Ketarike MAhder የመፈንቅለ መንግስቱ ሚስጢር ክፍል 4

ጀነራል ተስፋዬ ወልደስላሴና ኮረኔል መንግስቱ ላመከዳዳት ቃል ኪዳን ገብተው ነበር

Пікірлер: 79

  • @josywk1
    @josywk14 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ። ብዙ ተምረናል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቆት

  • @eteneshfantahun8038

    @eteneshfantahun8038

    2 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አስተዋይ አባት ናቸው።

  • @braveheart8927
    @braveheart89272 жыл бұрын

    What an enlightened Military Commander, he is knowledgeable and has an immense patriotic feeling. An eloquent communicator, full of wisdom and a great story teller. God bless and long live Colonel!! Salute!!

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew72275 жыл бұрын

    ዋው ለሀገራችን የደከሙትን ማሥታወሥ ግድ ይላል

  • @Joshdposh
    @Joshdposh5 жыл бұрын

    Very Intelligent man👏🏾👏🏾Thank you for the story. It's very important to tell the past history for the next generation.

  • @tigistzeray8047

    @tigistzeray8047

    5 жыл бұрын

    Yes

  • @zamanuchange525
    @zamanuchange5254 жыл бұрын

    Very Very good learning for all Ethiopians we learn a lot !!!

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti57315 жыл бұрын

    Amazing 😉 I really appreciate this person 😮 wow he seems like honest !

  • @daveasefa9527
    @daveasefa95274 жыл бұрын

    ጤና እና እድሜ ይስጦ

  • @samueleyob4690
    @samueleyob46905 жыл бұрын

    What fascinating story.We missed a lot of intelligent person in our bloody history but still we didn’t learn our past.its painful 😣

  • @shottellfit
    @shottellfit2 жыл бұрын

    የማስታወስ ችሎታዎ በጣም የሚያስቀናና የሚገርም ነው።ታሪካችንን ፍትፍት አድርገው ስላጎረሱንና አገራችንን እንዲሁም እኛን ስላገለገሉን ከልባችን እናመሠግናለን።እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @hayatali6425
    @hayatali64252 жыл бұрын

    Betam ewnetegna sew yimeslal

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache46385 жыл бұрын

    እንደ እናንተ ለኢትዮጵያ የለፋ ወታደር የለም ክብር ይገባችዋል ሀገሩን የሚወድ ሁሉ እናንተን ይወዳል

  • @jaki9653
    @jaki96535 жыл бұрын

    Its good analysis telling the reality to the new generation is very important so that we can learn from the past.

  • @ritaa6260

    @ritaa6260

    5 жыл бұрын

    Eri boy, especially to those who miss mengistu. What amazes me that they were not even born in his evil time.

  • @melakumulugeta3691
    @melakumulugeta36913 жыл бұрын

    Colonel በጣም ለኢትዮጵያ ደሞትን አፍስሰው ታሪክ ሰርተዋል እናመሰግኖታለን እግዚሐቤር ከእርሶ ጋር ይሁን

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu9714 жыл бұрын

    በጣም ታሪኩ ማወቅ ደስ ይላል ግን እንደዚህ ነገር እንዳይደገም ግን መስራት ይጠበቅብናል

  • @gabriel-mb1sv
    @gabriel-mb1sv5 жыл бұрын

    እውነት ነው ለኢትዮጵያ የደርግ ሰራዊት ጀግና ሰራዊት ነው ለኢትዮጵያ ትልቅ መሰዋት ከፍለዋል በጣም ትልቅ ዛሬ ወያኔ አገር ለመገንጠል የነበረ ወበዴ አገርውስጥ ገብተው ጀግናን አሉ 27 አመት ጦርነት የሌለባት አገር ሲገዙ ሕዝብን አፍነው በአንድ ብሄር ብቻ በዝባዘዥነት ስትኖር ቆየት ወያኔ ወበዴ 27 አመት ያለጦርነት ተቀምጦ ጀነራል ኮኔሬል አያሌ አዲሳባ በቀበና አካባቢ ያለው ደጀ እዝብ አስነስቶ ለወያኔ ቤት ሰርቶ አደገኛ አደገኛ ቦታ ሰጠ ጀግኖቹ ግን መሰዋት የከፈሉት ዛሬ አዳማ ብለህ ሰም መስጠት የ ቃኘው በደርግ ሰራዊት ነው ሱማሌ ደበሬ እስከ ናዝሬት ብላ ብትመጣ ይደረግ ሰራዊት ነው መሰዋት ከፍለው አጀብ ላለንበት ሐገር የበቁን ወያኔ አባብያ ሱማሌን ያግዙ ነበር ዛሬ ከጀኔራል መለስ ቤተሰቦች ሱማሌ ክልል በኩራት ገብ ተው በኤክታር መጠጥ ሲወስድ አለማገራችው ይገርማል ለማንነኛውም በሀላ ደርግ ምርጥ የኢትዮጵያ አለያም መሆኑኝ ጊዜዉ ሲደርስ ይገለጥላችሀል ጨው ትወጣለች የኢትዮጵያ ሕዝብ ለኢትዮጵያ ደሙን አአግዷል ወያኔ ኢትዮጵያ ወግታል ለመዝረፍ ለመግደል ብሄር ዘር ለመጨረስ ትውልድ አጥፍቷል ግብረ ሰዶም አደርጓል እፃን ልጅ ለውጭ ሐገር በጣለው ታሪክ ይፈርዳል የፈዘዘው ሕዝብ ሲነቃ ለዛ ያብቃን እውነት ተቀጥነሰለች እንጂ አትበጠስም ።

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun80382 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አስተዋይ አባት ናቸው።

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h5 жыл бұрын

    Very good and honest explanation

  • @kaleabgetahun1940
    @kaleabgetahun19405 жыл бұрын

    This is great.

  • @user-nb5wr8bd4k
    @user-nb5wr8bd4k5 жыл бұрын

    እነዲህ ያለ ባለታሪክ ለዘላለም ዪኑር ዉስጤ ነዉ

  • @sahrawiahmad408
    @sahrawiahmad4085 жыл бұрын

    this looks helpful to oust the brutal tenbienay vampire in eritrea.

  • @undermysaviour
    @undermysaviour5 жыл бұрын

    እውነት ነው ወያኔ ዘራፊ አስዘራፊ አገር አጥፊ የደርግ ባለስልጣኖች በመንግስት ቤት ነበር የሚኖሩት። ጥሩ መኪና እንኳን ከገዙ ጉድ ይባል ነበር።

  • @user-wn8hk2yu8f
    @user-wn8hk2yu8f5 жыл бұрын

    ለሀገራችን የተዋደቁ ናቸው ። አኝህ ጀነራል አምሳሉ ገ/እግዚ እውነተኛ ሰው ናቸው ከአነጋገራቸው ተራው ወታደር አጠፋ ለተባለው ተጠያቂ እኔ ነኝ አዛዡ ያሉት ለወታደሮቹ የሚከራከሩ አሁን ላለው ስርአት ሳያጎበድዱ ቆራጥ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ወታደር ማለት ይህ ነዉ ።ታላቅ ክብር ፣ እድሜ እመኛለሁ ።ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💪❤.

  • @user-hu8ld3ym1y
    @user-hu8ld3ym1y5 ай бұрын

    ሐቀኛው ምስክርነትነው እኔ ስለማውቃቸው መመስከር እችላለሁ

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray80475 жыл бұрын

    ወይኔ ደርግ መንግሱቱ እንደዚህ አይነቶችን የታሪክ ሰውችን ስለ ኢትዩጵያ አንድነት የቆሰሉ የተጉዱ ውድ የኢትዩጵያ ልጆችን ጉዳቸው እነዚህ ናቸው ታሪክ እነዚ ናቸው እውነትን ይዘው የተጓዙ ምን ዋጋለው መጌ ፈረጠጠ እነዚህን ደግሞ ምስኪኖች አይዟችሁ

  • @ethiopiahagere231
    @ethiopiahagere2314 жыл бұрын

    ምን አለ መንግስቱን ብታግዙ ኖሮ ሻብያ እና ወያኔ ባልገቡ ነበር።

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache46385 жыл бұрын

    እውነት ነው ሀገር ለመገንጠል ሳይሆን ለኢትዮጵያ አንድነት ነው የታገላችሁት ።

  • @kkkj8128

    @kkkj8128

    4 жыл бұрын

    Eritrea was country.

  • @dmarkos963
    @dmarkos9634 жыл бұрын

    ኮሎኔል አምሳሉ ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ። የሚገርሙ የታሪክ ሰው መሆኑን አጨብጭቤ አድንቂያለሁ። አንደበትዎ የሚገርም ነው።

  • @eshetu4148
    @eshetu41485 жыл бұрын

    I am sorry you sacrificed your life and let on the street to die but you were smart enough to be able to find job. What Meles and WEYANE have done to those soldiers is equivalent to apartheid.

  • @tamiratlemma5511
    @tamiratlemma55114 жыл бұрын

    Please, PM Dr. Abiy take into accounts their problems soon

  • @yabiii2555
    @yabiii25555 жыл бұрын

    ኮሎኔል አምሳሉ ን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ! በቦታው ኖሬ ያየሁትን ና የማውቀውን ታሪክ በትክክል በማቅረብዎ! ብዙ የተምታቱ ና የተዛቡ መረጃዎችን ሲሰማ ለኖረው ሁሉ ጥሩ ና ትክክለኛውን በማቅረብዎ እግዚአብሔር ይስጥልን! መልካም ጤንነት ና ረዥም እድሜ እመኛለሁ! በተለይ የማስታወስ ችሎታዎን ሳላደንቅ አላልፍም!!!

  • @gebrehiwotgebremariam3287
    @gebrehiwotgebremariam32875 жыл бұрын

    I am so happy to see you with Nahoo Colonel.

  • @-dawit
    @-dawit5 жыл бұрын

    ኮሎኔል የእኛም ልብ አብሮዎት ይደማል፤ መሳሪያ ይዞ ለምኖ የሚበላ ዲሲፕሊን የነበረው ወታደር ነበር። ያ ጦርነት ለሃገር አንድነት የተደረገና የሁላችንንም ቤት ያንኳኳ ነው። የግዜ ጉዳይ እንጂ ታሪክ ይዘክረዋል፤...

  • @tigistzeray8047

    @tigistzeray8047

    5 жыл бұрын

    እደውም እነዚህ ናቸው ትክክለኛ ሰራዊቶች

  • @-dawit

    @-dawit

    5 жыл бұрын

    @@tigistzeray8047 ወታደሮቹማ ያው ምስኪን ኢትዮጵያውያን ናቸው፤ መሪዎቹና ዘረኛ አስተሳሰባቸው ግን አገር አጥፊ ነው። በአላማም ካየሽው አንዱ ለሃገር አንድነት የሞተ ነው፤ ሌላው አገር ለመበታተን ነበር። እርግጠኛ ነኝ ትግላቸው እንዳሁኑ ያለ ግዜ የሚያመጣ መሆኑን ቢያውቁ ከወያኔ ጋር ሆነው የተዋጉ ሰዎች በተቃራኒ ነበር የሚቆሙት። ብዙዎች በደርግ ሥርዓት ብስጭት እንጂ እንዲህ ዘረኛ ስርዓት ለማምጣት አልታገሉም። ለዚህ አቶ አንዳርጋቸው አንድ የሚታወቁ ምሳሌ መሆን ይችላሉ። "...መስሎን ነበር" ነው ያሉት።

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen78175 жыл бұрын

    ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀብር

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye99442 жыл бұрын

    የተረጋጋ ና ባለ ሙሉ ልብ መኮንንነው ይህ ሰው

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale97094 жыл бұрын

    Nahoo TV please would you find out about brigadier general wegayehu tura which I heard about killed himself before he got surrendered! ( እባካችሁ መድፈኛ የነበሩ ትልቅ ሰው ነበሩ! እባካችሁ ጄኔራሎቹን ኮሎኔሎቹን ጠይቁልኝ አንገት የደፉ ሰው ነበሩ! እባካችሁ ናሁዎች ተርኩልን!

  • @andualemteshome6681
    @andualemteshome66815 жыл бұрын

    Kolonel long live

  • @MB-gd1uw
    @MB-gd1uw5 жыл бұрын

    ኮለነል ኣምሳሉ እንደ ምን ኣለህ ? ዋው በሕይወት መኖርክ ደስ ብሎኛል ::

  • @user-yy4op1mf5x
    @user-yy4op1mf5x4 жыл бұрын

    ይህ ጋዜጠኛ ወሬ አያስጨርስም ይቆርጣል በዚያ ላይ እሱ መስማት የሚፈልገውን ነው የሚጠይቀው በጣም ያበሳጫል። ሌሎች ባለታሪኮች ስለመፈንቅለ መንግቱ የጻፉትን ያነበበ አይመስለኝም ለማመሳከር የሚሆን ብዙ ጥያቄዎች መጠየቅ ነበረበት።

  • @mikiyasalemu3907
    @mikiyasalemu39075 жыл бұрын

    Yegrmal yetmarwo eytaser eytreshn newa agere mehayem hona yekerchi

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw64272 ай бұрын

    ኮሎኔሉ ታላቅ ሠው ናቸው ተሞክሮ በከሸፈውና ኢትዮጵያ አሏት የተባሉ ታላላቅና ብርቅዬ የጦር አመራሮች እንደዋዛ ያጣችበት ወቅት መለስ ብሎ ማሰብ የማል ፣ እኝህ ፈጣሪ ትረፉ ብሏቸው ለዛሬ ምስክርነት የቀረቡት ታላቅ ሠው (የኤርትራ መዘዝ ) የሚለውን መፅሐቸውን ማንበብም ጉዳይ ዕጅግ ጠቃሚ ግንዛቤም ይሠጣል ።

  • @hagostasfu971
    @hagostasfu9714 жыл бұрын

    የአሁኑ ዝብርቅርቅ የሆነ ፖለቲካ ስርአት እና ቂም ስልጣን ጥምነት ተርፎ ለኢትዮጵያ ቢስሩ ጥሩ ነበር

  • @ssoo3513
    @ssoo35135 жыл бұрын

    00000000000000000000000000027 አመት ፋሺስቷ ህዎሀት ዜሮ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria92145 жыл бұрын

    የአሜሪካ እስፓንሽ እና የሌሎቹ 6 አህጉሮች በኤዥያ ጫንቃ ላይ ማርፍ ለዚህ ሁሉ ጠንቅ አይሆንም እን ለወደፊቱስ ።ኢትዬጵያችን የዚህ ሁሉ እናት እኔ በበኩሌ ናሰው ሳልል አልቀርም።

  • @maryhaile7317
    @maryhaile73174 жыл бұрын

    Aye Ethiopian yaltadelsh ager Everyone looking for power 😏

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab96855 жыл бұрын

    The only and the one rison of this changing mengistu halimariam is "eritrean conflict " with out resolved that milttey group it didnt yo no were

  • @tewelde1204

    @tewelde1204

    5 жыл бұрын

    እስኪ ባማርኛ ወይ በትግርኛ ፃፈው በደንብ እንዲገባን,,,

  • @yonasmihrteab9685

    @yonasmihrteab9685

    5 жыл бұрын

    tiru menfes tewelde I didnt download amharic and tigrnia version

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh16115 жыл бұрын

    የትግሬው መንግስት (ድሮም ባንዳ ነበሩ) ኢትዮጵያን እንደ ሶሪያና እንደ የመን ለማድረግ ነበር ሃሳባቸው አልተሳካላቸውም እንጂ

  • @erinug9112
    @erinug91125 жыл бұрын

    What u are tlaknig about it's bolsheet how can u say we're one people between eritrean and ethopian war mybe u can say we're same people but who is told we are one country no so because we where never ever fighting for one country we are fighting for our country eritrea freedom.

  • @Dev7217
    @Dev72175 жыл бұрын

    ፌክ ቻናል ነው

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy4 жыл бұрын

    yigermal. yesew hager hideh geter sitakatil ena bebomb yeEritrea hizb sitidebedib yeneberk sew kibret felgk? Amara yemesfafat hilmu landena lemecheresha mequachet alebet. Enasaznalen kenezih dedeb meriwoch gar gorebet honen menor yalebn sewoch.

  • @amandimisse2339
    @amandimisse23395 жыл бұрын

    GOD AMAN NEW ETHIOPIA PRIME AND WORLD AND GOD AND GOD PRAY GOD AMAN BEST FALSE AND INTERLINES MAN POWER GOD LEADER GOD CREATED GOD AMAN GOD AND SO ON

  • @hakinzareb849
    @hakinzareb8495 жыл бұрын

    በሲቪል ሰዎች ያደረግካቹ ግፍ እንካን በ ምድር በሰማይም እንዳትከልከሉ ጸሎት ብቻ እናድርግ።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse23395 жыл бұрын

    TRUE

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria92145 жыл бұрын

    ጣይቱስ ማን ነበረች የዘር ሀረጔ ጣይቱ ከዛን ዘመን ጁምሮ ስልጣን ተመልሶ እጅዋ እንዲገባ የማትመኝ ነችን ።

  • @johngoodman2762
    @johngoodman27625 жыл бұрын

    The interviewer is wrong, when he started the interview calling Tesfaye Woldeselassie as General, correction he was not General. Tesfaye Woldeselassie was head of Ethiopian security and Shaleka Mengestu Gemechu was adviser of Mengestu Hailemariam are the two people who found out ordered their army to take ministry of defence, ministry of information, radio stations telecommunications, Bole international airport, Debrezeit Ethiopian air force and closing off major roads, to the capital at the same time they call Generals and other officers to surrender, but Major General Halegorgis Habtemariam was head of Ethiopian defense forces who was loyal to Mengestu Hailemariam who was against the coup was shot and killed by Major General Abera Abebe inside ministry of defence meeting room. Major General Abera Abebe panicked and left before Mengestu Gemechu's soldiers arrived. Afte that he who was on the run hiding his sister's house but her husband who was in the army reported him to Colonel Yaditie Gurmu who was his boss, hopping to get promotion and financial gain he did not not do Yaditie Gurmu, but he lost his marriage as a result. Anyway Yaditie ordered his soldiers killed Major General Abera Abebe after shootout. Major General Fanta Belay minister of industry was found three days later hiding I container trying to leave, just inside ministry of defence gate under the floor, Major General Werku Zewedie head of Ethiopian police force gave himself up, with other Brigadier Generals, Colonels and other military officers have themselves up after two days of shootings in Addis Ababa. Major General Mered Negussie head of Ethiopian armed forces who killed himself in ministry of Defence, Major General Amha Desta head of Ethiopian air force also killed himself. Many Military helicopter's were flying very low and throwing flyers declaring the "fall of dictator Mengestu Hailemariam." Many MIG fighters also flying very low in support coup. Major General Kumelachew Dejenie came and landed to Addis Ababa's old international airport from Asmara with some 400 Troops with antonov military plain, waiting for instructions, little that they know ministry of defence was surrounded Mengestu Gemechu's soldiers, telecommunications was shut down after hours later, Major General Kumelachew Dejenie became suspicious when he realised Mengestu's troops on their way, he left his troops and run for his life day and night, he went to his family change his military cloth to civilian to Kenya border. who later went to United States. In the meantime the Asmara's last for three days under head of Mejor General Demesie Bulti head of Ethiopian army in Eritrea, who controlled the radio station and announcing fall Mengestu Hailemariam three days nights. But After Mengestu Hailemariam arrived in Addis Ababa, a few Generals led by Mejor General Ahmed Ahmed who stationed outside Asmera sent his troops on his bosses and killed many of them including major General Demesie Bulti dragging is body in the streets of Asmara. Major General Ahmed Ahmed was also to get promotion and financial gain and he did not neither. When he realised he wasn't popular by many officers in Asmara due to Demesie Bulti heroism, likeable character and Popularity, he asked for transfer to the southern Ethiopia military division. The irony After that Mengestu Hailemariam regime didn't stay in power for long (only two years), The day he runaway to Zimbabwe, Asmara Which was surrounded EPLF troops, broke the Ethiopian Army defence of of 200,000 troops, and controlled Asmara. A year later they have referendum on their future of their country. Two days later criminals Weyanes came to Addis Ababa (to power). In any case if this coup would have been successful, Weyane wouldn't have a chance to come to power. But I am not sure on Eritrea, they may have referendum or some sort. But as far as Weyane's is concerned I don't believe shabia willing to give up their 30 years struggle for independence just to fight for Weyane's. In other words shabia and these generals would have destroyed Weyane in exchange of Eritrean independence.

  • @berekethagos2917

    @berekethagos2917

    4 жыл бұрын

    You ha no right who should destroy who.

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria92145 жыл бұрын

    እኛ ስላለንበት ዙመን እንጨነቃለን ነገር ግን በእጼ ሚኒልክ እና በእንግሊዞች መካከል ምን ነበር ታሪክን ወደኌላ ሄደን ብንመለከት እነሱ ምን የሚበሉትስ አለ ካለ አፍሪካ መሬት ።

  • @yerusalemokube4352

    @yerusalemokube4352

    Жыл бұрын

    Dedeb

  • @Hagere214
    @Hagere2144 жыл бұрын

    ወያኔን ጠይቅ ላንተ ጡረታ እንዳትበላ ወያኔ ገንዘቡን ይዞ ፈርጥጣል

  • @amandimisse2339
    @amandimisse23395 жыл бұрын

    AMAN BEATER THAN GOD AND NEW ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN WINS TRUE AND SO ON . GOD RPAY GOD AND SO ON RED SEA ETHIOPIA WORLD LEADER AND ETHIOPIA AFIE GUBYE AND SIGN TRUE ETHIOPIA MINISTER AMAN WISN TRUE GOD PRAY GOD GOD AND OS ON YOU MUST ACCEPT AND SO ON GOD WORLD LEADER

  • @crisheritrean9227
    @crisheritrean92275 жыл бұрын

    You were killing innocent Eritreans. You are lucky that you were not captured like the other butchers.

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    5 жыл бұрын

    70% innocent Eritreans got killed by their own. They were used .

  • @yosiefdebretsion8691

    @yosiefdebretsion8691

    5 жыл бұрын

    He is eritrean but fought for derg

  • @dawitr
    @dawitr4 жыл бұрын

    You were invader

  • @fasila8699

    @fasila8699

    4 жыл бұрын

    Dawit Russom bariya !!!!

Келесі