መጋቢ ስብሃት አለሙ አጋ በገና ዝማሬዎች || አለሙ አጋ በገና መዝሙር || Alemu Aga Begen Mezmur ||Begena Mezmur || Orthodox T

Фильм және анимация

Begena mezmur
Orthodox Mezmur
Orthodox sibket
#Subscribe #Our #Channel

Пікірлер: 80

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768Ай бұрын

    ይህንን ላደረገ እግዚአብሄር ምስጋና ይሁንለት❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistberhe5406
    @tigistberhe54063 жыл бұрын

    ስሰማው ከእግሬ እሰከ ፀጉሬ ድረስ ይነዝረኛል በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @user-ej9mz9ev2z

    @user-ej9mz9ev2z

    2 ай бұрын

    ፡፡😊😊😊😊😊😊

  • @user-ej9mz9ev2z

    @user-ej9mz9ev2z

    2 ай бұрын

    😊😊😊

  • @Mebadt2016

    @Mebadt2016

    Ай бұрын

    😅😅😅ው😅😅😅😅እ😅እ

  • @gebriemelak7814

    @gebriemelak7814

    18 күн бұрын

    ዳዊት በበገና: እዝራ በማስንቆ

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111Ай бұрын

    እንደልበአምላክ ቅዱስ ዳዊት የበገና ስጦታ የተቀበሉ አባት በእውነት እንዴት እኮ አጥንትን ሰርስሮ እንደሚገባ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እውነት ።

  • @AlemuDemsis
    @AlemuDemsis16 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን።

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 Жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ይህንን ስሰማ እረፍት ይሰማኛል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ምንኛ መታደል ነው

  • @millionhailu8935
    @millionhailu893517 күн бұрын

    አለሙ አጋ እድሜ ይስጥህ

  • @NoName-qt3oq
    @NoName-qt3oq2 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤ቃል አጣው ምምን ልበልስ የጌታችንንንን ህመም የሚገልፀው መዝምር

  • @zemedkunsebsbie820
    @zemedkunsebsbie820Ай бұрын

    ሕይወትን የሚያለመልም መዝሙር ። አባታችን እድሜ ከጤና ያድ ልልን።

  • @user-md8vq7nc6b
    @user-md8vq7nc6b2 ай бұрын

    የልብ ህም መድሀኒት ነዉ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84695 ай бұрын

    እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤🙏❤ አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938Ай бұрын

    የሳኦልን መንፈስ የሚያበርድ የቅዱስ ዳዊት የበገና ዝማሬ በረከት ይደርበን የበገና ዝማሬዎች ልብን ይመስጣል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @demelashtefera6415
    @demelashtefera64152 ай бұрын

    የአቶ አለሙ አጋ መዝሙር ዘመን የማይሽረው ተሻጋሪ ነው

  • @areyamezethiopia1216
    @areyamezethiopia12163 ай бұрын

    በጣም መልካም የሆነ አገለላፅ ነው እህታችን ልዑል አምላክ በፀጋው ይጠብቅሽ እናቴ ! እባካችሁ ፀልዩልኝ ለቦታው እንዲያበቃኝ 20015 ከመስከረም ጀምሬ ነው ለመሔድ እቅድ የጀመርኩት ነገር ግን ሁሉም እርሱ ሲፈቅድ ነወና እባካችሁ ፀልዩልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን ወለተ ስላሴ በቦታው ሔጄ ሰው እሆን ዘንድ በጣም አለም ከባድ ነች እናንተን የሰማ አምላክ ለእኔና ለቤተሰቦቼ ይደርስልንና ይታረቀን ዘንድ

  • @user-lp8ww7hg3b
    @user-lp8ww7hg3b2 ай бұрын

    ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ የበገና መዝሙር ነው

  • @MesayAlemayehu-yj4wd
    @MesayAlemayehu-yj4wd29 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @esubalewababu4586
    @esubalewababu458625 күн бұрын

    መዝሙር ፡ በታመ ፡ ጦሩነው❤❤❤😇😇

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 Жыл бұрын

    እድሜና ጤናን ይስጥልን የጀመርነዉን ፆም በሰላም ያስጨርሰን

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6ojАй бұрын

    በገና ባባቶቻችን ተጀመረ ባለሙ አጋሰመረ

  • @user-yv2sf1pn5m
    @user-yv2sf1pn5m2 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc2 ай бұрын

    የ ኢትዮዽያ ዳግማዊ ዳዊት

  • @user-do9bt2we4c
    @user-do9bt2we4c2 ай бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @GetachewTanka
    @GetachewTanka2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eliasgete8883
    @eliasgete88833 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @mesi5527
    @mesi55274 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi2 ай бұрын

    ዝማሬን መላዕክት ያሰማልን ‏‪

  • @user-hj8gc3db6t
    @user-hj8gc3db6tАй бұрын

    የህይወትቃልያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayearega1798
    @tesfayearega17982 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemayehubelew1384
    @alemayehubelew13842 ай бұрын

    መልካም ፆም

  • @aklilutadesse7795
    @aklilutadesse77952 ай бұрын

    Zemari melakten yasemalen

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu40493 жыл бұрын

    ዉድ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን !!

  • @abebekindu8930
    @abebekindu8930 Жыл бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 Жыл бұрын

    የመላከትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን

  • @esubalewababu4586
    @esubalewababu45862 ай бұрын

    👍🏽

  • @user-gr3lz9hz3g
    @user-gr3lz9hz3g3 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርይመሰገን ፀጋዉንያብዛሉት

  • @manhope5961
    @manhope59613 жыл бұрын

    የአለም ፍፃሜ ደርሳለች እና ንስሀ እንግባ ህዝበ ክርስቲያን ሆይይይይይ!!!!!

  • @tangobogale3690

    @tangobogale3690

    2 ай бұрын

    አራም ያለም ፍፃሜ የሚባል ነገር የለም ክርስቲያን የሚባሉት ሀገሮች የፈጠሩት ታሪክ ነው እስከመቼ በነገስታት ቤተሰቦች ተታለን እንኖራለን ። አይምሮዋችንን እናሰራው ።

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Жыл бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እፍፍፍ!!🤲❤️

  • @esubalewababu4586
    @esubalewababu4586Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe98213 жыл бұрын

    ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @addisutilahun231
    @addisutilahun231 Жыл бұрын

    ነፍስ የሚዘራ በገና

  • @shiwashiferaw5245
    @shiwashiferaw5245 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mulkammulkam169
    @mulkammulkam1693 жыл бұрын

    በርታልን

  • @hiwethaile5485
    @hiwethaile54853 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abekykebede2171
    @abekykebede21712 ай бұрын

    One of my child hood memory

  • @heregeshete983
    @heregeshete983 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @jfdy3618
    @jfdy36182 ай бұрын

    ቃለህወትያሰማልን

  • @azebg328
    @azebg3282 ай бұрын

    ተባረኩ ባሕላችንን ለትዉልዱ አሰተላልፍልን ይባረኩ

  • @mekdesmuluken9398
    @mekdesmuluken9398 Жыл бұрын

    Kale hyiwet yasemaln

  • @masiyye.2933
    @masiyye.29333 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BetelihemFentie
    @BetelihemFentieАй бұрын

    abatachen zemare melaket yasemalen! yemayeteka zemen ayeshere yebegena mezmur new.behiwot alu gin abatachin?

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg17162 ай бұрын

    Zmara mlaektun yasmalne

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam59832 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትኖ ያሰማልን

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel53762 жыл бұрын

    Let's repent and turn to God,we are in end times... May God forgive us all...

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hementewodros8623

    @hementewodros8623

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @dawiteyob5399
    @dawiteyob5399 Жыл бұрын

    ነፍስ እሚያረሰርስ

  • @dawiteyob5399

    @dawiteyob5399

    Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ በጣም ነፍስን የምያረሰርስ

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham1602 жыл бұрын

    Amen

  • @BezaFikir-ek6tf
    @BezaFikir-ek6tf19 күн бұрын

    ተመስገንንን

  • @kaltube1388
    @kaltube1388Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን❤❤

  • @user-gr3lz9hz3g
    @user-gr3lz9hz3g3 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክትያሰማልን♥♥♥♥♥♥፨

  • @hementewodros8623

    @hementewodros8623

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @user-bm3lt3wm7e
    @user-bm3lt3wm7e3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @mikcy9arts900
    @mikcy9arts9002 ай бұрын

    ዘኍ ኀኀመ

  • @SamsonAbu-rq7of
    @SamsonAbu-rq7of19 күн бұрын

    Medahniyalem Alew Yibelen Yitarekein Emamlaki Tastarken Klijwa Kewodajiwa Bmnigstesemayat KeqegunLemkomYabkan Lehagerachin LeEthiopia Selamunyisten

  • @gizubekele102
    @gizubekele1023 жыл бұрын

    እሜን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi2 ай бұрын

    ✝️💒⛪️✝️

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809Ай бұрын

    ❤❤ ❤❤ ❤❤

  • @bogemelket3352
    @bogemelket33523 жыл бұрын

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 Жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ይህንን ስሰማ እረፍት ይሰማኛል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ምንኛ መታደል ነው

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29203 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen9813 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mdesselri8581

    @mdesselri8581

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @yashica5085

    @yashica5085

    Жыл бұрын

    አሜን

Келесі