🔴አደራዬ 🔴ክፍል ሁለት

Ойын-сауық

Пікірлер: 869

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy79222 жыл бұрын

    የኔ ውቦች እንዴት እንደምታምሩ እናንተን ሳይ ትዳር አማረኝ ማርያምን 😥 ከቶ ከሚወዱት ሰው ጋር እንደመኖር ምን እሚያስደስት ነገር አለ ። የሞቱት እናትሽንም ነብሳቸውን ከአፀደ ገነት ያኑሩልን አይዞሽ የኔ ውብ

  • @user-hn2yn9du4b

    @user-hn2yn9du4b

    2 жыл бұрын

    ክክክ እኔስብትይ

  • @wowwow4432

    @wowwow4432

    2 жыл бұрын

    እሰይይይይ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኣብራም ና የሳራ ቃል ኪዳን የባረከ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ አሜን፫ የኔ ውብቾ🙏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫

  • @user-st7pf4xy3s

    @user-st7pf4xy3s

    2 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ከሚወዱት ሰው እንደመኖር ትልቅ እድለኝነት የለም። የሚገርምሽ የሆነ መጽሄት ሳነብ አለማችን ላይ በዚህ የህይወት ሰንሰለት የሚኖሩት 90%-95% ናቸው ይላል።

  • @mahiymahiy7922

    @mahiymahiy7922

    2 жыл бұрын

    @@user-st7pf4xy3s ስለዚህ ምን አስጠበቀሽ ዝም ብለሽ አንዱን አግቢ እያልሽኝ ነው ።አይ እድሌ እኔ እንደሆነ ፊቴም አይፈታ ከማላፈቅረው ሰው ጋ እውነት የኔስ ከፋ ኧረ በጣም ከፋ

  • @user-st7pf4xy3s

    @user-st7pf4xy3s

    2 жыл бұрын

    @@mahiymahiy7922 ኧረ ወንድ ነኝ። አይ ከማታፈቅሪው ሰው ጋር አይደለም ትዳር የሰዓታት ቆይታም ይሰለቻል። እናም እራስሽን ዝግጁ አድርገሽ እግዚአብሔርን በጸሎት ተግተሽ ጠይቀሽ እርሱ ሁሌም ትክክል ነው እና እውተኛውን ዘላለማዊ የማይናወጥ ፍቅር ይሰጥሻል። ብዙ ጊዜ ከራሴ ጀምሮ: ጀምረን የማይጸናልን አገባባችን ችግር ስላለበት ነው

  • @warkenishadane9561
    @warkenishadane95612 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ ስታምሩ አቤቱ ጌታዬሆይ እኛንም ወደ ቤትህ ጥራን 😌😥😥🤲🤲🙏

  • @Asni-qr2wp

    @Asni-qr2wp

    5 ай бұрын

    Angeteshe.lay.mesekel.yelelew.bado.cer.atadergi❤❤❤

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq2 жыл бұрын

    እሰይ ተባረክ እንኳንም ገዛህላት በእውነት ያለ ሀሰት እንዴት ደስ እንተምትሉ ለቅሶዋን አይቼ በጣም ሲኸፋኝ ሳቅዋን አይቼ ደግሞ ደስ ብሎኛል ተመስገን✝️

  • @rabimohammedyoutube
    @rabimohammedyoutube2 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ቀኔ ሳያችሁ ግን በጣም አስለቀሳችሁኝ ምርጥ ጥንዶች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ታምራላችሁ የሞቱትን። ፈጣሪ ይማራቸው

  • @abebechtube3397
    @abebechtube33972 жыл бұрын

    በማርያም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በርቱ ሁሌም አብራችው ስሩ ታድጋላችው ልዩ ጥንዶች የእግዚአብሔር ድንቅ ልጆች

  • @amalaldrawsheh4606

    @amalaldrawsheh4606

    Жыл бұрын

    ማርያምን በጣም ደስስስ ሰትሉ እግዚ አብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-zk1mt2ug4c

    @user-zk1mt2ug4c

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉደ ደምሬሻለሁ ❤

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ስታምሩ እመብርሀን ቤታችሁ በበርከት ትሙላላችሁ

  • @user-ze4nu4vy9c

    @user-ze4nu4vy9c

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እናታችንም ነብስ ይማር

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku70222 жыл бұрын

    የኔ እናት ስታምሪ አይዞን ጥሩ ባል አለሽ የእናት አደራ በጣም ከባድ ነው ሁሉ ነገርሽ ይሁንልሽ ከነ እድስ ከነ ቃልዬ ጋር ተመሳሰለችሁብኝ በርቱ

  • @user-bm9oi3sk8x
    @user-bm9oi3sk8x2 жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ እመቤቴን ዉለዱ ክበዱ💚💚የኔ ቆንጆ ስታለቅሽ አብሬሽ አለቀስኩ😥 አይዞሽ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት🙏😭 ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏☦️

  • @kabteshlebanon9425

    @kabteshlebanon9425

    Жыл бұрын

    እኔምአሜን

  • @rabimohammedyoutube
    @rabimohammedyoutube2 жыл бұрын

    እንዳንተ አይነት ባሎችን በምድር ላይ ያብዛልን እውነትም ከወርቅ በላይ ናት ኡፍፍፍፍ ደስ ስትሉሉሊ ማነው እንደኔ በፍቅር ያያቸው 👉👍👍👍👍

  • @werkineshasmare6467
    @werkineshasmare64672 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ በማርያም እግዚአብሄር አምላክ ትዳራቹ ይባርክላቹ እናታችንም ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑራቸው አይዞሽ እማይዬ አሜን🙏ዝማሬ መላእክትያሰማልን

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij36632 жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ግን. ከአንገታቹህ መስቀል ብታደርጉ ክሩ በጣም ያምራል ግን መስቀል የለውም መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ብጨምሩበት

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone13562 жыл бұрын

    ባለ ማተቦች እንኳን ደህና መጣቹ መድኃኔዓለም ትዳራቹ ይባርክላቹ እመብርሃን ቤታቹ በበረከት ትሙላላቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን(፫)

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e2 жыл бұрын

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ 😌 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ይህን መዝሙርህን ስወደው 👏👏👏👏👏🌹❤የእኔ ደርባባ አይዞሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ የእናታችንን ነፍስ ይማር 😢 መልካም ባል ነህ ስለ ስጦታው እግዚአብሔር ይስጥህ😘❤🌹 ትድራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ👏❤ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ💓🌺😍

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo6692 жыл бұрын

    ድስትላላች ባለማህተሞች ❤❤❤❤ 💐💐💐💐 ዝማሬመላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏 🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿

  • @hayimetube
    @hayimetube Жыл бұрын

    ምን ብዬ እንደማደንቃቹ ግራ ገባኝ አቤት የእግዚአብሔር የእጆቹ ስራ ስታምሩ ትዳራቹ ይባረክ የምር እስከዛሬ ሳላውቃቹ መኖሬ ቆጨኝ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤😘

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw76882 жыл бұрын

    ተመስገን ተመስገንልኝ በልጅ በትዳር ይሔው ባረክኸኝ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ!ይሔን መዝሙር ወልጄ እስከምዘምረው ቸኩያለሁ ልዩ ነው!

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash45002 жыл бұрын

    አስለቀሳቹኝ የኔ ወዶች ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላቹ የናታችን ነብስ ይማር አይዞሽ እማ እናት የሆነ ባል ሰቶሻል በብዙ ተባረኩልኝ

  • @ananieyasu4323
    @ananieyasu4323 Жыл бұрын

    ወይ እንዴት እንደምታምሩ ዘመናቹ ይባረክ ብርቅ የእመብርሀን ልጆች ናቹ የጎደለዉን እመብርሀን ትምሙላላችሁ

  • @etenesh8056
    @etenesh80562 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ። አይ ግዜ ያን ያህል ለቤተሰብ ክብር ነበር። ቤተሰብን ማክበር እግዚአብሄር ያከብራን። ፍቅራችሁን ብዛት ያድርግላችሁ።

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay39902 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ሲኖር ብዙ መከራዎችን ያሳልፋል ግን ሁሉም በጊዜው ያልፋል ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v2 жыл бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76962 жыл бұрын

    ውድድድ በጣም ደስ ትላላቹ በእውነት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @uaealain9484
    @uaealain94842 жыл бұрын

    ዉይይይ የኔ ዉድ እህት ያስለቅሳል ደስታሺን ብታይ ደስ ይል ነበር እግዜአብሄር አላለዉም አይዞሺ ጥሩ ባል ሰጥቶሻል በርች

  • @user-ur2gb6wo8d
    @user-ur2gb6wo8d2 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ታምራላቹ ለብዝዎች አርአያ ናቹ እግዚአብሔር ትዳቹ ይጠብቅላቹ እስከ መጨረሻ ያፅናቹ 😍😍

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም በእውነት ትጠብቃችሁ የናታችንም ነፍስ ይማር በቅዱስን እቅፍ ይድርግልን አሜን እግዚአብሔር በፍቅር ይኑርልን እንወዳችኃለን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላቹ ወላዲተ አምላክ በቅፏ ትጠብቃቹ ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን እህታችን አሜን አሜን እናታችን ነፍሳቸውን ይማር

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky2 жыл бұрын

    እኔ ላቺ ደስ አለኝ በእውነት መታደል ነው በልጅነትሽ እዲህ ደርባባ አምላክ ትዳራችሁን ይጠብቀው ዘራችሁ ይብዛ እናትሽም መልካም እናት ነበሩ ነብሳቸውን በገነት ያኑረው አምላክ ይጠብቃችሁ ዎ ካሁን በኋላ እዳጥይ

  • @Ngsti123
    @Ngsti1232 жыл бұрын

    በኦርቶዶክስ ስርዓት መጋባት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁ ከዚህ በላይ ይባርክላቹ እኛንም ከስደት መልስ ለቁርባን ያብቃን

  • @metitube5887
    @metitube58872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶችመንፈሳዊ ለዛ ያለዉ ብዙዎችን የሚያስተምርነዉእማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ

  • @samirasamira2470
    @samirasamira24702 жыл бұрын

    ማርያምን በጣም ነው የምታስቀኑት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke41582 жыл бұрын

    Zimare Melaekit Yasemalin ! May Almighty GOD bless You & ur future life

  • @hareghar7880
    @hareghar78802 жыл бұрын

    Amen zemare malakate yayasemalan tabaraku

  • @user-cz9mg4rj9t
    @user-cz9mg4rj9t2 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ታሪካችሁ ደስ ይላል ብዙ ከጠመኞቹ ቢኖሩትም ግን መፈተን ለመልካም ነው የኔ እናት ፍልቅልቋ ሳቅ እንጅ ለቅሶ አያምርብሽም እልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ እህቴ እናትን ያህል ማጣት ከባድ ህመም ነው ያውም በደስታሽ ቀን እኔ በጣም ጠንካራሴት ነሽ ነው የምለው የእናታችንን ነፍስ ይማር ብርቱ ሁኒ

  • @nanetataye1679
    @nanetataye16792 жыл бұрын

    በጣም ነኝ ምወዳቹ። እግዚኣብሄር ትዳራቹ ባርኮ ፍቅርን ያብዛላቹ።እናትሽን በኣጸደ ገነት ያኑራቸው😍😘🥰❤❤❤

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q2 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር ዋዉ ያምራል😘

  • @TGST645
    @TGST6452 жыл бұрын

    የማርያም ልጅ ይባርካችሁ እንዴት እንደምታምሩ የአባቴ ልጆች የኔ ውድ ስርአትሽ እማ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew71782 жыл бұрын

    መታደል ነው እንደዚህ አይነት ትዳር ማግኘት የምር እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏❤ አይዞሽ እህቴ ነብሳቸውን ይማር መፅናናት ይስጥሽ🙏🙏😭

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w2 жыл бұрын

    እይዞሽ የኔ ቆንጆ ደስ የምትል ነገር እንደ አባት የሚወድሽ እንደ እናት የሚንሰፈሰፍ እንደ ወንድም የሚቆረቆር ባል ያድርግልሽ እስከመጨረሻው አይቀይርብሽ በርቺ ጉብዝ በይ እማምላክ ከናንተጋር ትሁን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89652 жыл бұрын

    የኔ ውድ አታልቅሺ የኔ እንባ ፍስስስ ይበል የኔ ውድ እናት እባት አድርጎ ተክቶ ሰቶሻል እህቴ አይዞሽ እኔም በሰው አገር። እና መጽናናቱን ይስጥሽ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስታምሩ

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema52112 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እንዳለ ጎበዝ ነህ ለሷ ያለህ እንክብካቤ ፍቅር አክብሮት ሁሉም ነገራችሁ ለእኔ አርአያ ናችሁ። እናት አንቺም በጣም ጠንካራ ሚስት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ደሞም አባትም እናትም የሆነ ባልሽን እናትሽ አይተውልሻ ፍቃዳቸውንም አግንተሻል በጣም ድንቅ ነው ስራው እግዚአብሔር ብቻ ተመስገን።

  • @user-vn1mx7uq1m
    @user-vn1mx7uq1m Жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ እኛም ስደተኞቹን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ወለተ አርጋዊ እያላችሁ በፀሎት አሰቦኝ

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f2 жыл бұрын

    ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን በአማላጅነቷ ትጠብቃችሁ በእውነት ስታምሩ ልጃችሁንም ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በጥበቡ ያሳድግላችሁ🤲🕯👏እልልልልልልልልል👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን በአማላጅነቷ ትጠብቃችሁ🤲🕯👏⛪️🌺⛪️🌺💒🌺💒⛪️🌺💒🌺⛪️🌺💒🌺⛪️🌺💒🌺⛪️

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube2 жыл бұрын

    እንደዚህም አይነት ቅድስና አለ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr2 жыл бұрын

    እናታለሜ በሂወት ባትኖሪም እወድሻለሁ በዝህ አለም ምንም አይኑርህ እናት ብቻ ይኑርህ እፍፍፍፍፍ እናትኮ😢ልጅሽ ሁሉም ትናፍቅሻለች❤️ንፍስሽ ባፀደ ገነት ያኑርልኝ

  • @brhannooh5433
    @brhannooh54332 жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @cnsid1628
    @cnsid16282 жыл бұрын

    በጣም የመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን የማያልቅ ፍቅር ከ አግዚአብሔር ነው ደስ ይላል በረቶ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u2 жыл бұрын

    የእናትሽን ነፍስ ይማር ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ እስከ ሽምግልና ይሁንላችሁ👏 እልልልልልልሎ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck2 жыл бұрын

    የኔ ማሮች ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉ እዴት እደምታምሩ ልጃችሁን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ አችም ጥንክሪ እህቴ የናት ሞት ከባድ ቢሆንም ማር

  • @meseretabate1018
    @meseretabate10182 жыл бұрын

    የኔ ልዩ የእኔ እምባ ይርገፍ አይዞሽ እህታለሜ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲😥😥😥💔

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ!

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z2 жыл бұрын

    መጣቹ ውቦች ሁሌም አብራቹ ስሩ በጣም ብርጥ ጥዶች ናቹ መንፈሳዊያን ጥዶች ደስ ይለኛል ፈጣሪ ትዳራቹ ይባርክላቹ

  • @tseditsedi9936
    @tseditsedi99362 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ በጣም ታምራላችሁ እመብረሀን ሁሌም አትለያችሁ ❤️

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y2 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የምትሎ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ የብረሀም የሰራ ያድርግላች ይባርካችሁ

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x2 жыл бұрын

    ውይ ስታምሩ አመቤቴ ከዚ በላይ በበረከ ትባራካቹ እናትሽም በኣፀደ ገነት ያንሮት ማሬ ኣይዞሽ እንደ እናት እንደ ኣባት የሆነ ባል እግዚአብሔር ሰጦሻል እግዚአብሔር ኣመስግኒ እህቴ💝💝

  • @samrytube2119
    @samrytube21192 жыл бұрын

    አቤቱ ስታምሩ ዉዶች እግዚአብሄር አምላክ ሞገስን ያብዛላችሁ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ በእውነት ረጅም እድሜ ጤና በረከቱን ፀጋውን ያብዛላቹ ወላዲተ አምላክ አትለያቹ እህታችን አይዛሽ እግዚአብሔር አምላክ የእናታችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራቸው አይዞ የኔ ቤጤ ነሽ እናታ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ደግሞ ከእናት በላይ ነው አደራውን ተቀብሎል ፈጣሪ ይጠብቃቹ ልጅቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw2 жыл бұрын

    እንድህ የተረጋጋ ሰው በጣም ነው የምወደው እጅግ ታምራላችሁ ገልጸሀታል ከወርቅም በላይ ናት አእድሜ ይስጣችሁ

  • @user-dh1co9nl5k
    @user-dh1co9nl5k2 жыл бұрын

    ስለሁም ስጦታዉ እግዝያብሔር ይመሥገን ዝማሬ መላክትን ያሠማለን

  • @user-qy3iu7cj7p
    @user-qy3iu7cj7p2 жыл бұрын

    የኔ ዉድ እናትን ማጣት ትልቅ ቅጣት እደሆነ አይቻለሁ እማየ አይዞሽ 😥😥😥 እናተን ሳይ የእዉነት ነዉ የምላችሁ ዉስጤ ደስስስስ ነዉ የሚለዉ ደግሞም አትጥፉ ቶሎቶሎ ይዘሀትና ጣፋጪ ናት እሰይ ቀለበት እኳን ገዛህላት ደስስስ ብሏታል 😍😍😍እወዳቹሀለሁ ትዳራችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ ልጃችሁንም በፀጋ ታሳድግላችሁ

  • @user-hl4kk9lk5w
    @user-hl4kk9lk5w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የእናታችነም ነፍስ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን አሜን እልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ አሜን

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg68202 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶች

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo49742 жыл бұрын

    በስማም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @salamasalama1703
    @salamasalama17032 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እና መስቀል ኣድሪግ የኔ ውድ🙏🙏🙏

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n2 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመፍልሰታ አደረሠን የበረከት ፆም ይሁንልን በክቡር ቅዱስ ስጋወ ደሙ ጋብቻ ያብቃን 🤲🤲🤲

  • @almazamlaku5537
    @almazamlaku55372 жыл бұрын

    አቤት እረጋታችሁ እኔም አብሬ አለቀስኩ የኔናት አይዞሽ አንተም አደራህን ለመወጣት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 Жыл бұрын

    ወኔ ስያምሩ እንየ ለዝ በት አድስ ነኝ ነግ በጣም ነዉ የወደድቹ ፈማር ረጅም እድመ ነና ጠና ፈጣር ይስጣቸ ዝማርያ መላእክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v2 жыл бұрын

    ወዶ ተዋዶ መኖር እግዚአብሔርን ይዞ መኖር እንዴት ደስ ይላል

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 Жыл бұрын

    በእውነት ቃላት ያንሳል ለናተ ስርአታችሁ ሁለመናችሁ ስታምሩ ጌታን በፍቅር በእድሜ በጤና ያቆያችሁ እግዚአብሔር አምላክ እህቴ አይዞሽ የናትሽን ነፍስ በአፀድ ገነት ያኖርልን ሁላችንም ወድሱ ነን እና

  • @user-wu3it9vn5l
    @user-wu3it9vn5l2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል ስታምሩ እግዚአብሔር ያላገባን እንደዚህ ትዳር ይስጠን ኣደራ እዳትጡፉን ኣብራቹ በመዝሙር በሌላም ምጥሉን በእውነት ዝማሬያቹ ደስ ሲል

  • @kidumekonen2113
    @kidumekonen21132 жыл бұрын

    Egziyabher tedarachun yebark sewodachu abet serat webet 👌 temesgen yemilew mezmur yewnet suse new beken beken hiwoten yatafetewal lejachun emebete tasadgat😘

  • @fasikagizawu1104
    @fasikagizawu11042 жыл бұрын

    ዋው በጣም ታምሮላችሁ እግዚአብሔር ትድርችሁን ይባርክ

  • @hruvhdvs2486
    @hruvhdvs24862 жыл бұрын

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ በርቱ የኔ እንቁወች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር መጨለሻውን ያሳምርላችሁ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @selamhailu4448
    @selamhailu44482 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @user-is5ud8zk3v
    @user-is5ud8zk3v2 жыл бұрын

    በጣም ነዉ የምታምሩት እደናተያለ የህይወት አጋር ይስጠን

  • @meretdustyY
    @meretdustyY2 жыл бұрын

    አግዚአብሔር. ተዳራችአሁን. የባርክላቸሁ. አይዞሽ አህቴ. አናት. ማጣት. ከባድ. ነዉ. አግዚአብሔር. የውደደውን. አደረገ

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele16352 жыл бұрын

    እንዴት ነው ምታምረው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Жыл бұрын

    የማቱ ሳላን እድሜ የአበረሀም ፀጋ በረከት ያድላችሁ እመብረሀን በቤታችሁ ትግባ እልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማል

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89652 жыл бұрын

    እግዛብሄር ደርቦ ደራርቦ. ደራርቦ ፍቅር ጤና እድሜ ይስጣቹ♥♥♥

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Жыл бұрын

    በስመአብ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ለብዙዎች መማሪያ ነችሁ

  • @birhanab315
    @birhanab3152 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x2 жыл бұрын

    አልቅሰ አስለቀሰችኝ የእኔ ቆንጆ ሥታምሩ አይለየቹ

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g2 жыл бұрын

    ኣቤቱ መታደል እግዚአብሔር ይጠብቃችው ትዳራችው ይባረክ ቅድሰታ ድንግል ማርያም በበረከት ቤታችው ትሙላላችው🙏💘🥰

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w2 жыл бұрын

    አቤት እርጋታ አቤት ስርአት ከፍቅር ጋ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @titutefera54
    @titutefera542 жыл бұрын

    እሰይ ተመስገን እንኳንም የተዋህዶ ልጆች ሆናችሁ እንዲ ነን እኛ አቤት መታደል እውነት ቤታቹን ይባርከው

  • @saraaalotaibi3803
    @saraaalotaibi38032 жыл бұрын

    በእውነት እግዚእብሔር አምላክ ትዳርችሁ ይባርክ እህት ውንድምች በጣም ታምሩልችሁ የእብራሃም እና የሳራ ይድርግልችሁ

  • @tenate2957
    @tenate29572 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤️❤️

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መለአክ ያሰማልን አቤት እንዴት ደስ ትላላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l2 жыл бұрын

    ስታምሩ አቤት መታደላችሁ ሁታችሁም ቆንጆዎች በዛ ላይ እርጋታችሁ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 💚💛❤ 👌

  • @user-zj1db7sc8z
    @user-zj1db7sc8z2 жыл бұрын

    በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y2 жыл бұрын

    አቤት መመረጥ እመብርሃን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤✝️✝️❤❤❤🙏

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube40872 жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen..zameri.malketey.ysmalney❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji55452 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታምራላችኹ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @sarawendosen
    @sarawendosen2 жыл бұрын

    አቤት ዉበት😍አይለያችሁ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai93612 жыл бұрын

    ልዩ ናችሁ በፍቅር ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-dh1co9nl5k
    @user-dh1co9nl5k2 жыл бұрын

    የኔ ዉቦች ደስስ ስትሎ እግዝያብሔር የተባርከ ትዳር ይሆንላችሁ ፍጣሪ ለኛም ለስደቶኞችም እንደዝህ ደስ የሚል ትዳር ይስጠን አሜን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v2 жыл бұрын

    ዉይይይ ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የእናታችንን ነፍስ ይማርልን

  • @fevenmehari8574
    @fevenmehari85742 жыл бұрын

    እስይይይይይይይይይይ ፅሩያትይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ሓዳርኩም የብርክልኩም ዕድመ ምስ ጥዕና ኣብዝሕ ኣብሉ ይሃብኩም መዳሃኒ ኣለም ከመይ ደየ ዝፍትዋኩም ክብራተ አሕዋተይ እና ይቅርታ ኣማርኛ ቡዙ ኣይችልም መፅፍ እህቴየ ወድሜየ ቡዙ ተባዙ

Келесі