🔴አዲሷ እንግዳችን🔴ጣፋጭ ቆይታ

Ойын-сауық

Пікірлер: 821

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ከናተ ቡዙ እየተማርን ነው ግን የሚጫጫውን ድምፅ ባታስገቡብን ማዳመጥ አልቺልነምኮ በጣም ይረብሻል በራሲትሁ ድምፅ ብቻ የናተ አይሰማም

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Жыл бұрын

    የልበይ ዜማ ናሽና ሰላም ላንቺ ምስጋና ሞጓሴ ነው ስምሽ ለኔ ሰላለሽ ማርያም ከጎኒ አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን💓💓💓😘😘😘 💓💓💓😘😘😘

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Жыл бұрын

    ወይ ደስ ሰተሉ ❤በሰደት ላለነው ፈጣሪ እንደዚ የተባረከ ተዳር ይስጠን 🤲

  • @user-ps2zn5ki7q

    @user-ps2zn5ki7q

    Жыл бұрын

    Ameen//3//

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-lu4kp5lh8p

    @user-lu4kp5lh8p

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qq6wy5mu1z

    @user-qq6wy5mu1z

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын

    ደስስስስስስ የምትሉ የተዋህዶ እንቁወች እኔ ደግሞ መዝሙሮችህን ሁሉ እወዳቸዋለሁ ወንድማችን እንዱ ነፍፍፍ አመት ኑሩልን❤🌹❤🌹❤🌹

  • @metitube5887
    @metitube5887 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁለመላዉ የክስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆመ ፍስለታ አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር መጭዉን አድስ አመት መፀሎት የምንቀበልበት ያርግልን አሜን በጣም የሚያምሩቤተሰብ ናችሁ ልጃችሁን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ለቁምነገር ታብቃላችሁ

  • @user-db5hu8wh3f

    @user-db5hu8wh3f

    Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ማማዬ እደጊልን

  • @user-sy8hs2zj9y

    @user-sy8hs2zj9y

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Kalll468

    @Kalll468

    Жыл бұрын

    amen

  • @masitube26th49

    @masitube26th49

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🙏

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውቦች እውነቴ ነው ሰወዳችሁ ልጃቹ ደሞ እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞጎሰ ያሳድጋላችሁ🥰 ለጾመ ፍልሰታ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-mm5bc7qy8v

    @user-mm5bc7qy8v

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-cx2ql7so9i

    @user-cx2ql7so9i

    Жыл бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን .እንኳንአብሮአደረሰን

  • @user-jx3gi1rv3o

    @user-jx3gi1rv3o

    Жыл бұрын

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902

    @almazweletetinsaaftabeleig5902

    Жыл бұрын

    Amen(3)Ekuan Abro Adresn⛪️🕊

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Жыл бұрын

    ትንሽ ድምጽ ብታስተካክሉ ጥሩ ነበር እስከመጨረሻዉ አድርጌዉ በደንብ አልሰማ አለኝ ወንድሜ

  • @haptamhaptam1680
    @haptamhaptam1680 Жыл бұрын

    በጣም ነው እምታምሩት😍ግን ከእናት ባላውቅ እሚስቀውን ባታገቡት ማለት የፈልኩት እሚገባቹህ ይመሰለኛል

  • @mekdes5825

    @mekdes5825

    Жыл бұрын

    የሚአስቀው ችግር የለው ነበር ድምፅግን የለውም ማርያምን ስለምወዳቸው ነውጂ ምንም አይሰማኝ ብሎ በሁለቱም ኤርፊን አድርጊው እንኮ ጥርት ብሎ አልተሰማኝም ከስልኪ ይሆን ከነሱ አላውቅም

  • @hinkutuufanookoo877
    @hinkutuufanookoo877 Жыл бұрын

    የልቤ ዜማ ነሽና ሰላም ነው ያንቺ ምስጋና ሞገሴ ነው ስምሽ ለኔ ስላለሽ ማርያም ከጎኔ እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Жыл бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን.ዝማሬመላእክት.ያሰማልን.እውነት.ስነስርአታቹ.የሚገርምነው.እግዚአብሔር.ሆይ.ጥሩባል.ስጠኝ.ጥሩሚስት.እድሆን.እርዳኝ

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 Жыл бұрын

    ዋውውውው ደስስስስ ስትሎ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይብዛላችሁ የእውነት መታድል ነዉ እዲዚህ በትህትና ማሟላት

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 Жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁዎች ስታምሩ አሜንዬ ፈጣሪ በጥበብ ሞገሱ ያሳድግሽ እኔ ለ7 ሰው ሼር አድርግያለሁ

  • @tube5169
    @tube5169 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽልኝ የእኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ማሬ አሜኝዬ ውዴ

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Жыл бұрын

    💓💓💓😘😘😘እንኳን በሰላም መጣቹው እንኳንም ለፆመ ፍልሰታ ኣብሮ ኣደረሰን አሜን/፫ ደስስስስ ስትሉ ከእናንተ ብዙ ት/ት እየተማረን ነው አግዚኣብሔር በፍቅራቹ ያኑራቸው ጣፍጭዋ ልጃቹው አግዚኣብሔር ያሳድግላቹው

  • @fasikagizawu1104
    @fasikagizawu1104 Жыл бұрын

    አሜንዬም በጥበብ በሞገስ ትደግላችሁ ደስ የምትሉ የተዋህዶ ዕንቁ ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @lomiabera1955

    @lomiabera1955

    Жыл бұрын

    Tamiralchu yehunt

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Жыл бұрын

    አሜንዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋና በሞገስ ያሳድግሽ ለሀገር ለህዝብ ለቤተሰብ የምትበጂ መልካምና ቅን ታዳጊ ህፃን ያድርግሽ የኔ ማር ውድድድድድ

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሜንዬ እድግ በይ እንኳን አድርሳችሁ ለፍልስታ ጹም የበርከት ጹም ያርግልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Жыл бұрын

    ሚጣዬ እግዚአብሔር በጥበብ በምገስ ያሳድግሺ የኔ ቆንጆ😍😍💓💓💓 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መታደል ባልና ሚስት ሆኖ በአንድ ላይ ቆመ እግዚአብሔር ማመስገን ከዚህ በላይ ምን እሚያስደስት አለ

  • @alemworkbirhan4268
    @alemworkbirhan4268 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ቅድስት ድንግል ማርያም ባማላጂነቷ በእናትነት ፍቅሯ ትጠብቅላችሁ እሚን

  • @eyrus8180
    @eyrus8180 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @user-bf5vq3mm8i
    @user-bf5vq3mm8i Жыл бұрын

    ሚጣዬ እድግ በይልን ከትልቅ ደረጃ ድረሽልን ዉይ ፍቅር አስያዛችውኝ ምን ለቀዋል እያልኩ እናተን መከታተል ጀመርኩ እቁ የተዋህዶ ልጆች ፍቅራችውን ያብዛላችው በርቱልን የኛ አርአያ ናችው ትዳር እዴት በፍቅር እደሚመራ መከባበርን ብዙ ነገር ከዚህ በላይ ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሣድግላችሑ በጣም ደሥ የምትል ልጅ ናት እመቤቴ ታሣድግላችሑ ዘመናችሑ ይባረክ

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Жыл бұрын

    እንካን ኣብሩ አዴረሰን የነ ውድድድ እንካን በሰላም መጣቹ😁⛪⛪⛪🌴

  • @berekethailu891
    @berekethailu891 Жыл бұрын

    Egzaber Betachuhun Yibark 💐💐 Lijachun Egzaber Ba Tsaga Ba Moges Yasadiglachu

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Жыл бұрын

    አሜንዬ የኔ ጣፋጭ ሽታምር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @destadesta731
    @destadesta731 Жыл бұрын

    አቤት ደስ ስትሉ እመ ብርሀን አትለያችሁ ልጃችሁን ታሳድግላችሁ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በርቱ በጥያቂያችሁ ዉስጥ ጥሩ ትምህርት አግኚቻለሁ ዉድድድ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    አሜን ሰላማችሁ ይብዛ ሚጣዬ እንኳን ደህና መጣሽ!

  • @user-ds9fz5vn1l
    @user-ds9fz5vn1l Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እናተን ሳይ ለምን ይሆን አዳምሽን ፈልጊ ፈልጊ የሚለኝ በርግጥ በስደት ነው የምኖረው ለሀገሬ እግዚአብሔር ያብቃኝ እንጂ እኔም እደናተ በስረአተ ተክሊል ነው ምኛቴ ከልጅነት ጀምሮ እናተንም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏😍

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 3 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ ልን. በቤቱ ያፅናችሁ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Жыл бұрын

    ውይ ስወዳችሁ ጣፋጯ እድግ በይ። የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለፍልሰታ ፃም በሰላም አደረሳችሁ። መልካም የሱባኤ ሳምንታት ይሁንልን ።

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 Жыл бұрын

    እግዛብሄር በጥበብ በሰላም ያሳድግላችሁ

  • @yohi9
    @yohi9 Жыл бұрын

    ሚስትዬው በጣም ነው ደስ ምትይው እርጋታሽ😀

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f Жыл бұрын

    በጣም ደስስስትላላችዉ ከናተ ትምሀርት እየወሰድንነዉ በሪቱል😘😘😘😘😘

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ዉብ

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Жыл бұрын

    ሚጦዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ውድድድድድድድድ😘😘😘😘

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅራቹ እስከ መጨረሻው ከ እናተ ጋር ይሁን ልጃችው የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም ያሳድግላችው

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድማችን መስቀል ጨምረህ አድርግ እህታችን ጎበዝ ዛሬ ለብሰሽን ቆይ ላዳምጥ😘

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር ከእናተ ብዙ እንማራለን በጣም ደሰሰሰ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ልጀችሁን እግዚብሔር ያሳድገላቹ ውብ ልጆ ፈገግታ አንደኝ እግዚብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹ

  • @alemayele2808
    @alemayele2808 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ጣፋጯ እድግ በይ የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ 😘😘😘💝💝💝💝💝💝💞💞💝💝💝💝💝ድምፃቹ አይሰማም ትንሽ እና በስልክ ሪከርድ አርጉ አለዝያ ደሞ ማይክ ተጠቀሙ በተረፈ እወዳቹዋለሁ😍😍😍😍

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጆች የቤት ድምቀት ናቸው ❤ በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እንኳን ለፆም ፍልስታ አደርሳችሁ

  • @dafna4027
    @dafna4027 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቸው ለእናንተም ፍቅር ይጨምራላቼው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😍💛

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Жыл бұрын

    ውይስታምሩ.የኔልእልቶች.ሚጣየእድግበይ.

  • @meseretmulugata1057
    @meseretmulugata1057 Жыл бұрын

    እንግዳችሁ ስራ ሄዳ ነው ቶሎ ወጣች ደስ ትላለች በድጋሚ ቃለ መጠይቅ ብታደርጉልን ደስ ይለናል

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Жыл бұрын

    አቤት ይሄ ቤተሰብ እግዛብሄር ከናተ ጋር ይሁን

  • @aynalemmarsha8227
    @aynalemmarsha8227 Жыл бұрын

    Wow fetarii yebarekachu tindochi betam des tilalachu❤🙏🏻❤❤❤

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እህት ወንድሞቸ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ማማዬንም እመ ክርስቶስ ታሳድግላችሁ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት😍😍😍😍😍❤❤❤😍❤❤❤

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ አሜንዬ በጥበብና በሞገስ እደጊልን 1 ያለኝ አስተያየት ባግራውንዱ በደንብ እንድንስማቹ ቢቀር ባይ ነኝ በተረፈ በርቱልን

  • @user-ot3ty3jk2r
    @user-ot3ty3jk2r Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እንኳን ለፆም ፍልስታ አደርሳችሁ አደርስን

  • @TGST645
    @TGST645 Жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ እኮ በቅዱስ ሚካኤል ስም ሚጣዬ የኔ ፍቅር እወይ እምዬ እመቤቴ ማርያም ታሳድግላችሁ

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ትልቅ ትምርት ነው የወስድነው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን! እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏 በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማማዬ የእኔ ቆንጆ የድንግል ማሪያም ልጅ በቸርነቱ ያሳድግሽ መዝሙሮችህን ነው የምወዳቸዉ በርቱልን እናመሰግናለን ሼር ስላደረጋችሁን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-ze5og8gs7l
    @user-ze5og8gs7l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ ሚጣዮን እሜ እወድሻለዉ እድግ በይ በጣም አድናቂያቹ ነሽ ትናፍቁናላቹ ቶሎቶሎ ቪዶ ልቀቁልን🙏🙏🙏

  • @user-jp7rw7ff5w
    @user-jp7rw7ff5w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ በጣም ነው እምታምሩት ፍፃሚአችሁ ይመር

  • @-mastewalmedia
    @-mastewalmedia Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ 😍😍😍በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @yaracell8931

    @yaracell8931

    Жыл бұрын

    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ለአድሷ እንግዳችን ይከው ቂጢማ ጎዝጉዚ ተቀብያታለሁ ስታምሩ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-yj8bm3dv1f

    @user-yj8bm3dv1f

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜን ዝማሬመላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏 💕💕💕💕❤❤💕💕💕💕💕❤❤❤💕❤❤

  • @misganatube23
    @misganatube23 Жыл бұрын

    በጣም ከመውደዴ የተነሳ ምን እንደምን አላውቅም እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tobiyamekonnenachenef6252
    @tobiyamekonnenachenef6252 Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን , እኔ ገጠመኝ አለኝ ተወልጄ ያደኩት ገጠር ነው እና በገጠር ደግሞ ምሳ በአገልግል ይዘን አዝለን ነው ከብት ለመጠበቅ የምንሄደው ትዝ ይለኛል የስምንት አመት ልጅ ነበርኩ ከብት እዬጠብኩ አገልግሌን አዝዬ ተራራ ላይ ቆሜ አገልግሌ ተበጣሶ እየተከባለለ ገደል ገባ እሚገርመው አገልግሉ አልተከፈተም ነበር ። ምን ብዬ ብጮህ ጥሩ ነው? ኡኡኡኡኡ አገልግሌ ፥ አገልግሌ ............መቸም አረሳውም ።

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሙቼ ነው የምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሁሌም ኑ አትጥፊ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ🕊🌹

  • @mekdesyoutube2073
    @mekdesyoutube2073 Жыл бұрын

    ባለቤትህ በጣም ደስ ትላለች ፍቅር የሆነች

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 Жыл бұрын

    ደስ ትላለች የእውነት ደግም ሚስትህ ጥሩ እና ቆንጆ ናት

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Жыл бұрын

    በስመአብ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ 🥰🙏

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💕

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 Жыл бұрын

    Tebarekuu wedachuwalew fexarii tsegawun yabzalachuu

  • @Marti_21
    @Marti_21 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ተናፍቂዎች እንኳንም ደህና መጣችሁ

  • @user-jl1zn1zy2r
    @user-jl1zn1zy2r Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ 💝💗💝💙 ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግግግ በይልኝ 💝💗💝

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 Жыл бұрын

    የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ያላገባነዉም አግብተ ያገባነዉ ለመዉድ እና በልጅ ለመባረክ ያብቃን❤❤❤❤🤲🙏👏ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 Жыл бұрын

    ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሰን በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እመብርሃን ፍቅር ጤና ብዝዝዝ ታድርግላችሁ አሜን ቆንጆ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ።

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እንደት እንደምወዳቹ😍

  • @user-dx8lb4kn2n
    @user-dx8lb4kn2n Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድና የተከበራችሁ ምርጥ ጥዶች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም በፍቅር ታኑራችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @user-hh2kp4xh6l
    @user-hh2kp4xh6l Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆ እንኳን ደህና መጣችሁ ሚጣየ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ታሰድግለችሁ የፍቅር አምለክ በፍቅር ያኑረችሁ የኔ አበቦች የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አመኑኤል ይጠብቃችሁ ❤❤😘

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Жыл бұрын

    እኳን ደህና መጣቺሁልን /ሁላቺሁም እኳን አደረሳቺሁ ለፍልሰታ ፆምእኔንም በፆለታቺሁ አስቡኝ እህታቺሁ ሁለተ ጊወርጊስ 🙏🙏

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ከረማችሁ እውይ የኔ ናፍቆቶች እንኳን መጣችሁልኝ ናፍቄ ነበር ዛሬ ደግሞ የባእል አልባሳት ከሚሸጥበት ፎቷችሁን አግኚቻችሁ የበለጠ ተናፍቃችሁ ነበር እመብርሃን ሁሌም ከእናንተጋ ትሁን አሜንየ እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ♥♥♥

  • @haniyetsegu6533
    @haniyetsegu6533 Жыл бұрын

    አቤት ደስ ሰተሉ ማርያምን ሰወዳቹ የኔ ጣፋጭ አደግ በይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሁሌም ቪዲዮ ሰሩ አሺ ለኔ ሰተሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ማለት አሄ ነው በቃ አግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱ በፍቀር ያኑራችሁ አግዚአብሔር አመላክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹው በጣም ደስ ትላላቹው ሚጣዬ ውድድድድድ ጣፍጭ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g Жыл бұрын

    ዉይይይ ደስ ስትሉ በእዉነት ትዳር ስባል ላብድ ነበር የምደርሰዉ ስም ያልወጣለት እስርቤት ነበር የምለዉ አሁን እናንተን ሳይ ማግባት አማረኝ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ እድሜና ጤኔ ከልጃቹሁ ጋር ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤

  • @yeshialaze8937
    @yeshialaze8937 Жыл бұрын

    በጣምነውየምታምሩትእወዳቺሀለሁቀጢሉበት

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 Жыл бұрын

    Woyeni des setilu Lijachehun EGZIABEHER yasadegilachehu ❤❤❤💐💐💐💐

  • @user-kp3rx9jo6r
    @user-kp3rx9jo6r Жыл бұрын

    ሴት ጋሻ ናት ብርታት ናት ፅናት ናት ተስፋ ናት አይዟችሁ አብራችሁ እድህ አዳደ ብቅ በሉልን

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለኛም እንደናንተ የተባርከ ደስተኛ የሆነ ትዳር ይስጠን በእውነት በጣም ታስቀናላችሁ ግን መንፈሳዊ ቅናት ነው ቅር እንዳይላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ እርግት ያላችሁ ምርጥ የተዋህዶ እንቁወች ልጃችሁን ደግሞ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ሁኑ ቤዛ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ቤታችሁን ይባርክላችሁ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Жыл бұрын

    እዉይ ስታምር ሳቋ አዠት ያረሳል የኔ ልእልት እኔ ህፃን ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ ስታምር እማፍቅር እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሣድግላቹ እህቴ ወወድሜ ትዳራቹ የፀና ያርገዉ ፈጣሪ

  • @user-qy3iu7cj7p
    @user-qy3iu7cj7p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ዉዶቸ እኳን ደህና መጣችሁልን መልካሞቹ በርቱልን ጠክሩልን ከናተ ብዙ ነገር እደምንማር ተስፉ አለኝ እናተን ሳይ የምር ዉስጤ ደስስ ነው የሚለኝ 💘💘💘💘🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ሚጣየንም እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በፀጋ ታሳድግሽ ማማየ

  • @comecell4655
    @comecell4655 Жыл бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ሴት ልጅ በእድሜ ሰታንስ ጥሩነው ወደፊት ጎበዝ ትሆንልሀለች ቲንሽ ታገሳት ጠካራ ነው የምትሆንልህ እኔም እዳገባው ከ2 እስ4 በጣም ሆደባሻ በትንሹ በትልቁ ማልቀስ መከፋት ነበር አሁንግን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ensratube
    @ensratube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በመላው አለም የምትገኙ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች እኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹ አደረሰን ፆሞ ለማበርከት ያብቃን አሜን

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    Жыл бұрын

    ❤❤❤😍😍😍

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 Жыл бұрын

    የምወዳችሁ እግዚአብሔር ደንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ እማ እድግ በይልኝ መዝሙሮችሕን ሥወዳቸዉ በጣም ነው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ሰላማቹ ያብዛልን ፈጣሪ ስላሴ በእድሜና በጤና በጸጋ ይስጥልን

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 Жыл бұрын

    ብዙ ጥንዶች ባለትዳሮች ፍቅረኛሞች አይቻለሁ የናንተ ያምራል ያስቀናል ውይይ ስወዳችሁ ሁሌም ኑልን ታስፈልጉን አላችሁ

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Жыл бұрын

    so sweet EGZIABHIR Btebb Yasadglachu.

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын

    ውይ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ታዳራችሀን ይባርከዉ 🙏ሚጣዬንም ያሳድግልን❤👏💋💋

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 Жыл бұрын

    Sewedachu nuruulegn Ameneyyee edeg beyyi

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና በጣችሁልን ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ 😘😘😘👍

  • @mohhki8704
    @mohhki8704 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳችሁ አሜንየን እመብርሃን ታሳድግላችሁ🥰🥰🥰

  • @devan8265
    @devan8265 Жыл бұрын

    የኔ ማር እድግ በይልን አቤት ስታምሩ ዉዶችዮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mulu8996
    @mulu8996 Жыл бұрын

    አሜን፫ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አረሳችሁ አደረሰን የኔ ልዩ የሆናችሁ ውብ እንቁ ዝሜሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 Жыл бұрын

    የኔ ደርባቦች ፍቅር እስከዛኛው አለም በእውነት ደስ ትላላችሁ ሚጣዬንም እግዚያሂቤር ያሳድግላችሁ

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Жыл бұрын

    ብጣምነው የሚውዳቹው የእግዝብሔር ልጆጅ ስትስቅ ድስ ነው ሚትይው የኔ ውድ ሁለታቹው

  • @samraketema7789

    @samraketema7789

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው ደስ የምትለኝ ስስቅ እደኔናት

Келесі