ከቀሲስ መንግስቱ "የእናቴ ልጅ "ጋር የተደረገ ቆይታ @Nahoo TV

ከቀሲስ መንግስቱ "የእናቴ ልጅ "ጋር የተደረገ ቆይታ
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
For more:
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 14

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 Жыл бұрын

    አባታችን ቀሲስ እጆግ ግሩም አባት በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 Жыл бұрын

    እጅግ አድርጌ የምሳሳላቸው እና የማከብራቸው አባት ቀሲስ የኔ አባት እርስዎን የሚገልፅበት ቃላት የለኝም በዕውነት በሁለት ሰይፍ የተሳሉ አባት በብዙ ዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አባቴ ይፍቱኝ

  • @emaelaffkiru5311
    @emaelaffkiru531110 ай бұрын

    አባታችን በሁሉ መንገድ አስተማሪያችን ኖት። አምላክ እድሜ ሰጥቶ ለሁላችን ያቆይልን።

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane98187 ай бұрын

    እባታችን ይህው ክ 20 እመት በላይ እያስተማሩ ንው እግዚአብሔር እምላክ ልቦና ስቶ ለትውልዱ ቃሎት ይፈፀምሎት እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @berhanuterega
    @berhanuterega Жыл бұрын

    ቀሲስ መንግስቱ!(መንጌ)!!እጅግ ጠንካራ ሰው ነው ።አርባጉጉ (ጉና) የጉና ትምህርት ቤት "ዳይሬክተር እና መምህር" ሆኖ ፣ይሠራ የነበረው የቆዳ ሥራ፣የቅርጻ ቅርጽ ሥራ በጣም ይገርመኝ ነበር።እውነትም እውቀትን በማስተላለፍ ህብረተሰቡን ለመለወጥ እያደረግህ ያለው ጥረት እጀግ ይገርማል። ይቅርታ !አንተ በማለቴ!! ቀሲስ አባቴ!እየሰሩ ያለው ሥራ በጣም የሚያስመሰግን ነው። አግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ!!!አግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን !!!

  • @bewketubelay5193
    @bewketubelay519310 ай бұрын

    እንደነዚህ አይነት አባቶችን ትምህርት እና ምክር መስማት ያቆምን ቀን ነው ውድቀታችን የጀመረው።

  • @zekitube2212

    @zekitube2212

    8 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @zekitube2212
    @zekitube22128 ай бұрын

    በመጀመሪያ ይህንን 'ፕሮግራም' ላዘጋጃችሁ የናሁ ቲቪ ባልደረቦች ምስጋናዬን ከልብ አቀርብላችኃለሁ ። መታየትና መታወቅ ያለባቸውን የሥራ ሰዎች ያስተዋወቃችሁን ። ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) እና ባልደረባቸው የሆኑት አባት ትልቅ ሥራን እየሰሩ ነው ።

  • @rephsaa6381
    @rephsaa63819 ай бұрын

    እውነትም ልቅ አባታችን እድሜ ከጤና ያድሎት

  • @rahelalemu9574
    @rahelalemu957418 күн бұрын

    Yehulavhen abatKesis mengistu yenate lejnurulen rejem edme

  • @MesfinYikuno
    @MesfinYikunoАй бұрын

    2022 Dec, የቀረበውን ዝግጅት 2024 June በከፊል ተከታትየዋለሁ። ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው። ከዚህ ሲቀጥል በምን ልርዳችሁ እየተተወ እንዳይሔድ ከዚያ ጀምሮ አሁን ድረስ የተከናወነው በምዕራቡ አገራት ዜጎቻችን በተሰማሩበት የስኬት ዘርፍ ሁሉ ማነትን በማውሳት፣ክብርና ጥቅም በማትረፍረፍ፣ንግድቤቶችን በማስዋብ መኖሪያዎችን ጭምር፣ባህል በማስተዋወቅ አካባቢያዊም ብሔራዊም፣ አገልግሎት ተሰጥቶባቸዋል። ምን እንደደ

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen5724 ай бұрын

    አድራሻውን አልነገራችሁንም ለማገዝ ወይም ለመጎብኘት እንዴት ነው ማግኘ የምንችለው

  • @adanechtesfaye2382
    @adanechtesfaye238210 ай бұрын

    የት ነው ይሄ ቦታ እባካችሁ?

  • @ftkwag415
    @ftkwag41511 ай бұрын

    Where is the place?

Келесі