በኪራይ ባል ያለቀው ሰርግ መጨረሻ!!እናት አውነታውን ስታውቅ እራሷን!!

Ойын-сауық

በኪራይ ባል ያለቀው ሰርግ መጨረሻ!!
እናት አውነታውን ስታውቅ እራሷን!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 698

  • @Dukashow33
    @Dukashow33Ай бұрын

    ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/g5l30KekYbKaoLA.htmlsi=GmFpKMMex4ARW5SO

  • @shagahailu2781

    @shagahailu2781

    Ай бұрын

    በእግዚአብሔር ዘለለም ጨንቆኝል ስልክ ቁጥሩ ለክልኝ😢

  • @yohanaalemseged2732

    @yohanaalemseged2732

    Ай бұрын

    እነም ሰልክ ቁጥር እፍልገ ነበረ

  • @shagahailu2781

    @shagahailu2781

    Ай бұрын

    @@yohanaalemseged2732 በጣም በጣም ተጨንቄሎ😥

  • @samuelalemu5806

    @samuelalemu5806

    Ай бұрын

    Ahun yihe minu yasitemiral betam asafari yehone makireb tegebi err pls yothboche legenizeb bulachulu dese yemale sira atisiru

  • @beletudebele5964

    @beletudebele5964

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297Ай бұрын

    ለዚ ሁሉ ስቃይ ያደረካት ልጅ እድሜ ዘመንህን አትደሰት ሂወትህ ሁሉ የተመሰቃቀለ ይሁን

  • @romanbelayneh9646

    @romanbelayneh9646

    Ай бұрын

    አሜን

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    Ай бұрын

    አሜን

  • @emutube9137

    @emutube9137

    Ай бұрын

    አሜን😂😂😂 አቤት እርግማን

  • @amaneamane-yd8eg

    @amaneamane-yd8eg

    Ай бұрын

    ❤❤

  • @user-bp3or5hl7x

    @user-bp3or5hl7x

    Ай бұрын

    አሜን!!!

  • @SaraJorje
    @SaraJorjeАй бұрын

    እእእእ አይ የሴት ልጅ ፈተናዋ 😢 የእናት መከራዋ 😢 ሰንት አለ በየቤቱ እህቴ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ነገ ብሩህ አዲስ ቀን አለ

  • @asterbekele9478

    @asterbekele9478

    Ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8lАй бұрын

    የንስር አይንን ሰራተኛና ካሜራማኑን ተከታተልለት ወንድሜ😢😢😢እባክህን ይህ ጀግና እንድህ ሆኖ እንዳይቀር😢

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @jastavms2119

    @jastavms2119

    Ай бұрын

    እየፈረሁነው የኔ ጅግናችን

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed

    @RozamohmmedROZAMOhmmed

    Ай бұрын

    ትክክል የዛ ልጅ ሁኔታ ያሳብባል

  • @user-bq4vq9vf5n

    @user-bq4vq9vf5n

    Ай бұрын

    ትክክል ዬኔም የሁል ግዜ ጥያቄ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @sewnetferede
    @sewnetferedeАй бұрын

    እመኑኘ ሊዘገይ ይችላል ግን ማንም ቢሆን የዘረውን ያጭዳል

  • @yoditwgorgis9197

    @yoditwgorgis9197

    Ай бұрын

    በትክክል የእጁን ያገኛል

  • @wudiemekuria5386

    @wudiemekuria5386

    Ай бұрын

    አግዚአብሔር አሱንም አደባባይ ያውጣው የስራውን የስራውን ይስጠው 😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tgtg3001

    @tgtg3001

    Ай бұрын

    በትክክልል

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1kmАй бұрын

    ትክክለኛው ባሏ የተረገምክ ሚስት አይውጣልክ ጌታን እርጉም 😢😢

  • @AliAli-wl8ic

    @AliAli-wl8ic

    Ай бұрын

    አግብቴ አይደስት ወልድ አይሳም

  • @user-kv7gn5wo1h

    @user-kv7gn5wo1h

    Ай бұрын

    አሜን

  • @nkismolf4738

    @nkismolf4738

    Ай бұрын

    ኣሜንንንን

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    Ай бұрын

    አትበይ ባለፈው እንደዚሁ በሰርጉ ቀን የጠፈው ባልን ምክንያት አልሰማሽም እንዴ ከሶስት ወንድ ጋር ግንኙነት እንዳላትና እርጉዝ እንደሆነች አውቆ ነው በሰርጉ ላይም አንዱን ውሽማዋን ሳይ ነው ጥሎ የወጠው ይህም የሆነ ችግር ኖሮት ነው እንጂ እስከሰርግ ቀን ጠብቆ በሰላም በራሱ ችግር አይቀርም አደጋ ደርሶበት ይሁን በጓደኞች ተንኮል የሆነ ነገር ተሰርቶበት ይሆን አላህ ይወቅ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    ​@@jamilajamila6594 I agreed with your comment

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816Ай бұрын

    እግዚአብሔር ለእናትሽ በድጋሚ የምትክሻቸዉ ያርግሽ

  • @user-eq3ci7zp9j

    @user-eq3ci7zp9j

    Ай бұрын

    ያንን ሁሉ የሰርግ ወጭ አውጥቶ መቅረቱ በጤናው አይመስለኝም

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    Ай бұрын

    Aramean

  • @user-cb5kz9de3v
    @user-cb5kz9de3vАй бұрын

    ትዳር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ በረከት ነው ከመጋባታችሁ በፊት እግዚአብሔርን ጠይቁ በፀሎት❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126Ай бұрын

    እኔ ግኝ የምለው ሁሉም ነገር አይነገርም ማለት ለትውልድሁ ጥሩ ትምህርት አይደለም በ ውስጥ መቸረስ ይቻል ነበር ለ ቤተሰብም ክብር ይህ ነገር ለ አናቷ ማሀበራዊ ኑሮ ትሩ አይደለም ባይ ነኝ

  • @Desa483

    @Desa483

    Ай бұрын

    መቅዲ የሆነ የሆነ ጊዜ አምነው ነበር ሥራዎቹ ።አሁን አሁን ግን ለyoutube እንደሆነ ያስታውቃል ። አቀራረቡ ለዛቢስ እያረገው ነው ። እንዳልሽውም ለሚዲያ መቅረቡ ጉዳቱን እንጂ ጥቅሙ አል ታየኝም ይሄኛው ፕሮግራም።

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    Ай бұрын

    @@Desa483 ምን ማለት ነው ይሄ በጣም ለሌላው ትምርት የሚሆን ጉዳይ ነው እንደውም እንኳን በሚዲያ አወጡት አንዳንድ ኮመንት ሰጭዎች በሰው ቁስል እንጨት መስደድ አትሁኑ ከመፃፋችሁ በፊት አስቡ እንደኔ በዚህ ታሪክ ብዙ ህዝብ ( እህቶች ) እንደሚማሩበት እርጠኛ ነኝ

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    Ай бұрын

    Yewuchi hager felm asemeselut negerun hulu tergum alba

  • @saraberhe6491

    @saraberhe6491

    Ай бұрын

    እሚገርም ትውልድ ታሪካችሁ መጥፎ ይህንን ይዝሕ መቅረብሕ ደግሞ መሳቅሕ ከሷ አንተ መድገምሕ ለገንዘብ ነው ለትምሕርት ነው ያቀሰብከው እማተረባ አተላ

  • @eyobteweldemedhin

    @eyobteweldemedhin

    Ай бұрын

    ትምህርት ብቻ ትልቅ ትምህርት እንጁ ለምን አንቺ አዘንቺ በጣም መጥፎ ስለሆነ አይደለም ኦንዲ እንዴት እናውቃለን ያ ባለጌ እንደከዳት አሁን ተምረናል እስዎ ያረገችዉ ሌላ ሰዉ ሊደጉመዉ ይችላል አሁን ግን ማንም አያረገዉም ትልቅ ቴምህርት ነዉ ok

  • @BelayineshSime
    @BelayineshSimeАй бұрын

    ከሁሉም ዳስ የምላኝ ነገረ በኖር የጃምርኮውን ሰትጫረስ ስለማትቃር አዳናቅህኔኝ የኛ ጀግናና👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤👍👍👍

  • @addisw1713
    @addisw1713Ай бұрын

    ዘሊዬ እባክህን የንስር አይን ወንድማችን ካሜራማኑና ሰራተኛው ተከታተላቸው የህሙ መክንያት እነሱ ሊሆኑ ይችላሉ በተለይ ልብሱ ውስጥ መርፌ ያስቀመጠቹ ልጅቷ ሳትሆን አይቀርም ሲጠይቃት ደነገጥ ብላ ነበረ

  • @angesettekle5003

    @angesettekle5003

    Ай бұрын

    Ewnet new meteyek alebachew

  • @user-zi6hh1oy2y

    @user-zi6hh1oy2y

    Ай бұрын

    ትክክል 💕💕💕💕💕💕🥰💕💕🥰🥰💞💕🥰🥰💕🥰🥰💞💞💞

  • @addisw1713

    @addisw1713

    Ай бұрын

    ❤❤❤​@@user-zi6hh1oy2y

  • @selamgebremedhin

    @selamgebremedhin

    Ай бұрын

    ​@@user-zi6hh1oy2y ትክክል ብር እማይቀይረዉ ሰዉ የለምና ዘልየ እባክህን ላንተ መላ ኣይጠፋም ሰራተኛዋ ተከታተላት እሱ መታመሙ ለማሳወቅ የሆነ ቪድዮ ሳይለቅ ነዉ የማስፈራርያ መሰጅ የላኩለትና እንዴት መታመሙ ለማወቅ ቻሉ።እስዋ ከነሱጋ ግንኙነት ሳይኖራት ኣይቀርም ብየ ኣስባሎህ።

  • @Sarasunrise-dq9nv

    @Sarasunrise-dq9nv

    Ай бұрын

    በዚህ ሰአት ታማኝ ሰው ማግኘት ከባድ ነው። እውነት ነው እኔም እንደዛው ነው የጠረጠርኩት እውነት ሊዘገይ ይችላል ግን ምንጊዜም ቢሆን ተደብቆ አይቀርም ። የንስር አይን ምንአልባት ስለምትቀርባት ወይም የበፊት ችግሯን ስለምታውቅ ይሆናል ግን ደግሞ እንደተባለው ነው ጥቅም የማይቀይረው ነገር የለም ከብዙው ሰው በጣት የሚቆጠረው ብቻ ነው ለሀቅ የቆመው። በዛ ላይ የካሜራማኑ ታሪክ ሲጨመር የበለጠ እንድጠራጠራቸው አድርጎኛል።

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9txАй бұрын

    ልጅቱን ዩለ መድነቅ አልችልም ጆግና ሴት ነው ለእናትሽ ደስታ ብሉሽ መከራ ሁስጥ የገበሽው አይዞሽ ለች ያለው ጌታ ያውቃል ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢

  • @melukongio5148
    @melukongio5148Ай бұрын

    ደስታህን ያጨልመው ባለጌ ወንድ ከእናት እህት ከሴት አልተፈጠርክም ሌላው ቢቀር አግብቶ መፍታት እኮ አለ አይቅናህ ከዘርህም አትጣው እኔ ሰው ተሳድቤ አላውቅም ዛሬ ግን ሴትዩዋ በጣም አሳዘኑን በዛ ላይ ልጂቱ አቋሟ ስብዕናዋ ደስ ስትል የኔ እናት ፈጣሪ ይካስሽ🎉❤❤ 🎉🎉

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Ye sew ekekaam dedeb wend new

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ❤ባለማወቅ ይህን አድርጋለች በፊትም እናትን እዲህ ሆንኩ ብትል ኖሮ ከአሁኑ ድንጋጤአቸው አይብስም ነበር እናት ትረዳለች።❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል እናት እኮ የልጃን ደስታ ነው ሁልግዜ የምትመየው ይሄ ደግሞ ጫን ያለ ነው 😢😢😢 የባል ኪራይ አይተም ሰምተም አናቅም 😢😢😢 ቤት ቤት ሲከራይ ብቻ የምናእቀው አለቀ አይይ 2016 ስንቱ ጉድ አሰማን አሳየን ያአላህ. 😢😢😢😢

  • @miliaakiki9424
    @miliaakiki9424Ай бұрын

    የቀረው ሰውየው ዘመኑ በሙሉ እንደዚህ ለቅሶ ይሁን

  • @ggfg5809
    @ggfg5809Ай бұрын

    እናትዋ በጣም ያሳዝናሉ ሰዉየዉ የቀረዉ በጤናዉ ኣይመስለኝም የሆነ ነገር የሰማዉ ይኖራል የዛሬ ጋደኛኮ ኣይታመንም ቀንታ የሆነ ድግምት ኣድርጋባት ይሆናል ጠበል ተጠመቂ ይመለሳል

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71Ай бұрын

    የኔ እናት በርቺ አሁንም ገና እድልሽ በሰው እጅ አይደለም በጌታ እጂ አይዞሽ ሰው የዘራው ያጭዳል የበደለሽ ሰው ለናትሽ ስትይ ነው የኔናት ሴት መሆን

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😊😊😊

  • @user-qi9rd6jq4i

    @user-qi9rd6jq4i

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7cАй бұрын

    የእኔ እናት ይሄ ከባድ ነው ለእሳቸው እግዚአብሔር ያጠንክሮት ልጅቷ ግን ፀበል ትጠመቅ ።

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wfАй бұрын

    በኡነት ትክክለኛ ባል ተብየዉ የዘራሕዉን እጨድ ዘርሕ አይባረክ አንዳንድ ወንዶቺ እዲሕ የምታደርጉ አፈር ያሰበላቺሁ😢😢😢😢

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521Ай бұрын

    የቀረው ሙሽራ ግን ፀፀቱን እንዴት ይችለዋል😢😢😢

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445Ай бұрын

    በእውነት ከሆነ የኝህ እናት እንባ ጠብ ብሎ አይቀርም ውጭ ያለኸው ጓደኛ የወደፊት ባሏ ልትሆን የነበርከው መቼም ምንም ችግር ካልደረሰብህ አውቀህ ከሆነ ያደረከው የእናቷ እንባ እንደጎርፍ ጠራርጎ ይወስድሃል ይቅርታ ጠይቅ !!የሴት ልጅ ሰርጓም ሞቷም አንድ ቀን ነውና ተመልሰህ የተሰበረውን ልቧን ጠግን ።

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3uАй бұрын

    እናት እኮ😢የልጆቿ ደስታ ማየት የዘወትር ፍላጎቷ ነው😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikreАй бұрын

    አይዞሺ ምንም አትጨነቂ እናት እናት ናት ለበጎ ነው ወጣት ሆኖ በሴት ገንዘብ የሚዝናና ጭንቅላቱ እራሱ እሰታክ ያረገ ነው አይዞሺ❤❤❤❤

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Kebtt new dedebb

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Teshekimo weyim dingay fellto aynorrim .....dedeb

  • @user-bi7jj3ck2i
    @user-bi7jj3ck2iАй бұрын

    እድህ ህወቷን ያጨለምከዉ ህወትህ ይጨልም ደስታ ይራቅህ

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bmАй бұрын

    ዘላለም የሚወድ አስቲ አሳዩኝ👍

  • @Hana-nb4ul

    @Hana-nb4ul

    Ай бұрын

    ምነው በሙሉ ስሙ ጠራሽው ዘሌዬዬዬዬ ምርጥ ሰው እኔማ እንዴት እንደምወደው❤❤

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwaАй бұрын

    እቺ አላም እራሱ ክራይነት ግን የሰው ልጅ ሁሉም እራስ ወዳድ ሆነ

  • @Lid757
    @Lid757Ай бұрын

    አይዞሽ አምላክ ይክስሻል እናትሽም ልዩ እናት ናች ምስኪን አንቺም እናትሽን ታከብሪያለሽ ተባረኪ ፀሎት ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ። አምላክ ይሰጥሻል እህቴ አይዞሽ። አንቺ በዛ ሰአት የወሰድሽዉ እርምጃ ነዉ ለምን ሰርጉ ተጀምሯል ሰዉ ሰምቷል። በጣም ይከብዳል

  • @iicyoutube
    @iicyoutubeАй бұрын

    ዳስፕሬው ባል ተብየው አፍቃራ እጣ ኑርህ ምስቅልቅል ይበል ያሰብከው አይሳካልህ

  • @adanchetesfaye285

    @adanchetesfaye285

    Ай бұрын

    ስትሸረሙጥበት አይቷት ብድሩን ቢመልስስ ሰርሙጦች ሴቶች በከተማ አፈር ሆነዋል

  • @Meron824

    @Meron824

    Ай бұрын

    እንዴት አወክ እንደሸረሞጠች?

  • @user-bg2ko1yd1v
    @user-bg2ko1yd1vАй бұрын

    መደሀኔለም ሁሉንም ወዶች ሳይሆን እደዝህ የበከቱ ወዶች የስራችሁን😢😢😢😢😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ❤እባካቹሁ ወጣቶች እንዲህ ልብ ይሰብራል አንድ ነገር ከማድረጋችን በፊት ቆምብለን ማሰብ እናት አባት ቤተሰብ የሚባል ነገር አለ❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79Ай бұрын

    ያኛዉ ባልሽ ግን ፈጣሪ ይሥራዉ ይሥጠዉ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393Ай бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @ZeynebZeyneb-ng3ms

    @ZeynebZeyneb-ng3ms

    Ай бұрын

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @cgf8399

    @cgf8399

    Ай бұрын

    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉

  • @cgf8399

    @cgf8399

    Ай бұрын

    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉

  • @jamelayesuf6479

    @jamelayesuf6479

    Ай бұрын

    S A W ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-ip3xu

    @MmMm-ip3xu

    Ай бұрын

    ሰላለሁ አሊሂ ወሠለም አቢ ወኡሚ ያረረሡለህ ❤❤❤😢😢😢

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548Ай бұрын

    ኡፍፍፍ የዝች ልጅ ታሪክን ህይወት መመሠቃቀል እንዴት እንዳሳዘነችኝ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495Ай бұрын

    ዉጭ ያለኸዉ ግን የስራሀን ይስጥህ የሰዉ መጨረሻ ነህ እንዲህ ልቧን እንደሰበርክ ያተንም ልብ ሚሰብር ሴት ይሰጥህ የወንድ ዳቢሎስ 😢😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cpАй бұрын

    ከባድ ነው. እሄን. እናት. ስትሰማ. የኔ እናት. እግዚአብሔር. ላችም. ጥሩ እንጀራ. ይስጥሽ. 😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714Ай бұрын

    የልጁን አለመምጣት ምክንያቱ ምን እንደሆነ የሚያውቀው እንድ አላህ ነው።ባንፈርድም ጥሩ ነው ።ጤነኛ ሰው ብሩን አውጥቶ ድግሶ ምንም ሳያሳውቅ መቅረት ጤናማ ኑሮ አይመስልም።የመጨረሻውንእውነቲን እልህ ያውጣው

  • @fghhan4299

    @fghhan4299

    Ай бұрын

    ደግሱ እሷ እጂ እሱ አልተደገሰም እኮ

  • @ScgcdhhDvuvdhj

    @ScgcdhhDvuvdhj

    Ай бұрын

    መቼ የሱ ቤተሰብ ደገሱ ሲጀመር ስለሰርግ አያቁምኮ

  • @fatma6629

    @fatma6629

    Ай бұрын

    😢ሰውየው ዲራማነው የሰራባት ይህ ባለጌ መች ዴገሰ ውሼቱነው አለችኮ

  • @user-xg4lc1vl3k
    @user-xg4lc1vl3kАй бұрын

    እንደዝ ያደረካት ልጅ ግን እድሜ ዘመንህን አትደሰት የዘራሀዉን ታጭዳለህ ስታሳዝን😢😢

  • @bmm3152
    @bmm3152Ай бұрын

    አይዝኝ የኔ እናት ጠከራ ሁኑ ሁሉም የልፈል እህቴ አችም ጠከራ ሁኝ ሁሉም ለቦጎ ነዉ አለህ የተሸለዉን ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8nАй бұрын

    ለዚ ያበቃሀት ልጅ አላህ የስራህን ይስጥህ አዝናለሁ እህቴ አንቺም ጎብዢ ነገ ሌላ ቀንነው።

  • @ToybaKebede-ow7xj

    @ToybaKebede-ow7xj

    Ай бұрын

    አዳድ ወዶች የሴት ጦሶ ናቸው

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Yeserawen yissetewal welahi

  • @user-jx1go1qe2g
    @user-jx1go1qe2gАй бұрын

    ዘሌ በጣም እናመሰግናለን በርታ ።በዛዉ ለልጁ አመስግንልኝ ምክንያቱም እንደዘመኑ ወንዶች አደለም ስራዉ ጥሩ ነዉ ማለት አደለም ግን ለገንዘብ ብሎ ገብቶ አታሏት ገዘብም እያስከፈለ ሴትነቷ አለ መጠቀሙ ሊመሰገን ይገባል. አንዳንድ ወንዶች ቢሆኑ በደካማ ገና ገብተው ይጎዷት ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ሁሌም የናታችን ምኞት ልጇን ድራ ኩላ ከቤቷ ስትሸኛት ደስታዋ ወደር የለዉም እና የበለጠ አንቺና ለናት ነዉ የሚከብደዉ በቃ አልሆነም ሂወት ይቀጥላል ያ ክፍ ባል አዉቆ ከሆነ የስራዉን አላህ ይስጠዉ ❤❤❤

  • @zindzind3952
    @zindzind3952Ай бұрын

    ለይህ ያበቃሀት ልጅ ኑሮህ ጥምንም ይበል እደድር

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1lАй бұрын

    ዘሌ ጀግና ወድማቺን ለእውነት የቆምክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jqАй бұрын

    አንቺ ልጅ በጣም ጎበዝ ነሽ ምንም ጥፋት የለብሽም ማድረግ የሚገባሽን አድርገሻል እንዳይቆጭሽ እርሽው በፍፁም አታስታውሽ ሌላ ህይወት ለመጀመር ተዘጋጂ የሐበሻ ወሬ እንዳይሰማሽ በአዲስ መልክ ህይወት ጀምሪ

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4oАй бұрын

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ከስደት ማልስ አለህ የደስተ ህወት የኖረቹሁ ከደዝህ አይነት ፈጠር ይጠብቃን ደሚሩኝማ

  • @hashmalethiopia8111
    @hashmalethiopia8111Ай бұрын

    በማርያም ከቻላችሁ ስልኳ በውስጥ ትላክልኝ። ፍቃደኛ ከሆነች አግብቼአት አብሪያት መኖር እፈልጋለሁ

  • @user-ud6yy6zp7d
    @user-ud6yy6zp7dАй бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ላንች ስለማይበጅሽ ነው ነገ ሊላ ቀን ነው

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7pАй бұрын

    የኔናት አይዞሽ ፈተና ያልፋል በእውነት በምን ምክንያት እደቀረ ደግሞ በሰላም ነው መፍረድ ለመፍረድ የኔናት አንቺ ደህና እናትሽ ደህና እግዚአብሔር ሁለየም ካዘነ ካለቀሰ ከኛ ጋር ነው አይዞሽ የሚያሳዝን ታሪክ ግን በህይወት ያለ ሰው እግዚአብሔር ይመሰገን መሐበሉ ውሽንፍሩ ያልፋል የኔ እህት የኔ እናት አይዟችሁ ነገ ሌላ ቀን አለ እመብርሃን አለች ይስተካከላል

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhinАй бұрын

    እዉነት ቢከብድም ሰላም ይሰጣል አይዞሽ ታርፍያለሽ ትልቅ ትምሕርት ነዉ ላቺም ለሌላም እዉነት ልንገርሽ የተባረከ ንሮ ትኖርያለሽ እዉነቴ ነዉ በርቺ ዘገየ ታማኝ ሰዉ ነዉ ያግዝሻል ተባረኪ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhinАй бұрын

    ዘገየ ጎበዝ ሐቁን ማዉጣት ነዉ የተሻለ ለልጅትዎ አሁን ነጻ ነች እሱን እርሱት እናትዎ ምንም አይሆኑም እዉነት ነጻ ያወጣታል ለስዎ የሚሆን እግዝአብሄር ይዞላታል በእርግጥ ታገባለች

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865Ай бұрын

    ዘሌ እባክህን ያንን ጀግና የንስር ዓይንን ካሜራማኑን እና ሠራተኛዋን ተከታተልልን ብድርህን ፈጣሪ ይመልስልሃል እኛም በፀሎታችን እናስበዋለን ገንዘብም ካስፈለገ የምንችለውን እናደርጋለን አካውነቱን አስቀምጥልን

  • @user-dc4eb3cp8h
    @user-dc4eb3cp8hАй бұрын

    የውነት በጣም ነው እናትና ልጅ ያሳዘኑኝ አያድርስ ነው🙏😮

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703Ай бұрын

    እህትዬ እግዚአብሔር የሚወድሽና የምትወጂው የትዳር አጋርሽን ይስጥሽ አይዞሽ 🙏🙏❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534Ай бұрын

    እናቴ ጸበል ተጸበይ ገጠመኝ አዳምጭ 😢😢የምር ሁለት ታሪክ ሰምቻለው እንዳንች ያለ ታሪክ

  • @meseret7512

    @meseret7512

    Ай бұрын

    በእርግጥ በጣም ከባድ ነው ግን ለሌላው ትምህርት ይሆናል

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    እኔም ተጠራጠርኩ 🤔

  • @BettyBettelhym

    @BettyBettelhym

    Ай бұрын

    እኔም እደዚህ አይናት ታሪክ አውቃለሁ ሰምታለሁ ገጠመኝ አደምጭ መምህር ተስፈየ አበራ ብለሽ ሰርች አድርጌና አዳምጥ ኦርቶዶክስ ትመስይኛለሽ እህቴ በፀዲቁ አቡና ተክልየ ይሁንብሽ ገጠመኝ ስሚ ሂውትሽን ትቀይርበታለሽ እባክሽን ይከ ታርክ እኔ የማውቀው ታሪክ ነው አተ ይከንን ሴራ ያሴርከው ልጂ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ ንስሀ ግቦ ልጂቷን ይቅርታ ጠይቅ በጣም ነው እናቷን ያሳዘንካቸው የእናት እባ አይቀርም ፈሶ ዋጋ ትከፍልበታለህ ቶሎ ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስህ እባክህን ውድሜ ወደራስህ ተመለስ ቆይ እዚህ ምድር ላይ ስት አመት ነው የምንኖርው አስተውል ወድሜ ህሊና የሚባል ነገር አለና አሁንም አረፈደም በፍፁም ይቅርታ ምንም ነገር የማይሻር የለምና በተረፈ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያሳዝናል

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gvАй бұрын

    አየሽ እኔ እንዳልኩት ነዉ የሆነዉ እናትሽን ከበፊቱ አሁን ነዉ የገደልሻቸዉ ከበፊቱ ብትናገሪ ኖሮ መልካም ነበር ይፈጠራል ምንም አይደለም ግን አዉነትን እንደመናገር የአይምሮ እረፍት የለም ለነገሩ ለብዙ ሰዉ ትምህርት ሆነሻል ላንቺም ጭምር ዘሌ ምርጥ ሰዉ ጀግናዬ በርታ🥺🙏

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Ewnetin yemesele neger yelem

  • @MuctarMehamed-kg2ml

    @MuctarMehamed-kg2ml

    Ай бұрын

    Ye weshet bal ....yemayazallik neger eskemeche

  • @SeniLove-jw8gv

    @SeniLove-jw8gv

    Ай бұрын

    @@MuctarMehamed-kg2ml በጣም 👌🙏🤙

  • @MehritMercy-jh7jm
    @MehritMercy-jh7jmАй бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ለቦጎ ነዉ ነገ የተሸለ ቀን ነዉ❤❤❤

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372Ай бұрын

    Hulum lebego new Egziabeher yiteshale sew liseteshi asebo new ayizosh ehete ye memher Tesefye Aberan getemegn adametu ❤❤❤

  • @TamSemle
    @TamSemleАй бұрын

    የንስር ኣይንን እየረዳህልን ስላለህ ትልቅ ፍጭ ላይ ስለደረስክለት እናመሰግናለን ጀግናው ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ እናከብርሀለን በርታ

  • @hfghfub443
    @hfghfub443Ай бұрын

    መናገርአያስፈልግም አልተስማማንም ተለያየን ማለት በቂነው

  • @user-by8ro9nl9g

    @user-by8ro9nl9g

    Ай бұрын

    ልጁ እደዛ አልፈለገም ብር እየጠየቃት እያሰፈራት ነው ያለው ሰለዚሕ እውነቱ ወቷ ቢነገር ይሻላል

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4pАй бұрын

    አይዞሽ እግዛቤሔር ይክስሻል ለአንችም እናትሽንም የተሰበረ ልባቹን እግዛቤሔር በደስታ ይቀይርላቹ !

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128Ай бұрын

    ዜድዬ የኔ ደግ ሰው አሁንም ይብዛልህ ይሄንን ፀጋ የሰጠክ እግ/ር ነውና በርታ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3nАй бұрын

    ዘላለም ዘገዬ ያልተማ እንጂ ያልተደረገ በኢትዮጵያ ምድር የለም!! ምድር ሆይ ቀንበርሽ ይሰበር ብሏል ደጉ ሰባኪ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920Ай бұрын

    በእውነት የእውነት አምላክ ባልዋ የነበርከው በህይወት ዘመንህ ሀዘን አትጣ ምንም አይነት ደስታ አያግኝህ የዚህችን ልጅ እንባ ጠብ አይልም ምነው አሜሪካን መሆን መንግስተሰማይ መሰለህ ሰው መሆንህን አትርሳ የባለጌ ልጅ የእናትና ያባቱ እርግማን ያነሰው ጎዳና ወቶ ምን ይላል አሉ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pbАй бұрын

    የተከበረ ቢሆንጂ ሴትን እሚከብር ብለዎል የእኝአ ውድ ነብይ s a w እህቲ አይዞሺ የልብሺ ስብራት ቢከብድም አብሺሪ ከጨለማ በስተጀርባ ብራሀን አለ ቢቆይም ሰው የዘራውን ያጭዳል አንችን ያዎረደ ቢመስለውም እሱንም ፈጣሪ ያዎርደዎል ከመግፍት መገፍት ጡሩ ነው

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yhАй бұрын

    ያላባት ያለ እናት የመኖርን ትርጉም ኑሬበት አይቼዋለሁ ሲበዛ እጅግ ከባድ ከባድ ነው እህቴ ብርታቱን ፈጣሪ ይስጥሽ አንዱ ቢሄድ ከሺህዎቹ ውስጥ ያንቺ የሆነ አንድ ሰው አለ የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @user-ll9gk6zf8u
    @user-ll9gk6zf8uАй бұрын

    አህቴ አይዞሽ አኔም ብሆን እንዳንቺ ነበር ምክንያቱም የቤተሰብን ሞራል ለመጠበቅ ግን ደሞ በአሁን ጊዜ ዘላቂ ትዳር የታለና አይዞሽ ደሞ ታምሪያለሽ ግን ለመፍረድ የዛ ደነዝ ችግሩ ምን እንደሆነ ቢታወቅ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ❤❤❤አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል እርሽዉ ለናትሽ ካሳወቅሽ❤❤❤

  • @emanbintomeha1164
    @emanbintomeha1164Ай бұрын

    የኔ ጨዋ ሴት አይዝሽ የናትሽ አምላክ ደሞ የተሻለ ይሰጥሻል አብሽሪ አላህ ይክሳል

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2cАй бұрын

    ከልጅቷ ይልቅ እናትየው አሳዘኑኝ አይ እናት ስቃይ አያልቅም ፈጣሪ ለእናትሽ ብርታት ጥንካሬ ይስጣቸው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ❤❤❤ጀግናችን እስከጥግ ስለምታሳየን በጣም እናመሰግናለን ዘሌ❤❤❤❤❤❤

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335Ай бұрын

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢😢

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389Ай бұрын

    ልጅቷ ሙሽርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለናትሽ ስትይ የከፈልሽው መስዋትነት ከባድ ከባድ ከባድ ነው እንትዬ አትዘኑ ልጅዎትን መቶ ሌላ የባሰስ ቢያደርጋት እንኳን ልጅዎት ምንም ሳትሆን አገኟት ቀሪው ሙሽራ ምስጥ ለሚበላው ገላህ ወይም በደቂቃ ተቃጥሎ ለሚጠፋው ሰውነትህ ይህ ግፍ ብዙም አያራምድህ እግዚአብሔር ይይልህ በስተመጨረሻም አይዞሽ እህቴ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jgАй бұрын

    ልጅቱ በጣም ታሣዝናለች አይዛችሁ ከደሰታ ቀጥሎ ሀዘን ያለ ነው

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5eАй бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራሳቹሁን ጠብቁ ከፈጣር በታች እሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5zАй бұрын

    ወድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ እህቴ አይዞሽ እናትሽን የምትክሽበት መልካም ባል ፈጣሪ ይስጥሽ ግን አገባሻለሁ ብለህ እንዲህ ልቧን የሰበርከዉ ሰዉዬ እዉነት በሰዉ ሀገር ነዉ ያለህዉ ምንም ሳይደረስብህ ለበቀል ከሆነ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ያሰብከዉ ሁሉ አይሳካ እህታችን አይዞሽ💪💪💪💪💪

  • @user-ch2in7sh9e
    @user-ch2in7sh9eАй бұрын

    ምንም ማለት አልፈልግም ብቻ እግዚአብሐር ደጉን ቀን ያምጣልን😢 ዐትፍረድ ይፈረድብሃል ነውና ነገሩ

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3rАй бұрын

    አይ የኛ ስቃይ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ሁሉም እናቶች ናቸዉ የልጃቸዉ ማግባት ይመኛሉ ዘሌ ምርጥ ሰዉ በርታ አላህ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅህ ይህ ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ለጀግናዉ የንስር አይን ዱዋአሪጉለት

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4vАй бұрын

    በጣም ያሳዝናልታሪኳ፣ወዶች❤ምንያህልክፎችናችሁ፣❤እሆንሻለሁብለህመካድ፣እሷንብቻሳይሆንሌላምሰውነውየጎዳከው፣😢ነገበራስህይደርሳልበምንእደሚመጣአታቅም

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7sАй бұрын

    ኮሜንት አንደኛ ነኚ like አርጉኝ አምሮኝ ነው 😂

  • @ttww9470

    @ttww9470

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504Ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ላንቺ አስቦልሽ ነው የተሻለ ነገር ሁሌም አንድ ነገር ሳይሆን ቢቀር ለበጎ ነው እናትሽን እድሜና ጤና ይስጣቸው የተመኙትን የልጅ ልጆቻቸውን ለማየት ያበቃቸው አይዟችሁ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ሁሌም የተጣሉትን የሚያነሳ አምላክ ነው ፀልዩ ዘርሽን እንደ አብርሃም ዘር የበዛዋል ዛሬ ላይ የቆመ ቢመስለው በሰከንድ ውስጥ የሚፈጠረውን አንድ አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው ጠንካራ ልጅ ሁኚ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ የአላህ ይካስሽ ካልመጣው የበለጠ ለበጎ ይሆናል የበለጠ ሊሰጥሽ እናትሽን ያኑርልሽ ሀዘናቸውን የሚያስረሳ የወንድም ምትክ የሆነ ባል ይስጥሽ ያረብ

  • @reachos7060
    @reachos7060Ай бұрын

    አግዝኣብሄር ኣምላኽ በትልቁ ይካሽስ እህተ 🙏

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3lАй бұрын

    ዘልዩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ደሞ በጣ ደሥብሎኛል ወድማችን የንስር አይን እጆቹ ተቀሳቀሱ❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146Ай бұрын

    Selam selam our great brother wellcome always 👍 amen Amen 🙏

  • @user-ip6fy9ci2h
    @user-ip6fy9ci2hАй бұрын

    ሲጀመር መሆን አልነበረበትም ግን ደግሞ በቃ ሆነነነ። ወደ እራስሽ ተመለሽ እውነት ነፃ ያወጣል።

  • @senaysenay7257
    @senaysenay7257Ай бұрын

    እህቴ እ/ር ያክብርሽ ደሞ ያስቀረዉ ባይጠቅምሽ ነዉ ላንቺ ያዘጋጀልሽ ትልቅ ነገር ይኖራል በፀሎት ጠብቂ አይዞሽ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wfАй бұрын

    ዉይ ማርያምን ሚዲያላይ ምናለ ባይወጡ በዉስጥ ቢጨረስ ቆጆ ነበር የኔናት እግዲሕ የጎረቤት መሳለቂያ የሰዉ የማሕረሰቡ መሳለቂያ ነዉ የሚያደርጎቸዉ በዉስጠ ሚስጥር ቢጨረስ ቆጆ ነበር ልባቸዉ ስብርብር አለ አይ ናት ደስታ ሲያዩ በሰከመጨረሻ ሀዘን 😢😢😢😢😢

  • @ZiyadMifta-ue4lm
    @ZiyadMifta-ue4lmАй бұрын

    አቦ ዘሌን ይመቸው የምትሉ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633Ай бұрын

    Zelalem betam tesasatk yante Enat behonus temleso hade malet kemsber yetrgem tewlde edzhi new ayshalem yesew

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6oАй бұрын

    ጀግና ንህ ፈጣሪ ይከተልህ በርታ

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839Ай бұрын

    ከባድ ንዉ ፅናቱን ይሰጣችሁ እናትና ልጅ🙏ይሄ ሁሉ ችግር ያመጣባት የመጀመረያው ልጅ ነው

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissjАй бұрын

    የኛ ጀግና እኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8nАй бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7czАй бұрын

    ህይወት እንግዲህ እንደዚህ ነው አይዞን እህቴ የተሻለ ህይወት አምላክ ይሰጥሻል እርሱ ግን ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል ሀዘን ቤቱ ሳይገባ ይቅርታ ይጠይቃት

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1hАй бұрын

    በጣም ነው ያስለቀሰችኝ

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5jАй бұрын

    ዋውው በርታ ዎንድማቺን 👍👍❤❤😢😢😢😢

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686Ай бұрын

    እንዲህ ያረከው ወንድማችን እመነኝ የቀን ጉዳይ ነው የዘራወን የም ታጭድበት ቀን ሩቅ አይደለም እግዚአብሔር የእጅህን ይሰጠሀል እህቴ ፅበል ሂጅ ዘንድሮ ማን ምን እንሚያረግ እይታወቅም

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780Ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ............የሴት ልጅ ስቃይ። ወንዶች እግዚአብሔር የስራችንን ይሰጠናል፤ ሴትን በዚህ ልክ መጉዳት ይቅርና ለምንናገራት ንግግር እንኳን በጣም ካልተጠነቀቅን ስሜቷ ምን ያህል እንደሚጎዳ ማገናዘብና መረዳት የሚችል ሰው ያውቀዋል። አይዞሽ አህቴ እግዚአብሔር ያየልሽ የተሻለ ነገር አለ። ይሄም ታሪክ በሚድያ በይሆን ጥሩ ነበር እውነቴን ነው ውስጤ የደማ ነው የመሰለኝ።

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7zАй бұрын

    ጀግነወንድማችን እንካን ሰላም መጣክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

Келесі