የርቀት ፍቅር ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደረሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter
Please support me by following me social media channels below:
/ asonsweden
/ ason-music
/ asonid
/ asonidof. .
/ andolon1. .
Ason ID Spotify EP:
EP: open.spotify.com/track/0vkGoU...
Good Time @ Spotify
open.spotify.com/track/5KrRhV...

Пікірлер: 53

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b7 ай бұрын

    ገንዘብልብስን እንጂ ፍቅርንአይገዛም እህቴቸማርያምን መራራቅ በጣምከባድነው እንደኔየከበደው ማነው እፍፍፍፍፍፍአሁንስደከመኚ😢😢😢

  • @user-tl6bw7qz9j

    @user-tl6bw7qz9j

    5 ай бұрын

    በጣም፪ በእውነት ቃል አይፈታውም ብቻ ግን ተመሥገን🎉🎉🎉🎉

  • @tigist19
    @tigist197 ай бұрын

    ሰላም ውዶችዬ የርቀት ፍቅር ከባድ ነው አሪፍ ትዳር ነበርኝ ስንራራቅ ተለያየን😢 ብቻ ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ግን የምትዋደዱ ሰውች በተቻላችሁ አቅም አብራችሁ ኑሩ❤

  • @Konjo333

    @Konjo333

    7 ай бұрын

    መራራቅ ክፍተት ይፈጥራል ።

  • @kdijaabdulkadr
    @kdijaabdulkadr7 ай бұрын

    ገንዘብ አይጠገብም ቅመሞችየ ከባሎቻችሁ ጋ ተገናኙ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh5 ай бұрын

    ምናለ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ቢያሳትፉህ በውነት ይሄ የመሰለ ሂወት አድን ትምርት ለህዝቡ ተደራሺ ቢሆን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እንወድሀለን መምህር ፀጋይ እህታችንም ክበሪልኝ እህቴ❤❤

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ru7 ай бұрын

    የርቀት ትዳርና ፍቅር ከባዲ ነው ባሌን አምነዋለሁ በሌላ ሴት የሚጠረጠር አይደለም እንደሚወደኝ በተደጋጋሚ በተግባር አሳይቶኛል ግን አብረን ስንኖር ስቀን በትራስ ተመታተን የምናልፈው ነገር አሁን ስንራራቅ የፀብ መንስኤ እየሆነብን ነው ምንም የማያጣላው ነገር ያጣላናል

  • @kdijaabdulkadr

    @kdijaabdulkadr

    7 ай бұрын

    የኛም ችግር ነዉ😢

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    7 ай бұрын

    በርቀት ትዳር ይሄ ነው ችግሩ እንደምትይው ነው እኔም ስንራራቅ መነጫነጭ ምናም ነበረ ባልጠበቅነው ጊዜ ግን በቀን ግጭት ተለያየን እናም ተራርቆ ትዳር ለሰይጣን ምቹ ነው ሰይጣን ትዳሮችን ለማለያየት እድል አለው በተቻለሽ በአንድ ለመሆን ሞክሪ

  • @shimelsgisila8701

    @shimelsgisila8701

    7 ай бұрын

    አንዱ የፍቅር መገለጫው መነጫነጭ በትንሽ በትልቁ መጣላት ከፍቅር የመጣ ይሆናል ሁሌ ላይሆን ይችላል ።አንዳንዴ መለያየት የፈለገ ሰው ስበብ ስለሚፈልግ ማጣራቱ አይከፋም ።

  • @zinatmohammed9997

    @zinatmohammed9997

    7 ай бұрын

    😊​@@kdijaabdulkadr

  • @user-jn5xf7jf7r
    @user-jn5xf7jf7r2 ай бұрын

    ብቻ ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ru7 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን መልህቆች ልክ እንደ Ebs የህዝብ ቀዳሚ ምርጫ ልክ እንደ ዳሽን ባንክ ሁልጊዜም አንዲ እርምጃ ቀዳሚ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም ያለፈኝ ፕሮግራም የለም ኮሜንት ማዲረግ ብዙም አይደለሁም ክበሩልን

  • @ermiyaswendemu
    @ermiyaswendemu7 ай бұрын

    ፕሮግራማቹ በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j5 ай бұрын

    አይ ፀግሽ እረ ስሜቱስ ከባድ ነው ያው የነገን ተስፋ በመጠበቅ እያታለልነው ነው እንጅ ተፈጥሮ በራሱ ይፈትናል ግን ተመሥገን ትንሽ ጊዜ ነው የቀረኝ ወደ ሀገር ለመግባት በዚህ እራሴን አበረታለው🎉🎉🎉አወ 2ታችንም ተፈትነናል እግዚአብሔር በሚያውቀው

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube982628 күн бұрын

    አመሰግናለሁ ግራገብቶኝ ነበር እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ከባለቤቴ ጋር ከተራራቅን አምስት አመት ሞላን እሄዳለሁ ብየ ሳስብ አልሞላ አለኝ አሁን ግን ሁለታችንም ደክሞናል ጥሩ ቆይታ ነበር በሰማሀት እድጠቀምበት አላህ ያግራልኝ ደክሞኛ 💔 😢 ደከመኝ

  • @amisalpetiros7969
    @amisalpetiros79697 ай бұрын

    በጣም ከባድ ነዉ እኔም በስደት ነዉ ያለሁት እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ጨንቆኝል😢

  • @user-ow3jh8pl3m
    @user-ow3jh8pl3m7 ай бұрын

    በትክክል👍👍

  • @user-rw6vq9il7l
    @user-rw6vq9il7l7 ай бұрын

    በትክክል ነው

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed23447 ай бұрын

    Thanks so much Both ❤❤❤

  • @user-gi6gb1xt8w
    @user-gi6gb1xt8w7 ай бұрын

    ትክክል ነው

  • @semirazureyash8871
    @semirazureyash88717 ай бұрын

    ጥሩ ሕሊና እንዳለው እንዴት ይታወቃል?

  • @sart7050
    @sart70507 ай бұрын

    እፍየርቀትፈቅር በጣምከባድነዉ አስቸጋሪነዉ በጣምብዙ ችግርይበዛበታል በዛዉምልክ ጥንካሬ ልኖር ይገባል ያከለለ ይጎዳል

  • @zakiail9186
    @zakiail91867 ай бұрын

    በርቱ❤

  • @toybayimam8512
    @toybayimam85127 ай бұрын

    እናንተን መከታተል ተጀመርኩ አሚሮየ ሰላም እየሰጠው ነው በርቱልኝ ❤

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias1827 ай бұрын

    እውነት ነው ❤❤❤👍

  • @fikerfiker8767
    @fikerfiker87677 ай бұрын

    በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @amalaldrawsheh4606
    @amalaldrawsheh46067 ай бұрын

    በት ክክክል

  • @ThamarMuhammed
    @ThamarMuhammed7 ай бұрын

    በርቱ

  • @user-hw3bw7vk6i
    @user-hw3bw7vk6i7 ай бұрын

    mashallh teru mekere new ❤❤❤❤❤

  • @MIUI-ez3fh
    @MIUI-ez3fhАй бұрын

  • @jemilareshid7674
    @jemilareshid76747 ай бұрын

    Betam konjo program nw

  • @amalaldrawsheh4606
    @amalaldrawsheh46067 ай бұрын

    ♥♥♥♥

  • @user-oe2iu9td6g
    @user-oe2iu9td6g7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm4pv4ye3u
    @user-lm4pv4ye3u7 ай бұрын

    ♥♥

  • @abidlkdrgjamali
    @abidlkdrgjamali7 ай бұрын

    👍

  • @user-rw6vq9il7l
    @user-rw6vq9il7l7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram55924 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi80305 ай бұрын

    ትክክወድሜ

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i7 ай бұрын

    Btamdesallney enmsgnalen ❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv7 ай бұрын

    be tikikil ❤❤

  • @banchchayeh9302
    @banchchayeh93027 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i4 ай бұрын

    ስለ ውጪ ሀገር አስቸጋሪ ህይወት ያለፈበት ብቻ ቢናገር ጥሩ ነው::ልፋቱ ና ስቃዩ እንኩዋን ትዳርን እራስንም ስለሚያስረሳ ማለት ነው::ሳትከፍል መኖር በማትችልበት ሀገር እየተኖረ ትዳር እኔ እንጃ!::በቢል አይምሮ እየዞረ በስራ ሰውነት እያለቀ ስለ ሌላ ሰው ማሰብ? አይመስለኝም::ደሃ መሆን ክፉ ነው::እንኩዋን ትዳርን እራስን ያስረሳል::

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet17397 ай бұрын

    10q too.i have one question before mariage how much problem sex is?

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf5 ай бұрын

    እኔ በስደት ነው ያለሁት ስልክ ስናወራ በተደጋጋሚ በጣም ከደደኚ፡ይለኛል በጣም ተጨነኩ፡እኔ ዉይ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b7 ай бұрын

    የሚውድትን ከማጣት ችግርንችሎ አብሮመኖርይሻለል ውዶችየእኔከባለ መርቅአልፍልግም ነበር ግንእንዳጋጣሚ ውጭአገር ሔድኪአንድልጂአለን ግንበጣምነው የምንዋደደው እናእኔአሁን ከመጣሁ 5ውሬንያዝኩ እና2አመትብቻተስራሁ እመለሳለሁ ምክንያቱም ብዙመቆየትአልችልም የምውደውን ባሌንናልጄን ጥየነውየመጣሁትኩንትራቴንብቻ እንዴበጨርስኩ እናእምትውድትን አትራቁ ማርያምን እህቴቼ ብቻአላቅም ተራርቆ መኖርበጣም ይከብዳል መቺምእማይቻልየለም ቻልኩት እዚህናፍቆት እዚህቋንቋአለሜውቄ ማርያምን በዛላይዳታም ተዘጋብን ምንይሻላልእህቶቸዋእፍፍፍፍፍአሁንስ በጣምነው የናፍቁኚ ዳታእንኳን በተከፍተልን😢😢

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    7 ай бұрын

    አይዞሽ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ትዳራችሁን ያዝልቅላችሁ እኔ የምወደው የሚወደኘን ተራርቀን ከቆየን በኋላ በአንድ ቀን እንዳልነበረ ሲቀያየር ለካም የምወድህ ካዲውን ነህ አልኩና የወደድኩትን ያህል ጠለሁት ተለያየን ከ4 አመት በኋላ የትዳር ቆይታ በኋላ እና ለማንኛውም መራራቅ ጥሩ አይደለም ቢሆንም ስትወዱ እራሳችሁን ሳትጎዱ

  • @HelenTemesgen-ru9nt
    @HelenTemesgen-ru9nt3 ай бұрын

    Fetary yrdachin

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j5 ай бұрын

    አወ ልክ እንደ እኔ 3ተኛ ወገን የሚጠላ ይኖር ይሆን⁉

  • @fasikagach6994
    @fasikagach69947 ай бұрын

    Yerket tedar betam kebad new 7 amet hiwetan yamesekakelew tedar chenkt weset gebche memot hulu new eyetmegnehu yalehu yerket tedar lemanm alemgnm seteuch ebakachehu endzih ayent hiwet kemegebatachehu befit betam esebu😥😥😥😥

  • @user-Addis2721

    @user-Addis2721

    5 ай бұрын

    Ewnet bileshal eniem endanchiw negn yihew 8 amet molagn ye wotatinet edmieyen beberku

  • @MeseretMengestu-fp8rh
    @MeseretMengestu-fp8rh5 ай бұрын

    ኧረ፡ፀግሽ፡እንክዋን፡እርቆኝ፡አጠገቤ፡ሆኖ፡አልቻልኩትም፡ኧረረረረ፡ቢቀርስ፡ሁሌ፡በሽታ

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos74887 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі