemarchachewo artists neni lemilu ahuni tebarkale yhi tedari mechim ayeferisemi

  • @tirhasweldu3321
    @tirhasweldu3321 Жыл бұрын

    Wowww Des kibulu ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰 Egzabeher Amlak Abona hadarkum ybariklkum.

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Жыл бұрын

    እልልልልልልልል ደስ እሚል ሰርግ እግዚአብሔር ያብርሀምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ አሜን፫

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Жыл бұрын

    Such a beautiful religion 🥰🥰🥰☦️💒

  • @abrahaselam1867
    @abrahaselam1867 Жыл бұрын

    ወይ መታደል ተባረኩ. አማኑኤል አባቴ ለዚህ ክብር አብቃኝ🙏

  • @eyerusalemchifraye1609
    @eyerusalemchifraye1609 Жыл бұрын

    Zemenachu , zerachu , hulum negerachu yetebarek yehunelachu , tebareku ,

  • @zahra1491
    @zahra1491 Жыл бұрын

    እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤😢

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 Жыл бұрын

    ጋብቻቸውን ያብርሀምና የሳራ ያድርግልን

  • @sidrahajeer1287
    @sidrahajeer1287 Жыл бұрын

    Woww yeabrham yesara gabcha yarglachu betam yemiwedaw artist❤❤❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ሲያምሩ እንደዚህ የተባረከ ትደር ይስጠን❤️❤️❤️🙌🙌

  • @abunezena
    @abunezena Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችው በጣም በጣም ደስስስስስስስ የሚል ሰርግ ውፍፍፍፍፍፍ❤️🥰❤️🥰❤️🥰

  • @adimkewuaguine
    @adimkewuaguine Жыл бұрын

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተቀደሰ ጋብቻ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች።

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Жыл бұрын

    ኣቤት መታደል ደስ ሲሉ ያብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @romangenzebukemassagubehua7394
    @romangenzebukemassagubehua739411 ай бұрын

    Egziabher tdarachihun ybarklachihu

  • @lebanonbeirut3273
    @lebanonbeirut3273 Жыл бұрын

    ናሪዲ የኔ ቆንጆ ስታምር ስረአቱን ጠብቃ ደስ ስትል የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ኤርሚ እና ሀኒ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Жыл бұрын

    በዶልኪማስ ጒዳ የተገኙ እናትና ልጅ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ግን እባካችሁ ዝማሬ በዜማ ጸሎት ነው እና ዝማሬውን አታንቀልቅሉት ማን ይቀድማችኊል ማይኩ እጃችሁ ላይ

  • @user-oz7oi8bx3n

    @user-oz7oi8bx3n

    Жыл бұрын

    በጣም በጣም እኔም ገርሞኛል

  • @EtuHaeleslasi9662

    @EtuHaeleslasi9662

    Жыл бұрын

    ሁሌ እምታዘበው ነገር ነው

  • @tiube8057

    @tiube8057

    Жыл бұрын

    ዝላዩስ ከበሮ አመታቱስ😢😢

  • @Sara-ok8ri

    @Sara-ok8ri

    Жыл бұрын

    እንዴ ምኑ ተንቀለቀለ የመዝሙሩ ሒዘት ነው

  • @saranigatu6037

    @saranigatu6037

    Жыл бұрын

    @@Sara-ok8ri አዎ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በጭራሽ ህግና ስርአት ያልጠበቀ ትክክለኛውን ሄደሽ አዳምጭ

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Жыл бұрын

    ኤርሚዬ እምወደው እማደንቀው አክተር እሰይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Жыл бұрын

    Wow enkan lezi kebr egziabher abekachu betam deis yemel serg new yaberham ena yesar gabcha yarglachew ❤❤❤❤❤

  • @sibhatu
    @sibhatu Жыл бұрын

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችው የ አብራሀም የሰራ ይሁን ላችው ውለዱ ክበዱ ደስታ የሞላበት ትዳር ይሁንላችው አሜን

  • @munaberhanu173
    @munaberhanu173 Жыл бұрын

    ልቤ የተደሰተበት ሰርግ❤❤❤

  • @abaygirma3009

    @abaygirma3009

    Жыл бұрын

    Enemi bezi zeneni eye ayewu

  • @mekdesabebe4365
    @mekdesabebe43657 ай бұрын

    Betam des yemil yetewahedo sereg bewenet lehulum temeheret yemetesetu tendoch nachu Egeziabehare amelack gabechachehun Ye abereham ena yesara gabecha yaderegelachu Beleje yebarekachu!!!

  • @user-eh5cm7nh2h
    @user-eh5cm7nh2h9 ай бұрын

    Tewahdo wubetachin lezih kibr abkan ❤❤❤

  • @mogesbirara3528
    @mogesbirara3528 Жыл бұрын

    🌷በጣም 🌷ታምራላችሁ 🌷እግዝአብሔር 🌷የአብርሃም እና የሣራ 🌷ትዳርን 🌷ያድርግላችሁ 🌷የተባረኩ 🌷ልጆችን 🌷 🌷ይስጣችሁ 🌷!!!

Келесі