#የሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_በገና_ዝማሬ

Музыка

Пікірлер: 46

  • @zehabesha7778
    @zehabesha77782 ай бұрын

    በጣም የምወድህ የማከብርህ የተከበርክ ዘማሪ ይልማ እለት እለት በዝማሬዎችህ እባረካለዉ አንተን የምገልጽበት ቃል የለኝም ዘርህ ይባረክ ሎሳንጀለስ ልጅህ መጥታ አገልግላ ነበር ያንተ ሲደንቀኝ ደግሞ የልጅህ እጅግ አስደነቀኝ የኛ ዕንቁ ዘመንህ ከእነቤተሰብህ ከረዢም እድሜጋር የተባረከ ይሁን 💐💐💐💐💐💐💐

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59412 ай бұрын

    አሜን ተመስገን ሊቀ መዘምራን አባቴ ኑርልን እድሜ ጤናውን ይስጥህ ❤❤❤ በርታልን

  • @aarondemssew5081
    @aarondemssew50812 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ እረጅም እድሜ ክጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ

  • @MastewalYami
    @MastewalYami2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤንነት ጋ ያድልልን።

  • @shegak5217
    @shegak52172 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ፣

  • @banchiadmasu1
    @banchiadmasu12 ай бұрын

    Kale hiwote yasemalen,,

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79762 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ክበርልን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @yirgalemkebede7041
    @yirgalemkebede70412 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84692 ай бұрын

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @dungedunge7226
    @dungedunge72262 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j2 ай бұрын

    🎉ዝማሬ መላክት ያሰማልን😢😢😢

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen57942 ай бұрын

    የእኛ ዕንቁ አባታችን ይልማየ አማኑኤል አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😘😭🙏 ድንግልየ ትጠብቅልን

  • @JhonFekire
    @JhonFekireАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistmulugeta1568
    @tigistmulugeta1568Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @wosenageru9723
    @wosenageru97232 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Abraha609
    @Abraha609Ай бұрын

    ዝሚሬ መላዕክት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ያላብስልኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis822 ай бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @felekumamo8669
    @felekumamo86692 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x2 ай бұрын

    Memhrachn zmarie melaekt yasemaln🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah1522 ай бұрын

    Amen Amen Amen zimarie melaket yasemalen Egiziyabhair Amilaki eregim edemie ena Tena yisetelin

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81462 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ፀጋን ይስጥልን የእመቤታችንን ፍቅራን ያድለን አሜን!!

  • @EOTKA595
    @EOTKA5952 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @henokasaye4657
    @henokasaye46572 ай бұрын

    ዝማሬ መልዐክት ያሰማልን🙏🙏

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu70972 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዱ እንቁ። እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dudumar4431
    @dudumar44312 ай бұрын

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘመራን

  • @selamalemu606
    @selamalemu6062 ай бұрын

    ዝማሬ ምልክት ያሰማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ነው የምውድክ የማከብር እመቤቴ ይጠብቅ ❤❤❤❤

  • @TigistEshetu934
    @TigistEshetu9342 ай бұрын

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha95362 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @alemteweldegebru8695
    @alemteweldegebru86952 ай бұрын

    ዝማሬ ሠላዕክትን ያሰማልን

  • @JhonFekire
    @JhonFekireАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiMahi-xq2eb
    @MahiMahi-xq2eb2 ай бұрын

    Zemare melaket yasmalne ❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @betelhammeselu7613
    @betelhammeselu76132 ай бұрын

    Zimara melaekt yasemalin

  • @mimimanuel2618
    @mimimanuel26182 ай бұрын

    Zemari malaket ysamalan like zamari ylima

  • @YonasKassahun-ty3bx
    @YonasKassahun-ty3bxАй бұрын

    ቃለ ህይወት፣ የመላእክትን ጣዕም ዝማሬ ያሰማልን። ሙሉ ግጥሙን በጽሁፍ ብትልኩልኝ

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan51232 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ባንተ መዝሙር ወንጌልን አልምልኮን ፀሎትን እና ምስጋናን አውቄለሁ::

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd41122 ай бұрын

    በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን🙏

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse792 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekdeseabege8665
    @mekdeseabege86652 ай бұрын

    Zemari Yilmaye, Please keep praying for Amhara people and orthodox. I know you spoke up once in the media.

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm2 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ቻናላችን እናሳድገው ሰምተን ሼር እናረገው❤❤❤ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከትን ያብዛልን

  • @tad2000elec
    @tad2000elec2 ай бұрын

    አባታችን ፣ አርአያችን ሊ/መ ይልማ ኃይሉ በዚህ ገጽ መምጣትህ ደስ ብሎኛል። ወንጌልን የተማርኩት በአንተ መዝሙራት ነው። እድሉን አግኝቼ አስታያዬቴን ካዬኸው:- ከቀረፃም ይሁን በሌላ መንገድ ጥራታቸው የተጓደሉ የቆዩ መዝሙራትህን እንደገና ብትሰራቸው? ለምሳሌ:- ቁጥር 1፣ 4፣ 5፣ 6፣ 8 አልበሞችን ጥራት ያለው ቀረፃ እድሜዬን በሙሉ ፈልጌ አላገኜሁላቸውም። 2 እና 3 ደኅና ሁኖ 4፣5፣6 ደግሞ ጥራት የላቸውም። እንደገና 7 ጥሩ ሁኖ 8ኛ አልበምህ ጥራት የለውም። ለምን አልፎ አልፎ እንደዛ እንደተፈጠረ እስካሁን አይገባኝም። አሜሪካ እና ኢትዮጵያ ሲቀረጽ ይሆን? ብዬን አስባለሁ። ጥራት ስል corrupted by noise, interferance,...ማለቴ ነው።

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen90892 ай бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі