First Date ላይ ማድረግ የሌለባቹ ነገሮች //Gulicha Podcast // ጉልቻ ፓድካስት // Abinetayu & Grace

Ойын-сауық

First Date ላይ ማድረግ የሌለባቹ ነገሮች //Gulicha Podcast // ጉልቻ ፓድካስት // Abinetayu & Grace #seifuonebs

Пікірлер: 97

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast7 ай бұрын

    Subscribe ስለምታደርጉ እናመሰግናለን🙏🏾 ሀሳባችሁን Comment ላይ አካፍሉን🙌🏽

  • @TibebuWeldu-zk5fo

    @TibebuWeldu-zk5fo

    7 ай бұрын

    Talk about women's first man. No girls will ever ever forget her first man. Even though they won't openly admit it

  • @mimitadesse7408
    @mimitadesse74087 ай бұрын

    አቦ አንተ ብቻ ተናገር የሁላችንም አሳብ አንድ ላይ ስታብራራው ደስ ሲል

  • @taychmechal348

    @taychmechal348

    7 ай бұрын

    Yes

  • @One_Ethiopia

    @One_Ethiopia

    7 ай бұрын

    👉በብስጭት የተሰጠ አስተያየት' እንደዛ የተሰማሽ እሱ ብቻ ስላወራ ነው' ልጅቷም አይናፍርነቱአ ያሽኮረምማታል' እሱአን ታዛቢ አረጋት ልታብራራ ስትል ከአፉአ ይቀማታል'ትንፍሹአን ሁሉ ነው የቀማት' ያን ነገሩን አሎደድኩትም ውይይት እስከሆነ ድረስ ያውም በልዩነት ሲሆን ሀሳቡአን ደይቃ ወስዳ መናገር አለባት! የራሱን ሰዓት በራሱ ይጠቀም' + በኔ እይታ' የሱን ሀሳብ የምደግፈው በመጀመሪያ ግንኙነት የሚያደርገው ነገር በንጋታው ባይደጋገምም ችግር የለውም (የሱአ አመለካከት ስህተት ነው) አዎ በዕለቱ ሳቢና ጥሩነገር ማድረግ መልካም ስለሆነ ለግንኙነታቸው" 'ነገር ግን በጣም ስህት የሚሆነው የማልቀበለው ነገር'(ያንተ ስህተት ደግሞ) ለሴቷም' ነገ በፍፁም ደረጃ የማታደርገው ነገር ማረግ የለባትም'የለበትም" 🛑በር እንኩአን መክፈት የማይወድ ልጅ' በዕለቱ የመኪና በር ባይከፍት ይሻለዋል' ጥቅም የለውም' እሱአ ለማስተላለፍ የፈለገችው አላብራራችውም እንጂ'(መች እድል ሰጣት) ጥግ እና ጥግ የሆነ ነገር ማለት ባጠቃላይ' በጣም ልምዱ ያልሆነውን ነገር ማድረግ የለበትም' ሌላ ጥሩ ሳቢ ልምድ ይኖረዋል'ይኖራታል ይጠቀሙት ባይ ነኝ" ስላደመጥኩት የተሰማኝን ነው ይቅርታ'

  • @user-mv4zl2dn9g
    @user-mv4zl2dn9g7 ай бұрын

    ያንተንአባባል በጣም እገዛዋለሁ ሲጀመር የማይዘልቁበትን ነገር አለመጀመር አንተ ግን👌👌

  • @B-go_gaphics07
    @B-go_gaphics077 ай бұрын

    ትውልድን ለማስተማር ስለምታሳዩት ትጋት እጅግ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። የሚታነሱትም ሀሳቦች እጅግ የሚያስተምሩ ቢሆንም ፤ ነገርግን ብዙ የተምታቱ ነገሮች ውስጥ ስትገቡ ይታያል። አንድን ሀሳብ ከያዛችሁ በእርሱ ዙርያ ቢታወሩ ይመርጣል። ሌላው ለአቅራቢው ያለኝ አስታየት በአብዛኛው ጊዜ አንተ ብቻ ስታወራ አይሃለሁ፣ ቢያንስ ከምትጋብዛቸው ሰዎች ጋር ቢመጣጠን ለማለት እወዳለሁ።

  • @user-es2sj2tq4u

    @user-es2sj2tq4u

    7 ай бұрын

    የሚናገራቸውን ነገሮች መጀመርያ ማስተዋሉ አይቀልህም/ሽም

  • @jihgyh9645
    @jihgyh96457 ай бұрын

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ብዙ ነገር ያተረፍኩበት ቀጥሉበት የብዙሰወች ህይወት ይቀየርበታል እናመሰግናለን

  • @dimply7568
    @dimply75687 ай бұрын

    ልክ ናት በጣም ሁሌ የማያደርገዉን ነገር መጀመሪያ አካባቢ ማድረግ የለበትም 100%

  • @user-uj8df7zr5k
    @user-uj8df7zr5k7 ай бұрын

    የሷን ሀሳብ እየናቁኝ ወይም አለማክበር ሳይሆን ግን የመናገር ችሎታ ወይም ነገሮችን በአጭር ጊዜ በተመጠኑ ቃላቶች መግለፅ ላይ ትንሽ ክፍተት በጣም ይታያል እና የሄ ነገር ቢስተካከል ባይ ነኝ

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46587 ай бұрын

    Gulicha you should do more of these scenarios .it's so helpful.

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku7 ай бұрын

    ወንድሜ እዉነቱን ተናገረ እንደ ፓስተር ቸሬ ሰዉን ሳይሆን እግዚአብሔርን ማስደሰት ይበልጣል 😊

  • @user-cm3ux9xf5m
    @user-cm3ux9xf5m7 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ💐🥰 ልብ የለንምጅ እናተስ በደንብ ገልፃችሁታል😊

  • @user-mv4zl2dn9g
    @user-mv4zl2dn9g7 ай бұрын

    በእውነት ተባረክ ሁሉም ሰው አንተን ቢያዳምጡና ትምርት ቢወስድ ጥሩ ነው ፍችንም ይቀንሳል ብዬ እገምታለሁ እይተሰራን ነው 🙏👌👌

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE7 ай бұрын

    Oh, my! I enjoyed you two conversations so much! Thank you for sharing!

  • @MsMs-hz6qr
    @MsMs-hz6qr7 ай бұрын

    የልብ አዋቂ እኮ ነህ ምርጥ ምክር በርቱ አንተ ግን ቃላት የለኝም ፈገግታ እየጫረ ቁምነገር ያለው ዉይይት እኔ በግሌ ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምሬለሁ

  • @user-dz1yi3he2l
    @user-dz1yi3he2l7 ай бұрын

    አረ እኔ በበኩሌ መኪና ከፍቶ የሚያስገባኝ ወንድ አልፈልግም የሚያከብረኝ በማን ነቴ የማያፍር ፈርሀ እግዚአብሔር ያለበት እና honest የሆነ ባል እንዲኖረን ነው የምንፈልገው

  • @abrahamgubena7142
    @abrahamgubena71427 ай бұрын

    Bro I watched everything and it was absolutely incredible. you are the best u see things in a different way and it is so nice. please keep making this kind of videos.

  • @Nardi135
    @Nardi1357 ай бұрын

    በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ውይይት ነው ያረጋችሁት እውዳችኋለሁ ቀጥሉበት❤

  • @endi_ab
    @endi_ab7 ай бұрын

    አዩ ፕሮግራማችሁን በጣም የምወድበት ምክህንያት በአንድ ዕርስ ስር ግን እጅግ ቡዙ እና ጥልቅ በሆነ መረዳት የምትሰጡትን ማብራሪሀዎችን ስለማገኝበት ነው አዩ ብቻ ምርጥ ወንድማችን ነህ በረታ 🙏

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt7 ай бұрын

    አብነት ስለድንግል ሴቶች ምርጫችሁ የምታረጉት ወንድ ብለህ የተናገርከው ሀሳብ ወድጄዌለሁ ፤ሰውን በአካል ሳናገኝ longdistance ላይ ሆነ ፍቅር ሊመሰረት እንደሚችል አምናለሁ በዛ መልኩም ለትዳር የደረሱ ሰዎችንም አቃለሁ ዘመኑ የTechnology ስለሆነ እህቴ አቆምሽ ተመችቶኛል ፤በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው Thank you

  • @yordi21277
    @yordi212777 ай бұрын

    Wow,what amazing ideas you shared for us surely that helps us to grade up our level of perception I really appreciate it thanks a bunch.❤🙏

  • @user-rx6py2so7f
    @user-rx6py2so7f7 ай бұрын

    waw yeni wendem tebarke mekeruche hulu betam tru nacwe tanks katelbat❤❤❤❤

  • @HalimaEmam-mj4oz
    @HalimaEmam-mj4oz7 ай бұрын

    Was good thanks❤

  • @telilezerihun9888
    @telilezerihun98887 ай бұрын

    Thanks and keep it up👏❤

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse957 ай бұрын

    I love your ideas

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ግን የምታስተምሩት ነገር ግሩም ነው እግዚአብሔር ጥበብን ያድላችሁ ያድለን

  • @heranmulushewa3800
    @heranmulushewa38007 ай бұрын

    arif point new yanesachehut temhert wesejalew specially ante you are matured

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha80417 ай бұрын

    Wow 😍😍😍 what an interesting podcast this is 👏👏👏 you were having it 💯 real it felt so raw & honest it felt like we were witnessing an actual date between 2 people 🤗🤗🤗 so please keep them coming they are very valuable insights of both Gender's perspective 🙏🙏🙏 Btw i beg to differ on one of your points not all women are like that cause i have found myself fantasize or go after "Unattainable Men" that i always told myself or them when the time comes "You are out of my league while i happen to be off limit(or out of reach for different reason too)" 🥺🥺🥺 so yeah we know ourselves well too but we believe we still have the feminine mystical power to make any guy compromise enough to make us his new standard 😘😘😘

  • @kidistgeberwold
    @kidistgeberwold7 ай бұрын

    Thank you so much both of you

  • @dimply7568
    @dimply75687 ай бұрын

    ያልሆነዉን አለማድረግ ማለትኮ ከወጪ ጋር ወይ ከአበባ መስጠት ጋር ብቻ አይያያዝም ለምሳሌ አዳማጭነት ሊሆን ይችላል ሁሌ ማውራት ብቻ የሚወድ ሆኖ ሳለ አንደ አዳማጭ አክት ማድረግ የለበትም ምናምን ነው

  • @Alllifematter
    @Alllifematter7 ай бұрын

    Full of graceful thoughts like her name❤ I agree with her, Her relationship with her creator is the most important one. No human being is complete without having a relationship with God then everything will fall into places perfectly. Ladies don’t settle for anything less than what you deserve and need.

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71447 ай бұрын

    ውው ምርጥ ነገር ነው ያነሳችሁት በርቱልን🎉❤

  • @innerpeace5476
    @innerpeace54767 ай бұрын

    Stay clean ladies !

  • @wudneshdemesse
    @wudneshdemesse7 ай бұрын

    wow betam enamesgenalen Ayu betam arif hasab new yansachihut!

  • @hereiam3692
    @hereiam36927 ай бұрын

    I agree with Grace...mayzelek negr almejrmr new....weshetam new malet new ketekeyere...it really link with personality aleke...weyneee abenett betammm new metanadedew

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa82797 ай бұрын

    አዩ ያተ ሀሳብ በጣም ትክክል ነዉ ሴትዋ ግን የምትከራከር ነዉ የሚመስለዉ

  • @hasen8439
    @hasen84397 ай бұрын

    ወንድሜ ምርጥ ሀሳብ

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka13477 ай бұрын

    Best discussion

  • @teddy6326
    @teddy63267 ай бұрын

    Today's lesson was incredibly impressive. I learned a lot about how to approach dating on the first day, what to say, and what not to say. You guys are doing an exceptional job working together. Keep up the good work.

  • @edentefera8991
    @edentefera89917 ай бұрын

    Interesting

  • @nanyenana6165
    @nanyenana61657 ай бұрын

    Ljtwan af afwan eyalk gra agabahat eko.esti enenm interview adrgegn,,arif hasa share enadergalen

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46587 ай бұрын

    Hahaha so hilarious 😂 love the first scene!!!

  • @elhamamino1195
    @elhamamino11957 ай бұрын

    Interesting 🤨

  • @user-Weynua
    @user-Weynua7 ай бұрын

    ዉይ ወንዶች ጣጣችሁ ብዙ ነዉ ከዚህ ሁሉ ጣጣ የኖርኩበት ብቸኝነቴ ምን አለኝ የማያዉቁት ሀገር አይናፍቅም😂😂😂

  • @BT-om1zl

    @BT-om1zl

    16 күн бұрын

    👍🏽👌✍

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu46587 ай бұрын

    m Literally on my first date in 15 mins 🥰

  • @user-xd1nx5jr4n
    @user-xd1nx5jr4n7 ай бұрын

    ❤ደስ የሚል ትምህርት❤

  • @user-ch2oq4ez4u
    @user-ch2oq4ez4u7 ай бұрын

    Programachu ariff new gn kereker aynet aderegachut like esua eyeteyekech ante btmeles arif neber.ahun teyakiw ante honk. & Grace for you akemametesh tenesh feta bey cheremet Yalsh ymeslal

  • @shadlovesong7151
    @shadlovesong71512 ай бұрын

    hello i can't wait to see u to Ask about it but say a little bit. about Advantage men and layer. men ????? i m USA

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm7 ай бұрын

    እንግሊዝኛ የኢትዮ መግባቢያ ቋንቋ አይደለም በየምሃከል የምታስገቡትን እንግሊሽ ተውልን በመግባቢያ ቋንቋችን አውሩ ቋንቋ መግባቢያ ነው ግን ለማን እንደሆነ እያቀረባችሁ ያላችሁት አስቡበት ለኢትዮ ህዝብ ነው አስተያዬቴ ነው

  • @jannathjannath7836

    @jannathjannath7836

    7 ай бұрын

    የኔም ነው

  • @Abdagreat251
    @Abdagreat2515 ай бұрын

    አሪፍ Episode : አብነት እንቅጭ እንቅጭ እንቅጯን ነው የነገርካት።

  • @melukatube3100
    @melukatube31007 ай бұрын

    Betam bezu negr ke ante temerayalw betam ye wesane sw endehon adergehgal betam nw yemwdk ❤ ketelbt

  • @sebleyic7667
    @sebleyic76674 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤shebelaw yemtawerawn hunew andegna neh

  • @user-cz1eh1xh2e
    @user-cz1eh1xh2e7 ай бұрын

    Wow gltsenteh betam des yelal beza lay fact nw mtaweraw abet yante mist

  • @myfemale4471
    @myfemale44717 ай бұрын

    Ene be ewunati menineti yikirebegni inji Lele gidi yelagni tigegna mahoni alifelegimi 1. Ye sira sawi kahona 2 ke Lela setochi siresi kahona 3 le Betina tidaru helafinati misama kahona tukurate Lela ayidolemi

  • @myfemale4471
    @myfemale44717 ай бұрын

    Ene Gini godagneye be mejemara keni abeba bisetegni dasiiii yilagnale 🌹Gini hule aydolami

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa94177 ай бұрын

    ውይይታችሁ ጠቃሚ ነው ነገር ግን እናንተ እየተነጋገራችሁ ያላችሁት በሆነ ሐይማኖት ዶክትሪን እራሱን ያላስገዛ ሰውን ነው እንደ ፕሮቴስታንት ሐይማኖት ከትዳር በፊት አይደለም በጓደኝነት በእጮኝነትም የግብረሥጋ ግንኙነት አይፈቀድም ስለዚህ ሁሉንም ያማከለ ቢሆን እላለሁ ለሌላውም ቢሆን በእናንተ ዴትንግ ባላችሁት እስከውሳኔ ከስንት ሰው ጋር ዴትንግ ሊደረግ ነው ?

  • @mesffinaseffa5151
    @mesffinaseffa51517 ай бұрын

    ይማቺችሁ የሞጋርም ምክር ኖው ❤❤❤❤❤

  • @user-lm2zy3xz5w
    @user-lm2zy3xz5w7 ай бұрын

    ይቅርታና ለራስሽየምታወሪ ነው የምትመስሊው

  • @user-hm7mk9kg4b
    @user-hm7mk9kg4b7 ай бұрын

    አብዛኞውን የሴትን ልብ የምታቅ ሰው ነህ በተለይ ወንዶች ምን አይነት ወንድ ትወዳላቹ ብለው የሚያቀርቡት ጥያቄ እኔ ተናግሬ ተጎድቼበታለው በተደጋጋሚ ቆይቶ ነው መናገሬ እንደጎዳኝ ያአወኩት አንተ ስትናገረው ገረመኝ

  • @user-hm6zi3gx8f
    @user-hm6zi3gx8f7 ай бұрын

    ❤❤😘😘😘

  • @yosephmenun1141
    @yosephmenun11417 ай бұрын

    ድምፁን ግን ትንሽ ጨምሩበት በደንብ አይሰማም

  • @meronfrew5737
    @meronfrew57377 ай бұрын

    ጨዋ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484Ай бұрын

    እኔግርምየሚሉኝ ኮሜታተሮች የሰውልጅሙሉ አይደለም አተብቻና እናሴቲቱ ነገልታሻሻልትችላለች ምድነውማካበድ

  • @pikakoku9152
    @pikakoku91527 ай бұрын

    Ene gen ante agebthe yasayeingen

  • @dimply7568
    @dimply75687 ай бұрын

    ግን ቆንጆ አማላይ ሃብታም የሚባሉ ወንዶች አዚህ ግባ ከማትባል ግን ቀልጣፋ ከሆነች ሴት ጋር ይጋባሉ how does this happen?😢

  • @pikakoku9152
    @pikakoku91527 ай бұрын

    Ene gen habtam sehone lela show nw yemaserah Ayemtnhemmm

  • @beenasefa8342
    @beenasefa83427 ай бұрын

    ማንም ወንድ በዚህ ኑሮ ውድነት አብዛኛው አይፈልግም

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl16 күн бұрын

    Ewnet eko new gena sayakuh mekonetater yiwedalu lek aydelem eko 🤔

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij15167 ай бұрын

    ቦታ ብቀይሪኝ አልኩ ሀሳብሽ ሴትን አይወክልም ዎኬ አበዛሽ በመጀመሪያ ቀን አደለም ሊስመኝ እጄን እዲነካ አልፈቅድም ድግል አደለውምና ከትዳር በፊት አብሬ እተኛለው ማለት አደለም ሰው ክብሩን በብዙ ምክንያት ያጣል ለምሳሊ አንዲት ሴት በሆነ መንገድ ክብሩአን አጣች ፍቅረኛ ኖሮኝ አያቅም እንበል ከዛ ቀጣይ የማገኘውን ወንድ ክብሬ ከሊለ ፍቅረኛ ነበረሽ ቢለኝ አዎ ነው የምለው ልሳም እችላለው አላለችም

  • @amanuellemlem
    @amanuellemlem7 ай бұрын

    ye dimts trat chigr ale bistekakel tru nw

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum59397 ай бұрын

    Esa little yelchwene aldamtekateme

  • @FreweiniGebre-ik9zv
    @FreweiniGebre-ik9zv7 ай бұрын

    YANTE ASTESASEB GIN BETAM NEW YEMGERMEW KETLIBET

  • @myfemale4471
    @myfemale44717 ай бұрын

    Andadi setochi Gini tigagna necho Le setochi Lili mifaligo negeri berasachu temamanu ayine layi woha gaba mabtsiri gizalegni atibalu

  • @beenasefa8342
    @beenasefa83427 ай бұрын

    grace ቀጥታ መልሺ ከተሳምሽ በዋላ 😅😅

  • @nipealteshome9500
    @nipealteshome95007 ай бұрын

    Ewntun lemenager esua mnm atawekm setykat erasu bezu aseba nw metmlsaw ante setetyk gn le 1 sec erasu atasbm er lela saw akrbln lek enda ante

  • @gelilatibebu1246
    @gelilatibebu12467 ай бұрын

    abinet gn and ande gizewu endetekeyere tiresaleh you know that bizu setoch bahunu giza yemimarum yetemarum and independent endehonum ahun lay rare ayidelem women owned best bussines u always refer gizewu tekeyirual le dating ,,, expencive newu ,,,also not lewend bicha le setim tekeyirual ekual bizu setoch ahun lay independent nachewu so the quality also kefi yilal yewend lij genizeb akimun eyata yimetal leset at the same time so yachi set sitayewu not only the look also the mind look is first impression if he is real one yemitayewu good one bicha sayihon best new wey kebizu antsar specially yesua independent mehonua alemerebeshu also ......

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py7 ай бұрын

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @DanelRoz
    @DanelRoz7 ай бұрын

    እንዴት ሰነበታቹ ፡ ይሄን አስተያዬቴን ግላዊ አታርጉት አስተያየቴ ስራህ ወይም የምትሰራበት አሰራር ላይ እንጂ እናንተ አቅራቢዎቹ ላይ አይደለም እና በጥቅሉ ሳይሆን በነጠላ ብትመለከቱት ፡፡ እንግዳ ጋብዘህ ረዥም ሰዓት ምታወራው አንተ ፡ ጥያቄ ጠይቀሃት መናገር ስትጀምር ታቋርጣታለህ ፡ የራስህን አመለካከት ታወራለህ የእንግዳዋን አመለካከት መናገር ጀምራ እስክተጨርስ ግዜም ዕድል አትሰጣትም እንደገና አንተው ጠይቀህ አንተ የምትፈልገውን መልስ እንግዳዋ እንድትመልስህ ትፈልጋልህ ፣ ጥያቄ የምትጠያየቀው ሃሳብ ለመገላለጽ እንጂ እንዳንተ ለማስጨነቅ መሆን አለበት ብዬ አይሰማኝም ፡ ጭንቀት ነው የሆነብኝ ይህ መሰናዶ ፤ በድፍረት እና በእርግጠኝናነት እንዲህ እንዳታደርጉ እንዲህ አርጉ ትላለ ሙያዬ አማካሪ ነው አልክ አንድ ሰው በሌላው ሰው ይህወት የመወሰን ስልጣን የለውም አንድ ሰው ሌላ ሰው የራሱን ህይወት መወሰን እንዲችል ሃሳብ በመስጠት መንገድ ያሳየዋል እንጂ እንዲህ አድርግ እንዲህ አታደርግ ሊል አይገባም በተለይ በሙያዬ አማካሪ ነኝ የሚል ሰው : ሰው ላይ ለመፍረድ በጣም ትቸኩላለህ “ ከሰገን ይፍጠር ጋር የደረገከው ቆይታ በጣም መልካም ነበር ” . . . . . እንደገና አንድ አመለካከቱ በመንፈሳዊ እሳቤዎች የታነፀ ሰው እና ዓለማዊ እሳቤ ያለው ሰው እንዴት በአንድ ጉዳይ ላይ ሊስማማ የችላል ሊያውም ከጽዎታዊ ጉዳይ አንጻር. . . . እንግዳዋ ሙያዋ አማካሪ አትመስላለች አንተ ግን በዚህኛው ከሙያዬ ነው ከምትለው አንጻር መሠናዶህ ትንሽ ያስገምትሃል ከቻልክ. . . ብዙ ጠይቅ ብዙ አዳምጥ “ እንግዳ ከጋበዝክ ” ሌላው የመጨረሻ ሃሳቤ አንድ ነገር ለመስረዳት አስር ግዜ ደጋግመህ ነው የምታወራው በ፴ ሰከን መጨረስ የምትችለውን ፳ ደቂቃ ታወራለህ እና አትደጋግም የሚያደምጡህ የሚመለከቱን የመረዳት ችሎታ እንዳላን ግምት ውስጥ አስገብትህ ሃሳብ ብትሰጥ . . . አመሰግናለው፡፡

  • @user-bu3ks8bg7u
    @user-bu3ks8bg7u7 ай бұрын

    Lijoto gin buzum ewket yelatm

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl16 күн бұрын

    Ere Abebaw kerto desta 🍬beki new feker kale😂

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia85377 ай бұрын

    ሁሌም አበባ ያምጣ የምትይው ሁሌም አመትባል አለ ወይ? በአመስባል ስጋው ሁሉ ሙሉ ነው በአሉ ሲያልፍ የድስት ጥራጊ እንደ መብላት በይው የተለያዩ ዴት ቀን ያላይ ከአንድ ሰው ጋር ሲፋደጋገም ለቀቅ ይደረጋል 😂😂

  • @bereketendale8157
    @bereketendale81577 ай бұрын

    fiker gen yamer ya hulet sawe ya tekim gichet mifaterawe semat nawe

  • @user-if4dl9hu8h
    @user-if4dl9hu8h7 ай бұрын

    tensh slhonachhu malet???? xruu belek blekk abelashehew😏😏

  • @yeteddyeadinakey1738
    @yeteddyeadinakey17387 ай бұрын

    አብዬ እንደበፊቱ ብቻህን ብታቀርብ ይሻላል

  • @mam_3d
    @mam_3d7 ай бұрын

    እቺ ልጅ ግን ጤነኛ ነች በፈጣሪ🤔🤔🤔 አንተ ግን መቻያውን ይስጥህ😂😂 ካልሆነ ለብቻህ ስራልን አቦ😂😂😂

  • @betib6861
    @betib68617 ай бұрын

    Bichahin gin lemen atikerbem....😢

  • @mam_3d

    @mam_3d

    7 ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው የምር😂😂 ልጅቷ ልብ ታወርዳለች😢😢

  • @MahiDan-vz4gt

    @MahiDan-vz4gt

    7 ай бұрын

    ብቻውን ቢቀርብ እንደውም የማያነሳቸው ሀሳቦች ይኖሩ ነበር ከስዎ ሀሳብ እየተነሳ ነው እያወራ ያለው ለምን የሰዎችን ሀሳብ እንደ ማናከብር ግን አይገባኝም

  • @nanioddu2528

    @nanioddu2528

    7 ай бұрын

    Echh listen first!

  • @Nardi135
    @Nardi1357 ай бұрын

    በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ውይይት ነው ያረጋችሁት እውዳችኋለሁ ቀጥሉበት❤

Келесі