Yilma Hailu

Yilma Hailu

ሊቀ ምመዘምራን ይልማ ኃይሉ በ1959ዓ.ም በኮንጎ ሰፈር ከአባቱ መቶ አለቃ ኃይሉ ወልደመድኅን እና ከወዘሮ ሸዋማማሽ ሕይወተ ተወለደ። በእራስ ሙሉጌታ በደብረዘይት አንደኛ ደረጃ በመስትኛ ሁተኛ ዑራኤል 7 እና 8 በቦሌ እና በአርሲ ነጌሌ ሁለተኛ ደረጃ በየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ ትምህርት በ1981ዓ.ም በቀለም ቅብ ለአራት ዓመታት ተከታትሎ ተመረቀ። በአዲስ አበባ ብሔራዊ ሚዚየም፣ በፖሽኪን የባሕል ማእከል ራሻያ ኢንባሲ፣ በአሜሪካ saint Mary Catholic Basilica church art Galley, Downtown Minneapolis art Galleria, Hosmer community የሥዕል ኤግዚብሽን አሳይቷል።
ክ17በላይ የመዝሙር አልበሞች አሳትሞል በኢትዮጵያ በአውሮፓ በአሜሪካ በአፍሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤትክርስቲያን ብዙ ዝግጅቶችን አቅርቧል።

Пікірлер

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw7 сағат бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw7 сағат бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @frehiwottaddesetaddese8095
    @frehiwottaddesetaddese809512 сағат бұрын

    ይልማእረጅምእድሜ,ይስጥህ

  • @tewodros4795
    @tewodros479521 сағат бұрын

    4:16 ላየ ታማኝ ወዳጅ እርሱ ነውና ሰላም.... የሚለው ድምፁና የተፃፈው ትክክል አይደለም 🤔 ሰላም..??? ለእርሱ ተውና ነው የሚለው : ከሰላም ቀጥሎ ምንድነው የሚለው 🤔

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m23 сағат бұрын

    Zemare melakte yasmalen

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7gКүн бұрын

    ሰምቸ ሰምቸ ማልጠግበው በእንባ እየታጠብኩ የምሰማው መዝሙር

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7gКүн бұрын

    ካራን ጣዖትነው የሚመለከው የአህዛብ ሀገር የሙትመንደርነው የጣዖት ምስል ከሚሽጥበት አለም በዝሙት ከሚነድበት ከስዶም መንደር ከካራን ውጡ የሀጥያትን ስር ዛሬቁረጡ በእውነት አባቴ የቱን ብየ የቱን ሁሉም መዝሙሮችህ መንፈስን አድሰው አጥንትን ያለመልማሉ እግዛብሔር መርጦ የሰጠን ስጦታ የሆንክ አባታችንነህ ቃል የለኝም ፀጋውን እድሜውን ያብዛልን አባታችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tsiyonwondwossen773
    @tsiyonwondwossen773Күн бұрын

    አሜን ጌታሆይ ቶሎ ና

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28Күн бұрын

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28Күн бұрын

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28Күн бұрын

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28Күн бұрын

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🙏🙏🙏

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288Күн бұрын

    Zemare melaketen yasemalen mengeste semayaten yawereseen !!!!!!!!!

  • @yabuchalachew2672
    @yabuchalachew2672Күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010Күн бұрын

    🙏🏽

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5eКүн бұрын

    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hiКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤ዘመንህን ይባርክልን ዘማሬ ይልማ ሀይሉ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hiКүн бұрын

    የእግዚአብሔር ይመስገን ዘማሬ መላአይት ያሰማልን መምህራችን ይልማ ሀይሉ ኑርልን ዘመንህን ይባርከልን ሰዉየሆንኩት በዚይህ ዝማሬ ነዉ ❤

  • @MastewalYami
    @MastewalYamiКүн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe4242 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለይኩን

  • @user-kz3pw7to1c
    @user-kz3pw7to1c2 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta0072 күн бұрын

    እመ እግዚአብሔር ፀባዖት ሰላም ለኪ።❤❤❤

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s2 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN KALEHIWOT YASEMAN AMEN

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g2 күн бұрын

    🙏💒👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏💒🙏አሜን🙏

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g2 күн бұрын

    ያሬድ ካህኑ ዘመረ /×2/ ዘመረ ያሬድ ዘመረ አምላኩን አመሰገነ ........ (ዘማሪ ብዙአየሁ ተመስገን)

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን በእውነት ከልክነቴ ጀምሮ ስሰማህ የማልጠግብ ዝማሬ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p2 күн бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p2 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo6292 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere2 күн бұрын

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የብርሃን አምላክ የዘመነ ትንሳኤ ዝማሬ ውስጥ ይህ ዝማሬ ትዝ ያለው ይህንን ዝማሬ ላይክ

  • @eskedartadesse2250
    @eskedartadesse22502 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልምሽዬ

  • @zehabesha7778
    @zehabesha77782 күн бұрын

    ዘመንህን ትዳርህን ይባርኩልን ሥሉስ ቅዱስ ላንተ ቃል የለኝም 💐💐💐💐💐💐💐

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን❤❤❤🎉❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81462 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን!!

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81462 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን !

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew78382 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁው የተዋህዶ ልጂ እኔ ሰብስክራይ አድርጊያለው የደውሉንም ምልክት ተጭኛለው ግን በአወረድ ጊዜ አይደርሰኝም ገብቼ የማየው መሴጀር ላይ ሲልኩልኝ ነው ችግሩ ምንድነው ከመሴጀር ቀጥታ ሲገባ ደግሞ ላይክ ማድረግም ሆነ ኮመንት መስጠት አልችልም እና ምናልባት አንዳንድ ሰዎች እንደዚህ ከሆነ መስማት ስለሚቻል ሰምተው ሊወጡ ይችላሉ ላይክ ሳያደርጉ ላይኩ ደግሞ ካነሰ ተደራሽነቱ ያንሳል ይህን ይመልከቱልን አመሰግናለው

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e2 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg13592 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏

  • @medhindecor
    @medhindecor2 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! የእርሶ መዝሙር ሁሉ ያሳደጉኝ መዝሙር ናቸው:: በተለይ የድሮዎቹ! እድሜ ከጤና የበለጠ አገልግሎት ዘመን ይሁንልዎ!

  • @BirukYadesa
    @BirukYadesa3 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!የዚህ መዝሙር የዜማ ባለሙያዎች መርምሩት ጭብጫቦ የገባበት መንገድ በጣም ደስ ሚል ነው የወረብ ጭብጫቦ ይመስላል

  • @user-wb7fj7mc5t
    @user-wb7fj7mc5t3 күн бұрын

    የልጅነት የምስጋና አፍ መፍቻዬ ነበር።እልልል❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ተመስገን❤ 🙏🙏🙏

  • @AbayAssefa
    @AbayAssefa3 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ረጅም እድሜና ጤና ያላብስልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme3 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን በብረሀኑ እንድንመላለስ እሱ ይርዳን❤❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36203 күн бұрын

    ❤AMEN❤

  • @jfdy3618
    @jfdy36183 күн бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y3 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo6293 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe4243 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marthachane9777
    @marthachane97773 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zehabesha7778
    @zehabesha77783 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማል ዕንቁዉ ዘማሪያችን 💐💐💐 ሎሳንጀለስ መጥተህ ሳልጠግብህ እንደሳሳሁልህ ሄድክብኝ ረዢም ዕድሜን ከጤና ጋር ከእነ ቤተሰብህ እመኝልሀለዉ ወንድሜ 🙏