ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

Пікірлер: 136

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast

    ከፍቅረኛችሁ ጋር ስትለያዩ ምን አደረጋችሁ? 👇🏾አካፍሉን

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow

    ትልቅ ስህተት 3 ወር አላለችምል 4 አመት በላይ ሁኖኛል 😢 ማንንም አላምንም ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው

  • @user-fe5ud8cn6h
    @user-fe5ud8cn6h

    ፍቅር ያልቃል በጣም ሰዉ የሆነ ሰአት ቅይር የሚል ነገር አለዉ

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113

    ይሄን ስሜት ያለፈበት ነው የሚያውቀው ሁለት አመት ሆነኝ እስቲል ናው አለ ስሜቱ በደብ አለቀቀኝም ውድ እህቶቸ በተለይ ስደት ያላችሁ ከቻላችሁ የርቀት ፍቅር አለመጀመር ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን የጀመራችሁ ደግሞ ለጉዋደኛና ለቤተሰቦቻችሁ ቦታ ይኑራችሁ ያ ማለት 24ሰአት እሱን አናውራ ብሬክ አፕ ሲመጣ በጣም ነው የሚከብደው ብቸኝነቱን አቺሉትም እደኔ በህመም ውስጥ ያላችሁ ደግሞ መፈሳዊ ትምርቶችን ተከታተሉ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882

    ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው እኔ ብሞት ወንድን አላምንም 😢😢😢😢 ወንድ ማለት ያገኛት ሴት ላይ ሁሉ የሚሸና ሽንታም ናቸው አንድ ናቸው

  • @user-ko9cg2jz1b
    @user-ko9cg2jz1b

    ያወራቹትን ሰማሁት ግን ሁለታቹም እንደየራሳቹ ነው ምታወሩት ህይወት አስቸጋሪ ናት እናም በየሁሉም ቤት የተለያየች ነች ሁሉ የራሱን ይኖራል መኖርም ግድ ነው ሲቀጥል ሰው ማለት የብዙ ነገር ሰብስብ ነው ሁሉም የሰበሰበው ነገር ደሞ እንደየሰው አሰባሰብ ይለያያ በራሳቹ ለራሳቹ ያላቹት ትክክል ቢሆንም ግን ሰው ሆኖ ሀሳቡን ማይቀይር የለም የማይለወጥም የለም የማይቀየረው የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነውና አትዘንጉ

  • @kali2839
    @kali2839

    ፍቅር በደንብ ያልቃል

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347

    ኦ ከባድ ነው። የእኔን የበለጠ ከባድ ያደረገው ጥሩ ጎደኛች ቤተሰብ በዙሪያዬ አለመኖሩ፤ የተፈጸመዉ የነገሩ ክብደት ተደማምሮ እጅግ ሰቅጣጭ ሁኔታ ማለትም ሞትም ቢመጣ ከሱ በፊት ያድርገኝ ብዬ በማልምበት ወቅት ስለነበር፥ እጅግ ከባድ ነበር።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369

    በዚህ ምድር ላያ እግዚአቢሔር ብቻ ናው የማያቀየርው እንጅ ወንድማ ብለን ሰደት ናው የተርፍን

  • @Wude-is9xz
    @Wude-is9xzКүн бұрын

    አይ ብቻ ፊጣሪ ልብ ያለው ይስጠን😢😢😢

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891

    የ9 ዓመት የልብ ፍቅረኛየ አሜርካ ለመሄድ ካደችኝ በፍፁም እውዳታለሁ እሷም ትወደኝ እንደነበር አውቃለሁ የተሻለ ፋይናንስ እፈልጋለሁ ብላ በብፊቶ ነገረችኝ

  • @MsMs-hz6qr
    @MsMs-hz6qr

    በጣም የምወደው ፕሮግራም በሣል ሀሣቦች ነው ያነሣችሁት በርቱ

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652

    ስንት ወንዶች አሉ እንደ ሴት የሚያሙ በተለይ ውጪ ያለት ሁለም ማለቴ አይደለም ነገር ግን ወንድ መሆን በራሱ ትልቅ ሃላፊነት መሆን ነበረበት ግን አብዛኛው ሃላፊነት ስለማይሰማቸው ነው ሴቱ ሁሉ ብቻቸውን የሚያሳድጉት ልጆቻቸውን ስለዚህ ወንዶች ላይ ይሰራ ተብዬ ሃሳቤን አቀርባለሁ።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n

    በትክክል ፈጣሪ ሲረዳ ምንን ማሸነፍ ይቻላል የኔ ውድ ተባረክ

  • @susuhabeshawit7103
    @susuhabeshawit7103

    እሚገርም ውይይት ነው አብየ ብዙ የትዳር አማካሪ እሰማለው ያንተ ደግሞ ይለያል ብስለት መልክ ቢኖሪው ኖሮ አንተን ነበር ሚመስለው 😊

  • @MeseretAbegaz
    @MeseretAbegaz

    Lezinew mirchayee yaderekut yihanin podcast 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kumsadesisa763
    @kumsadesisa763

    Tsegish, I am happy getting you here

  • @abebalema4080
    @abebalema4080

    Ene orthodox esu protestant honen tegabten yihewulachu ene ke betekerestiyan gebche anbasha gagre fendisha afkeche etan achishe sendel lekushe buna safela netelayen lebshe abate buna liteta ke sera meto beyesusem mndnew yihe betun eko yetenkuay bet aregshew atfiw wedeza yilal moral keshem yilal appreciate madreg baychel mn alebet zim bil biye enadedalew hule chikchik til egziabher yyimesgen ahun teleyayten arefnew 😅

  • @tighaile1329
    @tighaile1329

    Am agree with her❤

  • @user-tw2qv7lv7j
    @user-tw2qv7lv7j

    ኸረ 3 ትንሺነዉ እደት አደሰዉ በትንሺ ግዜ እራሱን አያገኙም እናም አመት ይፈጂን ግን ግዜከወሰዱነ እራሳቹንን እናገኛለን 👍👍👍👍👍👍👍👍

Келесі