በእንባ የታጀበ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ስብከት ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ)

#ጸጋዬ_ክፍሉ #ፍኖተ_ጽድቅ #የመዝሙር_መሣርያ
የዩትዪብ ቻናል ኖሯችሁ አላድግ ያላችሁ ይህንን ይጎብኙ www.tubebuddy.com/mezmuretewa...
እናንተ ይህንን ቻናል Subscribe, Share, Like and comment በማድረግ ድጋፋችሁ አይለን

Пікірлер: 36

  • @genettesfa4142
    @genettesfa414220 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @user-pu1cd3ic1t
    @user-pu1cd3ic1t11 күн бұрын

    አሜን. አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-nt7cw6zr7c
    @user-nt7cw6zr7c9 ай бұрын

    እዴሜ ዘመኑትን ይባርክልን

  • @KelemHailu-zi8zx
    @KelemHailu-zi8zx2 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያድልልን

  • @abdulemalik8848
    @abdulemalik8848Ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen.

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅ አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @genet_tesfa_mikel
    @genet_tesfa_mikel11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቅዱስ ሰላሴ ትእዛዝሕን ❤እንድፈጽም 🙏 ይፈቀድልኝ🙏🙏🙏 ቸርነትህ አይለየኝ ❤ ❤❤ አባታችንንን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seblewongelmeshesha-uz1jh
    @seblewongelmeshesha-uz1jh Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን፤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke10 ай бұрын

    Thanks God

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Жыл бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-tl5ds1lq3i
    @user-tl5ds1lq3i10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @eritrealove6206
    @eritrealove6206 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qal hiwet yesemaln abate❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen! Abatachen kale hiwot Yasemalen! bedeme betena Yakoyeline!!!

  • @bezagirma9544
    @bezagirma954411 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @eyerusalemtsegaye2619
    @eyerusalemtsegaye2619 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem2711 ай бұрын

    Kidus Segaw❣️ Kibur Damu BALU BALU BALU

  • @zkh8698
    @zkh8698 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Жыл бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Жыл бұрын

    Amen.

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Жыл бұрын

    Abate shi amet nurilign hiwete Bado yemitihonibign abaten sisema new tafach andebet

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በርሰወ ትምህርት ስንቱን ቀየርኩት መሰለወት አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለርሰወ ይስጠወት

  • @giona-wi8898
    @giona-wi8898 Жыл бұрын

    የኚህን አባት ስልክ በመስጠት የሚተባበረኝ ካለ ወሮታውን እከፍላለሁ❤🙏

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q Жыл бұрын

    መዝሙረ ተዋህዶ ትንሽ የድምፅ ጥራት ይቀረዋል

  • @Tsegayekiflu

    @Tsegayekiflu

    Жыл бұрын

    በሞባይል የተቀረጸ ስለሆነ ነው ይቅርታ ይደረግልኝ

  • @misrakmisu2750
    @misrakmisu275011 ай бұрын

    Yet new miyagelglute

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem2711 ай бұрын

    Ya Dawit enat Ethiopia aydalem yatawaladachew ara bakachu erasachunenatwardu🤣 yamusam mist tukuritu yelale enjie Ethiopian aylem 🛑 stop sehetat maraga atestu hulacehum ya habasha memhiranoch

  • @Tsegayekiflu

    @Tsegayekiflu

    11 ай бұрын

    እስኪ ያንቺን ማስረጃ አቅርቢ ሙሴ ሚስቱ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነች እናም ደግሞ የዳዊት እናት ላይ ማስረጃ አቅርቢ

  • @Medehaneyalem27

    @Medehaneyalem27

    11 ай бұрын

    @@Tsegayekiflu kidus meshaf lay tukuritu new yalew enji Ethiopiawitu alakem selazeh kayatenawem afrika letehone techelalech alka

  • @Tsegayekiflu

    @Tsegayekiflu

    11 ай бұрын

    አፍሪካ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ትባል ነበር የሚል ማስረጃ ከወዴት አገኘሽ? ኢትዮጵያን ጥላቻ ቀስ በቀስ ቅዱሱን መጽሐፍ ወደመካድ ልትደርሱ ነው

  • @Medehaneyalem27

    @Medehaneyalem27

    11 ай бұрын

    @@Tsegayekiflu ok esun alawkem neber

  • @Ermi956
    @Ermi956 Жыл бұрын

    የተዋሕዶ ልጆች ዘማሪ አማኑኤል እባላለሁ መዝሙሬን ከሰራው1አመት ላስቆጥር ነው የሚለቅልኝ ዩቲዩብ አጥቼ ልፋቴ ከንቱ ሳይሆን የሚያበረታኝ ሰው እሻለሁ በቅርቡ አዲስ ቻናል ከፍቼ በምንም 1kደርሻለው የቀረውን ከኦርቶዶክስ ውጪ ማንም ሊያበረታኝ አይችልም ጨንቆኛል

  • @Tsegayekiflu

    @Tsegayekiflu

    Жыл бұрын

    ምን እናግዝህ?

  • @deme1094

    @deme1094

    Жыл бұрын

    የቻናልህን ሊንክ ለጥፈዉ

Келесі