🛑ከተወለድኩ ዛሬ ስምንት ወር ሆነኝ📍 ባለ ታሪኩ ቴዎድሮስ ሐጎስ ከአዳማ አርቱ አርሴማ

Пікірлер: 102

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቸርነት ይደንቃል ላንተ የተራዳች ሰማእታዋ ቅድስት እርሴማ እኔን እና ቤተሰቦቼን ከአስራታችን ትፍታን 😢😢😢😢

  • @SameriHanico-ym9jl

    @SameriHanico-ym9jl

    Жыл бұрын

    Amen be ewunti 😍

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስግስገን ይህን ላደረገ እኮን እግዚአብሔር አረዳህ አዳነህ አንተን የረዳ እኛንም ይርዳን ይፈዉሰን ሰምኝቷ ቅድስት አርሴማ መጥምቀ ዮሃንስ አንተን የፈወሱ እኔንም ይፈዉሱኝ በረከትህ ይድረሰኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelnisrane9087
    @samuelnisrane9087 Жыл бұрын

    መምህር ልክ ነህ በፆም ሰዓት ከቅዳሴ በፊት ፀበል መጠጣት በብዙ ቤተክርስቲያን ላይ ይደረጋል በየፀበል ቦታው እኛን ምዕመናን የሚያስተምር ቢኖር መልካም ነው እላለሁ ለወንድማችን የደረሰች እመ ብርሃን ለእኛም ትድረስ

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በቤቱ ያጥናህ 🤲🙏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    ሥለተደረገልንም ሥላልተደረገልንም ሥለሚደረግልንም እግዝያብሄር ይመሥገን

  • @muluhilu
    @muluhilu Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Жыл бұрын

    እሰኪ የእግዜአብሄር ፈቅር የገባችሁ ዘርን ትተዋለህ ለቤቴ ክርሰቲያ ትሞገታለህ ትጰልይ አለህ ምክኒአቱም ህሊናህ ይከፈታን ለሀገራችን ጰልይ ወንድማችን ቅዱሳንና የእግዜአብሄር ፈቅር የገባችሁ ለየዋሁና ገራገሩ አማኜ ዘነገደ ጊዮን አምሀራ የነ ቅድሰ ላሊበላ የነቅድሰ ናአኮቶላብ የነይምርሀና ክርሰቶሰ የነአብነ ተክለሀይማኖት የበቀሉበት የነሱ ዘር የተጣለ የርከሰ የሚገሉት የሚአሳድድት አጰሙን የሚአቃጡሉት ሁኖአል ሁላችሁም ይህ ነገድ እንዳይጠፈ በጰሎት አሰብት

  • @goasd8257
    @goasd8257 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ አሁንም ጤነኛ ነኝ ብለህ ፀሎትህን ስግደትህን ምፅዋትህን አታቋርጥ በቤቱ ያፅናህ ሉሌ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Жыл бұрын

    ለወንድማችን የደረሰች እናታችን ለኛም ትድረስልን አሜን ፫ ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettygbermedhin4601

    @bettygbermedhin4601

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @abonshe9173

    @abonshe9173

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤🙏🙏🙏

  • @miherettessema5412

    @miherettessema5412

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Жыл бұрын

    ወንድሜ አንተን የሰማህ አምላክ እኛም ይስማልን እኛም ወደ እዉነተኛ አምል ኮት ያብቃን

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @azebyitna342
    @azebyitna342 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብሯ ይስፋ፣ ቅድስት አርስሜ ክብሯ ይስፋ፡፡ እናቴ ቅድስት አርሴማ የኔንም የውስጤን ሃሳብ ታውቂዋለሽ ፈፅሚልኝ፡፡ የእህቶቼን ችግር ታውቂዋለሽ ፍችልኝ፡፡ ወንድሞቼንም ከሱስ አላቂልኝ እባክሽ፡፡

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ❤❤❤ለዚያበቃ🎉🎉🎉

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ላንተ የደረሰች ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስልን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከምንፍቅናዉም ከእስልምናዉም ከሱሱም ከተለያዩ ትልቅ ችግር ወደ እዉነቱ መንገድ መጣህ አርቱ ቅድስት አርሴማ በጣም የሚገርም ነዉ እኔም እግዚአብሔር ፍቅዶ በጉዞ ሔጀ ነበር እና እዉነት እንፋሎቱ እዉነትም ሲኦል ነበር የሚመስለዉ እዛዉስጥ 2ደቂቃ መቆየት በጣም ይከብዳል ግን የእግአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ እኔ የቅዱስ ሚካኤልን ያየሁት ወንድሜ እንዳለዉ የቅዱስ ገብርኤል ከዚህ ይብሳል ሲሉ ሰምቻለሁ

  • @ayok4563
    @ayok4563 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአንድ የደረሰው ለኛም ይድረስ

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሐሌ ሐሌ ሉያ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 Жыл бұрын

    እቤቱ የአለም መዳህኒት ላንተ እንደደረሰልህ ለኛም ደርሶልን ለምስክርነት ያብቃን በርታ ሀሳብህን ልመናህን ይፈጽምልህሽ

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ናዝሬት ሀገሬ ቅድስት አርሴማ ፀበል ብዙ ታአምራትን ታደርጋለች ያልሄዳቹ እንድትሄዱ እጋብዛለው በሰማዕትዋ ስም እኔም ከስደት መልስ ተመልሼ እሄዳለው አርሴማ ሰማዕትዋ ከፈቀደችልን ❤ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክርስቶስ ለኛ ለኦርቶዶክሶች ብዙ አድርጎልናል ክብሩ ይስፋ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Жыл бұрын

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Жыл бұрын

    ሉሌ አሐዱ ባንክ ያለበትን አድራሻ ብታሳውቀን መልካም ነው።

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አተን የመለስ አምላክ የጠፉትን የሳቱትንም ይመልስልን በቤቱ ያጽናክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫

  • @user-vo8kv6zj9j
    @user-vo8kv6zj9j Жыл бұрын

    እንኳን ደስያለህ ወንድሜ ሁሌም በፀሎት በርታ ፅናትህን እምነትህን ያብዛልህ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut66939 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ቅድስት ኣርሴማ ኣሁን ህይወትህን ትባርክልህ ከክፉ ይጠብቅህ እግዚአብሔርሲቀይር እንደዚህ ነው ኣሁንም ከነቤተሰብህ ይባርክህ::

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Жыл бұрын

    የበለጠ የኔ ወንድም የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች አሁን እድሰማ ጠቁሙት በናታችው የበለጠ የመንፈስ ውጊያ እንድገባው ከፀበሉ ጋር ምን ማረግ እንዳለበት እንድያቅ ትምህርቱ ን ስማ

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k7 ай бұрын

    በእዉነት ለወንድማችን የደረሰች ቅድሰት አርሴማ ለሙሉ ቤተሰቦቼ ትደረሰልን በፀሎት አሰቦኝ እሰክ ሙሉ ቤተሰቦች ወለተ ሰላሴ ወለተ ማርያም ወለተ ሰላሴ ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ማርያም ገብረ ዮሐንስ ገብረ ዮሐንሰ አርያ ሰላሴ ገብረ መሰቀል ❤❤❤❤

  • @tinsayetesfaye2989
    @tinsayetesfaye2989 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይመሰገን❤❤

  • @ethiopialethiopia6052
    @ethiopialethiopia6052 Жыл бұрын

    Sagale jirenyaa sii haa dhagesisu bara tajajila kesani isinifi haa dherssu amen.

  • @bizuayehuaddis8230
    @bizuayehuaddis8230 Жыл бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ አገላለፁ በጣም ያሳዝናል ቅድስት አርሴማ መጨረሻውን ታሳምርልህ❤❤

  • @user-km7tv3vj9t
    @user-km7tv3vj9t Жыл бұрын

    ሉሌ አድራሻዉ የወንጂ ማዞርያ ሳይሆን ወደ ሶደሬ(አሰላ) የሚወስድ መንገድ ላይ እጥፍ ብሎ ነዉ፣ ኣረቱ አረሴማ እናቴ ደጅሽ ያለዉ ሰላም እኮ ልዩ ነዉ፣ በሰላም ለደጅሽ አብቂኝ፣ ስለትም አለብኝ የነገርኩሽን አንቺ ታዉቃለሽ ሰማእቷ *ይሄ ቦታ ያልሄዳችሁ ህዱና በረከት ተቀበሉ፣ በጣም ቅርብ ነዉ አዳማ ባጃጅ ደርሶ መልስ 40birr ብቻ ነዉ የሰማእቷን በረከት ተቀበሉ ልዩ ቦታ ነዉ*

  • @Ureal22
    @Ureal22 Жыл бұрын

    ወይኔ ታድለህ ወንድማችን ። ክብር ላምላክየዬ።

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የምል ተምር ነው ኃጥአት በበዘበት ፀጋ ይበዘል የምል የሰኞ ዉዳሴ ማርያምን እንድአስብ አዳረካኝ ከእረሴም ነገር ጭምር እኔም በጣም የወዳኩ ነበርኩ በዓለም ግን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ማሀር ነውና ዘሬ እኔም ከዘ ወድቃቴ በእግዚአብሔር ቸርነት በእመቤታችን ምልጃ የቅዱስ ሚካኤል ተረዳእናት በአቡነ ተክለሃይማኖት ቃል ኪዳን ድኜ በስዳት ሀገር ሆኜ እኖረሎ የዘሬ አመት እትዮጵያ ገብቼ ተፈውሽ ወደ ስራዬ ተመልሼአሎ አሁንም ለሀገር እና ለዳጁ በሰለም እንድያበቃኝ በፀሎታቸው አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያለችሁኝ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын

    ሰው ሁሉ እንቆቅልሹ ይፈታል

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts97258 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ምን እንደሆነ ለማወቅ የዚህን ልጅ ንግግርና መረጋጋት መመልከት በቂ ነው፡፡ ማስተዋሉ፣ እርጋታው፣ ተስፋው፣ እምነቱ፣ ፍቅሩ ወዘተ፡፡ በዛላይ የዳነው በእናቱና በሚስቱ ፀሎት እንደሆነ ነው የሚያምነው፡፡ ለማትሞላ አለም አልጨነቅም ይላል፡፡ ንስሐው ትክክለኛ መሆኑን ለማወቅ “ትላንት ያሳለፉሁትን ማሰብም አልፈልግም” ይላል፡፡ መመላለስ ሳይሆን ወደ ክርስቶስ መመለስ ይላል:: ይህም ኦርቶዶክሳዊ ባሕርይ ነው፡፡ ይሕ ነው መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሰው፡፡ ያጽናህ ብያለሁ፡፡

  • @haiowt2391
    @haiowt2391 Жыл бұрын

    እግዚሒቤር ይመሰገን

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling822411 ай бұрын

    እግዜአቤሔር ይመስገን በውነት ታምር ነው

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Жыл бұрын

    ወንድሜ ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን። ገና ከፍ ትላለህ ሁሉም ለምክንያት ነው መጽሃፍ ቅዱስን ተማር ከቻልክ መንፈሳዊው ኮሌጅ ግባና አስተማሪ ለመሆን ሞክር ደግሞም ትሆናለህ።

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ደስ አለህ ወድማችን ላተ የደረሰ አምላከ እግዚያቢሄር ይርዳን💕🙏💕

  • @halimahalima9186

    @halimahalima9186

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ፀበል ያለበት ቦታ ወይንም ሀርቱ ፀበል በወንጂ መታጠፊያ በኩል አይደለ አድራሻውን ተሳስተሀል መምህር ፥ በሶደሬ መንገድ ሆኖ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ን አልፎ ነው ታክሲ/ባጃጅ/ ወደ ሀርቱ የሚሄድ

  • @user-km7tv3vj9t

    @user-km7tv3vj9t

    Жыл бұрын

    አዎ ቦኩ ሚካኤል አቅጣጫ ነዉ፣ ከቦሎ ባጃጃ 40birr ነዉ ደረሶ መልስ

  • @zahraasd3326
    @zahraasd3326 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏 ላተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ በባዕድ አገር ብዙ ነው ሀጻቴ ለንስሀ እድበቃ ጸልዩልኝ

  • @wnyenegesti4791
    @wnyenegesti4791 Жыл бұрын

    ወይኔ እርጋታህ ደሰ ሰል ወንድሜ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤

  • @nanigebre3747
    @nanigebre374711 ай бұрын

    አርሴምዬ ለእኔም ብዙ አርገሽልኛል ባለውለታዬ ነሽ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ።

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 Жыл бұрын

    እሰይ እግዚያብሔር ይመስገን🙏

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @eyerusyacob
    @eyerusyacob Жыл бұрын

    ❤❤❤አቤት ለወንድሜ የደረሰች ቅድስት አርሴማ እኔንም ጨርሳ ከአምላክ አስታርቃ ትፈውሰኝ

  • @saharm119
    @saharm119 Жыл бұрын

    🇪🇹🤲እግዚአብሔር 💒የሜሣነው🎉የለም💒ሀጼትንጅ🎉እኛን🎉አጠላም💒🌾ላተየደረሠ❤ለሁላችንም❤ይድረሥ❤እመብረሀን❤እመብዙሀን❤ወደውነተኛውምገድ🎉መልሣሀለች🎉በደጆታጼናህ🎉ባለቤትክን🎉ልጁችህ🎉ትጠብቅልህ🎉ለኛትልቅትምርትነው🎉💒🤲💒🤲💒🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdesteketelewu225
    @mekdesteketelewu225 Жыл бұрын

    Egziabher yimesgen

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንከልብ የለመነማንም አፍሮ አያዉቅም ዋናዉከልብ መለመን ነዉ የኛ ድርሻ🙏

  • @danaethio
    @danaethio Жыл бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ ከሃጥያት እስራት ታስፈችኝ ዘንድ ከቅዱስ መድሃኒያለም አማልጂኝ ለደጅሽ አብቂኝ ፍቅርሽን አብዝተሽ አብዝተሽ በልቦናዬ አሳድሪልኝ

  • @saharm119
    @saharm119 Жыл бұрын

    መምራች❤ዘማሬችን❤ልኤል❤እድሜይሥጥህ❤ለብዙወቻችን❤የውሥጣችን❤መመሥክር🎉እዳለብን🎉ትልቅ❤ትምርት እየሠጠህንነው ያልመሠክርነው ብዙወችን❤ጌዜአለው ሁለተ አማኑኤል በሥደት የሜነገር ብዙአለ እድሜይሥጥህ❤❤❤🤲🤲🤲💒💒💒💒🌾🌾🌾🌾🌾

  • @jckfjckg3190
    @jckfjckg3190 Жыл бұрын

    2:34 ኩዑኩ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Жыл бұрын

    ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ትምህርት የምናገኝበት ነው ግን መግቢያው እጅግ ተንዛዛ ቶሎ ብትጀምር ጥሩ ነው ይሄ ያንተ ብቻ ሳይሆን የብዙ ዩቱበሮች ችግር ነው ያንተ ደሞ 3 ደቂቃ ሙሉ በጣም በጣም ትንዛዛ::

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Жыл бұрын

    ክብሩ ይስፋ የአለም መድኃኒት እንኳን ለዚ አበቃህ ወንድማችን እናታችን ቅድስት አርሴማ ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @konjo7249
    @konjo7249 Жыл бұрын

    ኡፍ ወንድማቺን ልቤን ሠበርከው የበደለክን ይቅር ማለት ይከብደኝ ነበር አንተ ግን ይቅር ብያለው ማለትክ እግዚያብሄር ይባርክክ

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 Жыл бұрын

    Egziyabiher yimesgen, Bebetu yatsinak ,mechereshakin yasamirew

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Жыл бұрын

    ሰላም ቋንቋያ ሚድያ እኔ የለሁት በሳውዲ አረብያ ነው እኔም መመስከር እፈልጋሎ በምን ላግኛቹ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @saragasa174
    @saragasa174 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Жыл бұрын

    ለድንግልጅ ግን ምን ይሳነዋል አዛኝ እሩሩ ጌታ ለልጆቹ አዛኝ የፈጠረው ቢተውት የማይተው የማይጥለን አምላክ ክብሩ ይድረሰው ቃላት የለኝም ስለሱ ለመግለጽ 😭😭😭🙏🙏🙏ብቻ ስለ ፍቅሩ

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Жыл бұрын

    አቤት መመረጥ !!!!!!!! በቤቱ ያፅናህህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr2np7os8f
    @user-xr2np7os8f Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሉሌ ፀበል ላይ ኤከል መተት አደረገ እያለ ስም መጥራቱ ትክክል ነው ብለን ማመን አለብን እንዴ?

  • @yimegnushemu506
    @yimegnushemu506 Жыл бұрын

    Kalehiwot yasemaln fitamehn yasmirln

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 Жыл бұрын

    ቦተው የት ነው በጣም ደስ ይለል ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-km7tv3vj9t

    @user-km7tv3vj9t

    Жыл бұрын

    አዳማ ነዉ ወደ ገጠር ወጣ ብሎ ነዉ ያለዉ፣ ባጃጅ ደረሰ መልስ 40birr ብቻ ነዉ፣ በጣም ልዩ የሆነ የተቀደሰ ቦታ ነዉ

  • @saragasa174
    @saragasa174 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutahaile1950
    @rutahaile1950 Жыл бұрын

    እግዝኣብሄር ይመስገን✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @mekdesbizuneh4630
    @mekdesbizuneh4630 Жыл бұрын

    Kberun medhin alem yiwesed.ywendmachin tarik betam astemari nw ebakachu shear shar.❤❤❤.bebetu yasnah wendme

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Жыл бұрын

    ሠላም ለናተ ይሁን የእግዝያብሄረ ቤተሰቦች ወድሜ ላተንም የደሰችልህ ለእኔም ወድሞች ትድረስላቸው አምላኬ ሆይ እረዳኝ

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Жыл бұрын

    Temesegen ❤❤❤

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Жыл бұрын

    ደስሲል ፈጣሪ ይመስገን😂😂😂

  • @saragasa174
    @saragasa174 Жыл бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yese7783
    @yese7783 Жыл бұрын

    ሰላም እንደምን አመሻችሁ የተዋህዶልጆች ሰላም እንዴትነህሉሌ🎉🎉🎉🎉

  • @SameriHanico-ym9jl
    @SameriHanico-ym9jl Жыл бұрын

    Enatiye leyou eko nshe lant yedrsechi legnme tiderslen 😔😢😢 amen yasalefn yehin geziye

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 Жыл бұрын

    መግቢያው ላይ ጣልቃ የሚገባው መዝሙር በዛ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Жыл бұрын

    እስኪ ከመልሳችሁ ልማር ነው ለሀዋርያት መንፈስ ቅዱስ በምን አምሳል ነው የተገለጠላቸው

  • @saradav2853

    @saradav2853

    Жыл бұрын

    B esiate

  • @meherat938

    @meherat938

    Жыл бұрын

    በእሳት በሚመስል❤❤❤

  • @salamnahoom2664

    @salamnahoom2664

    Жыл бұрын

    በእሳት በንፋስ በደመና አንደኛው ጠፍቶብኛል ግን በአራት ነገር ነው የወርዳካቸው ባልሳሳት

  • @Bethlehem598

    @Bethlehem598

    Жыл бұрын

    @@salamnahoom2664 ቃለህይወት ያሰማልን እህት ሌላ ልጠይቅሽ ከመልስሽ ልማር ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ የሰውን ኃጢአት እያየሁ አዳልፈርድ የራሴን ሀጥያት እንዳይ አድርገኝ ያለው አባት ማነው ከመልሳችሁ ለመማር

  • @NinaSolomon-fy4xk
    @NinaSolomon-fy4xk9 ай бұрын

    Egizabher Yemesgen. Sematwa Kidist Arsema ledejesh abeken

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Жыл бұрын

    ቴሌግራምህን ከታች አስቀምጥልኝ እስኪ ዲያቆን ፈልጌህ ነበር

  • @fastshow1811
    @fastshow1811 Жыл бұрын

    tadeya betam des yelal egizehaber yemasegan

  • @assaa7514
    @assaa7514 Жыл бұрын

    ቅድስት አርሴማ የደረሰችልህ ለኛም ትድረስልን ግን ቦታውን ላኩልን እስኪ በየት በየት ነው ቦታዋ

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መጨረሻህ ይመር

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Жыл бұрын

    ትንሽ ድምፅ ጨመር ብታደርጉ ምንም አይሰማም እኮ😊

  • @ayok4563
    @ayok4563 Жыл бұрын

    ስልክ ቁጥር ስጠኝ ከስደት መልስ የግድ ፀበል እፈልጋለሁ

  • @user-km7tv3vj9t

    @user-km7tv3vj9t

    Жыл бұрын

    እኔ ፀበሉን ልወስድልሽ እችላለሁ ፣አዳማ (ናዝሬት)ነዉ ወደ ገጠር ወጣ ብሎ ነዉ ያለዉ፣ ባጃጅ ደረሰ መልስ 40birr ብቻ ነዉ፣ በጣም ልዩ የሆነ የተቀደሰ ቦታ ነዉ

  • @yidnekachewsisay
    @yidnekachewsisay Жыл бұрын

    Enkua kidist Arsema marech tedi

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 Жыл бұрын

    Egizabeher yimesgen wendemi enkuwan lezi abeqak le anet yiderseche kidest Aresima legnam tederesilen

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka50848 ай бұрын

    Egizhybar ymsgane lanta yatadarga laiame yedargeleni wandema

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Жыл бұрын

    ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Жыл бұрын

    ሰማእታ ካንተጋርትሁን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    ከቤትህላይ ሁነህ ፀልይ ስገድ ፁም ከቤትህ ጠንካራ ፀሎት እያደረክ። ፀበልቤትክን እርጨው?? መታደልህ የ ፀበሉ ቦታ ከየት አካባቢነው? እባካችንገሩን።

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut66939 ай бұрын

    ኣሁንም እግዚአብሔርልክ እንደ ፓውሎስ ከፍ ያድርግህ

Келесі