ብዙ ሰዎች ከሳሚ ዳን ጋር ያመሳስሉኛል … አያል … ባለጊታሩ ሙዚቀኛ የቲክቶኩ ዮሀንስ | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ብዙ ሰዎች ከሳሚ ዳን ጋር ያመሳስሉኛል … አያል … ባለጊታሩ ሙዚቀኛ የቲክቶኩ ዮሀንስ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 101

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ፍትህ በማንነታቸው ተመርጠው ለሚገደሉ ንፁሃን ወገኖቻችን

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu68742 жыл бұрын

    በርታ ወንደም በነጠላ ይሁን በሙሉ አልበም እንጠብቅሀለን🥰🥰🥰

  • @kiyyaatube4930

    @kiyyaatube4930

    2 жыл бұрын

    Tediye beteseb argegn❤❤

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew2 жыл бұрын

    What a talent. Amazing,,, best of luck to him, hope he goes places and makes us all enjoy his talent. AMAZING.

  • @MD-by8ys
    @MD-by8ys2 жыл бұрын

    Wow...Amazing and refreshing voice...Gobez!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99442 жыл бұрын

    ሴፍሻ ምርጥ ሰው ወንድማች ዋው መንግስት የህዝብ ደንነት ማስጠበቅ አለበት ለሀገራች ሰላም ያድርግል ብቻ

  • @yordistube3715
    @yordistube37152 жыл бұрын

    Waw good job brother የጋሽ አለማየሁ ዘፈን አንደኛ thank you. ❤️

  • @Wondistudio
    @Wondistudio2 жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ !!

  • @samitru3351
    @samitru33512 жыл бұрын

    ጃኒ አዲስ ነገር ይዘህ ከመጣህ ጥሩ ተስፋ አለህ፣

  • @ccu3907
    @ccu39072 жыл бұрын

    ሰይፉ አምሮብሃል

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei7822 жыл бұрын

    Sweet voice!!!

  • @meriedwoobbersu5968
    @meriedwoobbersu59682 жыл бұрын

    What a talented smiley boy bravo bro 🙏👍

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94372 жыл бұрын

    ዋዉ ወንድም በርቲልን ገበዙ ነክ ❤❤❤በርተልን 😊😊

  • @mengistabgirmayy908
    @mengistabgirmayy9082 жыл бұрын

    በርታ ጥሩ ነዉ፡፡

  • @samiart2989
    @samiart29892 жыл бұрын

    Jhon berta..betam gobez neh..tiliq dereja endemitders aliteraterim! 👏👏

  • @sasi849
    @sasi8492 жыл бұрын

    Thank you for honoring Halisha (Jano) is underrated artist.

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia57592 жыл бұрын

    Wow amazing voice

  • @demelashdarota6008
    @demelashdarota60082 жыл бұрын

    this is giving me Ed Sheeran's vibe, ethiopian Ed sheeran

  • @hayatahmed6427
    @hayatahmed64272 жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @Maedtube7008
    @Maedtube70082 жыл бұрын

    Wow voice 👍👏

  • @zgentertainment_
    @zgentertainment_2 жыл бұрын

    በርታ አባቴ አሪፍ ስራ ነው👏

  • @tigistamare594
    @tigistamare5942 жыл бұрын

    ሰይፉየ ስወድህ እኮ ለሰው ያለህ ክብር

  • @gizataffase8488

    @gizataffase8488

    2 жыл бұрын

    injeraw nowa

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial75542 жыл бұрын

    “Vocally you have a booming voice and bags of character in your tone.” “Great power and control are all there!” “You have a lovely tone to your voice and had great control throughout.” you have great vocals, with good control and projection”.

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 Жыл бұрын

    Best of luck to you brother.

  • @hayattube6872
    @hayattube68722 жыл бұрын

    በበርታ ወንድሜ

  • @justandrew6229
    @justandrew62292 жыл бұрын

    ayy seifu ye hitsanat program asmeselew eko ..... liju gobez new bezu kezih bohala yetebekbetal mesrat

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo7272 жыл бұрын

    yes

  • @soliyanatesfagergish1005
    @soliyanatesfagergish10052 жыл бұрын

    Keep going bro 💯💯💯💯❤️❤️⭐️ Adnaqih ney 🇪🇷

  • @aynalemfufa1150
    @aynalemfufa11502 жыл бұрын

    Yoni 👏👏👏🔥🔥❤️

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j2 жыл бұрын

    ዋውውውውው

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o2 жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @mariamawitlia4331
    @mariamawitlia43312 жыл бұрын

    Jonnye my bestie👏👏

  • @Dannytube46
    @Dannytube462 жыл бұрын

    talented young man

  • @maki4428
    @maki44282 жыл бұрын

    wowበርታ ብሮ

  • @user-ne9hr7ut5n
    @user-ne9hr7ut5n2 жыл бұрын

    ሰይፍ 😂 ቁጭ ስትል የለበስከው ስፉን አስተካክለው 😂😂😂 አድናቂህ ነኝ 👍 ነጋ

  • @zarozaro5175

    @zarozaro5175

    2 жыл бұрын

    ዊ አቃቂር አንደኛ kkk

  • @user-tc6ik1cc6o

    @user-tc6ik1cc6o

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ በትክክል😂😂

  • @user-ne9hr7ut5n

    @user-ne9hr7ut5n

    2 жыл бұрын

    @@user-tc6ik1cc6o 😂😍

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa8082 жыл бұрын

    ትቺላለህ ዎንድሜ በሬታ 👍

  • @allammangestu431
    @allammangestu4312 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የሰፉን ስልክ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም??????

  • @jejejerusa5786
    @jejejerusa5786 Жыл бұрын

    Yoni ❤️ always 🙏

  • @zeyita
    @zeyita2 жыл бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን! ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏 የህዳሴው ዓባይ ግድብ 3ኛ የውሃ ሙሌት በቦሌ::

  • @Nesru23
    @Nesru232 жыл бұрын

    ግሩም ነው 👍

  • @kiyyaatube4930

    @kiyyaatube4930

    2 жыл бұрын

    Nesru beteseb argegn ❤

  • @Nesru23

    @Nesru23

    2 жыл бұрын

    @@kiyyaatube4930 ምን ለመስራት አስበሻል ? አንቺም ታውቂያልሸ‍ ገንዘብ ጊዜና ሀሳብ መስወአት ይደረግበታል እንደ አድማጭና ተመልካች እኛ ቤተሰቦችሽ ምን እናገኛለን ? ምን ይዘሽ የመምጣት ነው ጥረትሽ ?

  • @tirsettadese1347
    @tirsettadese13472 жыл бұрын

    የኔ ማር

  • @geteneshmoges2372
    @geteneshmoges23722 жыл бұрын

    Wawwwww🥰🥰

  • @ideas5714
    @ideas57142 жыл бұрын

    Berta

  • @fundisha4life
    @fundisha4life2 жыл бұрын

    አንተ ደስ የምትል ልጅ!

  • @nebyueliass
    @nebyueliass2 жыл бұрын

    ambessa yoniye

  • @AB-pd2rn
    @AB-pd2rn2 жыл бұрын

    Beetam gobez neh bertalen wendemachen

  • @othopiyajanu9994
    @othopiyajanu99942 жыл бұрын

    በናትህ ዲያቆን ሀይሉን ከነሚሰቱ አቅርብልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt54632 жыл бұрын

    ሰፍሻ ዉድ

  • @NAraya-nt5xw
    @NAraya-nt5xw2 жыл бұрын

    I am a gitar player it is interesting he only play on key he dosen't go with the song please take class and learn all the key to play. wow you my think people don't know but they do just advise.

  • @ccu3907
    @ccu39072 жыл бұрын

    ሰይፉ የእንተ ሸዎ አይጠገብም

  • @roobaabc7464
    @roobaabc74642 жыл бұрын

    journey to 190cm height growth the truth

  • @zgirumtube3465
    @zgirumtube34652 жыл бұрын

    gn andande tlilk sewch tebyewch betam tasgermugnalachuh yemr

  • @akeema9560
    @akeema95602 жыл бұрын

    Sefisha ante gin mache naw teddy afron yemitgabizan?🤔

  • @ummuisakisak2936
    @ummuisakisak29362 жыл бұрын

    ሴፉ ቤት አማሩኝ በናት

  • @kokebtube2113
    @kokebtube21132 жыл бұрын

    wyyy swedddk yene wd

  • @hailebelete6013
    @hailebelete60132 жыл бұрын

    እነ ሳንቾ ጥበብን አስለቀሷት

  • @muhamedamin121
    @muhamedamin1212 жыл бұрын

    ሰይፉ ለምን ዳኒ ሮያልን አትጋብዘውም በናትህ ተውእንጂ ሰይፉ

  • @meazayetbarek529
    @meazayetbarek5292 жыл бұрын

    Ayal setel semahu abet weye

  • @tizitaagedetolera6132
    @tizitaagedetolera61322 жыл бұрын

    des sitil

  • @lifeat2401
    @lifeat24012 жыл бұрын

    ሰይፍዬ አለባበስህን ከለሩ በጣም የምወደው ግን ቅጡን አሳጣኸው ጭምድድ ብሎል እላይህ ላይ

  • @user-ir3ls9eu1f

    @user-ir3ls9eu1f

    2 жыл бұрын

    😄ከመስቀያው ነው መስቀያው ካላማረ ልብሱ ሺ ግዜ ቆንጆ ቢሆን ማፊ ፋይዳ😄

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    2 жыл бұрын

    @@user-ir3ls9eu1f እር ተው አታስቁኝ

  • @eskedardanyewwedimu9579

    @eskedardanyewwedimu9579

    2 жыл бұрын

    😂😀

  • @elsanurye5843

    @elsanurye5843

    2 жыл бұрын

    ሊያና ሰይፉ ትላንት ቀናቸዉ አይደለም

  • @lifeat2401

    @lifeat2401

    2 жыл бұрын

    @@user-ir3ls9eu1f ውይ እሱም ጥሩ መስቀያ ነው ምን ያንሰዋል? እኔ እሱን አላልኩም ጭምድድ ማለቱን ነው አታነካኩኝ😁

  • @afomiyatadese8387
    @afomiyatadese83872 жыл бұрын

    betam mirt teweled yedero tezeta zefinochi hulam tewedaj nachi ye yonni tik tak laye endat mavenget enchilalen sifiya mertu citari kekefu yetebekhi yena melekam 🙏🙏🙏🙏

  • @habengetachew9017

    @habengetachew9017

    2 жыл бұрын

    @yohannes _yoni

  • @afomiyatadese8387

    @afomiyatadese8387

    2 жыл бұрын

    Amsegenalew

  • @user-xz8ym7uy8b
    @user-xz8ym7uy8b2 жыл бұрын

    ኸረ ሴፍሻ የሃይሌ ወንድም የተባለው የ DNA ውጤት አሳውቀን

  • @merry7529
    @merry75292 жыл бұрын

    Bole community

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh2 жыл бұрын

    በቃ #SayEnough #AmharaGenocide 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑 🛑

  • @antenehasfaw
    @antenehasfaw2 жыл бұрын

    Mikebelih NEger🤣🤣.... Yekidimu....😆😆

  • @janatmmm6876
    @janatmmm68762 жыл бұрын

    በርታወድም ግን ወደመፈሳዊ አዘብል ወድም ዘፈን ፋይዳ የለውም

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    2 жыл бұрын

    ዘምረው ሰው የሚያርዱ ከሚያበዛልን በሙዚቃው ያሚያዝናናንን ያብዛልንና ፍቅርን ያድለን። የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር የሀይማኖት ፉክክርና የማናደርገውን አድርጉ ባይ መብዛቱ ነው !

  • @rahmanrobby6818

    @rahmanrobby6818

    2 жыл бұрын

    @@Wondistudio እግዚአብሔር ይገስፅሽ እርኩሥ መንፈስ ሠፍሮብሻል ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ተጠመቂ

  • @Wondistudio

    @Wondistudio

    2 жыл бұрын

    @@rahmanrobby6818 ሮሚ ኬክ፟- ሀጢያት ዉስጥ አንግባ፡ እኔ ተገስጬ አንቺ እንዴት እንቅልፍ ይወስድሻል? መምህር ግርማን ይዘዝብሽ ልበል?

  • @rahmanrobby6818

    @rahmanrobby6818

    2 жыл бұрын

    @@onenationundergod4611 ይሔ የመናፍቅ አስተሣሠብ ነው እራስሽን ፈትሽ

  • @rahmanrobby6818

    @rahmanrobby6818

    2 жыл бұрын

    @@Wondistudio ብቻህን አይደለህም /ሽም አባቴ መምህር ግርማን ማግኘት እድለኘነት ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ አገኛቸዋለሁ

  • @gtgt3813
    @gtgt38132 жыл бұрын

    እስቲ ሰይፍ እነዚህን ልጆች ጋብዘህ ሌላም ጉድ ካላቸው አወጣጣልን 😅 kzread.info/dash/bejne/kaeqtat9oMTOj5c.html

  • @JomikTG
    @JomikTG2 жыл бұрын

    ቴዲ አፍሮ መልስ ሰጠ kzread.info/dash/bejne/iWuT3I-jYpO-oZs.html

  • @zarozaro5175

    @zarozaro5175

    2 жыл бұрын

    ምን ይጠበስ ?አይጥ በጋዝ አይመችህም ?

  • @emushaking2757
    @emushaking27572 жыл бұрын

    @emushaking283:ሰይፉ እንደ ትልቅ ሰዉ አገናንዝብ ኢትዮጵያ በቀን አንድ ሺ ሰዉ ህፃን አዋቂ እየታረደ አንተ እዚ ትሽለጠለጣለህ ወንድ መስለህ 😡ቪዲዮ ስራ ለንፁ ህዝብ ለሚሞተዉ ኢትዮጵያዊ አይደለህ እንዴ ህመሙ አይሰማህም

  • @zarozaro5175

    @zarozaro5175

    2 жыл бұрын

    ከዛስ

  • @weallralone6742

    @weallralone6742

    2 жыл бұрын

    አቦ ተበዳ oe ተበጂ

  • @zarozaro5175

    @zarozaro5175

    2 жыл бұрын

    @@weallralone6742 ከዛስ

Келесі