አለማቀፋዊው ሙዚቀኛ ዮሐንስ ጦና!

#ፋና_ቀለማት, #fana_kelemat
አለማቀፋዊው ሙዚቀኛ ዮሐንስ ጦና!

Пікірлер: 23

  • @eyasuisrael1368
    @eyasuisrael1368 Жыл бұрын

    I am proud of you my brother Johnny!! I have seen your journey in life since childhood and the sacrifices you paid, well it paid off big time!! You made your country proud. May God bless you with more.

  • @devobass7187
    @devobass7187 Жыл бұрын

    Johnny one of the inspiration❤

  • @user-tc7qn8sk7l
    @user-tc7qn8sk7l8 ай бұрын

    ምርጥ እና ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያን ዓለም አደባባይ እያኮሩን ነዉ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤እንወዳሃለን

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 Жыл бұрын

    ግሩም ዝግጅት፣ ድንቅ አጠያየቅና ምርጥ የምስክር ስብስብ። ጆኒን የሚመጥን አቀራረብ ስላደረሽን ምስጋና ይገባሻል ለምለሚቷ!

  • @lemlemyohannes947

    @lemlemyohannes947

    Жыл бұрын

    🙏🙏

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Жыл бұрын

    a great and talented Musician. proud of him !!

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Жыл бұрын

    I'm so glad you mentioned the great getachew mekurya wow

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 Жыл бұрын

    Best of luck to our best musician🙏🙏🙏

  • @kamuzukassa7672
    @kamuzukassa7672 Жыл бұрын

    You are amazing yohannes 🙌🏻

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel Жыл бұрын

    የጦና ልጆች በትምህርቱም ፣ በሱም፣ በሙዚቃውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሪዎች ናቸው

  • @tsigearaya4565

    @tsigearaya4565

    9 ай бұрын

    ወላጆቹ የኖሩለትና ያገለገሉትን አምላክ ትቶ ለአለም መገበር ዋጋቢስነት ነውና አምናለሁ በንስሀ ወደ እየሱስ እንደሚመለስ።

  • @nahijer
    @nahijer Жыл бұрын

    he is a treasure, he deserves a lot more.

  • @nelson_tamirat
    @nelson_tamirat Жыл бұрын

    ከሄኖክ ቀጥሎ ማደንቀዉ ቤዚስት ነዉ❤❤

  • @henokdebekulu5329
    @henokdebekulu5329 Жыл бұрын

    The greatest of all time.

  • @teddyamde
    @teddyamde3 ай бұрын

    good

  • @Btybe
    @Btybe3 ай бұрын

    The new style should be called Ethio jazz

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Жыл бұрын

    Keep goin

  • @addmercy1274
    @addmercy1274 Жыл бұрын

    የቤተክርስቲያን ልጆች ሁሌም አንደኛ ናቸው

  • @tsigearaya4565

    @tsigearaya4565

    9 ай бұрын

    በምንድነው አንደኝነታቸው?? ቤተክርስቲያንን እና የእየሱስን ደም ረግጠው የአለምን ወረትና ዝና ፈልገው ስለሄድ ነው?? ይህ ይሚኮራበት ድርጊት ሳይሆን ሊታሰብበትና ወጣቶቻችን በአለም ስበት ተወስደው የስጋና የነፍስ ኣምሮታቸውን ተከትለው ነገር ግን መንፈሳዊ ህይወታቸውን ጥለው በኣለም ዝነኛ ቢሆኑ ምን ዋጋ አለው?? በአለም ላይ እጅግ ዝነኛ የተባሉትን ሙዚቀኛ እና ዘፋኞች አብዛኞቹ የምድራዊ ህይወታቸው መጨረሻ በጣም አሳዛኝና አሟሟታቸውም ዘግናኝ ነው። ይህንን ደግሞ ለመረዳት ሩቅ መሄድ አያስፈልግም ኤልያስ መልካና እና መሰል ጓደኞቹን መመልከት በቂ ነው። አለም እንደሸንኮራአገዳ ምጥጣ ትተፋቸዋለች። የሚሻለው በንስሀ ወደሞተልንን እና ወደ አዳነን እየሱስ ክርስቶስ መመለስ ነው። የገረመኝ ነገር የዚህ ልጅ እናት ድሮስ ሙዚቃ ት/ ቤት ልግባ ሲላት መቼም እግዚአብሔርን ለማገልገል ነው ብላ ነው፡ ነገር ግን አሁንም በኩራት ስለልጇ የሙዚቃ ህይወት ስኬት በኩራት ስትመስክር የቀድሞውን አገልግሎቷን አሳነስብኝ።

  • @esaysaredo-pu5rq
    @esaysaredo-pu5rq Жыл бұрын

    Respect Nege

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይሀን ጥበብ የሰጠህ ለእግዚኣብሄር ልታገለግል ነው እንጂ ላለም ኣይደለም ወንድሜ

  • @Ethio_star
    @Ethio_star Жыл бұрын

    የዘማሪ አስቴር ተፈራ ልጅ ጆኒ ድንቅ ችሎታ ያለው ያልተነገረለትልጅ ነው

  • @tsigearaya4565

    @tsigearaya4565

    9 ай бұрын

    ምን ዋጋ ኣለው የአገልጋይ ልጅ እግዚአብሔር የሰጠውን ስጦታ ለአለም ሲያጥን። አለምን ዝናዋ ጠፊ ነው።

Келесі