ከመንግስቱ ንዋይ እስከ ደርግ ውድቀት ከባለታሪኩ አንደበት ክፍል 1

ከኮረኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም ጋር አንድ ክፍል ነበር የምናድረው፡፡ ኮለኔል አጥናፉም የቅርብ ጓደኛዬ ነበር፡፡

Пікірлер: 47

  • @michaelmg7836
    @michaelmg78364 жыл бұрын

    Wow amazing story. Thank you for your service General !!!!

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew65494 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እንደነዚህ አይነት ሀገራቸውን በቅንነት ያገለገሉ አንጋፋ ወገኖቻችንን መስማት በጣም ደስ ይላል የዛሬዎቹ ጎሰኞች የሚያወሩት አይን ያወጣ ቅጥፈትም እርቃኑን ይቆማል ሌሎችም የእድሜና የልምድ ባለፀጋዎችን በሕይወትና በጤና እያሉ ብታናግሯቸው ጥሩ ነው መፅሐፋቸውን ፈልጌ አነባለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሽማግሌ አያሳጣን ሽማግሌ ስላጣን ነው ሀገራችን የማንም ዱርዬ መጫዎቻ የሆነችው

  • @tsenalefeteh7718
    @tsenalefeteh77184 жыл бұрын

    I know General Hailu. He is such a humble person who loves his country. I sometimes wonder why our generation cannot learn from such people. The youth can open their mind to the likes of Yoni Magna, Gigi Giya, ... who do not have any history in their life, who can never be examples. Long live General

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 Жыл бұрын

    በጣም መልካም ሰው ነበሩ ም/ጦር እያሉ አቃቸዋለው

  • @abenetben1336
    @abenetben13362 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ትልቅ መድረክ ላይ በደንብ ያነበበና ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን የሚጠይቅ ጋዜጠኛ መኖር ነበረበት እንግዳዉ ብዙ የማናዉቃቸዉን ነገሮች ሊነግሩን ይችሉ ነበር

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 Жыл бұрын

    ኮ/ል መንግሥቱ አጋጣሚ ሆኖ የግል ማህደሩን አየይቼው በጣም ያሳፍራል ሀገሪቷ በሱ መመራቷም ያሳዝነኛል። ተራ ወንጀል የሰሩ አጭበርባሪ ናቸው 3ኛ ከ/ጦር

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu4 жыл бұрын

    እንዲህ አይነቶቹ ምርጥ መኮንኖች ዘለዓለማዊ ክብር ይገባቸዋል የ1952 ዓ/ም መኮንን አሁንም አይምሮዋቸው ብሩህ ነው ይገርማል እንደ ዘመነ ወያኔ የእረኞች መቀለጃ ሳንሆን በፊት እንኳን ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ እርሾ ሊሆኑ የሚችሉ በወታደራዊ ሣይንስና ዲስፕሊን የበለፀጉ ከብሔር ወይም ጎሣ ይልቅ የሀገራቸውን ክብር የሚያስቀድሙ ከፍተኛ አኩሪ መኮንኖች ነበሩን ።

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw4 жыл бұрын

    What is his surname ??

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    ከጀነራል ሀይሉ በራወቅ ጋር በ 1983 አሰብ አብረን ነበርን በአንድ ሄሊኮፕተር ከቤሉል አሰብ አብረን መጥተናል

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 Жыл бұрын

    ኮነሬል, ብርሀኑ ባይህ ነው ጀነራል አልነበሩም

  • @kukulu99
    @kukulu993 жыл бұрын

    እርስበርስ የሚያጋጨን የጃንሆይ እርግማን መሆን አለበት

  • @pukichorpac2759
    @pukichorpac27592 жыл бұрын

    ጀነራል ብርሃኑ ባይህ?

  • @user-wp4sg7vn3r
    @user-wp4sg7vn3r4 жыл бұрын

    ለምን ኣገር ጥለው ጠፉ? በእጅዎ የቀይ ሽብር ደም ኣለበዎት? ንጹህ ሆነው ለቀይ ሽብር ሰለባዎች ዪቅርታ ጠይቀው ኣዲስ ህይወት ዪጀምሩ።

  • @Tefera-hf8fw

    @Tefera-hf8fw

    4 жыл бұрын

    Girma Hadgu nech shibiris?

  • @berhetewoldemedhin6167

    @berhetewoldemedhin6167

    3 жыл бұрын

    Perfekt!

  • @user-ry7vt7db6l

    @user-ry7vt7db6l

    26 күн бұрын

    ደንቆሮ፣ ለሀገሩ በየበርሀው የተዋደቀው መኮንን በሙሉ በከሀዲው ወያኔ ታስሮ ብዙ አመት ተሰቃይቷል። እስር ቤት ብዙ ሙቷል። ታዲያ ለከሀዲው ወያኔ እጅ ሰጥቶ ታስሮ ይማቅ ነው የምትለው?

  • @brave_newworld4628
    @brave_newworld46284 жыл бұрын

    ትክክለኛውን ታሪክ ያቀረቡ እውነተኛ ሰው እኚህ ናቸው። አንዳንዶቹ ለምን እንደሚዋሹ አይገባኝም።በተለይ ያ ስለ ምጽዋ የጻፈው ሰውየ አንድ ርካሽ አይን አውጣ ውሸታም ነው።

  • @mamuyetadesse4361

    @mamuyetadesse4361

    4 жыл бұрын

    ሰለ ነ አይ ምፅዋ ምን ተውቃለክ አይ ምፅዋ በትክክል የተዘገበ ታሪክ ነው ለዚህ ወያኔም ሻዕቢያም ያመኑበት ተሪክ ነው በደንብ ማወቅ ከፈለግክ የወያኔንም የሻዕቢያንም በህይወት ያሉትን ተጋዮች ጠይቅ

  • @brave_newworld4628

    @brave_newworld4628

    4 жыл бұрын

    Mamuye Tadesse : መጽሓፉን ብታነበው ኖሮ እንደዚህ አትጽፍም ነበር። የጦርነቱ አንዳን ዝርዝር ላይ ትንሽ እውነት ይኑረው እንጂ በጠቅላላው ልክ ጀነራል ሃይሉ እንዳሉት የድራማ አቀራረብ ነው። ብዙ ውሸትና logical ያልሆኑ ታሪኮች አሉት። 1. የወያኔ ወታደሮች በፍጹም ጦርነቱ ላይ ሳይካፈሉ በምን ተአምር ነው ምርኮኞቹ በወያኔዎች ተያዙ የሚለው? 2. እስረኞቹን የሚጠብቀው የሻዕቢያ ወታደር እንዴት ብሎ ነው Document የያዘ ሳምሶናይት አቅፎ እስረኞችን የሚጠብቀው? ጸሓፊው እሱን ገድየ ሳምሶናይቱን ወስጀ አመለጥኩ ብሎ የጻፈው የጄምስ ቦንድ ታሪክ በጣም የሚያስቅ elementary የፈጠራ ድራማ ነው። 3. ሁሉም ጀኔራሎች በሬዲዮ ይሁን በአካል ተገናኝተው የተነጋገሩትን ሁሉ ሰማሁ ብሎ የጻፈው በሙሉ ሊሆን የማይችል ንጹህ ውሸት ነው። ጸሓፊው በአንድ ወቅት ሁሉም ቦታ ሊኖር አይችልም። 4. የኢራን የግብጽ የሱዳን ወዘተ መርከቦች ደበደቡ ያለው ፍጹም ሊሆን የማይችል ተአምር ነው። በድብቅ በለሊት በሻዕቢያ ወታደሮች ብቻ የተካሄደ ወረራ ነው። በጠቅላላ ሰውየው መሸነፉን ላለመቀበል የፈጠረው የንዴትና የበቀል ጽሑፍ ነው ያቀረበው። እስከዚህ አስፈላጊ አይደለም እንጂ ገና ብዙ ውሸቶች ልገልጽልህ እችል ነበር። ትንሽ ልጨምርልህ የምፈልገው ግን እኔ ራሴ የባሕር ሓይል ባልደረባ የነበርኩኝ ሰው ነኝ። በጦርነቱ ከተማረኩት ሁለት መኮንኖች እስካሁን የምገናኛቸው የቅርብ ጓደኞቼ ናቸው። አብረውት ተማርከው ስለነበሩ ጸሓፊውን በደምብ ያውቁታል። እነሱም ቢሆኑ በሰውየው ጽሑፍ ይስቃሉ።

  • @eritreanhiwot4667

    @eritreanhiwot4667

    3 жыл бұрын

    መጀመርያ የጻፈው ታሪክ በመጠኑ ትክክለኛ ነበር። ሁለተኛ፡ ኣሻሽሎ የጻፈው ላይ ግን በውሸት የተሞላ ነው። ለምንስ ቀየረው።

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w4 жыл бұрын

    ኮረኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ኢትዮጵያ ይግቡልን የምትሉ ላይክ።💚💛❤

  • @brave_newworld4628

    @brave_newworld4628

    4 жыл бұрын

    ነፍጠኛ አማራ ነኝ ከወሎ ፥ መስቀል አደባባይ ላይ እንዲሰቀል ከሆነ ይግባ።

  • @user-dm1gu9hj8h

    @user-dm1gu9hj8h

    4 жыл бұрын

    @@brave_newworld4628 ለምን?

  • @brave_newworld4628

    @brave_newworld4628

    4 жыл бұрын

    سعدت بلقائك. من فضلك genocide

  • @user-dm1gu9hj8h

    @user-dm1gu9hj8h

    4 жыл бұрын

    @@brave_newworld4628 የወያኔ ፕሮፓጋንዳህን አቁምና genocide ምን እንደሆነ አጥና። መሃል ኢትዮጵያ የነበሩ ትግራዮችን ዒላማ አላደረገም። ሐውዜንም ላይ የግለሰብ (የለገሠ) ውሳኔ ነው። ያውም ወያኔ አውቆ ሊያስደበድብና ለፕሮፓጋንዳነት ሊጠቀምበት እንደሆነ በሰፊው ተነግሯል። ከዚያ በተረፈ ጦርነት ነው።

  • @brave_newworld4628

    @brave_newworld4628

    4 жыл бұрын

    سعدت بلقائك. من فضلك የተገደለብህ አባት ወይንም ወንድም ስለለህ ነው እንዲሁ ዝም ብለህ የምትቀባዥረው። Genocide ባይሆንም የቀይ ሽብር ግድያው፥ የ60 ሚንስትሮች መገደል፥ እነዚህ ሁሉ ጀኔራሎች - ተፈሪ ቤንቲ፥ ታሪኩ ያይኔ፥ መርዕድ፥ ወዘተ ላገራቸው የሰሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው። ይሄ በስልጣን የሰከረ መንግስቱ ግን ኢትዮጵያውያንን እየፈጀ አገር ወዳጅ እያላችሁ ታጨበጭቡለታላችሁ። ታዲያ ይሄንን አሁን ሻራቶን ነው ወይንስ ጊዮን ልታስገባው የምትፈልገው? ወያኔ የራሱ ጥፋት አለው። ዝም ብለህ ነገር አታደባልቅ።

  • @user-kr5cz2vn3j
    @user-kr5cz2vn3j4 жыл бұрын

    እስኪ መንግሱቱ ሐይለማሪያምንም አሰገቡልን👏👏

  • @tube-fo5ev

    @tube-fo5ev

    4 жыл бұрын

    Genet Bekele ሬሳውም አይገባም አራት ነጥብ

  • @user-ej4ru4du2q

    @user-ej4ru4du2q

    4 жыл бұрын

    እባካቹህ. ኤተረኔት. ክፍቱልን

  • @user-xb1ol3qu8w

    @user-xb1ol3qu8w

    4 жыл бұрын

    በትክክል ይግባልን

  • @brave_newworld4628

    @brave_newworld4628

    4 жыл бұрын

    እንደ ሳዳም እንዲሰቀል ከሆነ እኔም እደግፋለሁ።

  • @demismeaza1824

    @demismeaza1824

    4 жыл бұрын

    ገባ አልገባ ሌሎች እሱን እሚወክሉ አሉ አይደል እንዴ እነ

Келесі