Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

DISCLAIMER
I am not a medical professional. the information provided in this video should not be substituted for the advice of an appropriately qualified and licensed health care provider. the information purposes only .
please check with your physician if you have health questions or concerns . Although I attempt to provide accurate and up to date information , no guarantee is made that effect.
knowledge is power . information is liberating. education is the premise of progress , in every society, in every family. /Kofi Annan

The you tube content is subject to charge at any time with out notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
Family radio tube

Пікірлер

  • @teweldeg378
    @teweldeg37819 минут бұрын

    እዝግኣብሄር ጠና ይስጣህ

  • @seasea39
    @seasea3958 минут бұрын

    እኔ ኦ ነኝ 97% ገልፅኸኛል የሚገርም ነዉ የቪታሚን ዲ እጥረት አለብኝ የ3ወር ታዞልኝ ነበር ከጨረስኩ ቡሀላ ተመለሰብ ምትመክረኛለህ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo93072 сағат бұрын

    አንኩን ብስላም ምታህ

  • @ChaltuAsefa-vm2xq
    @ChaltuAsefa-vm2xq2 сағат бұрын

    እንዴት እንምዝግባልን

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r3 сағат бұрын

    Tama plise online agelgelschalhu blji nber le hamote teter plise

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r3 сағат бұрын

    Plise dytune asjemren yeja keremte sygeba bkremte anchlwem

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r3 сағат бұрын

    Selame tama life lagjh alchalkum ,ye hamote teter 3 albji online agelgelschalhu bleh nbet tebkA aldwelkeljemm alresaschm blh nber plise

  • @TigistYoseph
    @TigistYoseph3 сағат бұрын

    ሰላምህ ይብዛ የተባረክህ ነህ ኢትዮጵያ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam3 сағат бұрын

    ሠላምሕ ይብዛ ሐኪም ታሜ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በተሰጠኝ ዳይት ጤናዬን አግኝቻለሁ ተባረክ ትንሽ እግሬ ስቆም ይንቀጠቀጣል እብጠቶቹ ጠፍተዋል ዳይቱን ልቀጥልበት እንዴት ትለኛለህ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam4 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የዳይቱን ግብአቶች ቀድመው ንገረን

  • @AddisTadese-wv3xj
    @AddisTadese-wv3xj5 сағат бұрын

    ሰላም ታሜ የደም አይነትA ነኝ አስም በጣም አስቸገረኝ ምን ትመክረኛለህ

  • @debrituyifru9907
    @debrituyifru99075 сағат бұрын

    የዲስክ መሸራተት ህክምና ትሰጣለህ?

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash4335 сағат бұрын

    ሰላም ሐኪም ታሜ እንካን ደና መጣክ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe87686 сағат бұрын

    Grazie mille dottore 🙏

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh47556 сағат бұрын

    lgubte enzyme mchmre mne mfetehe alwe

  • @almazawel5741
    @almazawel57416 сағат бұрын

    Yet xefah do Tami xefa bezu gize deweyelh neber siliku ayenesam ethio beton bexam efelgihalew lije ayenun yamewali alrejek new beloew medanit le 1amet yakil arekulet anhun endegena temelesebet wesijew endegena cortisoni sexegni letewesene ken teshalew ahunem eyamemew new Gira gebagni endet lader senesabet bexa Wesxe yeseberal endet lagignih ameseginalew

  • @user-eo8zu9zp6p
    @user-eo8zu9zp6p7 сағат бұрын

    ደምፅህ በደብ አይሠማም ይቅርታ

  • @user-eo8zu9zp6p
    @user-eo8zu9zp6p7 сағат бұрын

    እደው እኔስ ባገኝህና ህመሜን ባናገረክ ደስ ባለኝ ግን አልቻልኩም ስደትነው ያለሁት

  • @user-if8ow6hh5o
    @user-if8ow6hh5o7 сағат бұрын

    እባክህ ልጄን ምን ላድርግ ፊጢጣው ይወርዳል ይደማል በጣም ያመዋል 😢

  • @user-eo8zu9zp6p
    @user-eo8zu9zp6p8 сағат бұрын

    አህሌን ወድማችን እካን ደህና መጣህ

  • @user-if8ow6hh5o
    @user-if8ow6hh5o8 сағат бұрын

    ሰላም ላተይሁን ጉሩፕ አስገባኝ

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse46088 сағат бұрын

    የደም አይነቷ ኤ ነው የማሕፀን እጢ ኦፕሬሽን ትሆኛለሽ ተብላለች ምንተትሠክረናለህ

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse46088 сағат бұрын

    የማሕፀን እጢ ለኦፕሬሽን ተዘጋጂ ተብላለች

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse46088 сағат бұрын

    ታሜ የማህፀን እጢ መፍትሔ አታጣመሸ ምነሸ ማድረግ አለብን

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse46088 сағат бұрын

    ሰላም ታምዬ

  • @user-mq4cd2kn8x
    @user-mq4cd2kn8x8 сағат бұрын

    አድረሻ ንገሬኝ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj8 сағат бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ ስለሰጠህን ውድ ጊዜህ

  • @user-mq4cd2kn8x
    @user-mq4cd2kn8x8 сағат бұрын

    ኤክስ ሬይ ታይቼ አጥንት ላይ ችግር የለም ። እኔ ግን በአካል መጥቼ ለመታየት እፈልጋለሁ ። አድረሻችሁ የት ነው ቢትጠቁመኝ ?

  • @user-mq4cd2kn8x
    @user-mq4cd2kn8x9 сағат бұрын

    ታፋዬ ላይ በጣም ያመኛል ይቆረጣጥመኛል በሽታውን ምን እንደሆነ አላወኩም ። ግራ እግሬን መራመድ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል

  • @AlfiyaMuhammed-xu6fw
    @AlfiyaMuhammed-xu6fw9 сағат бұрын

    Ibakih siila dam bizàti maxifaa nigarenti

  • @asterkahsay1387
    @asterkahsay13879 сағат бұрын

    ሰላመ እግዚአብሄር ላንተ ይሁን እባክህ ልጄ ታይሮይድ አላት እና አሜሪካን አገር መድሀኒት ጀምራለች እንዴት ትመክረናለህ

  • @user-ir7qq3lu2p
    @user-ir7qq3lu2p9 сағат бұрын

    ሰላም እዴት ነክ እባክህ እናቴ የቆዳ ካሰር ነው ተብላ እጢ ቆዳዋለይ እየወጣ ተቸግረናል ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥ

  • @birtukanhilemariam827
    @birtukanhilemariam82710 сағат бұрын

    ታሜ ሰላም ነህ እባክህን ልጄ በየ15 ቀን ፔሬድ እየመጣባት እና እየበዛባት ተቸገርኩ እርዳኝውዴ

  • @rediattelila7755
    @rediattelila775510 сағат бұрын

    ታሚ ኢትዮጵያ መግባትክን ማስታወቂያ ስራ ባክ? ብዙ ሰው ጣልያን ያለክ ነው የሚመስለው አብዛኛው ያንተ ተከታይ ደሞ ከኢትዮጵያ ነው።

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f12 сағат бұрын

    የአንተን ፕሮግራም ከዚህ በፊት እከታተል ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f12 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f13 сағат бұрын

    ስልክ ንገረን

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f13 сағат бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f13 сағат бұрын

    ሰልክህን ንገረኝ መምጣት እፈልጋለሁ

  • @medinamoshaga1354
    @medinamoshaga135414 сағат бұрын

    የማህጸን እጢ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuluKetema-d9i
    @MuluKetema-d9i14 сағат бұрын

    የምትሰጣቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ወሳኝ ናቸው እኔ ያንተን video እከታተላለሁ ነገር ግን ስማቸውን እንኳን ሰምተን የማናውቃቸው የምግብ አይነቶች ላይ ጊዜ ባታጠፋ ጥሩ ነው።

  • @user-ir7qq3lu2p
    @user-ir7qq3lu2p16 сағат бұрын

    ስለምታስምረን ሁሉ በጣም አመሰግናለው ስልክ በዋሳፕ ላይ እዳወራክ እባክ ከኢትዮጵያ ነዉ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam16 сағат бұрын

    እውቀትሕ ሁሉ ይባረክ ሐኪም ታሜ ወንድሜ

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f16 сағат бұрын

    እኔ ሚገርመኝ የድሮ አባቶች ይህ ኦ ቢ የደም አይነት አያውቁም ግን ጤነኛና ጠንካራ ረጅም እድሜን ይኖራሉ አሁን ግን ጭንቀት ማሞጣት ይመሰለኛል

  • @mulugetagmm8798
    @mulugetagmm879816 сағат бұрын

    ሠላም የኔ ደም ዐ+ ነው ጥሩም መጥፎም ጉኑን ምንም ሳይቀር ግለፀው ብዙ ይመለከተኛልና አደራ።

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py18 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kidantube11
    @kidantube1119 сағат бұрын

    እግዚኣብሄር ይስጥልን🙏

  • @ZekariasEntiro
    @ZekariasEntiroКүн бұрын

    ዶ/ር እግ/ር ይባርክህ ትጠቅመናለህ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tjКүн бұрын

    በጣም አይጠቀልልም እንዲሁ ነው?

  • @tarikh.gessesse7141
    @tarikh.gessesse7141Күн бұрын

    ወንድማችን ለምታደርገጠ። ጥረት እግዚአብሔርት ያሰብህ፡ የጡንጅት ጥቅምን ብትነግረን ?