🔴ለዘወረደ የበገና መዝሙር የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ የበገና መዝሙር / like mezemran begena mezmur Ethiopia

Музыка

Пікірлер: 183

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247Ай бұрын

    መታደል ነው በአገልግሎት እንዲህ መለምለም! እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ ወንድማችን!

  • @serkmedia1052

    @serkmedia1052

    Ай бұрын

    Amen እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ErmiasLikisa

    @ErmiasLikisa

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @haimanotlemma7247

    @haimanotlemma7247

    Ай бұрын

    @@ErmiasLikisa ምነው?

  • @kidist1955

    @kidist1955

    Ай бұрын

    እውነት ነው ኣሜን ፫🙏🙏🙏

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357Ай бұрын

    1984 ዓም የታዳጊነት ዘመን ትዝታ ለሕይወታችን መታነፅ ያገዘን ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በዕድሜና ጤና በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ዕድሜ ከጤና፣ከጸጋና ከበረከት ጋር ያድልልን። የአገልግሎት ዘመንዎትን ቅዱስ እግዚአብሔር በማያልቀው ፍቅሩ ያለምልምልን።

  • @user-pv1rf5sh5m
    @user-pv1rf5sh5mАй бұрын

    ስለቸርነቱ አምላክ ይመሰገን 🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ❤❤🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን , እረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብ ይስጥልን.

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ፈጣሪ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልኝ ጾማችን የይቅርታ የምህረት ይሁንልን

  • @melegnawtube
    @melegnawtubeАй бұрын

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ክበርልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን...አሜን አሜን አሜን.

  • @user-hr4vn6vv5h
    @user-hr4vn6vv5hАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክሎ።

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hiАй бұрын

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና እስከ ቤተሰቦቿ አብዝቶ ይስጥልን

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716Ай бұрын

    🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ዘማሪ መልአከት ያስማልን ወንድማችን ጨምሮ ይባርክህ.💚💛❤️

  • @user-ud2ep9qb8r
    @user-ud2ep9qb8rАй бұрын

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ሁሌም እንደ አዲስ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙሮችህን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕👏👏👏

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🎉🎉❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜንአሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027Ай бұрын

    ወንድም ይልማ እንዴት አይነት ድምጽ ነው ያለህ? ከልጅነቴ ጀምሮ ወድጄ የምሰማው ያንተን መዝሙራት ነው ነፍሴ ወደ ሰማይ ትመነጠቃለች።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @brookyadesa2025
    @brookyadesa2025Ай бұрын

    አሜን እግዛብሄር ይመስገን ባይግባንም ሰላሙን ስለ ቸርንትህ ስጠን ዝማሬ ምላአክት ያስማልን

  • @user-bj8hk6mt9z
    @user-bj8hk6mt9zАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @dudumar4431
    @dudumar4431Ай бұрын

    በየቀኑ የምሰማው ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @eneyehaile6252
    @eneyehaile6252Ай бұрын

    ማነው እንደ እኔ ደጋግሞ የሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤የእኔ አባት ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @user-es3mm6uy3q
    @user-es3mm6uy3qАй бұрын

    🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qtАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tadia7796
    @tadia7796Ай бұрын

    አሜን🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 ቃለህይወት ያሰማልን ልብ የሚነካ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክልንእድሜ ከጤና ጋር

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224Ай бұрын

    ዝምሬመላክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ftАй бұрын

    በ እውነት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይ ባርኮት አባታችን።

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830Ай бұрын

    ሊቀመዘምራን በተጠህ ፀጋላይ ከሠላምና ጤናጋር አብዝቶ ይጨምርልህ በርታልን እንጠብቃለን

  • @user-tw3ui5vi1y
    @user-tw3ui5vi1yАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን.

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328Ай бұрын

    Egziabeher Yestelegn 🙏 Zemar Melaketen Yasemalen wendemachen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebg587
    @azebg587Ай бұрын

    Zmare melaektn yasemaln🙏🙏🙏

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9hАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779Ай бұрын

    አሜን፫ ዝመሬ መለእክትን የሰመልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Medlote_Tibeb
    @Medlote_TibebАй бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን ❤

  • @jerryeyu8596
    @jerryeyu8596Ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ዝማሪ መለካትን ያሰማን

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921Ай бұрын

    ❤❤❤ ወንድሞቼ የሰማይን ጣዕም ያለውን ዝማሬ ፈጣሪ የድንግል ልጅ ያሰማችሁ ❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846Ай бұрын

    Zemary melket yasemalen wendmachen ❤❤❤❤

  • @user-vi5ir7qe9v
    @user-vi5ir7qe9vАй бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ አከብርሀለሁ እንደምወድህ እግዚአብሔር ያዉቃል

  • @ferewyinmekonen2018

    @ferewyinmekonen2018

    Ай бұрын

    እኔም እደምወደው እግዚአብሔር ያውቃል ።ኮሜቱ ልቤን ነካው ።

  • @user-dt2qw6ph1h
    @user-dt2qw6ph1hАй бұрын

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683Ай бұрын

    Zimare Melaekt Yasemalin🙏❤😭

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ክበርልን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @zewdituchacha9632
    @zewdituchacha9632Ай бұрын

    What can I say, you are lucky to worship the most high God throughout your entire life. God bless you and your children children. I wish you long life and keep on praising. God bless you. Thank you.

  • @bonny2852
    @bonny2852Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fv9wt2nn7x
    @user-fv9wt2nn7xАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @mesnekohuledawit2546
    @mesnekohuledawit2546Ай бұрын

    tebarke kezi belaye yebeletewen yemetagelegelebet edeme ketena yisetelegnii

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @bezawitmekonnen925
    @bezawitmekonnen925Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @biniamtefera7818
    @biniamtefera7818Ай бұрын

    በጣም ትልቅ እና ረቂቅ መዝሙር! አንቺ ሆዬ(ስለ ቸርነትህ) ቅኝት! ስለ ቸርነትህ ጌታ ይመስገን! ዘማሪ ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያሰማልን በእድሜ በጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ፍቅሩን የክርስቶስ ምልጃዋን የድግልን ❤ ይስጠን አሜን

  • @mesfinwondimu125
    @mesfinwondimu125Ай бұрын

    አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ... የልጅነት ትዝታዬን አመጣኸሁ ... 1988 ወደ አሜሪካ በእስጢፋኖስ ቤ / ክ ሰንበት ት/ቤት ስትሰናበተን ያስተማርከን መዝሙር :: በበገና ... ቃለ ህይወት .. ዝማሪ መላእክት ያስማልን

  • @mekditekley1714
    @mekditekley1714Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ረጅም እድሜ ትስጥልን❤❤❤

  • @ferewyinmekonen2018
    @ferewyinmekonen2018Ай бұрын

    ይልማዬ መዝሙርህ ምግብና መጠጤ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @fdge128
    @fdge128Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475Ай бұрын

    የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @BetelhemAwraris
    @BetelhemAwrarisАй бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @dawitteklu583
    @dawitteklu583Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @daniman-js5ih
    @daniman-js5ihАй бұрын

    አሜንንንንንንንን😢😢😢😢😢ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @teshalemengesha4089
    @teshalemengesha4089Ай бұрын

    እረፍት የሚሰጥ መዝሙር ፈጣሪ አበርክቶ ይስጥህ ዎንድማችን 🙏

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139Ай бұрын

    ዘመኑ በሚፈልገው የአገልግሎት መንገድ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ትንሽ ብትዘገይም

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139Ай бұрын

    ምእመናን ላይክ ኮሜንት ሼር አድርጉ ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ እንዲችል :: አንዱ የአገልግሎት ዘርፍ ነው

  • @AsterAbeyu
    @AsterAbeyuАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883Ай бұрын

    Zimare melaheket yasemalen

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906Ай бұрын

    ለጥዑም ዝማሬህ ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን 🙏🏿

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3pАй бұрын

    አባታችን በእውነት አጥንትን የሚአለመልም ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የበገና መዝሙር ዕጅግ በጣም ነው የሚወደው ❤️❤️❤️

  • @soli4028
    @soli4028Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏❤❤

  • @girmalibimonge5101
    @girmalibimonge5101Ай бұрын

    የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!

  • @selammamo3174
    @selammamo3174Ай бұрын

    😂ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዘመን ተሻጋሪ ተወዳጅ ሰው ነህ

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3pАй бұрын

    ስለ ቸርነት ጌታ ተመስገን በእውነት ችርነቱ ስለ በዛልን ተመስገን ኃጢያታችንን አይቶ ያላጠፋን ተመስገን ❤️

  • @deta8193
    @deta8193Ай бұрын

    መምህራችን አባክዎን 'እግዚያብሄር እረኛዬ ነው' የሚለውን መዝሙር ሙሉውን ይልቀቁልን። ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን፣ ከዚ በላይ ፀጋ ያብዛሎት።

  • @kidist1955

    @kidist1955

    Ай бұрын

    እኔ ራሱ እሱን መዝሙር ኣጥቸው ይሄውእስከዛሬ 😞😞

  • @yaredmesfin577
    @yaredmesfin577Ай бұрын

    ይልምዬ እድሜኸን ያርዝምልኝ

  • @Ras-cg4es
    @Ras-cg4esАй бұрын

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9pАй бұрын

    ስለ ቸርነትህ ጌታ ተመስገን😢 ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ እረጅም እድሜን ከጤና ከእዉቀት ከጥበብ ጋር አሁንም ያድልልን❤

  • @user-zi3pf5wy7w
    @user-zi3pf5wy7wАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት የሰማልን

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @shegak5217
    @shegak5217Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ

  • @Siketartworks9564
    @Siketartworks9564Ай бұрын

    ስለ ግሩም ፍቅርህ ጌታ ተመስገን! አሜን!

  • @user-zx4hl8xe7i
    @user-zx4hl8xe7iАй бұрын

    ይሄን መዝሙር ታላቅ ሀይል አለው በውነቱ የተሰማኝን እኔ ነኝ ማውቀው

  • @getuyirgu7364
    @getuyirgu7364Ай бұрын

    Amen kale hewat ysmaln amen

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941Ай бұрын

    አቤት ይህ ዝማሬ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ አባቴ ሊቀ መዘምራን❤❤❤

  • @MastewalYami
    @MastewalYamiАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @erbikanfalta
    @erbikanfaltaАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hiАй бұрын

    😢😢😢😢😢ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777Ай бұрын

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wab7691
    @wab7691Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠቅልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mahdermaryam-df2ql
    @Mahdermaryam-df2qlАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @MahiWorkie
    @MahiWorkieАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakeleАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤️

  • @gebremedhing128
    @gebremedhing128Ай бұрын

    Zimare Melaekt Yasemalin 🙏🙏🙏

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1gАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zpАй бұрын

    ዝማሬመላአክት ያሰማልን

  • @ethiopiahagere8973
    @ethiopiahagere897329 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል 🥰🥰🥰

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ይህን ነፍስ የሚያለመልም ዝማሬ ለሁሉም እንዲዳረስ ቤተሰቦች ላይክ ሼር እያደረግን በእውነት የሚያሳዝነው ሰብስክራይ በጣም ትንሽ ነው ሁላችንም ኦርቶዶክስ ለጓደኞቻችን ለቤተሰቦቻችን ቤተሰብ እያደረግን አገልግሎቱ ተደረሻ እንዲሆን የድርሻችንን እንወጣ በክርስቶስ ፍቅር እጠይቃቹሀለው አመሰግናለሁ ሰብስክራእያስደረግን

  • @gufu3984
    @gufu3984Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን💐

  • @SamraSamra-mu5jj
    @SamraSamra-mu5jjАй бұрын

    አሜን ቃለሂት ያሰማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕ የሴማልን አግዝአቤሔር የአገልግሎት ዜመነህን ይባርክልን አሜን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4hАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @henokwalelgn1223
    @henokwalelgn1223Ай бұрын

    Amen amen amen erejm edime ketena gar yadlilin

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4wАй бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3pАй бұрын

    ለእኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ እራፍተ ለእኔስ በእውነት ልዩ ነሽ ❤️❤️❤️

Келесі