ለደም አይነት ኤ የእህል አጠቃቀም /Cereals and similar foods/blood types and food/Ethiopia food

ለደም አይነት ኤ የእህል አጠቃቀም
በዙውን ግዜ ጤናችንን የሚጎዳን ነገር ቢኖር የአመጋገብ እውቀት አለመኖር ነው ፡፡ ጤና የሁሉም መሰረት ነው ስለሆነም ሁልግዜ ለጤናችን ትኩረት ማድረግ ዋና ነገር ነው
ብዙውን ግዜ ጥራጥሬውች ካመጋገብ ችግር የጤናችን ዋና ችግሮች ይሆናሉ ፡፡ በተለይም በሃገራችን ይዘናቸው የመጣናቸው ልማዶች ሳናውቃቸው ጉዳትን ያሰከትሉብናል ፡፡ ለምሳሌ ብንወስድ የአጥሚት አጠቃቀማችንን ብንመለከት በአብዛኛው ማታ ላይ በስካር እንዲሁም ማር በመጨመር እንጠጣለን አንዳንዶቻችንም ቅቤ እንጨምራለን ይህ ልማዳችን ጥሩ ነው ብለን ልናስብ እንችል ይሆናል ነገር ግን ክልስትሮል ፣ ስካር እንዲሁም የደም ግፊት ያመጣብናል ፡፡
የመጀመርያው ስህተት ማታ ላይ የእህል አይነቶች መመገብ የሌለብን ሲሆን ሁለተኛው ስህተት እና የከፋው ስህተት ደግም በእህሎች ውስጥ ስካር ፣ ማር ፣እና ቅቤ ጨምሮ መጠጣት ነው ፤ ስለዚህ እህሎችን ምሳ ላይ እና በጠም የተሸለ የሚሆነው ደግሞ ቁርስ ላይ ቢሆን ነው

Пікірлер: 118

  • @MuluKetema-d9i
    @MuluKetema-d9i13 сағат бұрын

    የምትሰጣቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ወሳኝ ናቸው እኔ ያንተን video እከታተላለሁ ነገር ግን ስማቸውን እንኳን ሰምተን የማናውቃቸው የምግብ አይነቶች ላይ ጊዜ ባታጠፋ ጥሩ ነው።

  • @user-bb6bo8nb3k
    @user-bb6bo8nb3k26 күн бұрын

    ❤ጠሩ ጠቃሚ በራሴ ላየ ያየሁት ህመሞች ተባረክ ኩስኩስ ስንት አመት ስፈልግ ዛሬ ምርቱን አወኩት ጤፍ ሆይ ማረኝ

  • @ellanizewdie575
    @ellanizewdie5752 жыл бұрын

    ተባረክ !! እድሜ ከእውቀት ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ.

  • @MN-pk9dj

    @MN-pk9dj

    Жыл бұрын

    ኩስኩስምንድነው?

  • @user-bb6bo8nb3k
    @user-bb6bo8nb3k26 күн бұрын

    ❤እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር አሳወከኝ

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew49542 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን ወንድም

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella56262 жыл бұрын

    ጠቃሚ ምክር ነው እናመስግናለን🙏

  • @JOJO-hs4xk
    @JOJO-hs4xk2 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @forgotemail594
    @forgotemail5942 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን 💝

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru20452 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @tinadagne8580
    @tinadagne85802 жыл бұрын

    Thanks for sharing brother

  • @fantayegezahegn3346
    @fantayegezahegn33462 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድሜ እንኳን አደረሰህ

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid39402 жыл бұрын

    God bless you more

  • @dinkuatizazu0411
    @dinkuatizazu04112 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @Hayimi90829
    @Hayimi908292 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @kalkidanbeneberu2634
    @kalkidanbeneberu26342 жыл бұрын

    Thank u

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu89582 жыл бұрын

    ለምትሰጠን ጠቃሚ የጤና መረጃ በጣም እናመሠግናለን::

  • @RitaRita-qu1bn
    @RitaRita-qu1bn2 жыл бұрын

    Thank you Dr

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid39409 ай бұрын

    Bless you more

  • @senaytabayneh7198
    @senaytabayneh71982 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም አዲስ አመት

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry35032 жыл бұрын

    ስወድህ እኮ ጌታ ዘመንህን ይባርክል በጤና ያቆይ

  • @rdenaabe1878
    @rdenaabe18782 жыл бұрын

    እጅግ አመግናለሁ!!!!

  • @emuyeayalew8338
    @emuyeayalew83382 жыл бұрын

    Selma Neh very good

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj3 ай бұрын

    ለጤና ተስማሚ ምቹና አስተማማኝ ትምህርት

  • @BezawerkMoges-oe8ku

    @BezawerkMoges-oe8ku

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu78852 жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Жыл бұрын

    Grazie

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj4 ай бұрын

    አጊተናል ታሜ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @kamilaargaw463
    @kamilaargaw4632 жыл бұрын

    በርታ

  • @haregbazezew2400
    @haregbazezew24006 ай бұрын

    በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ተባረክ እኔ የደም አይነት ኤ ፕላስ ነኝ በምክርህ ተጠቃሚ ነኝ ብዙ ጠቕሞኛል

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 Жыл бұрын

    ሰኳር ያለበት የደም አይነት ኤ ማሽላ በቆሎ ስንድ መብላት የለባችሁም ይላሉ ሀኪሞች ሌላዉ የመገጣጠሚያ ቼግር ያለበት ሰዉ ባቄላ አተር በሺሮም ሆነ በሌላ መልኩ መበላት የለበትም ይላሉ ሀኪሞች እስኪ አንተ በደንብ ብታስረዳኝ

  • @benubayu7790
    @benubayu77902 жыл бұрын

    Thank you my brother God bless you ,betam tekmonal temerteh ,beso beskar chiger alew ?

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi69462 жыл бұрын

    Egzabher ybarkhi

  • @user-en1lc8ko1b
    @user-en1lc8ko1b5 ай бұрын

    ጥሩነው

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu84622 жыл бұрын

    Enamesegnalen

  • @eritreal3955
    @eritreal39552 жыл бұрын

    Hi my borther nice to sey u thanks GAD belss u we love u ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube41492 жыл бұрын

    ያንተም ሰላምህ ይብዛ

  • @bilalcosaeed2366
    @bilalcosaeed23662 жыл бұрын

    Thank you my brother God bless you God help you you are the best brother

  • @yeshimebetabera4997

    @yeshimebetabera4997

    2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግን ማሽላ እና ሜለት ምንድነው ልዩነቱ ብታብራራልን ተባረክ

  • @birhanubirhanu3937
    @birhanubirhanu3937 Жыл бұрын

    ጸጋውን ያብዛልኽ ወድሜ

  • @freseynigebru185
    @freseynigebru1852 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የደም አይነት B ንገኝ አመሰግናለሁ

  • @elutube3717
    @elutube3717 Жыл бұрын

    ሎሚ እና ቲማቲም ከሩዝ ጋ 😂 ሁሌነውየምመገበው ለካስ ስህተትነው

  • @Tglove

    @Tglove

    7 ай бұрын

    እኔ ለእራሱ ሩዝ በሰላጣ በጣም ነው የምጠቀመው 😊😊

  • @BezawerkMoges-oe8ku
    @BezawerkMoges-oe8ku3 ай бұрын

    🙏🙏😊

  • @user-bb6bo8nb3k
    @user-bb6bo8nb3k26 күн бұрын

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ የማናውቀው የአመጋገብ ሥርዐት እያስተማርከን ነው 🤔 እግዚአብሔር አምላካችን ብርታቱና እውቀቱን ያብዛልህ 🙏❤️🇪🇹🇪🇷 እባክህ ስንዴዎቹ ስምቸው በእግሊዘኛ (English) ከቻልክ ግለፅልን 🙏😁

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554Ай бұрын

    ወገን እኔ ተምታታብኝ ለደም አይነት ኤ ስጋ አደገኛ እንደሆነ ነበር አሁን ደግሞ በስጋ መስራት እንደምንችል ገለፅክ እንደሚመስለኝ ጨርሰን ስጋ መተው አለብን

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu66242 жыл бұрын

    እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረህ ወንድሜ ።ይጤና ፡የሰለም የፍቅር ዘመን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa71202 жыл бұрын

    ሰላም ነህ ወንድም አለም መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @mekdestesfaye8088
    @mekdestesfaye80882 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ዘግይቼም መከታተል ብጀምርም ስለ A plus. ስብእና የተናገርከው እኔን ስለሚወክል እራሴን እንዳውቅ አድርጎኛል አመሰግናለሁ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo93072 жыл бұрын

    ስላም ውንድሚ ኢንኩን ኣድረስህ ናምስግናኣልን

  • @user-yy1mp4jk4t
    @user-yy1mp4jk4t9 ай бұрын

    Amesegnlu xekmongal

  • @simragorg1920
    @simragorg19202 жыл бұрын

    ወንድሜ እድሜ ከ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ። አኩሪ አተር አትጠቀሙ ይቆይ ብለህ ነበር ለ ደም አይነት A እየጠኩ ነው ፕሮግራሙን እባክህን ብትሰራልን ።

  • @mesfinassegdew7556
    @mesfinassegdew75562 жыл бұрын

    Mar be Abish metetat yichala?

  • @ekramek8697
    @ekramek86972 жыл бұрын

    ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ መልካም አዲሰ አመት

  • @Abdiitube1221
    @Abdiitube1221 Жыл бұрын

    ወንድማችን እናመሰግናለን በራሴ ላይ ለውጥ አይቻለሁ እኔ A+ ነኝ

  • @getab12
    @getab12 Жыл бұрын

    ምኑ ነው ትክክል? ያገኘሁት ነገር ቢኖር confusion መሆን ነው !

  • @elinatameskel1965
    @elinatameskel19652 жыл бұрын

    Ebakehen melsun tafeleg

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo74732 жыл бұрын

    ለደም ዓይነት ኤ ሆኖ የስኳር ህመሞተኛ በቆሎና ሩዝ መመገብ ይቻላል ጤፍ ስ ?

  • @gigihailemicael288
    @gigihailemicael2882 жыл бұрын

    Hey Selam wendeme

  • @TigistBelachew-dt5yc
    @TigistBelachew-dt5yc7 ай бұрын

    gluten yalebachew sewoch malet men malet new menem selemalawek gebeche adametekuh gen lemen bemegeban qunqua endegemerk atecheresewem hulum sew yaweqal beleh maseb tekekel ayedelem

  • @demisalamirew7636
    @demisalamirew76362 жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ እንኳን አደረሰህ ሰመር በኢትዮጵያ በጋ ነው የማንመገበው በበጋ ነው ወይስ በክረምት

  • @elinatameskel1965
    @elinatameskel19652 жыл бұрын

    Endmen neh wendema ebakehen yskar besetega yehone bkolo memegeb ycelalu

  • @mekdesbaza
    @mekdesbazaАй бұрын

    Tadya mn inbila ante hulum migb aynet atibilu iyalk lemehonu akabe higi sile science yan yahil iwuket yinoral woy? woys keyrahal

  • @hiwottadesse9442
    @hiwottadesse94422 жыл бұрын

    ከልቤ አመሠግናለሁ

  • @EstirTekle-pd5zh
    @EstirTekle-pd5zh Жыл бұрын

    Selam brukey melkam new abis Video nafeken

  • @some1youmayknow714
    @some1youmayknow7142 жыл бұрын

    Ruze bekarot yfekedal

  • @fantugetachuw3482
    @fantugetachuw34822 жыл бұрын

    በመጀመሪያ፡በጣም፡አመሰግናለሁ።በደም፡ግሩፕ፡አይነት፡አመጋገብ፡የሚለውን፡መፅሐፍ፡አንብቤዋለሁ።መፅሐፉም፡አንተም፡ስለ፡ጤፍ፡ያላችሁን፡ነገር፡የለምና፡እባክህ፡ስለጤፍ፡አንድ፡ነገር፡በለን።

  • @zerihunmichael4959
    @zerihunmichael49592 жыл бұрын

    የፌስ ቡክ አድራሻ ካለህ ።የግል ጥያቄ ነበረኝ በተረፈ ተባረክ ።

  • @hayathaya4597
    @hayathaya45972 жыл бұрын

    አህለን ወድም ጠፍተሃል

  • @user-en1lc8ko1b
    @user-en1lc8ko1b4 ай бұрын

    ማር በፈላ ነገር መጠቀም ጥሩ ካልሆነ በምን እንጠቀመው

  • @user-kz5bl5fj4d
    @user-kz5bl5fj4d2 жыл бұрын

    ከሱቅ የሚገዛው ፉርኖ ዱቄት ይፈቀዳል?

  • @jemalkedir8687
    @jemalkedir868711 ай бұрын

    ኩይንዋን ምንድነዉ

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608Ай бұрын

    Teffis endet new?

  • @AbdulhakimAbdu-nz4ru
    @AbdulhakimAbdu-nz4ruАй бұрын

    BOLEKE WEYM ADENGOARE LEYETGNAW DEM AYET NEW MISMAMAW ZERUS KETRATRE NEW WEYS KATKLT MIMEDEBEW

  • @gigihailemicael288
    @gigihailemicael2882 жыл бұрын

    እንዴት ነህ ወንድሜ ፡እናመሰግናለን ግን ምንም የእሕል ዘር ካልተበላ፡ ምን ሊበላ ነው፡እኔ ለምሳሌ፡ ጠዋት ቁርስ ዳቦ ነው የምበላው።

  • @mohammegoshu2133
    @mohammegoshu21332 жыл бұрын

    ጤፍስ

  • @alemalemu9939
    @alemalemu99392 жыл бұрын

    ወድሜ ጌታ ይባርክሕ ስለጤፍ ትንሽ ብታወራን

  • @mefmg2262
    @mefmg22622 жыл бұрын

    የጉልትን ህመም ምንድ ነው

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale85672 жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ እጅግ አመሰግናለሁ እባክን እርጎ እና አይብ በጣም ይመቸኛል የደም አይነት A+ ነኝ ግን ችግር አለው ወይ??

  • @Tglove

    @Tglove

    7 ай бұрын

    የወተት ዘር ጥሩ አይደለም እኔ ለእራሱ A+ ወተት ሥጠጣ በጣም ነው አክታ የማበዛው

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 Жыл бұрын

    ስለግሉቲን በሰፊው ፕሮግራም ይዘህ ብታስረዱን

  • @betibetina3724
    @betibetina37242 жыл бұрын

    ሰላም ወንድም ሁሌ እንከታተልሀለን እናመሠግናለን ስለ ኦትስ ምን ትላለህ እባክህ የተሰሩ ጥናቶች ካሉ ንገረን

  • @zenebechdubale8567

    @zenebechdubale8567

    2 жыл бұрын

    ኦትስ አጃ ነው ሰለዚህ መጠቀም ብቻልም የታሸገ ነገር አትመኑ እያለን ነው

  • @helengetachew2832
    @helengetachew28322 жыл бұрын

    Please tell us about dairy product 🥺

  • @assefukassa4381

    @assefukassa4381

    Жыл бұрын

    You can noteat any more dear

  • @hanasisay7125
    @hanasisay71252 жыл бұрын

    በዚህ ውስጥ ማሸላ ዘንጋዳ ገብስ አጆ በቆሎ ቀላቅሎ ቢፈጭ ምን አይነት ችግር ይፈጥራል?

  • @HanaHana-jb1yl
    @HanaHana-jb1yl2 жыл бұрын

    እግዜር ይስጥሕ ይሕን ፕሮግራም ስጠብቅ ነበር

  • @HanaHana-jb1yl

    @HanaHana-jb1yl

    2 жыл бұрын

    በመስመር ላገኝሕ ፈልጌ ነበር የደም አይነቴ ኤ+ ነኝ ዳይት ጀምሬአለው ግን ሰውነቴን በጣም እያሳከከኝ ነው

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen83632 жыл бұрын

    ስላምእ ይብዛ እንኩን ለለዲሱ ዓመት ዋዜማ አደረስህ አደረሳችሁ

  • @ephrembeyene463
    @ephrembeyene4632 жыл бұрын

    የተፈቀደ እና ያልተፈቀደ በጹሁፍ ቢገለጽ

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 Жыл бұрын

    በስልክ ልነገኝህ እንችላለን ተበረክ እግዚአብሔር ይስጥ ለወገንህ የቆምክ

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 Жыл бұрын

    የባህር ጤፍ የሚባለው ነው?

  • @abebawyosef580
    @abebawyosef5807 күн бұрын

    ዶክተር አጃስ መመገ አችልም

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz14632 жыл бұрын

    ምግቡ ሁሉ ተከለከለ ታዲያ ምን ይበላል

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Жыл бұрын

    ጤፍ ለምን ከእህል ዘር አልተመደበም?

  • @muniragulta1509
    @muniragulta15092 жыл бұрын

    Where is Blood b

  • @getukassa5985
    @getukassa59852 жыл бұрын

    ባማርኛ በላቸው ብዙዎች አናቃቸዉም የምትላቸውን

  • @ElleniNadew
    @ElleniNadewАй бұрын

    ሰውን አታደናግሩ ሌላ ስራ ጠፋ

  • @emuyeayalew8338
    @emuyeayalew83382 жыл бұрын

    sound no have

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Жыл бұрын

    ቢቻል የምግብ አይነቶችን በአማርኛ :::::

  • @Tglove
    @Tglove7 ай бұрын

    ❤ አማራታ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse55322 жыл бұрын

    Wendematene tebebune ewkeketune yetemerlhe egezabehere yestglene

  • @serkalemtefera3944
    @serkalemtefera39442 жыл бұрын

    አረ እባክህ ምን እንብላ?

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx2 жыл бұрын

    የሴት ልጅ መቀመጫ የሚያሳድግ ነገር መላ በለኝ

  • @hayathaya4597

    @hayathaya4597

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክ ትክክል ብለሻል እኔም እፈልጋለሁ

  • @forgotemail594

    @forgotemail594

    2 жыл бұрын

    ቂቂቂቂቂ አርቼፊሻል አድርጊ እንጂ በምንም አያድግልሽም. ፈጣሪ ሲፈጥር ነው እንጂ 😉

  • @mohammedsani819
    @mohammedsani819 Жыл бұрын

    ዘቢብ ይፈቀዳል ብለህ ነበር አሁን ምን ተገኘ አመሠግናለሁ

  • @hiwot-

    @hiwot-

    9 ай бұрын

    ከሩዝ ጋር ነዉ አይፈቀድም ያለ ለብቻዉ ይፈቀዳል

Келесі