🔴የእጮኝነት ጊዜ ...ልዩ ቆይታ

Ойын-сауық

#zemariendale #subscribe #pawlos
እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
እናመሰግናለን

Пікірлер: 882

  • @user-ij3uj2wm5t
    @user-ij3uj2wm5t Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @Samsung-jd6bj

    @Samsung-jd6bj

    Жыл бұрын

    Eny

  • @tabestabesah1233

    @tabestabesah1233

    Жыл бұрын

    , 🌹🌹🌹🇪🇹

  • @user-qw1mr8zu5u

    @user-qw1mr8zu5u

    Жыл бұрын

    eny

  • @abbyabbe4203

    @abbyabbe4203

    Жыл бұрын

    Ooooohhhh amen Selam Lahagarchin Yihun Tabeku Tamirlachuu

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Жыл бұрын

    ወዬው ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ሞገሱን አብዝቶ ይስጣችሁ እንደኔ የሚወዳቸው ማለቴ በክርስቶስ ፍቅር እጁን ያውጣ ✌

  • @user-qw1mr8zu5u

    @user-qw1mr8zu5u

    Жыл бұрын

    Eny

  • @melkamabie3413

    @melkamabie3413

    Жыл бұрын

    እንወዳችኋለን

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    8 ай бұрын

    እኔኔኔኔኔ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Жыл бұрын

    ሥለ ፍኖተ ጰድቅ ማወቅ እሚፈልገ በላይክ ግለጡ👏

  • @user-kx6hm3zp9d

    @user-kx6hm3zp9d

    Жыл бұрын

    እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ ሠሞኑን መምህሮችን በውሥጥ ሣወራቸው ሁሌም ያሥረዱኝ ነበር ያልገባኝን ነገር አሁን ግን ዝምታ አበዙ😥

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁዎች ለኛ ተምሲሎቻችን ናችሁ ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይገልጸውም ትህትናን ስነምግባርን ከሀይማኖት ጋር አቤት ሲያምርባችሁ ትዳር ያምረኛል😥😥😥 እናተን ሳይ አትጥፉብን ቶሎ ቶሎ ኑልን🙏🙏🙏

  • @fasikaLifetube1118

    @fasikaLifetube1118

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ZKKOz7uCnsnchqg.html

  • @Msrat-he5jf

    @Msrat-he5jf

    Жыл бұрын

    Esh yene wadoch 😍😘

  • @user-qw1mr8zu5u

    @user-qw1mr8zu5u

    Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 Жыл бұрын

    እኔ እናንተን ሳይ ሁሌም አንድ ነገር የምማረው ነገር አለ እና እግዚያብሄር አምላክ ህይወታቸውን ትዳራችውን ይባርክላችው እንደዳችዋለን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ሠላማችው ይብዛ 🙏🙏🙏 💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Жыл бұрын

    Mukurat edmen tenan yhabkum

  • @adwadw4864
    @adwadw4864 Жыл бұрын

    እደኔ ፈገግታቸውን የሜወዳቸው እግዚአብሔር በቤቱ የጽናችሁ

  • @tigisttamiru5213

    @tigisttamiru5213

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @Finoterama
    @Finoterama Жыл бұрын

    *ሁሉም በጊዜው ይደረሳል የእጮኝነት ጊዜ 😊😊😊ስርአታችሁን ጠብቃችሁ ተጠባብቃችሁ በስነስርአቱ ነው መጋባት የተዋህዶ ልጆች*

  • @haregmengsha5657

    @haregmengsha5657

    Жыл бұрын

    እሺ

  • @user-wy1sc9hz7s

    @user-wy1sc9hz7s

    Жыл бұрын

    እሺ😍

  • @tewdie6297

    @tewdie6297

    Жыл бұрын

    እሺ ወንድሜ

  • @user-qw1mr8zu5u

    @user-qw1mr8zu5u

    Жыл бұрын

    Esh

  • @dembechatube

    @dembechatube

    Жыл бұрын

    😊😊

  • @bireetube551
    @bireetube551 Жыл бұрын

    Egizabher yimarikachu

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በአል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ለኔ ብቻ ነው የማይሰማኝ🤔

  • @user-pl6dc5js6l

    @user-pl6dc5js6l

    8 ай бұрын

    ይሰማል

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Жыл бұрын

    Wudoche sitameru🥰❤️ waaqayyoo jalaalaa keessani isiniif haa bayy'isuu Dhugaa bayy'ee namati toltu 😘♥️🙏

  • @sarameron113
    @sarameron113 Жыл бұрын

    👍👍👍Fetari yitbikachew betm new yemodachew

  • @user-sr9fo3xz6d
    @user-sr9fo3xz6d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @dembechatube
    @dembechatube Жыл бұрын

    *እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን* እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ - ዳንኤል 10፥13

  • @Yemenzwerkyoutube1930

    @Yemenzwerkyoutube1930

    Жыл бұрын

    ደበጫ 🙏 አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ወድሜ

  • @asnomereasnoo8859

    @asnomereasnoo8859

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ደምበጫዬ ደናነህ አለህ እንዴት ነህ ደምበጫዬ

  • @user-jx3gi1rv3o

    @user-jx3gi1rv3o

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @dembechatube

    @dembechatube

    Жыл бұрын

    @@Yemenzwerkyoutube1930 አሜን

  • @dembechatube

    @dembechatube

    Жыл бұрын

    @@asnomereasnoo8859 አሜን አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብርቱ ናችሁ

  • @adinaeshetuadinaeshetu1614
    @adinaeshetuadinaeshetu1614 Жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁውች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @senitube999
    @senitube999 Жыл бұрын

    ማርያም ስወዳችሁ ከእናተ ብዙ ነገር ተምሬ አለው❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ልብ ካለን ብዙ አስተማሪወች አሉልን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የኛ እንቁወች 🥰

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @user-pe3no5wx1r
    @user-pe3no5wx1r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ልብ ያለዉን ያድለን ብዙዎቹ ግዜአዌ ደስታ የሚፈልጉ ናቸዉ ብቻ የልብን የሚያዉቅ እግዚአብሔር ነዉና የልባችንን አይቶ ያድለን

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 Жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው የስጣችሁን እናመስግናለን የሂወት ተሞክሮ ስላካፈላችሁን

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስላም ይብዛልን

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 Жыл бұрын

    አረ በጣም ነው የምንወዳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ እናበርታታቸው በጣም እኮነው የምታምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ 💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Жыл бұрын

    ድምፃቸው በጣም ይሰማል የኔ ጨዋዎች በርቱልን 🌹❤❤🌹

  • @aberashsisay5938
    @aberashsisay5938 Жыл бұрын

    ❤❤💕💕💞💞💚💚💓💓💖💖en wadechuhalen

  • @astaras5957
    @astaras5957 Жыл бұрын

    😍😍❤

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Жыл бұрын

    በጣም ደስ በሚል ሁኔታ አብራርታችሁልናል እዉነት መልካሙን ይግጠመን

  • @user-uz4qi8qd9s
    @user-uz4qi8qd9s Жыл бұрын

    ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ስላም ሃገርና ፍቅር ህዝቢና❤💛🇪🇹🥰🤲🤲

  • @user-lx1ej2mg7o
    @user-lx1ej2mg7o Жыл бұрын

    Egzabher fikrachiwn yabzalachiw betam tamralachiw hulachinm egzabher be endezih aynet fikr yibarken ame ene gin betam new yemiwedachiw

  • @fathimafathima882
    @fathimafathima882 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 Жыл бұрын

    sewadachu fatari ayalayachu balachubata fatari.yetabakachu❤❤❤🌹🌹🌹

  • @hanahailu2663
    @hanahailu2663 Жыл бұрын

    Fexar be fikir yakoyachew 😘😘😘 betam ewedachalhew

  • @kebibushkebebush6815
    @kebibushkebebush6815 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ትክክል ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fevendemoze3997
    @fevendemoze3997 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-wf6he3nt4e
    @user-wf6he3nt4e Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን የኔ ማሮች በጣም ደስስ የሚል ትምህርት እና ምክሮች ናቸው ቀጥይበት💓😘

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    አሜን ፫ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን!👏 እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅራቹህን ያብዛላችሁ። ታስቀናላችሁ

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Жыл бұрын

    ስወዳችሁ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ አድናቂችሁ ነኝ ።።።።። የማ ፍቅር ልጆች።።።።።።።።።።።።።

  • @hfhfjhuryru9767
    @hfhfjhuryru9767 Жыл бұрын

    በእውነት ከናት እኔ ብዙትምህርት አግቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅራችሁን ዘመን ይባርክላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ አመሰግናለሁ

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 Жыл бұрын

    እኳን ዳህና መጣችሁ ምርጦች ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር አምላክ የተግባር ሰው ይበለን

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ተወደደኝ በቸርነቱ ጥሩ ባል ይስጠኝ ታዲለሽ ግን በጣም ልዮ የሆነ ክብር ያለው ባል አለሽ እናንተን አለመውደዲ አይቻልም እወዳችኋለሁ በጣም♥♥🌼🌼🌼

  • @nenamarsha4838
    @nenamarsha4838 Жыл бұрын

    Wudeche ene baxam new yemiwadachuu❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Жыл бұрын

    ❤❤❤👍👍

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Жыл бұрын

    እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር አማላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @bezaabatu4729
    @bezaabatu4729 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ ማርያምን ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ያኑራችሁ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Жыл бұрын

    ስታምሩኮ ንግግሯ ደስ ሲል ግን የሚስትህን ስሟን አላውቀውም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ትንሿ ጣፋጭ የት ከደች እድግ ትበልላችሁ😘❤

  • @mesi1477
    @mesi1477 Жыл бұрын

    Igziabiher tsegawun yabzalachiw bxm tamralachiw ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳቹ ሁሌም ኑልን

  • @user-nh8vm8yq8c
    @user-nh8vm8yq8c Жыл бұрын

    አረ እኔ አርግቻለው ሰብስክራይብ ምርጥ ጥዶች ተባረኩ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ

  • @user-lo8lg5jd1f
    @user-lo8lg5jd1f Жыл бұрын

    እግዚእብሔር አምላክና ይመስገን ስላምኩም ብዝሕ ይበለ አሜን አሜን አሜን ብሓቂ እግዚእብሔር አምላክና ሰላም ፍቅር ይላአከልና አሜን አማርኛ አላውቅም ግን ብጣዓም እየ ዝፈትወኩም ስሰናዩ ናዓኩም ✝️👏👏👏

  • @user-jx8qn1vb4h

    @user-jx8qn1vb4h

    Жыл бұрын

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @fetleworkkassaye3318
    @fetleworkkassaye3318 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын

    የኔ ማር ስወድሽ ቆንጅዬ ነሽ ፈገግታሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛልቹ እረ በጣም ነው የምንወዳቹ

  • @helenymariamlij2157
    @helenymariamlij2157 Жыл бұрын

    amen yene wubochi fetari ytebikachu

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ በረቱ እናመሰግናለን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    አሜን በእውነት! በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ!!!

  • @kalnangiyamafqari7166
    @kalnangiyamafqari7166 Жыл бұрын

    Sitamru emabete tixabiqachu Memihar mista sakita necha 🥰

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh2323 Жыл бұрын

    እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራቸሁን ይብዛላችሁ በጣም ድስ ይሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ ምትሉ አትጥፊ የተዋህዶ ልጆች መልካምነት ለራስ ነውና ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ አድርጓቸው በቅርቡ መቶ ሺህ እናስገባቸው

  • @shewaadafire1587
    @shewaadafire1587 Жыл бұрын

    ትዳር ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው እምወዳችሁ❤😍

  • @burtkansintayehu7576
    @burtkansintayehu7576 Жыл бұрын

    Yemiwadachu enkani dena matachuleni bertuleni betam turu timerti nuw

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Жыл бұрын

    _አሪፍ ት/ት ነው ቀጥሉበት_

  • @hdusuus4396
    @hdusuus4396 Жыл бұрын

    ማርያምን በትክክእውነት ነው ስወዳችሁ እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክ

  • @user-ro2fh9rf6n
    @user-ro2fh9rf6n Жыл бұрын

    ኡፈፈፈፈፈፈ አሰደነገጠችኝ የኔ አለም እንወሻለን💔💔💔👏👏👏😥😥⛪💔

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Жыл бұрын

    ዉይ ሰወዳቺሁ እግዚአቢሒር አብሩ ያኑራቺሁ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Жыл бұрын

    Amen amen

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Жыл бұрын

    አግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹው የሚወዳቹው ቃለ ሂወት የሰማልንንን ውዶች 🥰💓💓💓🥰🌺🌺🌺🥰💓💓💓🥰🌺🌺🌺

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 Жыл бұрын

    Baxami nawi miwdachu igzabiheri yixabiqachu maroche

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በሃይማኖር በምግባር ያፅናን በጣም ልዮ ጥንጆች ናችሁ

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሑልን የተዋህዶ እንቁወች። ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የሑላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ከእርጋታችሑ ጋ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @burtukanburtukan5438
    @burtukanburtukan5438 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤👌👌👌

  • @tigistfentaw2565
    @tigistfentaw2565 Жыл бұрын

    እኔ እወዳችኋለሁ እሺ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁ ያሳምርላችሁ💕💕💕💕

  • @tarytary495
    @tarytary495 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችው የተዋህዶ እቁዎች ስታምሩ እኛ ከናተ ብዙ መማር አለብን ፍቅራችውን እግዚአብሄር ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn Жыл бұрын

    ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሆን እንደናንተ ውበት ይኖረዋል!!እውነት ነው የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ፈጣሪ ይስጠን ለሁላችንም አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው የኔ ተምሳሌቶች ስወዳችውውውው❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካች በጣም ያስተምራል እናመሰግናለን እወዳችው አለው

  • @banchiyekdusgebrillj4371
    @banchiyekdusgebrillj4371 Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @madesign21
    @madesign21 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤

  • @user-oo6kk5tl4o
    @user-oo6kk5tl4o Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Жыл бұрын

    እግዚአብር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛልን እኔ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኅለሁ እህታችንም በጣም ደስ ትላላችሁ እኮ እግዚአብሔር ፍቅር ከጤና ጋር ይስጥልችሁ አሜን አሜን አሜን ቃለ ያህወት ያስማልን

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    ሰብ አድርጌሻለሁ

  • @user-mv8kx3zx2w
    @user-mv8kx3zx2w Жыл бұрын

    ስለ ምክራችሁ በጣም እናመስግናለን ቃለ ህይወት ያሥማልን እንደ እናንተ አይነት። ትዳር ለእኛም ይስጠን እናንተም በፍቅር ያኖራችሁ በጣም እንወዳቹሀለን ኑሩልን ለእኔ በጣም ሀሳባችሁ በጣም ነው ደስ ያለን

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ጥንድች ሞቼ ነው የምወዳችሁ ምርጥ ምክርና ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @bezawelloyew5123
    @bezawelloyew5123 Жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ 100ስልክ ቢኖረኝ ባደረኳችሁ

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Жыл бұрын

    እንኳን ሠላም መጣቹ በጣም የምወዳቹ

  • @asneasne6644
    @asneasne6644 Жыл бұрын

    Egzibher yimsgen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማነዉ እንደ እኔ የሚወዳቸዉ

  • @user-qw1mr8zu5u

    @user-qw1mr8zu5u

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @selam8348

    @selam8348

    Жыл бұрын

    እኔ 😍😍😍

  • @najahd7920
    @najahd7920 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማል ሊደመጥ የመገባ ትምህረትነው እስኪ እንማረና እንተግብረው ሰምተን። እደማልሰማን አንሁን አቤት እግዚአብሔር እኮ በስንቱ እያደረ ያሰተምረናል በእወነት ልዩናችሁ በረቱልን ♥

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын

    ሰላማችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙወቻችን በሳይለት እንዲሁምበመስማት ብቻ እንከታተላለን እናም ሰብስክራይብ የምትል ምልክቷን ከ ቪዶ ላይ በትንሹ ማስታወሻ አስቀምጡ ይረሳል እዉነት ለመናገር አይተን ላይክም ይረሳል በተረፈ ወዳችዋለሁ በርቱልኝ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @simueyenegnyargiyeliji2636
    @simueyenegnyargiyeliji2636 Жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉ የኔ ምርጦች በጣም ነው እምታምሩት እግዚያሄቤር አምላክ ፍቅሩን አብዝቶና ጨምሮ ይጥልን አሜን እርጋታ በስማም ባልና ሚስት አንድ ዛፍ ይቆረጣል የሚባለው ነገር አባባል ይመስለኝ ነበር እናንተን ሳይግን አባባል እዳልሆነ ተረዳሁ እናም በርቱልን ከናንተ ብዙ ትምህቶችን እጠብቃለን

  • @user-so6hp4it7g
    @user-so6hp4it7g Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ፍቁራቹ ይባርክላቹ ደሞ ሰታምሩ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    አንካን በሰላም መጣቹ ስወዳቹ ኮ በማርያም ፍቅራቹ በክርስቶስ ብዝትትት ይበልልኝ ውዶቼ ኣትጥፉብን በርቱልን😘

  • @mitamita5450
    @mitamita5450 Жыл бұрын

    selamchu bizit yebal 🙏🙏🙏❤❤

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 Жыл бұрын

    Eventhough am happily married , i just love watching and listning both of . May God bless both of you 💕

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ያስተማራችሁነ ወይኔ ስሟ ጠፋብኝ ያችን ሙጫ ልጅ ሳሙልኝ በጣም ነው እምወዳት

  • @user-gt4tv5dy1g
    @user-gt4tv5dy1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን እንወዳችኋለን

  • @hayathayat4008
    @hayathayat4008 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-yp4he9go6m
    @user-yp4he9go6m Жыл бұрын

    ዉይ ስወዳችሁ ማራምን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ተነልጃችሁ😍😍😍😍😍😘😘

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ እንደኔ ማነው የሚወዳቸው ♥♥♥♥♥

Келесі