ሁለቱም ብልት የተገኘባት ሚስት!!ለአመታት የደበቀችውን ሚስጥር ተናገረች!!

Ойын-сауық

ሁለቱም ብልት የተገኘባት ሚስት!!
ለአመታት የደበቀችውን ሚስጥር ተናገረች!
‪@Addiskememoch‬‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 2 300

  • @Dukashow33
    @Dukashow333 ай бұрын

    ክፋል 1 kzread.info/dash/bejne/g5mi0rWhlNCafNo.htmlsi=hZuVt7zb47W8Qd_C

  • @user-os9fz5ov3x

    @user-os9fz5ov3x

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @birtukantesfaye678

    @birtukantesfaye678

    3 ай бұрын

    እግዛብሄር ታሪክን ሲቀይር የራሱ መንገድ አለውና ።ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነውና እግዛብሄር ይመስገን ።ውጤቱ አምሮ ለማመገን ያብቃችሁ።ባልየውን እጅግ ነው የማደንቀው ይህን ያህል ግዜ ራሱን አሳልፎ ቆይቶ ለዚህ ቀን ምክንያቱ እሱ ነውና ሊመስገን ይገባል 🎉

  • @tigist6729

    @tigist6729

    3 ай бұрын

    እባክህ ትልቅ ችግር ገጥሞኛል ከቻልክ ስልክህ አስቀምጥልኝ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    3 ай бұрын

    ኦፖሬችን፤ትደረግ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    3 ай бұрын

    ኦፖሬችን፤ትደረግ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned3 ай бұрын

    የአሜሪካው ልጅ ፈጣሪ ከሃዘን ከመከፋት ከድንገትኛ አደጋ ይጠብቅህ በዉነት ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ በምን ቃል ልግለፅህ በአላህ እፍፍፍ 😭

  • @bedrianesru6973

    @bedrianesru6973

    3 ай бұрын

    አሚን አላህ አብዝቶ በወጣ ይተካለት ከጭቅ አላህ ያውጣው

  • @yonashagos6940

    @yonashagos6940

    Ай бұрын

    kkkkkk ለምን አታገቢውም

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    Ай бұрын

    @@yonashagos6940 ጉድጉዋ ግባ ገንዳ ባለየ ስርአት ያለው ምሁር የተማረ ከእዉቀት እስከ ደግነት አላህ ልቡን የሞላበት ምርጥ ባል የአለኝ የተከበርኩ ሴት ነኝ እንዳንተ ያለ ሰዉ መሰል እንሰሳ ሰው ጥሩ ሲዉል ሲያይ ያንዘረዝረዋል ጎማ አፍ ሂድ ቢጤህን ፈልግ ጀዝባ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97383 ай бұрын

    የዛሪዋ እመቤቴን. ከልጅትዋ በላይ ደስታዬን መቅጣጠር አቃተኝ... ክብር ለድንግል ማርያም @ ክብር ለመድሀንያለም አባቴ ! ለካ ደጋግ ኢትዮጵያኖች ወገኖቼ አሉ.. ተስፋ ቆርጩ ነበር በብዛር በክፉዎች ኢትዮጵያኖች ስው የለንም ብዬ ይሄንን ደግ ኢትዮጵያዊ አብዝቶ አብዝቶ ፈጣሪ በጤና .. በ እድሜ .. በፍቅር .. በበረከት.. ይሙላለት ዘመኑ ከነ ዘር ማንዘሩ ይባረክለት 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @ZedZ-tk6ce

    @ZedZ-tk6ce

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሚመርቁ ሁሉ የተመረቁናቸው

  • @ZedZ-tk6ce

    @ZedZ-tk6ce

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለሽ መልካሙሁሉ ይግጠምሽ

  • @enatyefalke9555

    @enatyefalke9555

    3 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስጌን 🙏

  • @hanahagosabraham4490

    @hanahagosabraham4490

    3 ай бұрын

    ❤❤❤😢

  • @yemekerworku9931

    @yemekerworku9931

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አሜን እዉነትሽ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በወጣዉ ይተካልህ እዉነት ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ለዚች ልጅ ፈጥነህ ደርሰህላት መዳህኒያለም ለአንተም በጨነቀህ ጊዜ ይድረስልህ❤❤❤❤❤❤

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch43183 ай бұрын

    ውዷ እህታችን አንቺ በረከታችን እና እንቁአችን ነሽ። ይህን ታሪክ ከሰማሁ ጊዜ ጀምሮ እንቅልፍ በዓይኔ አልዞረም። ጭንቀትሽ ጭንቀቴ፣ ሀዘንሽ ሀዘኔ ነበር። እፎይ የሚያስብል ቸር ወሬ ስለሰማን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። የጌታ እግዚአብሔር ፈቃድ ተጨምሮበት ያንቺን መጨረሻ ያሳምርልን። ከባለቤትሽ ጋር በትዳር ፀንታችሁ መንታ መንታውን ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን። እህታችንን የምትረዳት ከሀገር ውጪ የምትኖር ወንድማችን፦ የያዝከው የረገጥከው ይባረክ። የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ አንተንና ቤተሰቦችህን በዕድሜ ዘመናችሁ ሁሉ በምህረቱ በይቅርታውና እና በበረከቱ ደግሞ ደጋግሞ ይጎብኛችሁ። በዚህ ሰዐት አንተም የዚህ ታሪክ ተካፋይ በመሆንህ ዕድለኛ ነህ።

  • @helenbergu795

    @helenbergu795

    3 ай бұрын

    Amine Amine amine

  • @user-yx6zt6qz6q

    @user-yx6zt6qz6q

    3 ай бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @sjsi6754
    @sjsi67543 ай бұрын

    ይሄ የእግዚአብሔር ሰራ ሰለሆነ ምንም ማድረግ አትችልም አለመናገሯ ደግሞ ተጨቃ ፈርሀት ነው ዛሬ በጣም ደስ ይላል ደግ ህክምና ስጨርስ አሳውቀን ወንድማችን

  • @zelalemfiseha1368
    @zelalemfiseha13683 ай бұрын

    በካንሠር ህመም የሞተችው ልጅ ልቤን ሠብራዋለች ለመላ ቤተሠቧ መፅናናትን ተመኘሁ እኔ ግን ውስጤ ተቃጥሏል

  • @Sarah-kg6mb

    @Sarah-kg6mb

    3 ай бұрын

    ነፍስ ይማር😢 በጣም ታሳዝናለች

  • @user-qf8kz5rz4s

    @user-qf8kz5rz4s

    3 ай бұрын

    ኤኔስ በጣም አሰዘነችኝ

  • @FatumaMustefa

    @FatumaMustefa

    3 ай бұрын

    በጣም እፉፉፉ ይች አለም ከቱ ናት

  • @yetd526

    @yetd526

    3 ай бұрын

    Enya eskhune kawestya almtchame 😢😢😢😢

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    3 ай бұрын

    በጣም ኡፍፍ😢😢😢😢😢

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br3 ай бұрын

    አንተ ልጅቷን ለመርዳት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የሚለውን የDr ቢንያም /መቄዶንያ/ አባባል በተግባር ያሳየህ መቼም አንተን ለማመስገን ቃል ያጥራል ተባረክ

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    3 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክ ይኤን ያደርክ ወንድም ጋዘጠኛውም ተባርክ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @afomibelen8123
    @afomibelen81233 ай бұрын

    የኔ እናት ስንት አመት እደተሳቀቅሽ እሱ መደሀኔአለም ያውቃል ያንቺን ስቃይ ጭንቀት ለመርዳት አንቺ ቦታ መሆን የለብንም ሰው መሆን በቂ ነው እደው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እውነት በጣም ነበር ያሳዘነችኝ እውነት ብቻ በሰው ሀገር ክፉ አይንካህ እማምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @wondafrashmulatu128

    @wondafrashmulatu128

    2 ай бұрын

    ጌታ ይርዳት የረዳትም እደዚሁ ፕሮግራሙም ይመሰገናል።

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki3 ай бұрын

    እመብርሀን እናቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ❤❤❤እና ወጭሽን ለሸፈነልሽ እዉነት ልኡል እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጥህ ❤❤❤ጋዜጠኛዉም እግዚአብሔር ልቦናህን አይለዉጥብ❤❤❤

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n3 ай бұрын

    አንድ ጋዘጠኛ ነበር ሁለት ፆታ ያላት ሴት ያጋለጣት ግን አዋርዶ ተዋት አንተ ግን ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    3 ай бұрын

    አረ ፈጣሪን ፍሪ ሱበሃን አላህ ከአሜሪካ የሚረዳት ሰው አግኚቶ ሊያሳክማት ነው ከመወንጀልሽ በፊት አሁንም የተለቀቀዉን ቪድዮ ሂደሽ እይ እያስተዋላቺሁ አዉሩ

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    3 ай бұрын

    @@semiramohaned አንቺ እራስሽ በደንብ አንቢቢ

  • @mohmmed702

    @mohmmed702

    3 ай бұрын

    መቸ አነበብሽ ምንእዳለች እራሱ አላወቅሽም​@@semiramohaned

  • @sabatecle978

    @sabatecle978

    3 ай бұрын

    Ene yemawekewe yeregeme gize tarik ale.. Gazetega newe ene yemeserabete office yelakate gene esu endasebewe alehonem. Teredataleche belo yasebate yeweche agere sete bezane elete yesera gezewane cheresa wedeagerwa tehede neberena degafe alagecheme. Yehe gudaye hule gize selemiasasebege lesweoche senegere kelale eko newe leke yehe gazetega endalewe andune maswegede newe. Ene endawe bemene mekeneyate yehe yagatemale? Meftehewe sewoche yehe syagtemachewe begeleze endinagru gudayu beadebabaye bemedia bikerebe hebreteseb yesefa ewekete endinorewe talke astewaso alewe. Yehenene gudaye bezi media bemsement efoyta setege.

  • @user-kc3rz6ej4u

    @user-kc3rz6ej4u

    3 ай бұрын

    Betaam egzaber yebarkek wendemachen

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i3 ай бұрын

    ህእቴ አይዞሸ የእግዚአብሔር ሰጡታነው እግዚአብሔር በፉቀደው ውሎንም ያሰተካክለዋል እግዚአብሔር አምላክ እዲርዳሸ ፅሎቴነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o3 ай бұрын

    የኔ እናት ስታሳዝን ባለቤቷ አይፈረድበትም በፊት አያውቅም አድስ ሆኖበት ነው ግን ለዚህ ያበቃት እሱ ነው ሊመሰገን ይገባል በውጭ ያለህ የረዳሀት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ❤❤እኔ ስላች በጣም ደስ አለኝ ጋዜጠኛ ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደሌሎቹ ጋዜጠኞች ሰምተህ አልጣልካትም ለማገዝ መሞከርህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው ዶክተሩም ተባረክ እህትየዋም ከጎኗ ሆነሽ ስላፅናናሻት ክብር ይገባሻል ❤❤

  • @danielayelign
    @danielayelignАй бұрын

    ከኢትዮጲያ ካሉት ጋዜጤኞች የተለየ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ እንዲህ ነው የሙያ ስነ ምግባር የኢትዮጲያ ዶክቶሮችስ ሁሌም እንከን የላቸውም ቢሆንም ፈጣሪ በሞያህ ያኑርህ በርቱልን ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis96663 ай бұрын

    Wow በጣም በጣም ደሰ ብሎኛል ጌታ ይሰጠው ፈጣር ረጅም እድሜ ይሰጠው ምን አይነት ሰው ነው ዘመኑ ይባርክ ቃል አጣው

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske3 ай бұрын

    ማነው እንደ እኔ የዘለአለም አድናቂ የሚወደው በላይክ 👉👍

  • @zdfegegtatube2196

    @zdfegegtatube2196

    3 ай бұрын

    Btam welahi emwdaw

  • @Maryam-gg2vq

    @Maryam-gg2vq

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @dddd1717

    @dddd1717

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላም-19አባቴ

    @ሰላም-19አባቴ

    3 ай бұрын

    Achim like amaresh 😂

  • @EskedarlegesseEske

    @EskedarlegesseEske

    3 ай бұрын

    @@ሰላም-19አባቴ ezim metashi😁

  • @kedesttsegaye8143
    @kedesttsegaye81433 ай бұрын

    አሜሪካን ያለህው ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጤናህን ይሰጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ተጠበቅ 🙏ጋዜጠኛው 👍👍👍🙏

  • @user-hd5eb2jn4p
    @user-hd5eb2jn4p3 ай бұрын

    በእውነት ሁሌም ለመልካም ነገር የሚዘረጉ እጆችና ለትብብር የሚነሳሱ ሰዎችን ፈጣሪ በማያልቀው በትረ"ፈረፈው በረከቱ ይጎብኛቸው በምንም ሁኔታ ላይ ሆነው በሚለምኑት ነገር ለሰከንድ አይዘግባቸው አለው አነዳሉ እሱም አለውላችው ይበላቸው ተባረኩ ደስ በብሎኛል

  • @user-sd7hr5no5z
    @user-sd7hr5no5z3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይስጠው ጋዜጠኛው የእውነት ትልቅ ሰው ነህ አላህ የበለጠ ትልቅ ያርግህ

  • @ttww9470
    @ttww94703 ай бұрын

    ሡበሀን አላህ የአላህ ሥራ የተሥተካከለ ሄወት ይሥጥሺ እህታችን

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran10463 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል እማምላ የጌታየ እናት 21❤አች ምስጋናዉን ዉሰጂ ተባረኩ ኢትዮጵያ እምትተባበሩት ነገር ደስ ይላል ከዚህ ህዝብ በመፈጠሪ ደስተኛ ነኝ እህቴ ፆልይ

  • @user-et2zj7ur8e

    @user-et2zj7ur8e

    3 ай бұрын

    አረ ጌታ እናት የለውም ሱበሃነህ ያረብ

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh3 ай бұрын

    ኣይዞሽ እህቴ ይህ የኣላህ ተኣምር ነው የዛሬ 1400 ኣመት ኣላህ ቁርኣን ላይ ነግሮናል ይህ ኣይነት ፍጡርም እንዳለ አይዞሽ::

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q3 ай бұрын

    ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ስለሆነ ምንም ማድረግ አትችልም የሷ ጥፉት ቀድማ አለመናገሯ ነው ያደግሞ ተጨቃ ፈርታ ነው አይዞሺ እህት እግዚአብሔር ይርዳሺ ሁሉ ነገር ተስተካክሎልሺ ዳግም በደስታ ያገናኘን ይሄን ያደረክ ወድማችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ዘሌ ደክተር እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ይሄ ሁሉ በናተ ምክንያት ነው የሆነው

  • @rikarila5467

    @rikarila5467

    3 ай бұрын

    Ewunti geta yebareki

  • @getachewtessema3979

    @getachewtessema3979

    3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ሥራው ፍጹም ፣ የዚህ ዓይነቱ ሁኔታ የሚከሰተው የበሽታ ክፍል ነው ።

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu3 ай бұрын

    ኦ ዓምላኬ ክበር ተመስገን ለዚች ብላቴና መፍትሔ የሠጠህ ለጋሱን ወገናችንንም ጨምሮ ይስጠዉ ዘመኑ ሁሉ ይባረክ

  • @BurteeTube-hu3tu

    @BurteeTube-hu3tu

    3 ай бұрын

    🎉❤❤

  • @aynalembekele939

    @aynalembekele939

    3 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    3 ай бұрын

    አሜን (3) ፈጣሪ ይባርከው ለሰጠው ሰጭ መድሀኒ አለም ይስጠው መድሀኒአለም ይባርክ ወድማችን ዘሊ ተባረክ በጣም የተደሰትኩ ባለቤቷ ጥሩ ሰውነው መደበቁ ያበሳጫል ፈልጋቹ ቢደሰት

  • @seadamahmud695
    @seadamahmud6953 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ አትሣቀቂ የአላህ ሥጦታ ነው

  • @user-xt8tl3xx5u
    @user-xt8tl3xx5u3 ай бұрын

    አሜሪካው ልጅ በአደረከው መልካም ነገር በጣም አለቀስኩ እድሜየ 80ነው እደዚህ አልቅሸ አላውቅም ብቻ ተባረክ

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie11123 ай бұрын

    ባለቤቷም በጣም መልካም ሰዉ ነዉ ሊመሰገን ይገባል። በዚህ ዘመን ማኪያቶና ኬክ ጋብዞ አብረሽኝ ተኚ የሚል ወንድ በበዛበት ከትዳር በፊት ያለዉ እንኳን ባይቆጠር ከተጋቡ በህዋላ ሰባት ወር ቀርቶ አንድ ሰንበት የሚጠብቅ ወንድ የለም። የሚደነቅ ታጋሽ አፍቃሪ ነዉ። ፈጣሪ ይባርከዉ አሜን! አንቺም መጨረሻዉን ያሳምርልሽ። ባለቤትሽንም መረዳት ግድ ነዉ። ወደፊትም ከባለቤትሽ ጋር ሆናችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ አሜን በይ እናቱ!አሜን !አሜን !አሜን ! ዘላለም በየግዜዉ በምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞችህ ወሬ ብቻ ሳይሆን መፍትሄም ይዘህ ስለምትመጣ በጣም እናመሰግናለን “ዱካ ሾዉ “ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ይበል ብለናል። እናመሠግናለን።

  • @danieldamma5548

    @danieldamma5548

    3 ай бұрын

    wow. nice message for her

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    3 ай бұрын

    የኔም ምኞትነው አብረው ሆነው ወልደው ኢንሻ አሏህ❤🥰🥰

  • @user-vb7wd9jc8d

    @user-vb7wd9jc8d

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei3 ай бұрын

    ልታሳክማት ያልከው ስው አላህ እድሜ ልክህን ስትደስት ያኑርህ ከነቤተስቤችህ ሺ አመት ኑሩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @birkheanjhulu4920

    @birkheanjhulu4920

    3 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-by8ro9nl9g

    @user-by8ro9nl9g

    3 ай бұрын

    እውነት ያድርግለት ያርብ

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad94252 ай бұрын

    አሜሪካ ያለህው ወድማች እግዝአብሔር😢 ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጣም መልካም ሰው ነው

  • @user-ll9gk6zf8u
    @user-ll9gk6zf8u3 ай бұрын

    አልኸምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ዶክቶረችንም እናመሠግናለን ከአላህ በታች ሆኖ የረዳትንም በወጣ ይተካ ዱካንም ካሜራ ማን ጭምር ምስጋና ይገባችኋል

  • @user-mp2li6io8f
    @user-mp2li6io8f3 ай бұрын

    ዶክተር በጣም መመሰገን ይገባዎል ወላሂ በጣም ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ ደሰ የሚል የሰነልቦና ትምህርት አሰጣጥ ትችላለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r3 ай бұрын

    " ሊነጋ ሲል ይጨልማል" እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት መጨረሻውንም እግዚአብሔር ያሳምርልሽ።

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @user-xt8tl3xx5u
    @user-xt8tl3xx5u3 ай бұрын

    የባለቤቷ አድናቂ ነኝ የነበረው ትዕግስት በዘመኑ ወጣት አይታሰብም ልናበረታታው ይገባል በጣም ጠንካራ ልጅ ነው

  • @eter8093
    @eter80933 ай бұрын

    ጋዜጠኘውም ዶክተሩም በጣም ጎበዞች ናችሁ አላህ ያበርታች ሁእንደዚህ ለተጎዱ ልቦች መድረሳችሁ እድሜና ጤና ይስ ጣችሁ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe3 ай бұрын

    ይህ ሶሻል ሚዲያ እንዲህ አይነት አስተዋፅኦም አለው ስለሆነልሽ ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚብሔር ይመስገን አሜን🙏

  • @meseretenyew5529
    @meseretenyew55293 ай бұрын

    እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም ተመስገን 🙏🙏 ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew20133 ай бұрын

    በመጀመሪያ ጋዜጠኝ ዘላለምን በጣም የዋህ እና ቅን ሰው ነው በጣም አመሰግንሃለሁ ከዛ ደሞ ዶክተሩ በጣም ጥሩ ሰው ነው ባለጉዳዮን ሴት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በመቀጠል ወጪዋን ችሎ የሚሳክማትን ሰው እግዛቤር ጨምሮ ይስጥህ እድሜና ጤና ይስጥህ እነሱ ኳን ደስ አላችው

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l3 ай бұрын

    አሜሪካን ያለከው ልጅ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ በምድር ደስታ ፍቅር ጤና ጤና ከአንተ አይጉደልብህ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83273 ай бұрын

    አንተ ጀግና የዋህ ሰው ሁሉም እዳንተህ ብሆን እድሜ ይስጥህ አበሳ

  • @aishasaed9247
    @aishasaed92473 ай бұрын

    ዴሞ ህክምና ስጨርስ አሳውቀን የምትሉ ላይክ

  • @martaabraha1305

    @martaabraha1305

    3 ай бұрын

    ኣዎ እውንት በጣም ኣዛዝንቸን 😢😢😢😢😢😢

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    ሡበአነላህ የአላህ ሥራ ድንቅ ነው

  • @user-fn6zp8pz8i

    @user-fn6zp8pz8i

    3 ай бұрын

    አወ በእዉነት ደስታዋን ማየት እንፈልጋለን😢

  • @tagessehundito8191

    @tagessehundito8191

    3 ай бұрын

    ወላህ ፈቃደኛ ከሆነች እኔ አገባታለሁ ❤❤❤❤

  • @samrimengsta449

    @samrimengsta449

    3 ай бұрын

    😅 ወረኛ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣት

  • @Gombet25
    @Gombet253 ай бұрын

    እልልልል አስለቀሰኝ መድኃኒዓለም ጤናውን ይስጠው ጨምሮ ጨምሮ በወጣው ይተካልህ እንቧዋን እንዳበስነው በኑሮህ የድንግል ልጅ ይጎብኝህ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa98533 ай бұрын

    ያአላህ አላህ ጀዛውን ይክፈለው የኔ እህት ደስታሽ እስከመጨረሻ ያስደስትሽ ሡበሀናላህ እስኪ አላህ ሙሉ ይሰጠን ይችልጅ እድህ ስታለቅስ ምተሰማችሁ እኔ አልኮ አልሀምድሊላህ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63003 ай бұрын

    እሔ ጋዜጠኛ አቤት ሲመቸኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደምልህን ስራህም ጥርት ያለ ነው በርታ

  • @yohannesyirdaw5820

    @yohannesyirdaw5820

    3 ай бұрын

    Abo fetari yistih betam betam jegina set mehon alebat.

  • @meryem85
    @meryem853 ай бұрын

    ልቤ ድንግጥ አለ የአሜሪካው ልጅ አላህ ይስጥህ ኡፍ ውስጤ ፍክት አለ

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema39793 ай бұрын

    "በሽታውን የደበቀ መድኃኒት የለውም " ይባላልና ፣ ምን ይሉኛል በሚል እፍረት መቆየታችሁ ጉዳት ነበረው ፣ ሌሎችንም የጎዳና - ያስደነገጠ በመሆኑ ሁኔታው አደጋ ነበረው ። እንደ ጤነኛ ሰው ችግር እያለብሽ እንኳን ለጋብቻ ቀርቶ ለወዳጅነት ተስፋ መስጠት አይገባም ነበር ፣ በዚህ የተነሳ ሕይወትሽን ማጣት ትችይ ነበር ። በመጨረሻው መፍትሄ በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ ። ተስፋ ሰለገባሽለት የትዳር ሰው ከአምሮሽ አውጪዉ ፣ እሱ ፈልጎ ከተስማማ ብቻ ነው ትዳር ማድረግ የሚቻለው ፣ ዋናው ቁምነገር ጤናማ መሆንሽን ብቻ ነው ፎከስ ማድረግ ያለበሽ ፣ መልካም ውጤት ለማየት ያብቃን ።

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602Ай бұрын

    አሜርካ የምትኖር ወንድማችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ፣ በወጣ ይተካ🙏👍

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI3 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉ እንኳን ደስ አለሽ እዉነቱን አፉሮጦ የተናገረ ፉሬ ያገኛል እደዚህ አይነት ችግረ ያለባችሁ ሰዎች ቅረቡ መፍቴ ተገኝቷል

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m3 ай бұрын

    ማነው እድ በካስር የሞትችልጅ ልብ የትሰበርው እስካ ዛሬ ስባት እባዬ አይቆም

  • @user-dc4uu5kh5z

    @user-dc4uu5kh5z

    3 ай бұрын

    💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @user-mf5wx1mo8j

    @user-mf5wx1mo8j

    3 ай бұрын

    ወላሂ እኔ😭😭😭

  • @selamawittegegne814

    @selamawittegegne814

    3 ай бұрын

    ነፍሷን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑር ምንም ማድረግ አይቻልም እኔም በተመሳሳይ

  • @HawiMhm

    @HawiMhm

    3 ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatumamohammad9064

    @fatumamohammad9064

    3 ай бұрын

    I'm olso get emotional 😭 & sad. It is jest like dream for me😰😭

  • @etetu9375
    @etetu93753 ай бұрын

    የኢትዮጵያን ህዝብ እግዚ አብሔር ይባርክ ለሰው ሰው ነው መድሐኒቱ አንተም እጅግ በጣም መልካም ሰውነህ ላመሰግንህ እወዳለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ መሆን ነው የሚያምርብን

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd3 ай бұрын

    ይህ ዶክተር ሌላ በተመሳሳይ ❤ በየቤታቸው ተደብቀው ያሉ እየመጡ መፍትሄ እደሚያገኙ ተስፍ እናረጋለንን❤

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p3 ай бұрын

    ስንት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አሉ መቸስ ምን ይባላል ስርፕራይዝ ያረካት ሰው እድሜና ጤናን ይስጥህ ዘመንህ የባረክ እኔ በጣም እንደውም ከነሱ በላይ ነው ያስደነገጠኝ ተባረክ ወንድሜ መልካምነትህ አይወሰድብህ

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    3 ай бұрын

    Me too I'm so Happy for this yang Lead God help you ther your journeys ❤

  • @tsigetube2430
    @tsigetube24303 ай бұрын

    የማዳም ኩሽና ስልችት ያላችሁ እህቶች የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ድክም ብሎኛል እስኪ ፀልዩልኝ

  • @senaitsenait9457

    @senaitsenait9457

    3 ай бұрын

    Enem endanchi negn😢

  • @betietomedia7778

    @betietomedia7778

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetetete7436

    @tetetete7436

    3 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @KidistNegash-oj2ce

    @KidistNegash-oj2ce

    3 ай бұрын

    Ayzosh ehet hulachinm dkim blonal

  • @KidistNegash-oj2ce

    @KidistNegash-oj2ce

    3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm3 ай бұрын

    ሱባሀንአላህ. የዉነት በጣምታሳዝናለች. አላህኸይር ጀዛዉንይክፈለዉ ያረብ ክፉአይካዉ.

  • @FekaduDema
    @FekaduDema28 күн бұрын

    የእግዚኣብሔር ስጦታነው አንተ ምንታርግ በለሃትነውየምታስጨንቃት! አይዞሽ አንቺ በርችበምንም አትጨነቂ.ኣንቺ ጀግና እንቁ እህታችንነሽ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa3 ай бұрын

    የፈጣሪ ስጦታ ነው እውጭ አገር የወድን ሴት የሴትን ወድ አድርገው እየቀየሩ አደለዴ አላህ ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ አች አልገዛሽው

  • @RozaTadese-ky5zp
    @RozaTadese-ky5zp3 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ይህን ጀግና የሚወደው ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉

  • @znashznash6417

    @znashznash6417

    3 ай бұрын

    1ነኝ ባትሉ በቃ አንች ካወቅሽ ሀሣቡ ሣይገባሽ 1ነኝ ብዙ ላይ አትበሉ ፃፉ ካወቃችሁ ራሣችሁን ህፃን አታድርጉ

  • @znashznash6417

    @znashznash6417

    3 ай бұрын

    ያሥቀኛል 1ኛ ነኝ ስትሉ

  • @yenantw21
    @yenantw213 ай бұрын

    ለእህታችን የደገፍካት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን እንደ አንተ አይነቱ ያብዛልን።🥰

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene11333 ай бұрын

    መጀመሪያ ለጋዜጠኛ ዘላለም ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ ሲቀጥል አሜሪካን ላለው ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ባለጉዳይዋብ ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ ዶ/ርም በረካ ሁንልን።

  • @bintahmed
    @bintahmed3 ай бұрын

    ስትመልካም ሰውአለ አላህ ለሱም ከዚህየበለጠ እርዚቅ ይወፍቀው እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር አላህ ያኑረው ያረብ

  • @fawadnaeemansari

    @fawadnaeemansari

    3 ай бұрын

    Amiiiiiin Amiiiiiin yarabii Amiiiiiin

  • @user-qn1wk9ug8v
    @user-qn1wk9ug8v3 ай бұрын

    በጣም በደስታ የተነሳ ልቤ ሞቅ አለ። ጋዜጠኞችም ዶክተሮችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እህቴ እንኳን ደስ አለሽ!

  • @ilentmithic3599
    @ilentmithic35993 ай бұрын

    I just started watching this show. I'm very impressed with the time and efforts that you put into helping this young woman as quickly as possible. Thank you, too, the Ethiopian Dr, who's willing to help this young woman. God bless you all!!!

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w3 ай бұрын

    የአሜሪካው ልጅ ፈጣሪ ከሃዘን ከመከፋት ከድንገትኛ አደጋ ይጠብቅህ በዉነት ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ በምን ቃል ልግለፅህ አንተ ግን ተባረክ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l3 ай бұрын

    ተመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅን ሰወችን ያብዛልን ሙሉ ወጪዋን የሸፈንክ እንተ መልካም ሰው ተባረክ ኪዳነምህረት በወጣ ትተካልን ልጆች ካሉህ በልጆችህ ሁሌም ደስ ታህ ሙሉ ይሁን🙏🙏🙏

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu9243 ай бұрын

    እህቴ አንቺ ውብ ነሽ አትሳቀቂ አንቺ አልፈጠርሽውም ሰው ማንነቱ ስጋው አይደለም አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል አንቺ ድንቅ ነሽ በፈጣሪ አምሳል የተፈጠርሽ

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    ዋው እጅግ ደስ የሚል ማፅናኛ

  • @user-ug2dq4gk1t

    @user-ug2dq4gk1t

    Ай бұрын

    አምላክ ሁለት ፆታ አለዉደ አይካፊሮች😅

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37333 ай бұрын

    ዋው ባለህበት ቦታ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ዘሌ ምን እንደምልህ አላውቅም ብርክ በልልኝ ተባረክ

  • @EyasuGetachewDilebo-ho3cz
    @EyasuGetachewDilebo-ho3cz2 ай бұрын

    Tebareku

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew25823 ай бұрын

    የኔ እናት እንኴንም ለዚህ አበቃሽ እፎይ የምትይበትን ዘመን ይጨምርልሽ ❤

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot16463 ай бұрын

    የእህት አስበህ ልክ እንዲህ ተጨንቀህ ለእዝች እህታችን እንደለፋህ ጌታ ይርዳህ እግዝያብሔር የሰጠውን ምን ይደረግ እሱ ከሰጠ ግን ትዳር ድረስ ዋሽቶ ተደብቆ እስከ መቼ ይኖራል ብለሽ ልጅን ትጎጂዋለሽ። ልጅ ቦይፍሬንድሽ አይደለም ልጅ በትዳር ነው ያገባሽ ነው እና ግንኙነት አላደርግም ስትይ መታገሱ ምንኛ ጨዋ ልጅ ነው

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto3 ай бұрын

    አንተ የተባረክ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር መልካም ያርግልህ ካንተ የተነሳ ነዉ ይህ ሁሉ የሆነላት የሚረዳትም ሰዉ ዶክተሩም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ በክፉ ቀን ይድረሰላችሁ

  • @emuyetube2107
    @emuyetube21073 ай бұрын

    ለሰጠኸው ልጅ. እግዚአብሔር የማያልቀውን በረከት ይስጥህ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63503 ай бұрын

    የእርሷ፡በዚህ፡መልኩ፡መውጣት፡የተደበቁትን፡ሁሉ፡የሚያነቃቃና፡ሕይወት፡አድን፡ይሆናል።ለእህቷም፡አድንቆት፡አለን።ጋዜጠኛውም፡ተባረክ።የሕዝብን፡እንባ፡አባሽ፡ማለት፡አንደናንተ፡ነው።

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    3 ай бұрын

    እወነት

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg3 ай бұрын

    ወይኔ ማርያምን ከሷ በላይ ነው ደስ ያለኝ ሰው በደስታ ያለቅሳል 😢😢እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቅልን ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ❤❤❤

  • @TesfawZewdu-pe9xn
    @TesfawZewdu-pe9xn2 ай бұрын

    እኔ ቤተሰቦቿ ላይ ነው አስተያየት እምሰጠው ።ምክንያቱም ለአቅመ ሔዋን እስከምትደርስ ምን ይጠብቃሉ።ምንም እንኳን የፈጣሪ ስራ ቢሆንም እናት ለልጇ ፈጣን መልስ መስጠት አለባት።አይዞሽ እህቴ እሱ ያለው ይሆናል

  • @user-zo8jc7yb2m
    @user-zo8jc7yb2m3 ай бұрын

    ደኩተሩ ደስ ሲል በኣላህ ፊቃድ ሲል

  • @zabibe1692

    @zabibe1692

    3 ай бұрын

    በጣም ሙስሊም ነዉደሞ❤❤

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    3 ай бұрын

    ​@@zabibe1692እህ እና ሙስሊም ባይሆን ይላል እንዴ

  • @zdzd5791

    @zdzd5791

    3 ай бұрын

    አወን አልሀምድልላህ

  • @saggasagga9179
    @saggasagga91793 ай бұрын

    ማሻአላህ በወጣው ይተካ ባሎም በጣም ትግስተኛነው እሶም በጣም ደፋርናት በባልየውም አትፍረዱበት ሁላቹህንም አላህ ጀዛቹህን ይክፈልላቹሀ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin3 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ስራ ነዉ ደስ ይላል አንተ ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ነህ ድምጽህን ንግግርህን ስነስርአትህን ደስ ይላል አሁን ደግሞ ዉጪ አገር ትቷከማለቸ ባልዎም ይመለሳል ሚስቷን ያገኛል

  • @tsehaitesfu7142
    @tsehaitesfu71423 ай бұрын

    Wow Zelalem Tebarek You are Amazing. God bless you Brother

  • @Tizita1232
    @Tizita12323 ай бұрын

    ይሄንን ያደረገልሽ እግዚአብሄር አምላካችን ይክበር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v3 ай бұрын

    እውነት በጣም ደስ ይላል እትዮጵያዊ በመሆኔ ኮራው የረዳት ወንድማችን በጎደለበት ፈጣሪ ይሙላለት አይዞሽ እህቴ እናንተም ጉዳይ ብላችው ይዛችው ለዚህ ስላበቃችዋት ሥራችው ሁሉ ይባረክ ተሳክቶላት ለማመስገን ያብቃሽ

  • @tayechlakew3853
    @tayechlakew38533 ай бұрын

    You did great, God bless you more! I heard by crying

  • @menasolomon6052
    @menasolomon60523 ай бұрын

    ባለቤቷ በእግዚአብሔር ከጎንዎ አትራቃር ፈልጋ አላመጣችውም አንተ መልካም ሰው ነህ ብዙ ታግዘሀታል አሁንም አትራቃት

  • @zinashshiferaw9288

    @zinashshiferaw9288

    3 ай бұрын

    ግን ማግባት ነበረባት

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera88613 ай бұрын

    እህቴ አልገዛሽውም እኮ ስህተትሽ አለመናገርሽና ግልጽ አለመሆንሽ ብቻ ነው

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16463 ай бұрын

    በጣም ድሰ ይላል ወንድማችን እንዲህ አይነት ሚዲያ መብዛት አለበት ተባረክ የተባብራችሆት ሁሉ ዶክተርተባረክ ደጋግ ኢትዬጽያኖች አሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem2563 ай бұрын

    ዶክተርም እናመሰግናለን

  • @jesusway3790
    @jesusway37903 ай бұрын

    የረዳሃት ወንድማችን እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ይባርክህ ያንተ የሆነ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልህ ዶክተርም ጋዜጠኛውም በእውነት ብዙ ተባረኩ እህቷም ባጠገቧ ሆነሽ ስላፅናናሻት ተባረኪ እህቴም እንኳን ደስ አለሽ ባሏም አይፈረድብህም ግን ትወድሃለች ትወዳታለህ ትዳራችሁን ብትቀጥሉ ደስ ይለናል ። ወላጆች በልጆቻችሁ ውልደት ሌላም ሌላም ችግር ቢኖር አትደብቁ ሆስፒታልም ስታዋልዱ የተለየ አወላለድ ቢኖር ለቤተሰብ ወደ እርዳታም ይሁን ወደ የማማከር አገልግሎት በመምራት ብትረዷቸው ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @foziyaah4957
    @foziyaah49573 ай бұрын

    የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ መልካም ውጤት የምንሰማ ያድርገን አይዞሽ አላህ ካንችጋ ይሁን

  • @Etagegn3326
    @Etagegn33263 ай бұрын

    በጣም ነው በደሰታ ያለቀሰኩት እግዚአብሔር የባርካችሁ ሁላችሑንም ለዚች ልጅ የደረሳችሁ ሁሉ አሜሪካ ያለኸው ተባርክ

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x2 ай бұрын

    እውነት የዚችልጅ እንባ ያበስክ ስምክ እንዳይገለፅ የፈለከው እ/ር ያውቅሀልና ከጠበቀው በላይ እ/ር የሚያውቀውን ቀዳዳህን ይሙላልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ መወለድ ቋንቋ ነው ደጋግ ኢትዮጲያኖችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza99213 ай бұрын

    ልጅቷ ጭቀት ወጥሯት ኖሯል የኔናት ፈጣሪ ይረዳል አይዞሽ❤

  • @MouchiMars2013
    @MouchiMars20133 ай бұрын

    God bless you for helping this young lady

  • @rikarila5467
    @rikarila54673 ай бұрын

    Wodime Tebareki

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin3 ай бұрын

    ዘልኣለም ዘርህ ይባረክ እህታችንም እንኳን ደስ ኣለሽ የህክምና ወጪዉን እሸፍናሎህ ያለዉ ወንድማችን እዝጋብሔር ያወጣህዉ በእጥፍ ይስጥህ ተባረክ ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @menbergg7957
    @menbergg79573 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል በእውነቱ ዝምታሽ መልስ አገኘ በጊዜው አሁንም ፈጣሪ ይርዳሽ። ወንድሜ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም ተባረክ በርታ እንዳንተ አይነቱን ሰው ፈጣሪ ያብዛልን

  • @hanasesay4974
    @hanasesay49743 ай бұрын

    Thanks Dr

  • @seada-ej1wl
    @seada-ej1wl3 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነነገር ነው አይዞሽ ታክመሽ ደስታሽን የምናይ ያድርግን

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile88483 ай бұрын

    ያለማወቅ እና በግልጥ ያለመናገር ነው እንጂ የሚስተካከል በጣም ቀላል ነገር ነው እንኳን ለመልካም ነገር ነው እና ለጥፋት እንኳን ወንዱ የሴቱን እሴቱ የወንዱን በሚያስተክልበት ዘመን። እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ።

  • @maritaGatachweGatachwe-cb9ei
    @maritaGatachweGatachwe-cb9ei3 ай бұрын

    ሁሉ ነገር እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን ነዉ እሚሆነው ምን አልባት አሁን ጊዜው ስለሆነ ይሆናል ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @kebedenura9453
    @kebedenura94533 ай бұрын

    በአውነት አንተ በስዉር ያደረከውን እግዚያቢሔር በክብር ይክፈልክ ወንድሜ ተበረክ ዘመን ሕ ይባረክ❤❤❤❤

  • @makdawood2161
    @makdawood21612 ай бұрын

    God bless you .

  • @MahletGiday
    @MahletGiday3 ай бұрын

    ኮሜንቶች ምን አመል ነው ያለባችሁ አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ ከማመለት ይልቅ የተለቀቀውን አይታችሁ ኮሜንት መስጠት እንጂ እሄ የሩጫ ሜዳ አይደለም ሴትየዋ እውነት ከወደደችው ግልፀኝነት ከራስ ይጀምራል ብትነግረው ኖሮ ከወደደ አብራት ይኖራል ካልፈለገ ወደትዳር ሳይገብው መለያየት ይችሉ ነበር

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    3 ай бұрын

    Yes running for money making trush TEWLEDE

  • @neima2690

    @neima2690

    3 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-ct9vv9sv9j

    @user-ct9vv9sv9j

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂አቦሀሳቤንገለጥሽልኝ❤

  • @Arabarab-uz6sr

    @Arabarab-uz6sr

    3 ай бұрын

    እስኪ ንገሪልኝ እኔም ሳልወድ በግድ አስለምደውኝ አድ ሁለት ቦታ ሳልወድ ኮምቻለሁ ለካ ህልም ነገር ይለመዳል😢😂❤❤

  • @MahletGiday

    @MahletGiday

    3 ай бұрын

    @@user-ct9vv9sv9j በእውነት ልክ ኮሜንት ምን ሀሳብ ሰጡ ብዬ ስገባ አንደኛ ሁለተኛ ሲሉ ሚታዩት

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara3 ай бұрын

    ተፈጥሮ የሆነ ነገር መቼስ ምን ይደርጋል ከመቀበል በቀር 🥺 ልጁ ግን አደንኩት ይሄንን ያክል ጊዜ መታገሱ ትዳር ላይ ላሉ ሰወች ፍቅራቸዉን ማጠንከሪያ ዋናው ቁልፍ እኮ ነው

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    3 ай бұрын

    በጣም ትክክለኛ ለትዳር የሚፈልግ ውንድ አይችኩልም

Келесі