የማይደገመው ቀን! ውቡ ኦርቶዶክሳዊ ሰርግ

Ойын-сауық

#ድንቅ_ልጆች #subscribe #weddings
እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
እናመሰግናለን

Пікірлер: 671

  • @endueduofficial
    @endueduofficial Жыл бұрын

    መውደዳችሁን በላይክ ግለፁልን

  • @firekidanetube3770

    @firekidanetube3770

    Жыл бұрын

    አድርጌሃለው ከልቤ እሆዳቹሃለው😘😘😘😘

  • @almyyoutube95

    @almyyoutube95

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ በሞገሱ ይጠብቃቹ 🌹🌹

  • @ayelechmulatu3543

    @ayelechmulatu3543

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች

  • @hhpgg49

    @hhpgg49

    Жыл бұрын

    የኔ ልዩ

  • @fromtgray6076

    @fromtgray6076

    Жыл бұрын

    ኣደረግን በጣም ነው ምንወዳቹ ልቀኝልህ የምል የራሳቹ መዝሙር በግጥም እዛ ብጣቀምጥልን🙏

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 Жыл бұрын

    አሁን ተዋህዶ ልጆ ዘፈን የታወቀ ቢሆን በ10 ቀን ውስጥ ነበር 100,000 የሚገባው ዘማሪ ስለሆነ ነው እውነት በጣም አዝኛለሁ 😥😥😥😥 ነፍ አመት በፍቅር ኑሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tgyemariyamliji6106

    @tgyemariyamliji6106

    Жыл бұрын

    እእእእእ

  • @meserettegegn2699

    @meserettegegn2699

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-pd8pv7nh4r

    @user-pd8pv7nh4r

    8 ай бұрын

    ብጥም የተዋህዶ ልጅች የሜሸርግዱት ለዘፈን ነው 😢😢

  • @user-vb9dx2jj2m
    @user-vb9dx2jj2m Жыл бұрын

    የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው። እኛም ከስደት መልስ ለዚህ የተባረከ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች

  • @user-cv2ud2wm4o

    @user-cv2ud2wm4o

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁላችን ያብቃን

  • @mekditube1589

    @mekditube1589

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @silvanasilvana3189

    @silvanasilvana3189

    Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @user-pr3yz9xs7s

    @user-pr3yz9xs7s

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yenantw21

    @yenantw21

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigabuyoutube5558
    @tigabuyoutube5558 Жыл бұрын

    በስደት ኑራቹሁ ይህን እምታሰቡ እህት ወንድሞች ለክብሩ ይብቃችሁ በእውነት ምንም አይች ማለፍ እማልችልው በህይውቴ ይህን ትዳር አምላክ ሆይ ወይኩን ፍቃድከ!!

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    8 ай бұрын

    አሜንንን

  • @user-yk9ez9uj6y

    @user-yk9ez9uj6y

    8 ай бұрын

    ,አሜን እን እግዚያብሔር ፍቃድ 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉👑👑👑❤❤❤❤❤❤😭😭

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Жыл бұрын

    መንፈሳዊ ቅናት ሊደፋኝ ነው በጣም ታምራላችሁ የተዋህዶ ልጆች እኔም ሞኖቴ ነው እግዚአብሔር ከስደት በሠላም ይመልሠኝ ፀሎት አድረጉልኝ

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አይነት ክብር ያብቃን እስኪ እደኔ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰🥰

  • @mimimola7057

    @mimimola7057

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @emutube6233
    @emutube6233 Жыл бұрын

    ሥወዳችሁ እኮ የዲንግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክዉ እሰከመጨርሻዉ በፍቅር ያኑራችሁ ብዙ ተባዙ ሁላችንንም ከሰደት መልስ ለዚህ ማእርግ ያብቃን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፀናችሁ 👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-gq6sf3dk8k

    @user-gq6sf3dk8k

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @bortoqalaamman713

    @bortoqalaamman713

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @saaa-ht5vs

    @saaa-ht5vs

    Жыл бұрын

    Amen 3

  • @user-ij6sz3nj5y

    @user-ij6sz3nj5y

    Жыл бұрын

    አሜን ምኞቴ ነዉ ይሳካልሽ በልኝ

  • @danayttamr402

    @danayttamr402

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል አንዱ አዱየ የድንግል ማርያም ልጂ በዘመናችሁ ሁሉ ጠብቆ ከፍ አድርጎ ያኑራችሁ💙💒✝️🙏

  • @danayttamr402

    @danayttamr402

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e Жыл бұрын

    አቤት መመረጥ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋቡቻችሁ ማናዉ ግን እንደኔ መንፈሳዉ ቅናት ያደረበት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሠማል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእዉና እህቶች ወንድምቸ እኛን ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    Жыл бұрын

    እኔም መመረጥ ነዉ

  • @use2435
    @use2435 Жыл бұрын

    ይሄን እድል ያገኙ እመ ብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ከስደት ተመልሰን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን በስደት ያለነውን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gesese1381

    @gesese1381

    Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Жыл бұрын

    አቤት ስነስርአት ድምቀት እንዴት እንደምታምሩ። ኤዱዬ ሳይሽ እንባዬን መቆጠር ነው ያቀተኝ የኔ ቆንጆ። የአብርሃም የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ።እወዳችኋለሁ

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn Жыл бұрын

    ወይኔ ስወዳችው አሁን ልተኛ ነው ነገ አያችዋለው ጨርሽ እስኪ ማነው እደኔ ይህን ክብር የሚናፍቀው ውይይይይይ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    8 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤

  • @user-ty7od5tn3u

    @user-ty7od5tn3u

    8 ай бұрын

    እኔ የዘወትር ምኞቴ ነው😢

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 Жыл бұрын

    ይህን ያደረግው የድንግል ማርያም ልጅ ክብርን ሁሉ ይውሰድ ሙሽሮችም በጣም ነው እምታምሩት እኛም ከስደት መልስ ያብቃን🙏😥

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደልና መመረጥነው እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላቹሁ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    አቤት ደስ ስትሉ!!! ልዩ ናችሁ በእውነት! ሁል ጊዜ ውብ ሁኑ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ!!!

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 Жыл бұрын

    ይሄን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን ትዳራችው የአብርሀም የሳራ ያድርግላችው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ውበት ስታምሩ በቃ ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ananieyasu4323
    @ananieyasu4323 Жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ዘመናቹ ይባረክ

  • @helenhelen9007
    @helenhelen9007 Жыл бұрын

    ውይ መታደልነው እኔም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ አገባለሁ ትዳራችሁ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍

  • @aynalemme1629
    @aynalemme1629 Жыл бұрын

    ትዋህዶ ትኑር ለዘላለም በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላክትን የስማልን

  • @user-wy1sc9hz7s

    @user-wy1sc9hz7s

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ በቅንነት ጀማሪነኝ🙏

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    @@user-wy1sc9hz7s በርቺ አድርጌሻለሁ

  • @tigistfentaw2565
    @tigistfentaw2565 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመቤቴ ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ አሜን(3)

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын

    ተወህዶ ለዘላለምትኑር ማርያምን መተደልኮነዉ ኦርቶዶክስ መሆን ዘላለም አብሮያቆየችሁ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Жыл бұрын

    አቤት ስታምሩ ኦ ጌታ ሆይ በጣም ቀናሁ 😂😂 የመንፈሳዊ ቅናት ነው ታዲያ በእውነት በጣም ነው የምታምሩት አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍😍😍😍

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Жыл бұрын

    የእውነት መታደል ነው ደስስስስስስ ሲል አግዚአብሔር ኣምላክ በፍቅር ያንራችው በጣም እወዳችዋለው 💖💖💖💖💖💖 እኔም እንዲህ ነው ሙኞቴ አግዚአብሔር ያርግልሽ በሉኝ 💖💖💖

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም በጉጉት ሰንጠብቃቹ ነበር የእውነት ውብ የሆነ ቀን በጣም ታምራቹ እግዚአብሔር ትድራቹን ይባረክልቹ።ፈጣሪ ይጠብቃቹኣርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር እናንተም ዉለዱ ክበዱ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    ስርዓቷ በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ እንደዘሙኔት አትቀብጥ አለባበሷ እንተም ዉብነህ እንዳይከፍህ ሁሉታችሁ በጣምነዉ የምታሩት ኑሩልን እንወዳችሁ አለሁን በሩቱ አትጥፍ!!!!!!!

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Жыл бұрын

    አቤት አቤት አቤት ውበት ስታምሩ በስምአም ተዋህዶ ሆኜ ባልፈጠር ምን ይውጠኝ ነበር😥 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልን ልጃችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገሱ ያሳድግላችሁ ብዙልን በጣም ታምራላችሁ

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Жыл бұрын

    ተዋህዶ ምካን ትዕድልቲ እዩ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽቲ የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልኩም ቃል ኪዲንኩም እግዚአብሔር ፁኑዕ ይግበሮ

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው አምላኬ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን 😍😍

  • @Selina6648
    @Selina6648 Жыл бұрын

    ሰታምሩ በጣም ነው ደሰሰሰ የምትሉት ይህ ነው በቃ መመረጥ እና መታደል ማለት 😍 አለባበሰሺ ደሰሰሰ ሰሊ ትክከለኛ ኦርቶዶክሳዊ አለባበሰ አንቺ ልባም ሴት ተፋፍሳችኋል እስከመጨረሻው አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍🙏!!!

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 Жыл бұрын

    አቤት ውበት መታደል እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏😍

  • @user-xf7dl8qj7t
    @user-xf7dl8qj7t Жыл бұрын

    ውይ ደስ ስትሉ ትዳራችው በክርስቶስ ፍቅር የተሞላ ይሁን ውይ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ

  • @user-bm9oi3sk8x
    @user-bm9oi3sk8x Жыл бұрын

    እልልልልል ለዚህ ክብር ያብቃን🥺🙏 በተክሊል ማግባት ምኞቴ ነዉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ♥️♥️♥️♥️☦️☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 Жыл бұрын

    እልልልልልልል ማርያምን ከልብ እኮ ነዉ የምወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን እውነት የኔም ህልም ነዉ በቁርባን ማገብት እግዚአብሔር የሰከልሽ በሉኝ እንዴት እንደ ምተማሩ ለዘላለም በፍቅር ይኑራቸው የኔ ምርጥ 🎤👏❤🎤👏❤🎤👏❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💜💜🦋🦋🦋💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @afcs7804
    @afcs7804 Жыл бұрын

    ውይኔ መታደል እኮነው የኛ ውቦች ደስ ስትሉ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ መመቁረብ እፈልጋለሁ እንወዳችሁአለን

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 Жыл бұрын

    መታደል መመረጥ !ነው ምኛቴ ነበር እሱ ካልፈቀደ ግን ኣይሆንም! የአርጅና ዘመናችሁን ያሳያችሁ !❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    ስወዳቹ ኮ ውይ ደስ ስትሉ በማርያም ከኣለባበሳቹ ጀምሮ😘😘ተመስገን ተዋህዶ ላደረገን ጌታ ሆይ ለዚ ክብር ኣብቃኝ አሜን👏

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው። እኔም ይህንን ታላቅ ምስጢር የምፈጽምበት ከወዲሁ ይናፍቀኛል።

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Жыл бұрын

    ስታምሩ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን እኮ መታደል ነው ማርያምን የድንግል ማርያም ልጅ በእዴሜ በጤና እረጂሙን እድሜ ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @martenenge6865
    @martenenge6865 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኖር በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዝያብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ እንወዳችኋለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zm6kp1qp5w
    @user-zm6kp1qp5w Жыл бұрын

    አቤት ውበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ስወዳችሁ ትዳራችሁ የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እስከመጨረሻው🥰

  • @selam8348
    @selam8348 Жыл бұрын

    ስጠብቀው ነበር የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ እስከዘላለሙ በፍቅር የ ኖራችሁ በስደት ዓለም ያለነውን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን አብቅቷል ለዚህ ክብር ያብቃን😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mv1rb3re1c
    @user-mv1rb3re1c6 ай бұрын

    ትዳራችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤😊🎉 እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አለም ላይ ከክብር ሁሉ የላቀ ክብር እኮ በተክሊል ማግባት ነው😊 በቤቱ ያፅናችሁ አሜን በሉ እንጂ

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሀል አቤት ውበት ልዩ ናችሁ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Жыл бұрын

    እንካን ደህና መጣችው የሰርጋችውን ስነስራአት ስላየው በጣም ነው ደስስ ያለኝ መታደል እዲ ነው ዘመናችውን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርከው

  • @aarrddggffhjkisdg5120
    @aarrddggffhjkisdg5120 Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጡታዉ እግዚአቤሔር ይመስገን ወላድት አምላክ ለዘለአለም በፍቅር ታኑራችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌻🌻🌻

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ቤት መባርክ እንዲ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ትዳራችሁ ይባርከው ሙሺሪት ማርያምን እወድሻለው ሻሽ አስርሽ ሳይሽ እዴት ደስ አለኝ የተባርሽ ልጅ አብርሃሙ ስላሴ ቤታቹን በበርከት ይሙሉት

  • @mitamita5450

    @mitamita5450

    Жыл бұрын

    Amen amen amen Amen amen amen 💖💖💖💖🙏🙏

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Жыл бұрын

    ሰላም እግዝኣብሔር ያብዛላቹ በእውነት መታደል ናው የእግዝኣብሔር ኣምላክ ፍቅር ያብዛላቹ ስወዳቹ።

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzieКүн бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ቃሉን ጠባቂ አደራ ተቀባይ ባል ሰቶሻል እንደ እናት ማንም ባይሆንም የአምላክ ስራ ነው ብቻ አስለቀስሽኝ አይዞሽ ጠንክሪ

  • @user-ce3cu2pz4e
    @user-ce3cu2pz4e5 ай бұрын

    ውይ ውበት ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ ከወዲሁ እንዳልጠፋ ጠብቀኝ የምንመኘው ሁሉ ለሚስጥረ ተክሊል አብቃን በቤትህ አኑረን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🙏🙏

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Жыл бұрын

    ድንቅ ጊዜ ነበር እህታችን ክብር ይስጥሽ እንዲ ለስርኃቱ ክብር ሰጠሸ እንደ ጊዜው ሳትገላገጭ በቀሪ ዘመናችሁ ክብር ያድላችው

  • @user-un7bb9sx6i
    @user-un7bb9sx6i Жыл бұрын

    ለዚህ ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስስስስ ኣለችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁ ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏😘😘

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Жыл бұрын

    እንዴት መታደል ነው እንዲህ ለክብር መብቃት እልልልልልልልልልልልል ይህን ላደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ደሞ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын

    እዴት እደምታምሩ በእመብርሐን ሰም ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ሰነስረአታችሁ አለባበሳችሁ ብቻ ውብ የተዋህዶ ልጆች💖💖💖💖💖💖

  • @ggddddrr5662
    @ggddddrr5662 Жыл бұрын

    ውይ ስታምሩ አምላክ ቅዱሳን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቤታችሁ በበርከት ይሙላ ስወዳችሁ ለአንድ እንኳን ባገኛችሁ እንዴት በወደድሁ💕🌹

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ያምርነበር በጣም አዳዲስ ሲታይደሞ በስላሴ በጣምያምራል የኮሮነወቅት

  • @ensratube
    @ensratube Жыл бұрын

    አቤት ውበት እናት ተዋህዶ ልጆቿን መሞሸር ታውቅበታለች እስይ እልልልልልልልልልልል እንዴት ያምር ነበር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ልጃቹ ትደግላቹ የምወዳቹ 😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏በተዋህዶ ቤት መሞሸር ውበቱ ይለያል ወዙ እራሱ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Жыл бұрын

    ልኦል እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን የዘረጋህ አምላክ ሆይ እኔንም ልጅህን በቤትህ በስጋወ ደምህ ትዳሬን እንዴመሰርት አንተ እርዳኝ አሜን

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын

    አቤት ውበት እንዴት ደስስስስ ይላን በእውነት መታደል እኮነው በደዚህ አይት ስርአት ጋብቻን መፈፀም እልልልልልልልልልልልል ልጃችሁ ናፍቃኛለች ሳሙልኝ ሰወዳትኮ የኔ ማር

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እውነት ሰታምሩ የኔ ውዶች ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው ድንግል ማርያም ትዳራችሁ ትባርክላችሁ🥰

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Жыл бұрын

    በእባ ነው ያየሁት ኤዱ ስሚትዋን እያሰብኩ ኣይዞሽ የተባረከ ባል ሰጥቶሻል እህትየ🙏 ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኖራለች

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын

    እንዴኔ የሚወዳችሁ ይኖራል ግን የድንግል ማርያምን ልጅ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ የኔ ዉዶች ዉድድድድድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር ኑሩልኝ ዘላለም 💘😍❤💘🙏🙏🙏

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Жыл бұрын

    ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አምላኬ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ የምመኘው ነው እንዴት ታሳካልኝ ይሆን የድንግል ልጅ ወይኩን ፈቃድከ ደግሞ ኧረ ወገን ወዴትስ እየሄድን ነው ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በየቦታው በባሎቻቸው ለሚገደሉ ሴቶቻችን ለሚታገቱ ለሚገደሉ ህፃናት ከቤታቸው አስወጥተው ጎዳና ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እስኪ እንደ እኔ የፀፀታችሁ ልያችሁ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Жыл бұрын

    ወይ መመረጥ ለቁርባን ያብቃን በተክሌል ለማግባት ይከብዳል እና አለም ላይ እየተኖረ እነዚህ አምላክ ቤመርጣችሁ ለዚህ ክብር ለተለየ ሰማያዊ ክብር የበቃሽ ኤዴዮ በእባ አየሁት ልጆቻችን ለዚህ በረከት እንዴበቁ ምወልዳቸዉ በረከታችሁ ይደር በልጆቸ ገና አላገባሁም ግን ሳገባ በቁርባን

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Жыл бұрын

    ስላም ስላም ዉዴ ቤተስቦች እንኳንም ደህና መጣች የእዉነት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ድንግል ከና ልጇ ትባርክላችሁ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፈጣሬ አምላካችን እኛም ስደተኞች በሰላም ወደሐገራችን መልሶን ለዚህ ማርግ እንዳበቃን ለሁላችሁም የሐገሬ ልጆች ፀሎቴነዉ መልካሙን ሁሉ አሰመኛለሁ ለሐገሬ❤❤

  • @ssd7247
    @ssd7247 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ የአብራአምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የእዉነት መባረክ መመረጥ ነዉ በቤቱ ማግባት

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Жыл бұрын

    እንቁ የተዋሕዶ ልጆች እመአምላክ እድሜ ዘመናችሑን ትባርክላችሑ አቤት የሙሽሪት ወበት አበት አለባበሥ አቤት ሥርአትን መጠበቅ በሥመሥላሤ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውበት ሲለካ በኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ሃይማኖት እኛንም ከሥደት መልሶ ለዚህ የተቀደሰች ዕለት ያብቃን🙌እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው🙏በጣም ነው የምንወዳችሁ❤️❤️❤️

  • @SamsungaA-ow1gv
    @SamsungaA-ow1gv Жыл бұрын

    ወይኔ ኤዱዬ ግን ስሜታዊ ትመስላለች 😥😥😥😥😥😥😥😥 ወይኔ እንደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በእውነት😍😍😍😘😘😘😘😘 የመዳም ቅመሞችንም ከስደት መልስ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን እዚህ እንዳታገቡ ሀገራችን ነው የምናገባ አፀድ ነኝ እህታችሁ😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-pd8pv7nh4r

    @user-pd8pv7nh4r

    8 ай бұрын

    እናቶን ስላጥች ነው 😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናት መቁም እራሱ አልቻለችም😢😢

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын

    Amen amen amen fetar yetbkachu ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትጠብቃችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏🙏

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y7 ай бұрын

    አቤት ዉበት አቤት መታደል እማምላክ ትዳራችሁን በልጅ በሞገሥ ትርፍርፍ ታርግላችሁ ❤❤❤❤❤ እኛንም ከሥደት መልሦ ይህን ክብር ልዑል እግዚያብሔር ያድለን 🎉🎉🎉❤❤❤ አሜን መሉ ቅመሞቸ 🙏🙏🙏🙏🍋🍋♥♥♥♥😍😍 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💚💛💛❤❤

  • @user-se1cp5vv8h
    @user-se1cp5vv8h Жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын

    መታደል እኮነው በእውነት ይህን ክብር ለኛም ያድለን መድኋኔአለም ክርስቶስ በእውነት መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እናቱንም ትዳራችሁን እደ አብርሀም እና እንደ ዛራ እድሜያችሁን እደ ማቱሳላ ያድርግልን መልካሙን ሁሉ መድኋኔአለም ክርስቶስ ያድላችሀ👏

  • @user-yp4he9go6m
    @user-yp4he9go6m Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላኪ አመሰግንሀለሁ🙏እኒም ምኞቴ እደዚህነዉ እደእግዛብሔር ፍቃድ በተስፍ እጠብቃለሁ በጣም ታምራላችሁ እመብዙሀን በዘርፍፍ ቀሜሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ ዉይ መመረጥ እኮነዉ💙💙💙💙ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫💒💒💒💒💒💒

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Жыл бұрын

    በኡነት እግዚአብሔር አምላክ. የምትፈልጉትን ሁሉ ይፈፅምላችህ በጣም ነው ደስስስስስስስ እምትሉት. አየ ተዋህዶየ መቸም እኮነው የማትጠገቢው. ብቻ ክብሩን ሁሉ እርሱ ቸሩ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን

  • @tube5169
    @tube5169 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ያድላችሁ ባለመኖሪ ብቀናም ግን በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ

  • @user-oo3jv5jx2q
    @user-oo3jv5jx2q Жыл бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅር ቹህን ያበዛላቹ ለኛም ለዚህ ቅዱስ ክበር ያበቃን 🙏🙏🙏😍😍😍♥

  • @user-gq6sf3dk8k

    @user-gq6sf3dk8k

    Жыл бұрын

    አሜን🙌

  • @econnecknn8487

    @econnecknn8487

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Жыл бұрын

    ወይኔ በእመቤቴ ደስስስስ ስትሉ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ስረጋችን የቀብራችን ስነስረኣታ ደስስስስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-xq3vq7hv1v
    @user-xq3vq7hv1v7 ай бұрын

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ የ ኣባታቺን ኣብርሃም ና የ እናታቺን ሳራ የባረከ ኣምላክ የናተም ቀረ ዘመናቹህ ባርኮ በልጅ በፍቅር በፀጋ ይባርካቹህ በእዉነት ደስስስስስ ይላል ምንኛ መታደል ነዉ እንካንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ተመስገን ተመስገን ኣምላክየ ለኔም በፀሎት ኣስቡኝ ባይገባኝም እንደዚሁ በቤቱ እንዳገባ ነዉ ምኞቴ 🙏🙏🙏🙏🌾🌾💌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egezaber emasagen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu 😍😍🙏🙏🤲👍👍🥰

  • @haymanohayma501
    @haymanohayma501 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የሚል የተባረከ ሰርግ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ሰርግ ያርግላቹ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር በጸጋ በእድሜና በጤና በሰላም 🤩🤩🤩❤️❤️❤️ይጠብቅልን

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኛም በፀሎት አስቡን

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Жыл бұрын

    በጣም ደስስስስስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረገኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ውድድድድድድድድድ❤❤❤

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Жыл бұрын

    አቤት ማማራችሁ ፈጣሪ ሁሌም ከናተጋ ይሁን በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @kumem9576
    @kumem9576 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተበራኩ የተዋሕዶ ሊጇች ቤተቹ እበራክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰💒💒💒💒✅✅✅💒💒💒💒💖💖💖💖

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Жыл бұрын

    እኔ የሰርግጋቹን ፈልገዉ ነበረ በጣም የምትወደዱ ስታምሩ የእግዚአብሔር ወርቆች ትዳራቹ በፍቅር ይሙላ👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Жыл бұрын

    እኛም ለዚህ ክብር ያጣብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-oo3jv5jx2q

    @user-oo3jv5jx2q

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @ngsti8856

    @ngsti8856

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @biriyeb1178

    @biriyeb1178

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤🌹🌹🌹

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 Жыл бұрын

    Egziabeher tedarchewun yibarkilachew ye firiochi💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️🌺Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💗💗💗💗💗💗

  • @hiwetiweriku
    @hiwetiweriku Жыл бұрын

    ዋው የእውነት በጣም ነው የምትምሩት ምንስ እድለኛ ናችሁ እግዚአብሔር ለዚህ የመረጣችሁ

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Жыл бұрын

    ዝፈትወኩም 😘😘እመብርሃን ሓዲርኩም ትባርከልኩም ቆልዓኩምን እግዚአብሔር ኣምላኽ ብጥበቡ የዕብየልኩም✝️

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Жыл бұрын

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Жыл бұрын

    ብኡነት ክስካብ መጨረሽቲ ርእየ ምምናው ሳኢነይ እዛ መዝሙር ኣሰይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክቲ የስመዐልና ✝️

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Жыл бұрын

    የተዋህድ እንቁወች ስታምሩ ማሪያምን እምየ ተዋህዶ ✝️💒🇪🇹💒✝️👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሁሌም በፍቅር ኑሩ👏👏

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Жыл бұрын

    ይህን ላደረገ ሀሌሉያ በሉ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ ሙሽራው ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ የያዕቆብ አምላክ ሞገስ ሆነላችሁ🤲🤲🤲 ሙሽራ ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ወልዳችሁ ክበዱ ❤️❤️❤️💞💞💞💞🤲🤲🤲መታደል ነው አንዴ የሚከናወን የማይደገም ደስታ መታደል ነው በጣም ደስ ይላል 💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-em2mh2xx1f
    @user-em2mh2xx1f8 ай бұрын

    😢ኣቤት ትእድልት በእዉነት 😢እደዚ ዓይነት ሰርግ ስያያይ እንባ ይቀድመኛል እመብራሃን በልጅ ትባርካቹ❤❤❤ ዉቦች

Келесі