Cheat እያደረገ/ች ነው ...... ahadupodcast

Ойын-сауық

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 94

  • @amunatube9055
    @amunatube90557 ай бұрын

    ከእምነትጋር ሚስማማ ምክር ደስይለኛል እስልምናችንም ጥፋትውስጥ ከመውደቃችን በፊት ወደጥፋት ከሚወስዱን ጥቃቅን ነገሮች ቀድመን እንድንርቅ ያስጠነቅቀናል አልሀምዱሊላህ

  • @aa124wgsdd7
    @aa124wgsdd77 ай бұрын

    በእውነት ልዩ መክር በጣም ደስስስ የሚል መድረ ወላዋይ እየገባችሁ አዳምጡ ልክ ልክ አችሁን እየተነገራችሁ ነው ይመችክ አቦ 👍

  • @bintbesher
    @bintbesher7 ай бұрын

    ኤኔ ለአንተ ቃል የለኚም ከሁለቱም ወገን ያለውን መረዳትህ ድንቅ ያደርግሀል

  • @user-sb6ye6vf4t
    @user-sb6ye6vf4t8 ай бұрын

    ያልከው ነገር በሙሉ ልክ ነህ ወንድሜ ልብ ይስጠን

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen92207 ай бұрын

    ዋዋዋ የምር ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ምክርና ት / ት ነው የምሰጠው በርታታታታ ማሻ አላህ ልብ ያለው ይድንበታል ምክርህን እናመሰግናለን

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n7 ай бұрын

    በጣም ነው የሚስጠላው ወንድም ቢሆን ሴቷ የመጨረሻ እስከትወስን እንጂ ያንን ሰው ለብዙ ነገር ያሰበችውን ሰው ከህይወቷ ታስወጠዋለች ። የሆነ የማላውቀው ሰው ነበረ የሚመስለኝ እሱ ግን ተሳስቼ ነው አንቺን ለማናደድ ነው ብሉ ይቅርታ ብዙ ጊዜ ጠየቀኝ እኔ ግን እንደ ሞተ ሰው ቆጥረዋለሁ 🙈 እና ቺት አታድርጉ አናድርግ

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i8 ай бұрын

    ሴት እና ወንድ እንደዚ የሚባል የለም ሁለቱም ጥፋት ሰርተዋል ለህሊናው የሚሆን ጠፋ ፍቅር የምንሰጠው ዋጋ ግን አንዳንዶች በሰው ልብ ስቀልዱ

  • @pfoe4190
    @pfoe41907 ай бұрын

    ትክክል ይሄማ የኔ ታሪክ ነው ይሄው ባሌ እስር ቤት ሁኖ ከሌላ ልጅ ጋር እያወራ ወር ሆነን አልፈልግህም ብየ ስተቱን ደግሞ እደ ኖርማል ማየቱ ነው የገረመኝ ወደዛ ሀሳብ የሄደው ፈልጎ ያችንም እደኔ ሞትኩልሽ ሄድኩልሽ ብሎ ነው እና ሴቶችየ ባልሽ ችት ካደረገ አታስጨንቂው ልቀቂው 😅😢😅

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h6 ай бұрын

    wow wow በጣም ገራሚ ነገር ነው እየነገርከን ያለው መዪ ጎድ እውቀቱን ዪጨምርልክ ከመቶ ሰማንያው ሌባ ነው ወዪም ችተር ነው የምሰራው ባር ነው የማየው ነገር ኢውት እድትጣላ ነው የሚያረጉክ ብቻ እግዛብሔር ዪታደገን ቶሎ ብዬ ቀለበታቸውን ነው የማየው ቀለበትን ያክል እጁላዪ እያለ ከተለያየ ሴት ጋ ነው የሚታዩት በነገራችን ላይ በሌላ ዜጋ ዪብሳል 😢😢😢😢😢 12:13 😢

  • @amrotblogs3898
    @amrotblogs38987 ай бұрын

    it is a good lesson! yemawukew yemimesilegn topic neber gin betam deep down enditeyik redtognal thanks.

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel36737 ай бұрын

    ዝሙት ከባድ ነው ፈጣሪም ይላል ዝሙትን ይጠላል ዝሙት ካለ ፍቺን ይፈቅዳል

  • @user-vt1pt1jt9t
    @user-vt1pt1jt9t7 ай бұрын

    እውነት በሂወታችን በፍቅር ግንኙነት ለይ የሚያስፈልገንን ነገር ነው የነገርከን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g7 ай бұрын

    አንድ አሰተያየት ባግራወድ ሙዚቃው ባይኖር ምክርክ ብቻ በቂ ነው በተረፈ ❤

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o7 ай бұрын

    ደስ የሚል ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ❤❤❤

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff7 ай бұрын

    እናመሰግናለን ጊዜህን ሰአትህ ፈቅደህ ስለሰጥህን🎉🎉🎉🎉

  • @messimessi-ni5sn
    @messimessi-ni5sn4 ай бұрын

    እኔ በጣም የምወደው ፍቅረኛየ ለበቀል ብሎ ማግጦብኛል ከቆየ በኋላ ስሰማ ስጠይቀው አወ አርጌዋለሁ አለኝ እኔ ለሱ ብዙ ሁኛለሁ በጣም ነው የምወደውም 😢ግን ተሠብሬ አለሁ 💔 ይቅርታ ጠይቆኛል ልርቀውም ልመለስም በጣም ከብዶኛል መወሰን አልቻልኩም 😭

  • @bnbnd6007
    @bnbnd60077 ай бұрын

    ይሄልጀ ግን አምጡልኝ ባላየው እኮን በስልክ ላውራው የምር ምርጥ ልጀ

  • @bintbesher
    @bintbesher7 ай бұрын

    ብቻ የአነጋገር ክህሎትህ ይማርካል ቀጥልበት በጣም አስተማሪ ነህ ቀጥልበት

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij15168 ай бұрын

    እኔ እደሴት ከማግባታችን በፊት እራሳችን መስራት በብዙ ነገር መነጋገር ሳንጋባ መግባባት ከተጋባን ቡሀላ በግልፅ ማውራት ማግባት በጣም ነው የምፈራው ምክንያቱም በቺት ምክንያት ነው ቤተሰቦቼ የተለያዩት ግን አሁን ቀለለ ቺት 😢

  • @bizubizu2798
    @bizubizu27987 ай бұрын

    እስቲ በርቀት ላለን ስራልን

  • @kalkidansolomon2047
    @kalkidansolomon20478 ай бұрын

    እውነታው ይሄ ነው ብዙ ሰው ግን ትርሙን አልተረዳውም

  • @jemliaahmed9729
    @jemliaahmed97294 ай бұрын

    ትክክል ነው😊

  • @makimak7615
    @makimak76157 ай бұрын

    ያለከው ነገር በሙሉ ትክክል ነው በዚ ጉደይ አስተማሪ ታሪክ ለ ሁሉም የሚሆን አለኝ እና ቁጥርን ወይም እንዴት እዳገኝ ብትነግረኝ pls🙏

  • @hiwi99
    @hiwi998 ай бұрын

    እናመሰግናለን በርታ🙏

  • @user-bu3ks8bg7u
    @user-bu3ks8bg7u8 ай бұрын

    Betam tru hasb new yanshew esmamabtlu 100%

  • @Mahder822
    @Mahder8226 ай бұрын

    Wow yalkew endale lk nw yaw begna age normal ngr nw eyetebale metol ena yhen hasab slanesah tnx ena hasabhn bentsu menged slemtakaflen ymr enamesgnalen

  • @genetkonjo
    @genetkonjo7 ай бұрын

    አንተ ልጅ ደስ ስትል እናመሰግናለን🙏👍

  • @fhfu2470
    @fhfu24706 ай бұрын

    እንዳተ አይነቱን ሙህር ያብዛልን ወንድሜ

  • @user-od3rm5nc5l
    @user-od3rm5nc5l6 ай бұрын

    እኳንአብሮደስአለንወንድሜ

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun6507 ай бұрын

    ትክክልነህወድሜኑርልኝ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe7 ай бұрын

    YaaNaaN hwat abaLashtotaL yehaa weshaa. But you are right 👍

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh89598 ай бұрын

    ታማኝ መሆን ግን ጥሩ ነዉ ትክክል ነህ

  • @eimanlove
    @eimanlove8 ай бұрын

    ሁሉም ትክክል ነህ

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde99507 ай бұрын

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Medicowomen
    @Medicowomen7 ай бұрын

    Yes Habibti We are cheating 😂

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff7 ай бұрын

    እውነት😂😂😂😂 የዘመኑን ሰው በደብ አጥንተህዋል

  • @user-fy8gh7hr1t
    @user-fy8gh7hr1t7 ай бұрын

    ዋው ትክክል

  • @HH-505
    @HH-5058 ай бұрын

    Exactly ✅✅✅

  • @fasikamelis3806
    @fasikamelis38068 ай бұрын

    ጉዷን ልየው ተመችቶኛል 😂

  • @ahadumedia

    @ahadumedia

    8 ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @SaleemaSalee-kg1qu

    @SaleemaSalee-kg1qu

    8 ай бұрын

    እረ እኔ ሠሞኑውን ጉዱውን ልየው እያልኩው የሆነ ሠው ነበረ ከዛ የዝህን ምክረ በቱውክቱውክ ሠምቸ አሠነበትኩውት ከከከከ እምወደው አለኝ ተወኝ ብየ ጉዱውን ልየው ሥል😂

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed77877 ай бұрын

    welahi you are True

  • @RabeyaSultan-sm7vt
    @RabeyaSultan-sm7vt5 ай бұрын

    yene esmrti kira❤❤❤❤

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias1827 ай бұрын

    Tanka you 🙏

  • @meki391
    @meki3917 ай бұрын

    ዋው

  • @betselot5279
    @betselot52797 ай бұрын

    Leke nehe yena cewa wendeme tebareke uffff bzue negere nebere yemamakrehe esete ........engrehlhu...

  • @minaskitchen5379
    @minaskitchen53798 ай бұрын

    💯 right

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw8 ай бұрын

    ለቤትህ አድስ ነኝ የምር ግን ውብ ንግግር ነው በርታ 🌹🌹

  • @ahadumedia

    @ahadumedia

    8 ай бұрын

    Welcome 🙏🙏

  • @fatumaendrise5422
    @fatumaendrise54226 ай бұрын

    ጎበዝ🎉 ከሶሻል ሚድያ መሸለም ያለብህ አንተህ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome25608 ай бұрын

    Wow amazing

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh89598 ай бұрын

    የክፉለ ሐገር ሰዉ እደዚ አያደርጉም የእዉነት ደጉ ህዝብ ይግደለኝ ታማኝ ነዉ 100 በርሰት

  • @user-eq4gs3tw8y
    @user-eq4gs3tw8y7 ай бұрын

    ፀባይ ስናይ😍😍😍😍

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff7 ай бұрын

    yessss

  • @momnaa-cp7qw
    @momnaa-cp7qw7 ай бұрын

    Mekirahen Sewadew ❤

  • @kalkidanhailuhabte84
    @kalkidanhailuhabte848 ай бұрын

    በወንድና በሴት መሀከል ያለውን የጓደኝነት ግንኙነት ማስመር ያለባት ሴቷ ናት የፈለገ ወንድ ልጅ አጋጣሚ ቢፈልግ ሴቷ ድንበር ካላት Friend zone ውስጥ ይቀራሉ።

  • @ahadumedia

    @ahadumedia

    8 ай бұрын

    Why do u need a friend that wants something else in the first place

  • @kalkidanhailuhabte84

    @kalkidanhailuhabte84

    8 ай бұрын

    @@ahadumedia ya u'right ግን ከመጀመሪያው እንደዛ አይሆንም እኮ through time ከመላመድ ነው ።

  • @HH-505

    @HH-505

    8 ай бұрын

    ብሎ ነገር የለም ቀን ነው ሚያዘጋጅልሽ ወንድ ልጅ ዝም ብሎ ጎደኛ አያረግሽም

  • @ahadumedia

    @ahadumedia

    8 ай бұрын

    @@kalkidanhailuhabte84 i get that gn if u have a boyfriend , u dont need a guy friend .. if u r single its fine

  • @ekramekram5976
    @ekramekram59767 ай бұрын

    Ba tikikili wonedema👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bb1od8jf5i
    @user-bb1od8jf5i6 ай бұрын

    Endih atibel saw yisasatal balijinet

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia7506 ай бұрын

    Never second chance for cheater because never deserve even in marriage 😢😢😢 if you give second chance you will live in hells

  • @werkalemasefa7774
    @werkalemasefa77746 ай бұрын

    😊😊👍

  • @eimanlove
    @eimanlove8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍እናመሠግናል

  • @uaevip1404
    @uaevip14045 ай бұрын

    ኪራ ለቤትክ አዲስ ነኝ ከተጋባን 6 ወራችን ነወ እኔ 25 እሱ ደሞ 28 አመት ወጣቶች ነን ግን የኔ ከምላት ሴት ጋር cete አደረገብኝ እናም እንዴ አደረክ ብየ ጠየኩት ጥፈቱን አላመነም ከዛ በኋላ ግን ጥፍቱን እዳወኩ ሴገባው ይቅርታ ጠየቀኝ እኔ ግን ይቅረታውን መቀበል አልቻልኩም ምክንያቱም ነገስ cete እደማያደርግብኝ ብምን እርግጠኛ ሆናለው አባተ አይድያ እዴት ታየዋለክ ኪራየ

  • @user-vj5jp8yc6m
    @user-vj5jp8yc6m14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon71767 ай бұрын

    Ewunet new Ena mesgenlehne memirchen

  • @Zulfa-qf8sl
    @Zulfa-qf8sl8 ай бұрын

    ሰለም ቤታሳብ እንዴት ነቹ አንድ ምክርቹን እፈልገለዉ በጠም የምወደት ጓደኘዬ ትዳር አለት ግን የምትወዳዉ ሌለ ሰዉ ነዉ መለቴ ቺት ወይም ትማግጠለች መለቴ ሰይሆን ለባለቤትዋ ስሜት ሚባል ነገር ዬለትም በልብዋ ሌላ ሰዉ ስለለ ይማስለኘል ግን ለዘ ሰዉ ነግረለች መለቴ አይደለም እንዲዉ በደፈነ ለቡዙ አማታት ትወደወለች ኢነ እስቲ በጠም ጠቃሚ ምክር ስጥወት ስወደቹ ለመወሰን ታቸግረለች ወይም በልብዋ የለዉን ሰዉ የምትረሰበት ምክር ከለ እስዋ ግን በዙ ሞከርኩ ትለኘለች ለማርሰት ግን አልቸልኩም ያምኖረዉ ከሌላ የማስበዉ ሌላ ትለለች።

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio3128 ай бұрын

    😘😘😘😘

  • @Noone123-
    @Noone123-8 ай бұрын

    Your consistency 👏 ere you’re different Wendeme

  • @ahadumedia

    @ahadumedia

    8 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk7 ай бұрын

    ተረርተንሀል

  • @user-yv6xz6en4k
    @user-yv6xz6en4k7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h6 ай бұрын

    😮❤❤

  • @anshaseide9193
    @anshaseide91938 ай бұрын

    እናመሠግናለንወድማቺን

  • @ahadumedia

    @ahadumedia

    8 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv7 ай бұрын

    🥰🥰🥰🔥🔥👍

  • @user-vz4ly3hc7k
    @user-vz4ly3hc7k7 ай бұрын

    ሠላም ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ ?

  • @atika5071
    @atika50718 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanworkiyee21
    @kalkidanworkiyee218 ай бұрын

    እረ አንተ ልጁ ግን ተለያለህ❤❤❤❤

  • @senaitmitiku329
    @senaitmitiku3296 ай бұрын

    Kebadnw

  • @user-lb5oe3lm5b
    @user-lb5oe3lm5b7 ай бұрын

    😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AreguAregu-gl6tv
    @AreguAregu-gl6tv7 ай бұрын

    እውነቱን፡ለመናገርእኔ10ሙሉአብረንስንኖር፡ጭራሽሚስትም፡ቤትምየለኝብሎ፡የተጳጳፈውንቴክስትአይቼ፡የሆንኩትንእኔብቻነኝእማቀው፡አሁንምእሱጋነኝ፡ምከረኝእስኪወንድሜጨንቆኛል😢😢😢

  • @Ethiopia750

    @Ethiopia750

    6 ай бұрын

    It a narsistic disorder truma new

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu8 ай бұрын

    ወድሜ እኔ ልጠይቅህማ በጣም እምወደውልጅ አለ ግን ከትዳረበፈት እንገነኝ ይላል እኔ እምቢብየ 1አመት ሞላኝ ባቆሜ ፀንቸ እሡውም እባክሸ ተረጅኝ ከዝህ በፈት 2አግብቸ ሥላልተመቹውኝ ነው የተለየሁት ይላል ግን ከትዳረበፈት ግንኙውነት የሚጠይቁው ወዶች ምንድነው ምክንያታቸው?

  • @mahlet.g5160

    @mahlet.g5160

    7 ай бұрын

    🏃Run💃ehite Run

  • @mahlet.g5160

    @mahlet.g5160

    7 ай бұрын

    3gna mehon kalfelegsh run

  • @SaleemaSalee-kg1qu

    @SaleemaSalee-kg1qu

    7 ай бұрын

    @@mahlet.g5160 አልገባኝም ውደ

  • @seidmisba9910
    @seidmisba99108 ай бұрын

    አለመግባባት ኖሮ ቢሆንስ

  • @semiraabdo7080

    @semiraabdo7080

    8 ай бұрын

    አለመግባባት ካለ ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት ካልሆነም መለያየት ነዋ

  • @takkoushcell4070
    @takkoushcell40708 ай бұрын

    አቤት አንደበትህ ሲጣፍጥ

  • @ahadumedia

    @ahadumedia

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv7 ай бұрын

    🥰🥰🥰🔥🔥👍

Келесі