ኧረ በቃኝ አውርዱኝ!! ኮሜድያን እሸቱ በይምርሀነ ክርስቶስ እና በብልብላ ጊዮርጊስ አካባቢ ያደረገው ምርጥ ቆይታ : Donkey tube Eshetu Melese

Комедия

This is comedian eshetu meleses amazing visit to Lalibela ,which is a place with the worlds most amazing Rock-Hewn Churches.
In a mountainous region in the heart of Ethiopia, some 645 km from Addis Ababa, eleven medieval monolithic churches were carved out of rock. Their building is attributed to King Lalibela who set out to construct in the 12th century a ‘New Jerusalem’, Lalibela flourished after the decline of the Aksum Empire.
the sole producer of this video is also in the video. he is the well known Ethiopian standup comedian Eshetu Melese. he is the CEO nad creator of Donkey tube.
for further information pleases contact donkey tube on:-
comedys27@gmail.com
0913 610673 / 0911 66 62 47
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 973

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg3 жыл бұрын

    እሼ ባንተ ዉስጥ ንፁሂቱን ኢቶዮጵያን ነዉ የማየዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @kaliiftube4225

    @kaliiftube4225

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-og1qw4lx5m

    @user-og1qw4lx5m

    Жыл бұрын

    በትክክል ሁላችንየምየእሼፈለግመከተል አለብር ቲክቶካላይ በዘርና የምትባሉሰወች እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ እሼ ወድሜ ተባርክ ባተውስጥንፁኃን ኢትዮጵያዊ እያየኃትነው

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ለዚህ ክብር ቦታ ያብቃን በስደት ያለነውን በሰላም ይመልሰን እሼ ስወድህ እኮ አንተን የምጠላ ስራፈትና እብድ ነው

  • @romansisay4417

    @romansisay4417

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f3 жыл бұрын

    እሸቱ መለሰ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ባዝሊን ግዙ ያልካቸው ልጆች በጣም አሳዘኑን

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    ነጁ ደምሪኝ

  • @user-vu6qu1qc8i

    @user-vu6qu1qc8i

    3 жыл бұрын

    የኔቆንጆ

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y3 жыл бұрын

    ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ፈጣሪ ❤🕊 የአባታችን በረከት ይደርብን 🙏

  • @kalikdankalikdan5645

    @kalikdankalikdan5645

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    3 жыл бұрын

    አሜን 🙏

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @user-zj9xp9hk8d

    @user-zj9xp9hk8d

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f3 жыл бұрын

    ግን እኔ ብቻ ነኝ እንደዚህ አይነት ቦታ ሳይ የማለቅሰው😭 እሼ ወንድሜ በረከታችሁ ለእኛም ይድረሰን 😍😍😍😍😍😍😍😘

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    የኔ መልካም አሽዬ አንተን ሳይ ኢትዮጵያን ያየው ነው ሚመስለኝ እናት አባትክ ይባረኩ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-wl3id9ew8g
    @user-wl3id9ew8g3 жыл бұрын

    ወይ እሼ ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ ከትልቁም እንደ ትልቅ ከትንሹም እንደ ትንሽ ብልህ ሰው ነህ የኔ ቁም ነገረኛ መልካም ሰው

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew29023 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ በወጣትነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ይባልየል ደጉ የዋህ ህዝቤ 👌

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan77193 жыл бұрын

    እሼ ታድለህ እንዴት ደስ ይላል እኛም ካንተ በረከት ደርሶናል ተባረክልን

  • @impelhabesha632
    @impelhabesha6323 жыл бұрын

    ጀግናዬ በስራህ እንደሠበከን ይጠብቅህ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @tenagnebirhane5060

    @tenagnebirhane5060

    3 жыл бұрын

    @@Atwima አሜን አሜን አሜን

  • @dfccxgdhf1741

    @dfccxgdhf1741

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይዘብቅህ ወድማችን በ ቤቱ ያጥናህ

  • @misxer21
    @misxer213 жыл бұрын

    አቤት ገጠርና ውበቱ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል እኮ ነው ገዳማቱ ህፃናቱ አረጋውያኑ እንሰሶቹ ጫካው ሜዳው ተራራው ፍቅር የሆነች ቅዱስ ምድር እሼ በጣም እናመሰግናለን ቪዲዎ ቢያጥርም አሪፍ ነገር አሳውቀነሀል ❤❤🙏🙏

  • @mesiabate9144
    @mesiabate91443 жыл бұрын

    ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘና እያደረክ ብዙ ትምህርት አስተማርከን

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    3 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ ሁሉ በበረከት

  • @ebnata9499

    @ebnata9499

    3 жыл бұрын

    Hi kindly unlock l9

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube3 жыл бұрын

    በህይወቴ የምመኘው ነገር ከስደት ስመለስ ቅዱስ ቦታዎችን መሳለም ነው አምላከ ቅዱሳን ያድርግልሽ በሉኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢

  • @yektektawu523

    @yektektawu523

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የቅዱሳኖት እርደትና በረከታቸው ይደርብን ከቅዱሳን ቦታወች ሁላችንንም ለመሄድ ያብቃን እህት እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    3 жыл бұрын

    የደርግልሸ

  • @yuosufmusa8376

    @yuosufmusa8376

    3 жыл бұрын

    አይ አለማወቅ እህቴ አላህ ቀጠተኛውን መንገድ ይምራሽ

  • @almazwasi5104

    @almazwasi5104

    3 жыл бұрын

    የቅዱሳን ፆለት ይስብሽ ማማየ

  • @yeshitesra2774

    @yeshitesra2774

    3 жыл бұрын

    ያድርግልሺ

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    ታድለህ😭😭😭😭እኔ መቼነው ሀገሬን ዞሬ ማያት😭😭😭

  • @Mohamad-te7zn
    @Mohamad-te7zn3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን ሺ ግዜ ብሀይህ አይሰለቸኝም በርታ ❤❤❤❤❤

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu99383 жыл бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስላየሁክ በርታ ለቅዱስ ቦታው ያበቃህ መዳኒአለም እኛንም ይርዳን በፀሎትህ አስበን አስቀናኀን

  • @user-zj9xp9hk8d
    @user-zj9xp9hk8d3 жыл бұрын

    ልጁ ለቫዝሊን እሼ የሰጣቸዉን ብር ወስዶባቸዉ አንደኛም መጥቶ ለእሼ አላካፍልም ብሏል ሲል አሳዘነኝ ድምጹ አንጀት ነዉ የሚበላዉ😥😫ብርዱ ገደላቸዉ ምስኪኖች 😟😖

  • @Tube-fm9pf

    @Tube-fm9pf

    3 жыл бұрын

    እኔ አስለቀሰኝ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @user-zj9xp9hk8d
    @user-zj9xp9hk8d3 жыл бұрын

    እሼን ያላቹ እስኪ እንያቹ👍😊

  • @hawliyeenatwanafaki1386
    @hawliyeenatwanafaki13863 жыл бұрын

    ወላሂ እኔ የሄድክበትን ሁሉ አየሁት ሰዉ የሚሰጣችሁ ክብር የሰዉ ፈገግታ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያየ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ እወድሻለሁ ግን ማን ነዉ ክፍ የሚያጣላን የሚያለያየን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48973 жыл бұрын

    አቤት መታደል ወንድማችን እንኳን ለአንተ ለኛም ደረሰን በረከቱ ለኔም ይደረግልኝ አሜን 🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    እሼቱ በጣም ትልቅ ሰራ እየሰራህ ነው በርታ የወደፊት ልጆችህ ይህ እያዩ አባታችን ጀግና ነበር ቢለው ይኮራሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹

  • @elinelove7137

    @elinelove7137

    3 жыл бұрын

    ታዘብኩሽ ሚሚዬ

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    3 жыл бұрын

    @@elinelove7137 ምን አጠፋሁ 😭

  • @elinelove7137

    @elinelove7137

    3 жыл бұрын

    @@user-lv4oc9ll8l ቤተሰብ ሁኚ ማሬ

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    3 жыл бұрын

    @@elinelove7137 እሺማ

  • @elinelove7137

    @elinelove7137

    3 жыл бұрын

    @@user-lv4oc9ll8l 😍😍😍

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17983 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የመረጠህ የተባረክ ልጅ አንተ ተባርክህ ለኛም ተረፍከን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @user-ud9xw3mp3g
    @user-ud9xw3mp3g3 жыл бұрын

    ቦታው እንዴት መንፈስ ያድሳል አሼ እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ

  • @adne7761
    @adne77613 жыл бұрын

    አይ ወንድሜ እኳን ተወለድክ አንተን የተሸከመች መሀፀን ትባረክ እኛም እዳንተ እድሉንና ግዜ ሥናገኝ እንጎበኛለን ተባረክ በርታ

  • @moudhimoudhi9222

    @moudhimoudhi9222

    3 жыл бұрын

    Qomce style

  • @user-dy6ri8ys6v
    @user-dy6ri8ys6v3 жыл бұрын

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ

  • @user-dy6ri8ys6v

    @user-dy6ri8ys6v

    3 жыл бұрын

    @@hayatwollotube397 እንደማመር እህቴ

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    @@user-dy6ri8ys6v ነይ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-dy6ri8ys6v

    @user-dy6ri8ys6v

    3 жыл бұрын

    @@Atwima እንደማመር

  • @rutube4809
    @rutube48093 жыл бұрын

    በወጣትነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @ደሴ

    @ደሴ

    3 жыл бұрын

    ሰብ ለይክህ ጎ ሰምተሸል

  • @lidacall5379
    @lidacall53793 жыл бұрын

    አንተ የተባረክ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ማከብርህ ማደንቅህ ለተቸገረ ደራሽ እኮ ነህ የበለጠ ስኬታማ እንድትሆን እመኛለው

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z3 жыл бұрын

    እሼ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቶቹ ያብዛልን

  • @user-ie2bu9se8u
    @user-ie2bu9se8u3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን የዋህ ህዝብህን በቸርነትህ ጠብቀው 🤲🤲🤲

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-ie2bu9se8u

    @user-ie2bu9se8u

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲 እሽ እናደርግሀለን ወንድማችን

  • @user-ie2bu9se8u

    @user-ie2bu9se8u

    3 жыл бұрын

    @@Atwima አሜን አሜን አሜን 🤲 ወንድማችን

  • @ደሴ

    @ደሴ

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu38823 жыл бұрын

    ውይይይይይይይ አንተ ልጅ እንደት አድርጌ ልግለጽህ 🤔 በቃ ቅመም ነገር ነህ👌

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @beemnettubu3882

    @beemnettubu3882

    3 жыл бұрын

    @@Atwima አንተንም ክፉ አይንካህ ወድምአለም 🙏🙏🙏ሰብ አድርጌሃለሁ👍

  • @borhanrolla7512
    @borhanrolla75123 жыл бұрын

    እኛም ቤተሰቦቻችንንም ለዚህ ለተባረከ የቅዱሳን ደጅ ያብቃን ሉእል እግዚአብሔር መልካም ፈቃድህ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ በደጁ ያጥናህ

  • @berabrtkantahbouchportukal8379
    @berabrtkantahbouchportukal83793 жыл бұрын

    ሰላምህን ያብዘው ካተ ብዙ ሰወች እናም ወጣቶች መማር የሚችልበት ድቅ ኢትዮጵያን ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተመስገን ።

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u3 жыл бұрын

    እስኪ ማነው እደኔ ገጠር የሚወደው እኔ ሰው ሁሉነገሩ በጣምነው የምወደው አለመተደል ሁኖ አላደኩበትም ገጠር ውስጤነው

  • @ደሴ

    @ደሴ

    3 жыл бұрын

    እኔ ሰብ ጎ ሰምተሸል

  • @fyorinegngalaboznab7000
    @fyorinegngalaboznab70003 жыл бұрын

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ እንዴት ደስስ ይላል በስደት አለም ያለንም ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን

  • @elsaterefe4038

    @elsaterefe4038

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @ደሴ

    @ደሴ

    3 жыл бұрын

    hi ሰብ ጎ

  • @user-zg7bp4qd8i
    @user-zg7bp4qd8i3 жыл бұрын

    አሼ ታድለህ ታስቀናለህ በረከት አፈስክ ከሁሉም ጋሼ ሸጋ ፍቅር ናቸው ጨዋታቸው ፈገግታቸው ግልፅነታቸው ጉዞህን ስላስቀኘኸን እናመሰግናለን

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian39933 жыл бұрын

    ዋውውው እሼ አይቼ እማላውቀን አሳየኸኝ እሼ ምርጥ ልጂ ውድድድድ ጥግ ድረስ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan3 жыл бұрын

    እሼ በረከቱን እንድንካፈል ስላረከን የዛሬው አቡነ አብተ ማሪያም አብዝተው ይባርኩ 💖

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10183 жыл бұрын

    ዉይ አባባ ደስ ሲሉ ቆለጥ ቀጥቃጩ ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂

  • @alemshetyigezu3961
    @alemshetyigezu39612 жыл бұрын

    እሸቱ በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርበው ሁሉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክ በርታ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j3 жыл бұрын

    እሸቱ ምረጥ ኢትዮጵያዊ አተነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካምሰዉ

  • @user-vd2yj1sn2o
    @user-vd2yj1sn2o3 жыл бұрын

    ኡፍ መታደል ነው በረከታችሁ ትድረሰን ከስደት መልስ ለደጀ ሰላምህ አብቃኝ አባቴ ይምርሃነ ክርስቶስ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j3 жыл бұрын

    ተሼ በጣም ጒበዝነህ በዛዉም ብልባላ ጊወርጊስ አለ እሡም ቅዱስላሊበላ ካነፃቸዉ አዱነዉ አይዞህ በርታ ቅዱስላሊበላን አገሬን ስላሳየህኝ በጣም ደስብሎኛል እስኪ የሠዉ ደስታ የምያስደስታችሁ ላይክ

  • @genatgenat1148
    @genatgenat11483 жыл бұрын

    ውይ ታድለህ በጣም ያስቀናል ኢትዮጵያ ሃገሬ በጣም ናፍቀሽል ሃገሬ ሁሌም ሰላምሽ።ይብዛ ተዋህዶ ሃይማኖት እግዚአብሔር የመረጠሽ ዘላለማዊት ዘላለም ጸንታ ትኑር በርታልን

  • @zinashfelekehabesha2089
    @zinashfelekehabesha20893 жыл бұрын

    ወይኔ እሜ ኢትዮጵያ በተላይ አማሮች ዉስጤ ናቸዉ እግዚአብሔር ን ከ ልበ እወዳቸዋለሁ 💘💘🇪🇹🇪🇹

  • @user-hr6yv9tu3i
    @user-hr6yv9tu3i3 жыл бұрын

    ወይኔ ሁልግዜ ቢሆን ደስ ሲል

  • @user-cg7gy6ic3y
    @user-cg7gy6ic3y3 жыл бұрын

    እሽየ በረከቱ ለልጅልጅህ ይድረስ ደሞ ይደርሳል እያዳንዱ ቦታ የራሱ የሆነ የቃልኬዳን አለው

  • @yodina3979
    @yodina39793 жыл бұрын

    ቦታውን ግን እየነገርከን እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x3 жыл бұрын

    እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛላችሁ እዉነት መታደል ነዉ ይህን ቦታ ማየት በስደት ያለነዉን ለደጅ ያብቃን እሸ እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ

  • @tsigemekonen2179
    @tsigemekonen21793 жыл бұрын

    በሂወቴ የሚያስደስተኝ መንፈሳዊ ቦታ ነው ለዚህ ያብቃን

  • @user-gi6zi7rj2p
    @user-gi6zi7rj2p3 жыл бұрын

    እሼ ኣስተዋይ ሰው በጣም የምወድህ ኤርትራዊ ወንድምህ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @user-nw9xi6kc7p
    @user-nw9xi6kc7p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅር ጤና ይስጥህ በእውነቱ ደስ የሚል ስራ ነው የምሰራው ለኛም ይህን ድንቅ ቦታ ስላሳየኸን እናመሰግናለን

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal37433 жыл бұрын

    እሸትዬ እንባዬ እየመጣ ነው የሀገሬን ገዳማት አድባራት ስታስጎበኘኝ አልቻልኩም እዚህ የዋህና ልበ ገራገር የሆነ ህዝብ ምሀል አድጌ። ያነን ያደኩበትን ማህበረሰብ። ልበቀናነቱን ደግነቱን ሳስብ። ልቤ ይመታል። አይ ስደት እይይይይ እሸትዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ጉልበትህን እግዚአብሔር ይባርከው። ኮርቸብሀለሁ።

  • @hanayoutube4254
    @hanayoutube42543 жыл бұрын

    I swear u make me laugh all the time 🤣🤣 I love this program in the village. Keep it up

  • @ደሴ

    @ደሴ

    3 жыл бұрын

    ቆጆ ሰብ ነይ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed49023 жыл бұрын

    ደጉ ያገሬ ሰዉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን

  • @masratmas1423

    @masratmas1423

    3 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍👍👍👍❤❤

  • @admasubiue3176
    @admasubiue31763 жыл бұрын

    እሼ በጣም አድናቂህ በጣም የምኮራብህ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ እንደው ልለምንህ ስመጣ በጣም ላገኝህ እፈልጋለው ልጆች ፎቶ ሲነሡ ሳይ ታድለው እላለው የምትሠራቸው ስራ ሁሉ አስተማሪ ነው በጣም ካልህነ አንተን ፍለጋ የቤተሠብ ጨዎታ ላይ እመዘገባለው

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g3 жыл бұрын

    ወይኔ እሸቱ ወደዶህ በወጣትነትህ ዘመን እግዚአብሔርን አሣብ ይላል መፃፍ ቅዶስ

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi98213 жыл бұрын

    እባክህ እሸት አንተን በስልክ ለማናገር መከራ ሆነብኝ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @fekat_tube
    @fekat_tube3 жыл бұрын

    DONKEY TUBE FINALLY DONKEY ላይ ወጣ😄😂

  • @user-ck2qv4dw1y
    @user-ck2qv4dw1y3 жыл бұрын

    አቤት መታደል እኛን ለደጁ ያብቃን አሜን።

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃን ለደጁ እሼ ምርጥ ሰው ነህ

  • @alemalem74766
    @alemalem747663 жыл бұрын

    ኮሜድያን እሸቱ አንተ ተትለያለህ በርታ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ

  • @serkalemnegash135
    @serkalemnegash1353 жыл бұрын

    እሼ እድለኛ ነህ የሄድክበት ህዝቡ ሰው አክባሪ ነው

  • @fasika1321
    @fasika13213 жыл бұрын

    በኡነት ተሸ ልዩ ሠው ነክ እመ ብዙሀን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 Жыл бұрын

    ኡፍ እንደው እሼ ምናባቴ ላድርግህ ብቻ ምን ልበልህ የእኔን እድሜ ጨምሮ ያንተን እድሜ ያርዝምልኝ እናትህንም እንደዛው እድሚያቸውን ያርዝምልህ አባትህን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልክ ኡፍፍ

  • @tsehaydagnachew
    @tsehaydagnachew3 жыл бұрын

    When you do this amazing tour. Let us pay to see historical places by cutting the video with payments to see the place. This can help a little resources for the area for children or other staff within the area when you filming the video I was excited to see the church where people queuing how it looks like. The videos you made always have second part. So open an account and definitely people will be excited to see as I do. I know you have sponsored but just an idea. Cheers.

  • @yd_2012

    @yd_2012

    3 жыл бұрын

    Wonderful idea and agree with you, sis!

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11523 жыл бұрын

    በሳቅ አደከምከኝ እሸቱየ በእግርህ ቢትሔድ ይሻልህ ነበር በፈረስ ከምትሔድ። እንደው በሳቅ ሃሃሃሃ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @user-fo7qo2jq2d
    @user-fo7qo2jq2d3 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን👏👏👏👏👏በስደት ላይ ያለን በሰላም ለቤተ መቅደሱ ያብቃን የተዋህዶልጆች👏👏👏

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Жыл бұрын

    እሼ ትልቅ ልጅ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ አንት የኤትዬጵያ ብርሐን መልካም ሰዉ !!!

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan3 жыл бұрын

    የፍየሉ እንትን ስቀጠቀጥ 😳 አረ ኡ ይከብዳል 🤪

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53693 жыл бұрын

    እመብርሀን ትሰጥህ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn93093 жыл бұрын

    አንተ ያልከው ይሁን ብዬ ሁሉን ቶቼዋለሁ መድሀኒአለም ክርስቶስ ሆይ ስለናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ሀጢያቴን ይቅር ብለህ ለቅዱስ ስጋ ደምክ ቃልኪዳን ስለገባህላተው ስለቅዱሳን ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ አቤቱ ጠብቀን 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹

  • @fikirlove8049
    @fikirlove80493 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድም ይህንን ቦታ በቨዲቦ ማየት ደሰታ መግለፅ ያጥርኛልእግዚአብሔር አምላክበስደት ያለንን እህት ወንድሞቸ ከሰደት መልስ ለደጁ ያብቃን።

  • @mulutegenge3636
    @mulutegenge36363 жыл бұрын

    እሽዬ በማርያም መስቀል ከነ ማእተቡ ይዘህልኝ ና እምነትም ከቻልክ እሽ ወድሜ እሼ

  • @vdx383
    @vdx3833 жыл бұрын

    ለካ የዱረው አለ በየአገሩ

  • @user-bl2np8wu4g

    @user-bl2np8wu4g

    3 жыл бұрын

    አለ ይሄ የከተማው ስው ና ውጪ ነው ዘርንነት ና ክፍት አምላክ ይጠብቃቸው

  • @user-dr5cr9dq3e
    @user-dr5cr9dq3e3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እሽ በጣም ደስይላል እናመሰግን አለን ጸጋውን ያብዛልህ እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @helenhelen1416
    @helenhelen14163 жыл бұрын

    አሽየ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ እምየ ኢትዮጲያ ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽ ይብዛ እዳንተ እኔንም ቦታውም ለመርገጥ ይፍቀድልኝ

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v3 жыл бұрын

    እውይ አንተ እዛ ላለህ እኔ ልቤ በደስታ ሃሴት ተሞላ

  • @merwan807
    @merwan8073 жыл бұрын

    አሹ ምርጥ ኢትዪቢያዊ ነወ የምትሉ የምትወዱት በላይክ አሣዪና

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf2023 жыл бұрын

    እሸቱ እውነት ቀልደኛ ብቻነበር እምትመስለኝ ፈጣሪ ያክብርልን የተዋህዶ ልጆች መልካም ነገር ተመኙለትስኪ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34983 жыл бұрын

    የኔ ጀግና የምዬ የናቴ ኢትዮጵያ ልጅ እሽዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥላ ከለላ ይሁንክ በርታልኝ ሺህ ሁንልኝ😍😍😍😍😍😍😍ወንድማለሜ

  • @habibamohammed5772
    @habibamohammed57723 жыл бұрын

    ሄደህ ሳለ አትነግረኝም ነበረ ወይ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke90963 жыл бұрын

    ደጉ በላገሩ ሩሩህ ቸሩ ያገሬ ሰው እሼ በርታ❤️🙏

  • @almazwasi5104
    @almazwasi51043 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እሽቱ እናመስግናለን ቅዱሳን ቦታወችን ስለምታሳየን ደስ ብሎናል

  • @saraaa3879
    @saraaa38793 жыл бұрын

    ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእኛም ለስደተኛች ይህን የመሰለ ድንቅ ቦታ ስላሳየልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE13 жыл бұрын

    እንደ እኔ የዩትዩቤሮች ሰርፕራይዝ የሰለቸው?

  • @ethioselamtube6494
    @ethioselamtube64943 жыл бұрын

    የትኛውም ሀይማኖት እውነተኛ ክብር ያለው ገጠር ነው ከተማ ውስጥ ቤተክርስታን ብለው ነጠላ ለብሰው ይሄዱና ሲመለሱ ሰውነተቸው እንደ ሙዝ ተልጠው ይዞራሉ መስጅድ ብለው አባያ ተሸፍነው ይሄዱና ተመልሰው ከወንድ ጋ ሲተሻሹ ይታያል ክብር ለገጠር ሰው

  • @tigyadigillij8086
    @tigyadigillij80863 жыл бұрын

    ዉይ ደሥ ሢል የሠማዕቱ ረድኤት በረከት በያለንበት ይድረሰን በርታልን አሸ እግዚአብሔር ሠላም ወተህ ሰላም የምትገባበት ዘበን ይሁንልህ

  • @meytklia446
    @meytklia4463 жыл бұрын

    እሽዬ በቤቱ ያፅናክ ፈጣሪ እጅግ ደሥ ይላል መታደል ነው የኔ መልካም ወድም

  • @sameradessie5652
    @sameradessie56523 жыл бұрын

    እሸ ምን ብልህ የልቤ ምስጋና እንደሚደርስህ ይሆን በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ሆዴ ኑርልን አንተን የወለደች እናት ምስጋና ይገባታል

  • @ethiopia3929
    @ethiopia39293 жыл бұрын

    ውይ ደስ ሲል እሸ በእውነት ታድለህ አምላከ ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ከበረከቱ ያሳትፈን አሜን

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw38173 жыл бұрын

    ጀግናው እሽ ዋዉዉ አገሬን አሳየኸኝ አምላክ ቢፈቅድ አገር ስገባ እሄዳለሁ ሄጅ አላውቅም ግን ቅርብ ነንኮ አይ በጅ የያዙት ወርቅ እንደሚባለው

  • @sofitube6902
    @sofitube69023 жыл бұрын

    እሽት በጣም መልካም ሰው ነህ መልካምነትህን ቀጥልበት ፈጣሪ እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥህ 👍🇪🇹ኢትዮጵያ ህዝቦቾን ፈጣሪ ይጠብቅላት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን በሉ 👍❤❤

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p3 жыл бұрын

    ይሄ ቦታ እደት እደናፈቀኝ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ ጊወርጊስ ደጅህን እስክረግጥ እጅጉን ናፍቄያለሁ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11793 жыл бұрын

    Hi Eshetu ! You are hobble very kind person. Ethiopia need more people like you 👍🏽🙏🏾👏🏽thank you for showing me real Ethiopian & Ethiopia...

  • @melisoyuncugurpnar5737
    @melisoyuncugurpnar57373 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ደስ ይላል ያክብርህ አገሬ ገብቼ ባየውት

  • @bvu1803
    @bvu18033 жыл бұрын

    ወይ የሀገራችን ሰው በጣም ደግናችው ሰላማቸው ይብዛ👍👍👍👌👌👌💕💕💕💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💞💞💝💝💝💝💜💜💛💚💚💐💐💕💔💓💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💙💙💙💙💙💞💞💝💝💝💝💝💔💕💋💋💋💋💛💚💚💐💐💐💐💐

  • @urltube7298
    @urltube72983 жыл бұрын

    ኤኔም በእግሬ ሂጃለሁ በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ላሊበላ ለደጅ ያብቃን❤❤❤❤❤❤

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam81612 жыл бұрын

    እዉነት እሸቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብስን የሜያስደስት ላይን የሚማርክ ነዉ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u3 жыл бұрын

    ኢትዮጲያ እዳለች የማሳየው ደጉ ባላገሩ ላይ ነው በርከታቸው ይደርብን አሜንንንንንንንንንን እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን ለቅዱስ ስፍራው ያብቃን አሜን

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r3 жыл бұрын

    እሽየ አሁን እየተከታተልኩህ ነው የኔ እንቁ ወንድሜ ተመስገን እሠይ ነፍሴን ደስ አላት እግዚአብሔር ይስጥልን እሠይ ወንድሜ

Келесі