የ17 ዓመት የዝሙት መንፈስ....ሕይወቴን የለወጠው ደብዳቤ....የቅድስት አርሴማ ጥሪ

Ойын-сауық

#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 186

  • @geni211
    @geni2117 ай бұрын

    የዝሙት በሽታ እኔንም ተስፋ አስቆርጦኝ ሊያጠፋኝ ትንሽ ሲቀረው ቅዱስ ሚካኤል ደረሰልኝ ከዝሙት ከተስፋ መቁረጥ አረ ከስንቱ በሸታ ፈወሰኝ መሰላችሁ 😢😢 መድኃኔዓለም አባቴ አልተወኝም መልዓኩን ልኮ አዳነኝ እመብርሃን እናቴዋ አሁንም ጨርሰሽ ከልጅሽ አስታርቂኝ

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    7 ай бұрын

    😢😢😢እኔም አስጠልቶኛል ትንሽ ሆኘ ነበረ የሚያጫዉተኝ 😢 ትዳር ይዠ ነበረ ፈታሁ መጀመሪያ ወድጀዉ ቡሀላ በግንኙነት ሰአት እየደበረኝ መጣ መሰለቻቸት መጣ አሁን በስደት ብሆንም የሚገጥሙኝ በሙሉ በፎን ሴክስ የተጠመዱ ናቸዉ እና ፈጣሪን አለምናለሁ እንዲያቆምልኝ

  • @wincelll4437

    @wincelll4437

    7 ай бұрын

    ሱዛን ገጠመኝ አዳምጪ

  • @Jerusalem-cm7pv

    @Jerusalem-cm7pv

    7 ай бұрын

    ​@@suzansuzan2700 መምህር 6:56 ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና የዝሙት መንፈስ እንዴት እንደ ሚመጣና ከዛ ውስጥ እንዴት መውጣት እንደ ምትቺ በደንብ ይገባሻል ዝሙት የርኩስ መንፈስ ስራ ነው

  • @geni211

    @geni211

    7 ай бұрын

    @@suzansuzan2700እሄ ነዉ እኔን አጥፍቶኝ የነበር መምህር ነኝ ከሚል ጋር እሱ ካደረገው ኃጢያት አይደለም ማለት ነው እያልኩ ፎን ሴክስ ከሚሉት ሰዎች እራቂ ማንም አታውሪ ስግደት ፀሎት መዝሙር ስብከት አዘውትሪ በተለይ ስግደት ዋናው መፍቴ ነዉ ንስሀ ገብተሽ ፀበል መጠመቅ ብቻ ከባድ ነዉ ማርያምን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @beletumkonn9116

    @beletumkonn9116

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @luln5122
    @luln51227 ай бұрын

    እኔም ተመሣሣይ ታሪክ ነው የነበረኝ ይገርማል በክርስቶስ ቸርነት ኪዳነ ምሕረት ነች ያወጣችኝ ❤ ለአምላክ ምስጋና ይሁን አሜን

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    4 ай бұрын

    በመንፈስ ይጠንክሩ መፅሐፍ ቅዱስ ያንብቡ!!! ጭንቅላትዎን ያሳምኑ ይሄ ቆሻሻ ነው ብለው ያስቡ!!! ተፈርዶብናል ብእመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ኢትዮጵያውያኖች ሴሰኞች ናቸው ይላል!!!

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e7 ай бұрын

    ሰማአቶን አምኖ የማይፈወስ የለም እና ለአንተ የደረሰቸዋ ቅድስት አርሴማ እኛንም በምህረትሽ ጎብኝን!!!

  • @zainabmk1224

    @zainabmk1224

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x7 ай бұрын

    ፈጣሪ አምላክ ከዚህ ሐጢያት በቸርነቱ አውጥቶ ወደ ተስተካከለ የትዳር ሒዎት ይምራን 'በፀሎት አስቡኝ'

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham18687 ай бұрын

    በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው እያልኩኝ ታዳኤልን ከነበረበት ጨለማ በፈጣሪ ቸርነት ከነበረበት ሂወት ወደ ትክክለኛው መንገድ ነጻ እንዲወጣ ስላደረገው ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ ሌሎች ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ልክ እንደ ታዳኤል ወንድማችን ያድርግልን ታዳኤል መጽሃፉን ካገኘሀው ከገበያ ላይ አፈላልገህ ግዛው እባክህን የበረሃው ሚስጥር መጽሃፍ ግዛው የሚገርም መንፈሳዊ መጽሃፍ ነው ብዙ የሚገርም ነገር ትማርበታለህ ታዳኤል ያ ክፉ ጠላታችን ስለማይተኛ በቤትህ ጠዋትና ማታ ውዳሴ ማርያም ጸሎተ ባርቶስ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት የየእለቱን ማታ ደግሞ ጸሎተ ባርቶስ አርጋኖን ድርሳነ ሩፋኤል አድርስ ከአምልኮ ስግደት ጋር ማለት ነው ምክንያቱም ጊዜው ከባድ ጊዜ ነው ታዳኤል ወንድሜ እንደዚሁም በዩቲዩብ ላይ Memehir Tesfayie Abera እና Eftah Tesfaslasie ብለህ ተከታተል በያንዳንዱ ገጠመኝ ላይ ያንተንና የቤተሰቦችን ታሪክ ነው የምትሰማው አምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ሆኖ ለወግ ለማእረግ ያብቃህ

  • @user-bettybelay

    @user-bettybelay

    7 ай бұрын

    እውነት ነው የበረሀው ምስጢር በጣም ነው ደሥ የሚለው እሱን መጽሀፍ አንብቤም እኔ ግን እዚሁ ነኝ😢😢😢😢

  • @bdgdjbbdjdoen6513

    @bdgdjbbdjdoen6513

    7 ай бұрын

    ​@@user-bettybelayአዎ የመምህርን ትምህር ያውቀዎል ይከታተላል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ታዳኤል አውቀዎለሁ

  • @eftahtube7646
    @eftahtube76467 ай бұрын

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ(2) ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በቅዱሳኑ አድሮ የሚኖረው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ። ወንድሜ በርታልን ቅዱሳኔቹይጠብቁህ።

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m7 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ እድለኛ ነህ ወንድማችን

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh7 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰች ቅድስት አርሴማ ፃድቃን ሰማዕታት እኛንም ይጎብኙን

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c2 ай бұрын

    እኔም በአጢያት የጨቀየሁ ክፉና ጠማማ ሀሳብ የማስብ አሁንም ከንቱ ሰው ነኝ ። ሆኖም የሲሪንቃዋ ቅድስት አርሴማ ሽፍታ ጠባቂ የነበርኩትን ፖሊስ በተአምሯ አውጥታ የባንክ ሰራተኛ አድርጋኝ በሰላም እየኖሩኩኝ ነው ። የይርጋዓለም አርሴማም ድንቅ ስራዋን አሳይታኛለች እና የምትወዷት ሁሉ ለክብሯ የሚመጥን ምስጋና አቅርቡልኝ!!!

  • @user-gl8fb3uy5z

    @user-gl8fb3uy5z

    16 күн бұрын

    አርሴምዬ ልጄ ት/ቤት ስወስዳት ወድቃ ጉልበቷ ውስጥ ጥቁር ድንጋይ ገብቶ አላወኩኝም አፈሩን ጠርጌላት አድርሻት ተመለስኩ ከዛ እግሯ አበጠ በሶስተኛው ቀን ግራ ገብቶኝ ወንበር ላይ ቁጭ አድርጌያት የአርሴማን ፀበል በክዳን ቀድቼ አፈሰስኩባት ምንም ሳልጫነው ድንጋዩ ብቅ አለ ከዛ ቀስ ብዬ አወጣሁላት ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ክብር ይግባት ሌላው መጀመሪያ ታምሜ ያዞረኝ ነበር ይርጋለም አርሴማ ሄጄ መንፈሱን አሰረችልኝ ቡናም እንዳልጠጣ ለምኛት ረድታኛለች አርሴምዬን እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia83207 ай бұрын

    ሰማአቶ ቅድስት አርሴማ እናቴ ላአንተ የደርሰች ለእኛም ትድርስልን

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb7 ай бұрын

    በረታ ፀልይ በልጅነትክ የሆነ ነገር ትልቅ እየሆንክ እየተውከው ትመጣለክ ለወጣቶች አራያ ትሆናለክ ጥቅስ ክርስቲያን ትሆናለክ ለወደፊት በርታ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs43407 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብር ለመድኅኒአለም ክብር ለእመቤታችን ክብር እርሱ ላከበራቸው ጻድቃን ሰማዕታት ይሁን ብዙ ትምህርትን ነው ያገኘነበት ፀጋውን ያብዛልህ ለአንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h7 ай бұрын

    ታዳኤል ሳየው የእሱ ኢትዩብ መስሎኝ ጠያቂ መስሎኝ ነበር የገባሁት ምርጥ ወንድማችን በበረከት በበጎ ሥራ ነው ያወኩት የእምነቱ ጥንካሬ ይገርማል👌👌😊😊😊😊

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94377 ай бұрын

    የእግዚአቤሔር ቸርነት ድንቅ ነዉ እንኳንም እግዚአቤሔር ለዚአበቀክ እድለኛ ነክ ወንድማችን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71447 ай бұрын

    የሚደንቅ ነው ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃህ😢😢😢❤🎉

  • @user-xn8rm1xd5r
    @user-xn8rm1xd5r7 ай бұрын

    ውድ ኢቲ አርት ሚዲያዎች አስተማሪ የሆኑ የሰዎችን ታሪኮች አቅርቦ ሰው እንዲማርበት ማድረጋችሁ መልካም ነው ግን የባለታሪኩ ፊት ባይታይ መልካም ነው

  • @eyobabayneh9169

    @eyobabayneh9169

    7 ай бұрын

    የባለታሪኩ መልክ መታየቱ 1ኛ ታማኒ ያደርገዋል 2ኛ ባለታሪኩ ከኔ ህይወት ተማሩ ብሎም አስቦ ይሆናል

  • @berehan260
    @berehan2605 ай бұрын

    የኔ ወንድም ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ግልፅነትህን ወድጄዋለሁ ይበልጥ ደሞ አሁን ያለህበት ህይወጥ ቅዱስ መንፈሱን ባንተ ላይ ላሳደረ አምላክ ምስጋና ይግባው

  • @milashmilash3881
    @milashmilash38812 күн бұрын

    ❤ላኣንተ ደረስ አምለክ ይድረስኝ መታደል እኮ ነው ስለበደል መግለጥ አምለክ ያግዝህ ያፅናንህ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui22047 ай бұрын

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ የቅዱስ አግናጢዎስ፣የቅዱስ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፣የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን ላንተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስ ክብር ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሆነ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን ❤

  • @user-dp5ct8em8g
    @user-dp5ct8em8g7 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለህ ወድማችን መጨረሻህን ያሳምረዉ አንተን የጎበኝ ቸሩ መድኒኃ ለም ሁላችንም ይመልከት😢😢😢😢 እኔም ትላቴ ላልደግም እያለሁ ይኸዉ አለሁ በኀጢያት ዉስጥ ሰማህቷ አንተን የሰማች ሁላችንም ትስማን😢😢😢

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet16817 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችን ይድረስልን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p7 ай бұрын

    ታድናየ የምደንቅ ልጅ ነው የብዙ ጊዜ ጓደኛየ ነው ከሱ ብዙ ነገር ተምራለው በፈለኩት ሰዓት ከአጠገበ ነው ታዳኤል እመብረሃን አሁንም ደስታክን ታሳየኝ❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q4 ай бұрын

    ትዉልዱን የያዘ እርኩስ መፈስ ከግራችን በታች ይጣልልን አሜን ማን ያልበደለ አለ ቸርነቱ ሸፍኖን ነዉ አባትሆይ ምህረትህ አትለየን ለጨካኙ አሳልፈህ አትስጠን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zainabmk1224

    @zainabmk1224

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadeseАй бұрын

    ወንድሜ እግዚአቤሔር ይመስገን አሁንም ስለተመለስክ

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e7 ай бұрын

    ኢቲ አርት ሚዲያ እናመሰግናለን እኛ ወጣቶችን ምሳሌ የሚሆን እንግዶች አቅርባቹ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33227 ай бұрын

    እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ለማገልገል ልታጭህ ትችላለች በርትተህ ፀልይ ለዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የብዙዎች ነብስ ይድናል በዚህ አይነት ለሁለታችሁም ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነትና የፃድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላአክት ምረት ምልጃ ፀሎት በረከት ከእናንተም ከእኛምጋር ይሁን ደሞ ቢቻል ቤተክርሴትያን ቢያዘወትር እኔም ገድላት ስንክሳር ሲነበብ ሳዳምጥ አለቅሳለሁ ደስታ ይሰማኛል

  • @user-tt5xy5yg4u
    @user-tt5xy5yg4u7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ሁሌም ቢሆን እግዚአብሔር እኛን ወደቤቱ ለመጥራት ጊዜ አለው አንተን የጠራ ጌታ እኛንም ያስበን አሜን 🙏

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e7 ай бұрын

    ታድኤል በጣም ነው ምወድህ ባንተ ብዙ ተምረናል በርታ ጸጋው ይብዛልህ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros49797 ай бұрын

    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ። በ13 አመት እንደዚህ አይነት ውስጥ የከተተው አብሮት የተወለደው የአይነጥላ መንፈስ ነው። ወንድሜ የመምህር ግርማን ትምህርት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ በደንብ ተከታተል የፀሎት ቤት አዘጋጅና ጠዋትና ማታ የአምልኮት ስግደት አድርግ በተባረከ መቁጠሪያ በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም በላዬ ላይ ያለህ የዝሙት መንፈስ እያልክ ቀጥቅጠው ሰላምህን ታገኛለህ

  • @etsemedhanitnegus1480

    @etsemedhanitnegus1480

    7 ай бұрын

    የመምህር ግርማን ትምህርት ይከታተላል ቲክቶክ ላይ ተናግሯል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53844 ай бұрын

    በጣም እሚደነቅ ፕሮግራምይሄ ነው በጣም እሚያስፈልገን ለልጆቻችን!!

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu7 ай бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን😊

  • @sara-tp5mh

    @sara-tp5mh

    7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat63672 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo41907 ай бұрын

    ወንድማለም ትልቁ ነገር ከስተት ተምሮ እራስን መቀየር ከዛሌላ መታደል የለም እግዚያብሄር አጥያትንን እንጂ ፍጡራኑን አይጠላም እየሱስ ክርስቶስ አንድን የጠፋው በግ ፍለጋ እራሱን በመስቀል አሳልፎ ለኛ የሰጠን ወንድማለም ሁላቺንም በሀጥያት ያለፈን ሰዎቺ ነን የሀጥያቱ ትግበራ ይለያያል እንጂ እግዚያብሄር የቀረው ዘመንክን ይባርከው ❤❤❤

  • @temesgen637
    @temesgen6377 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ ከሚያቅርባቸው ገጠመኞች ይመሳሰላል ልዩነቱ መምህር የሰው ግልምጫ ከባድ ስለሆነ ፊት አያሳይም መቅረብ የበዳቸውም በአንደበቱ ይናገራል ገብታችሁ አዳምጡ እኛ ሰዎች እግዚአብሔር ያደረገው ከማድነቅ ይልቅ ግልምጫና እልምጫ እንወዳለን ወንድማችን እንኳንም እግዚአብሔር ልቦናህ መለሰልክ እርኩሳን መናፍስትን ይገስፅልን

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍጻሜክን ያሳምረው

  • @user-zv4gd6pt8e
    @user-zv4gd6pt8e7 ай бұрын

    አቤት አምላካችን ተመስገን እኔንም እንዳተ ያውጣኝ አንተ ግን ታድለህ

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke777 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @addisbezu8945
    @addisbezu89457 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍጻሜክን ያሳምርልክ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi7 ай бұрын

    እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ ❤❤❤❤❤

  • @user-jp9hj2xr4r
    @user-jp9hj2xr4r7 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እዳተ ያለ ልብ ይስጠን የእዉነት እንባዉ ሁልግዜ ሲፈስ የምቀናበት ዉድሜ ነዉ😢

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33227 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ሲጠራ መንገዱ ብዙ ነው በበሽታ በማጣት በስደት ይጠራል ስለማይነገር ሰጦታው በድጋሜ ክብር ምስጋና ይግባው እህታችንም በዚህ እድሜ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ትምርት በማቅረብሽ በጣም ደስስ ብሎኛል ተባረኪ ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቅሽ ወንድማችን በዕውነት በጣም አደንቅሀለሁ ሀፅያት የማይሰራ ሰው አይኖርም ግን በገልፅ ህይወት ታሪክህን እንደዚህ በግልፅ ለጠፉት ወንድም እህቶቻችን ይማሩበታል እንደዚህ በሰለጠነ ዘመን ለተጠቀመበት ቀተለይ በመንፈሳዊ ህይወትና በመልካም ስራ ተክኖ መኖር ደስስስ ይላል ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ሁላችንንም በደለኞች ነን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y7 ай бұрын

    አሜን አሜንችፈትልቅ መልእክት ሁላችንም ለንስሓ ያብቃን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g7 ай бұрын

    ወንድሜ ላንተ ይድረሳችሁ አርሴማ ለኛም አለሁ ተብሏል ❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53844 ай бұрын

    ስሙ አሁን ይሄ ወጣት you can imagine በ13 አመቱ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ መግባቱ!! ይሁን ይገጥማል አሁን ወደ እናት እና እባቱ ቤት መመለሱ ( ቤተክርስቲያን) መመለሱ ደስ ይላል ግን እባካችሁ የልጅነት እድሜ ነው አትበሉ ጭንቅላት ነው!!! የቤተሰብ ድክመት ነው!!! ዋናው እሱ ነው!!! ልጆቻችንን በጣም መከታተል አለባቸው!! ቤተሰቦችይችን እንዴት እንዳሳደጉን አታውሳለሁ!!! ይገርማል አሁን እንድእዚህ ስአት እንዲኖረን ያደረጉት ቤተሰቦቼን በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @elroitube27
    @elroitube277 ай бұрын

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64617 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማስግን በረች ሰሪ ጉበዙች

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53844 ай бұрын

    የኔ ጀግና ኮራሁብህ እራስህን ማውጣትህ!!!

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha82427 ай бұрын

    የጅርዋ አርሴማ እናቴ

  • @user-lj6yg8xb2s
    @user-lj6yg8xb2s6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e7 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ ፈጣሬ አንተን እንደጎበኘህ ሁሉንም ይጎብኛቸው በቤቱ እስከመጨረሻው ያኑርህ!!!

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ደስ ይላላ

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos3057 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @seblemamo702
    @seblemamo7027 ай бұрын

    ቅል ህይወት ያሰማልን እንትን የሰማች እመቤቴ እና ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እኛንም ውድ ቤት ይመልሱን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መጨረሻህ ሰማእቷ ታሳምርልህ❤🎉

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ALemTesfaye-jb4so
    @ALemTesfaye-jb4so2 ай бұрын

    ጠያቂዋ ጥያቂ ሰጠይቂ ረጋና ፈገግ በይ

  • @medinaendris273
    @medinaendris2732 ай бұрын

    ልብህ ፍፁም ንፁህ ነው እግዚአብሔርም በአንተ ላይ አደረ ወንድሜ አንተ ለብዙዎች ብርሃን ነህ አሁንም ወደፊትም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @youtbe2754
    @youtbe27546 ай бұрын

    መታደል ነው በቤቱ ያጺናክ❤❤❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb7 ай бұрын

    ሚዲያው ❤👍👍👍

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7717 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድሜ❤❤❤👍👍👍👍

  • @muluhaile4580
    @muluhaile45807 ай бұрын

    ለአንተ የደረሰች እመብርሀን ሰማእቷ ቅድሰት አርሴማ በአኔቤት ትግባ ትድረስልኝ

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje57287 ай бұрын

    እውነት ነው ያወራኸው ወንድሜ በተለይ በኃጢአት ኖረን ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ እጅግ ከባድ እንደሆነ ነገር ግን የራስ ቁርጠኝነት እና ጭካኔ ካለ ቀላል ነው የመጨረሻው መልእክትህ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423Ай бұрын

    ፖሮግራሙ በጣም ደስየሚልነው እኛንም ለምስክርነት የምንበቃበትን ቀን ያድለን ግን አቅራቢዋ በትክክል የግዚ አብሄር ቃል የገባሽ አይመስለኝም ነጠላ መልበስ ብቻ አይደለም ክርስትና ቅድብሽን መሰራት ምን አስፈለገ ትልቅ ሀፅያትነው ምስክረነት ከመቀበልሽ በፊት እራስሽን አፅጂ እግዚአብሄር አይፈቅደውም መቀገብ

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q7 ай бұрын

    አእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቃን ሰማእታትን ለሰጠን ለኛ ለጠማሞች ምስጋና ይድረሰወው ሁላችንም ክፉ ዲያብሎስ ከእናታችን ከእመ ብዙሀን እና ከአባታችን ከመድሀኒአለም ለመለየት የሚያደርገው ተንኮል ይህነው የሚባል አይደለም ግን በጊዘዜዜ መንቃት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ፃድቃን ሰማእታት አይለዩን ፍፃሜህን ያሳሳምርልልህ።

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok52102 ай бұрын

    Tadleh 😢😢

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y6 ай бұрын

    ቀለ ህይወት ያሰማልን በውነት እኔም ያለሁበት ህይወት ነኝ

  • @YoDaha
    @YoDaha2 ай бұрын

    ኣንተ የቀየረ ኣምላክ እኔም ይቀይረኝ እኔም ሰልችቶኛል 😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35437 ай бұрын

    እኔ ግን መቼ ይሆን በቃ ብዬ ወስኜ አልቅሼ ተመልሼ እማልሰራው ናፈቀኝ አቃተኝ ደከመኝ ማርያምን ስት አመቴ ታጥቦ ጭቃ ሆኛለው መተው የምፈልጋቸው ፈተናዎቼን ሀፅያቶቼን ልማድ ሆነውብኝ የቀሩት እኔ አቃተኝ ደከመኝ 😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaynea3350

    @yaynea3350

    7 ай бұрын

    Ayzosh ehte berchi tmhrtochn adamchi betselot berchi

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    7 ай бұрын

    አይዞሽ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እባክሽ የመምህር ግርማን ትምህርት የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ያንችን የመሰለ ታሪክ ትሰሚያለሽ መፍትሄውንም ታገኛለሽ

  • @yonasweldetsion4492

    @yonasweldetsion4492

    5 ай бұрын

    Ayzosh ehte egziabher yawetashal tesfa aytkurechi ,ye aba Gebre kidan sbketoch smi yegziabher ,eyekidusan fkir yadrbshal,meftehun tagegnalesh ,( mezmur dawit, wedasemariam, wengel yohannes beken 3 meraf anbibi)hulachinm hatiategna nen.

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q4 ай бұрын

    ያለ እግዚአብሔር ቅዱስ የለም በደሌን እረስቶ ያቀፈኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን አሜን አሜን እሄን የፍቅር አምላክ ምን ልበለዉ ማን ብየ ልጥረዉ የኔማ እግዘብሔር ይለያል እደኔ ወጥመድ የተሰበረለት ያመስግን ምንድርጌልህ ነዉ እዲህ የወደድሀኝአምላኬ ተመስገን 😭😭😭😭😭😭

  • @sabalule7915
    @sabalule79157 ай бұрын

    ድንቅ ንግግር በመመላለስ አንድ ቀን እንመለሳለን፣ እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu35867 ай бұрын

    ዪገርማል እኔ በቤቱ እየተመላለስኩ ምንም ስላልጎደለብኝ ዪሄን ያክል ለቅዱሳኑ እና ለእግዚአብሄር ፋቅሩ ናፋቆቱ የለኝም ተመስገን እንኳን ተመለስክልን ወንድሜ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር እስከ መጨረሻዉ አብዝቶ ዪጥራህ

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h7 ай бұрын

    ታዳኤል የኔ ምርጥ ወንድም 😊😊😊😊😊በጣም ጎበዝ እና እንቁ ልጃችን😊😊😊

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3ytАй бұрын

    ❤ ❤ ❤

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak19114 ай бұрын

    ወይኔኔ ሰማዕቷ እናቴ ፈጥኖ ደራሻችን ነች ለኔም 2ጊዜ እጅግ ድንቅ ተአምር ሰርታልኛለች 1ቀን አመሰክራለሁ ቃል የለኝም ወንድማችን ታዳኤል እንወድሀለን ምርጥ ኦርቶዶክስ አርአያችን ነህ ታድለህ መመረጥ እኮ ነው

  • @AtoMedia
    @AtoMedia7 ай бұрын

    ቅድስት አርሴማ አለሁ ትበለን 💖

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    7 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀጣትን እንጀ ሀጣቱንችን አይጠልም ቅዱስን ሰመእታች እንደዉደችዉ ሀረከኝ ስማአቱ በጣም ነዉ መዉደት❤❤❤ በቤቴ ያፀንህ ዉንደሜ

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenimolla1870
    @zenimolla18707 ай бұрын

    ለ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @zendro7537
    @zendro75375 ай бұрын

    ሰላም ኢቲ ኣርት ሚድያ? ምታቀርቡልን ኣብዛኛዉ ጥሩ ነው አንዳንዴ ግን መታረም ያለበት ነገረ ይኖራል ብየ ኣስባለው። በሚድያ ወጥተህ ዘማዊ ነበርኩኝ ማለት ተገቢ ኣይመስለንን

  • @yene_St.Mikael1219
    @yene_St.Mikael12193 ай бұрын

    ከራስህ በላይ ለተቸገሩት ቤተክረስትያናት እና አቅመ ደካሞች እምትኖው ወንድሜ ወንድሜ መካሪዬ ተቆጪዬ እንደምትፈልገው አንድ ቀን😢 የተሰበረችውን የተፀፀተችውን ለአምላኳ እምተጋዋን ሆኜ እህትነቴን አስመሰክራለሁ ሰማዕቷን እኔ በጣጣጣም እወዳታለሁ ያንተ ግን ይለያል የእውነት አንድ ቀን አንድ አካባቢ ሆነን በጣም ብዙ ህዝብ ነው ያለው እና ፈልጌው ጠፍብኝ "አረ ሰማዕቷ ልጅሽ የቱ ጋ ነው" ብዬ ዞር ከማለቴ አገኘውት😄 የእናት እና ልጅ ፍቅራቸው ከቃልም በላይ ጠባቂህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ ሁሌም🙏

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu15043 ай бұрын

    🙏✝️🙏

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33227 ай бұрын

    ደሞ በመልካም ሴራ ላይ ተሠማርተሀል ቀጥልበት በርታ ፀጋውን ያብዛልህ በሰጠን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እንደዚህ አይነት ወንድማችን እንኳንም ወደቅድስናህ መመለሥህ በንስሀ ደስስስ ይላል እውነት ነው በጣም ብዙኦቻችን በሀፅያታችን የተነሣ ነው አገራችን ቤተክርሴተያናችን ህዝባችን የሚተራመሠው አቤቱ የንሥሀ ልብስጠን

  • @raheldegefu6384
    @raheldegefu63847 ай бұрын

    እባክሽ አጠያየቅሽን አስተካክይ ስው ስብር ብሎ ሲመጣ አንቺ ትገለፍጫለሽ ስብር በይ👈

  • @user-tl4br6wx9i

    @user-tl4br6wx9i

    6 ай бұрын

    አሁንላይ እኮ አዝነው አደለም የሚመጡት ያው ታሪካቸውን ሲያስታውሱ እየከፋቸው እጅ አሁነሰላይ ተሰብረው አይደለም እሚመጡት ተጠግነው ነው እና ከሷ ጥፋት የለም በኔበኩል ❤❤❤

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb5627 ай бұрын

    እመ አምላክ የኔስ ሂወት እንደዚሁ እንዳለ ዘመኔን ልጨርሰው ወይስ ጊዜ አለሽ ከዚህ ህይወት የምታወጭኝ መቸ ነው ምስክረስ መቸነው የሚወጣው😢😢

  • @mihretmergia6273

    @mihretmergia6273

    7 ай бұрын

    Egziabiher lesiraw gize alew tsina tseliy tesfa atkure mikniyatum yemisanew neger yelem. Ye Dingil Mariyam lij tirdah

  • @yonitegegne7169

    @yonitegegne7169

    7 ай бұрын

    ወንድም ብቻ አንተ ራስክን በክርስቶስ ፍቅር ሁሉን እችላለሁ ብለህ ልቦናህን አቅና ከዛ የእግዚአብሔር ስራ ታያለህ፣ የዘወትር ፀሎት፣ውዳሴ ማርያም ፣ይወድስዎ መላክትክት ጥዋት ከሁሉም ከመጀመርህ በፊት ድገም፣ በፃም ቀናትም እስከቻልከው ድረስ ፁም፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ስብከቶችንና መዝሙሮችን የዘወትር ምግባርህ አድርግ ከዛ የከበበህ የሰይጣን መንፈስ ካንተ ተጠራርጎ ይጠፋል። ይሄን የምልህ ከራሴ ተሞክሮ ነው እኔም ከድሜ ግማሹን በላይ ከመጥፎ ምግባር ነበርኩ አሁን ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ተፈውሸ ሰይጣንን አሳፍሮ እኔን ልጁን ፈውሶኛል ። አንተም ይህችን ምክር ተቀብለህ ሞክረው እመን ትፈወሳለህ።

  • @zahragenetasefa9703

    @zahragenetasefa9703

    7 ай бұрын

    ገጠመኝ አዳምጭ

  • @bbbbbbbb562

    @bbbbbbbb562

    7 ай бұрын

    @@zahragenetasefa9703 እሽ አዳምጣለሁ ግን የለም

  • @jitu6130
    @jitu61304 ай бұрын

    እኔም በ ዝሙት ህይዎት ውስጥ አልፍየአለሁ አሁን ባለትዳር እና የ ልጆች እናት ነኝ አስካሁን ንስሐ አልገባሁም ወደ ውህአላ ዞር ብዬ ሳስበው በጣም ያሳፍረኛል ጌታ ፊት እንዴት ነው ምቆመው አያልኩ ሁል ጊዜ አዝናለሁ 😭

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v2 ай бұрын

    😇😇😇😇

  • @ghshhsb2001
    @ghshhsb2001Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተን ከዚህ ያወጣ አምላክ እኛንም ያዉጣን

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc7 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-bp7ql9gp5r
    @user-bp7ql9gp5r7 ай бұрын

    Igizaber yimesigen

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q7 ай бұрын

    ታዱየ የኔ ጀግና ትሁቱ ላተ የደርስ ላኛም

  • @user-qd5zm2xe4z
    @user-qd5zm2xe4z7 ай бұрын

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ መናፍቃን የሰይጣን ስራአስኪያጆች እዚቤት ምንትሰራላቹ ለምሳሌ እኔ አንድም ቀን የሰው ቤት ገብቼ አላዉቅም ነዉር ነዉ እዛዉ በቤታቹ ተቦጫረቁ

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be4 күн бұрын

    እባካችሁ ንስሃችሁን ለነፍስ አባት ንገሩ እዚህ ሚድያ ላይ ሀጥያትን መዘክዘክ ይቅርታ አየሰጥም

  • @medilema9481
    @medilema94817 ай бұрын

    Sel hulum negar egezehabehar yemasegan babetu yatsenak wandemachen berat ⛪⛪⛪❤️

  • @haimanotadmassu2389
    @haimanotadmassu23897 ай бұрын

    ይችን ከ ብትትያት ጥሩ ነው:: ጎበዝ ጋዜጠኛ የመሆን አቅሙም አለሽ :: የተለያዩ አንጋፉ ጋዜጠኞች ቃለ መጠይቅ ብታይ ዝግጅትና ቃላት አጠቃቀምን ወሳኝነት ታያለሽ:: ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb7 ай бұрын

    ከሁሉ የዝሙት መንፈስ ከባድ ነውበሁላችን የሚከሰት ነው አንዳዴ የገንዘብ እጥረት ወደዛ ያስገባል ተስፍ መቁረጥ ከተጨመረበት ለመውጣት በጣም ከባድ ነው እኔ መሰደዴ እና የጊወርጊስ ማህበር የሖሳፕ ግሩፕ አዳነኝ የቀረኝ ቢኖርም እመብርሀን ጨርሳ እንደምታድነኝ ተስፍ አለኝ እኔ በበኩሌ ለመጥፍ መንፈስ የተገዛሁ በማጣት ነው። በጣም የሚገርመኝ የፈጣሪ ምህረት ነው 😢

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k7 ай бұрын

    🎉wandimachin enkan lizi.birhan.abqh yamdir saw aydalm..yasmay balkt .yadstal kaxafw lij.misali nak egzyabhir yamsgan Amen Amen Amen

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k7 ай бұрын

    Wandimachi ahunm sixan tasfa qorxo salmytw bsalt barta.wadgdam eyhedk sobay eyagbk.barta baslot .egzyabhir yardk machirsan yasmrlk Amen Amen Amen

  • @yadugna
    @yadugna7 ай бұрын

    የሚገርም የእገዚአብሔር ሥራ የታየበት ነው፡፡ ጠያቂዋ ግን ተዘጋች ጅተሽ ብትጠይቂ፡ አንዱን ይዘሽ ሌላው ላይ ትዘያለሽ- just mini comments

  • @getnetreda676
    @getnetreda6767 ай бұрын

    Arbaetu Ensesa Kirubeal Yet newe botaw?

  • @yearsemalije

    @yearsemalije

    7 ай бұрын

    መገንጠያ ለሚ ሳይደርስ

Келесі