ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት በኋላ ተመልሳ መጣች!!

Ойын-сауық

ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችው
እህቱ ከአመታት በኋላ ተመልሳ መጣች!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisChewataOfficial‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬

Пікірлер: 827

  • @singeraregashsabiro1226
    @singeraregashsabiro12262 ай бұрын

    ዛሬ እኔ 6 ናኝ ላይክ አርጉ 👍❤️

  • @kelemlove4937

    @kelemlove4937

    2 ай бұрын

    like ይብላሽ ምች

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    @@kelemlove4937 ኧረ አትሙትብን ምን ሆነሺ ነው ላይክ ማድረግ እያለ እሷን ካስደሰታ ት አትሞትም እናደርጋለን ✊

  • @user-lc5fl6sb8r

    @user-lc5fl6sb8r

    2 ай бұрын

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @hanitekola1734

    @hanitekola1734

    2 ай бұрын

    ❤❤q¹qqq¹¹qq¹1¹​@@kelemlove4937

  • @belayalene6059

    @belayalene6059

    Ай бұрын

    ​@@kelemlove4937²²❤

  • @Hundumak
    @Hundumak2 ай бұрын

    የጌዜጠኛው የማደመጥ ችሎታህን አደንቃለሁ ። ልጁን በእርጋታ ስትሰማው ደስ ይላል ። የተጉዱ ሰዎች የሚያዳምጠው ሰው ይፈልጋሉ ❤❤❤

  • @user-nc3om7qy5o

    @user-nc3om7qy5o

    2 ай бұрын

    👌

  • @FATUMAALI-gl8wj

    @FATUMAALI-gl8wj

    2 ай бұрын

    ትክክል በጣም ያሳዝናል አሏህ ልባና ይስጠን

  • @eyobteweldemedhin

    @eyobteweldemedhin

    2 ай бұрын

    ሀይ እነቴ ብልሀል አንተም አስተዎይነህ

  • @eyobteweldemedhin

    @eyobteweldemedhin

    2 ай бұрын

    የ አንተ ማስተዋል ገረመኝ ጥሩ አስተዉልሀል

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    Tikkil

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene60372 ай бұрын

    ዘሌ አንተ ምን አይነት ሰው ነህ አምላከ ይባርከህ ዘርህ ይባረከ እድሜና ጤና

  • @AsnaAliyyi

    @AsnaAliyyi

    6 күн бұрын

    በልህ ኮምንት አብብብልኝ ስልኬ ቁሹር ክን የለኝ በልህ ድራሲ አዲስ አበባ ናኝ ከ ጀምማ ማሺቸኤ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba2 ай бұрын

    የእናት ልጅ ያውም እህት እንዲህ ይጨክናል አቤት የመጨረሻው ዘመን !!

  • @wmm2608

    @wmm2608

    2 ай бұрын

    Tekekel! Lijtuwa koshasha nat man telat yefelgwl kewechi ezih kerbhbeyale? Weeada chekagn nat

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    2 ай бұрын

    በማደጓ አሳድገዎት እንጂ የሥጋ እህቱ አይደለችም። ያም ቢሆን አረመኔ ነች የሥጋ እህት ወንድምም በንብረት ስንት የሚደራረሱ እሴከህይወት መጠፋፋት የሚደርሱ እንዳሉ ብዙ ሰምተናል። ፈጣሪ ካልረዳ በጣም ከባድ ነው የንብረትና ገንዘብ ነገር💔

  • @Hagerdawit6181
    @Hagerdawit61812 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ያልተነገረ አንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይላል ጋዘጠኛው አውነት 🇪🇷

  • @selamgubre5573

    @selamgubre5573

    2 ай бұрын

    That is right

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    2 ай бұрын

    እወነቱ ነወ

  • @dodygebre7143

    @dodygebre7143

    2 ай бұрын

    በጣም ትክክል

  • @user-hf4sq4fl9v

    @user-hf4sq4fl9v

    2 ай бұрын

    ኤርትራማ ብታደርጉም የሚጠልጥ መንግስት አላቹ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw2 ай бұрын

    ከቁስ በፈት ሰው ይቅደም ከክፍት እራቁ እባካችሁ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 ай бұрын

    ሴት እንኳን ርህሩህ ናት ሰይጣን ተጫወተባት።የማይሳሳተው አላህ ነውና ይቅር በላት ነገም ሌላ ቀን ነው ያልፋል።ዋናው በህይወት አለህ።የሚጎዳህን ሱስ ተወው ወንድሜ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    ምን ማለት ነው ስለምን ሰይጣን ነው የምታወሪው እንደዚህ ብሎ ነገር የለም

  • @dodygebre7143

    @dodygebre7143

    2 ай бұрын

    @@user-zb2zf6yp1l ይቅር መባባ የሴጣን አይደለም ዋናው ነገር እትየዋ በጣም መፀፀቷ ነው

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    @@dodygebre7143 በቁም ገላው የራሷን ሂወት አመቻችታ እያጣጣመች ኑራ አሁን መጥታ ይቅርታ ድሮስ ወፍ ዘራሺ ስቶኝ እንደዚህ ነው እና ባለ ኮመንቷ በልጁ ቦታ እራስሺን አስቀምጭ ቅዱስ ቅዱስ ከመጫወትሺ በፊት ልጁ እንደውም ጥሩ ልጂ ነው በጥርሱ ይዞ አለመዘልዘሉ ጭራሺ ሰው ልትገሰጪ ትሞክሪያለሺ እንዴ ማፈሪያ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37332 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ጨካኝ እህት ናት ለስዋ ብሎ መስዋዕት እየከፈለ እንደዚህ ማድረግ አልነበረባትም ልቦና ይስጣት ዘሌ አረጋግተህ አስታርቃቸው ተባረክ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg2 ай бұрын

    አንቺ ባለጌ የሰው ወራዳ እሱ በጣም ጥሩ ሰው ነው የገባው አፈር ግቢ መጋኞ ያንቺ አይነት ሰወች ናቸው ያገር የሰው ነቀርሣ የሚሆኑት መጋኞ እባክህ በጥፊ በልልኝ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    You said it correctly

  • @genetgene9492

    @genetgene9492

    2 ай бұрын

    😂😂😂በጣም ነው ያሳክሽኝ

  • @Amy123.

    @Amy123.

    2 ай бұрын

    በተቃራኒው ብዙ ሺ አጋንንታዊ ነገር የሚያደርጉ ሰይጣን ወንድሞች አሉ።

  • @Amy123.

    @Amy123.

    2 ай бұрын

    ነገሩ አይገርምም ።

  • @ummiumi3911
    @ummiumi39112 ай бұрын

    ዘሌ 🙏🙏🙏አንተና የንስር አይንን በጉጉት የምጠብቃቹ አላህ ይጠብቃቹ የሀቅ ሰው 🙏🙏🙏❤💖❤💖💖💖👍👍

  • @fitztek8119
    @fitztek81192 ай бұрын

    ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በጣም የተበላሸ እና ክፉ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልኝ ለኢትዮጰያ።

  • @user-kx5hh9wj9c

    @user-kx5hh9wj9c

    2 ай бұрын

    Hi

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg2 ай бұрын

    ያሬድ በእውነት ከልብህ የሰው ልጅ ነህ በጣም የምትደነቅ ጎበዝ ጀግና መልካም ሰው ነህ በጣም ጥሩ ባይገልፅህም ሌላ ቃል የለኝም አንተ ማለት የሰወች ሁሉ ምሣሌ ነህ ያቺ እህትህ ግን ሰው ሣትሆን ሰ ነች

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l2 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዜአብሔር ይጠብቅክ

  • @SelimHassen
    @SelimHassen2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ አተ እደምትለው ኢትዮጵታ ዉስጥ ያልሰማነው እጅ ያተደረገ ነገር የለም ወድማለምዬ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    2 ай бұрын

    በትክክል😢😢

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97022 ай бұрын

    የሴት አረመኔ አንድ ወንድምሸን የጎዳና ተዳዳሪ ታረጊው እግዚአብሔር ይፈርዳል ንብረት ሸጠሸ ሰትሄጂ ለሱ መናገርና እኔ እረዳሀለሁ አይዞህ ማለት ነበረብሸ ጥፍት ብለሸ ተሰፋውን አጨለምሸ አሁን አቋቁሚውና ፀበል ውሰጂው ከተቻለ ዳሪውና የቤተሰቡን ደስታ መልሸለት ሕይወቱን አሰተካክይ ፣ እሱ ሩህሩህ ነው አንቺ ግን ጨካኝ ነሸ

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    2 ай бұрын

    እኮ ስታጠላ

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p2 ай бұрын

    የእውነት አፈር ብይ ጨካኝ እራስ ወዳድ አረመኔ ነሽ በወንድም ይሄን ያክል ጭካኔ 😢😢😢😢😢

  • @user-wk4mj2vh9r

    @user-wk4mj2vh9r

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    እኔን ወንድሜ አፈር ትብላ ወነት አይለፍላት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @devorajossi4909

    @devorajossi4909

    2 ай бұрын

    Ere men aynet eht nat gen raswedad becha cheqan nat engi

  • @rahelteshome3788

    @rahelteshome3788

    2 ай бұрын

    አትፍረድ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam85132 ай бұрын

    ዛላልም በእናትክ ይህንን ልጂ ሂውቱን አስተካክሉለት በአላህ እርዳው

  • @user-tj5oe4zc6r
    @user-tj5oe4zc6r2 ай бұрын

    የውስጡን ቁስል ነው የምታወጣለት በጣም በጥሞና ነው የምታዳምጠው ልክ እንደ ሳይካትሪስቶች እግዚአብሔር ይስጥ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y2 ай бұрын

    በህይወቴ እነደዚ ያዘንኩበት ቀን የለም የኔ ጌታ😢እግዚአብሔር መልካም ነዉ ይቺ ክፉ😢

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara2 ай бұрын

    ካንድ እናትና አባት ተዋልደው ከጀርባ የሚያሴሩ ሰወች ምን አይነት የጭካኔ ጥግ እንደሆነ አላዉቅም ግን እግዚአብሔር ሰዉን አይደለም አይተወንም የዉስጣችንን ያያል

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    2 ай бұрын

    😔😔አይይ ቀረ እኮ

  • @weinitekle8026

    @weinitekle8026

    2 ай бұрын

    Y7i6679t9o897gug8g98o899fiyujj987uu8888u7y7😂⁷8887⁸u88888e98778yyy888uuuuuuuuu7u7887888888uu7⁷76w⁸⁹⁹owess⁹wow⁹sowowo⁹⁹èhdseehsasoʻoeoeesàìíafafafafafawfsawsdfassddswssswdvwffwwfssfwdssfdfwsfsfwsfdfwsfssfwsfddddsswfswfwfdfafwwfwfsssssdsdddwsssswssswwaawsswdwvwàwsaaaaswwddwhwgwwwdwgdwwwwdwhsswawhwddfwhŵŵklabkkq k8n9😅❤❤

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    ምን አይነት ጨካኝ ነች የምየን ልጂ ወንድሟን ኧረ ይድፋት እኔ ለወንድሜ ነፍሴ ካስፈለገችው ሰከንድ አላስብም እንዴ ወንድምን አረመኔ ነች እንዴትስ ተኝታ ታድራለች በሷ ጦስ ወንድሟን እስር ቤት አስወርውራ ፈጣሪ እድሜሺን ያሳጥረው አረመኔ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    You said it correctly

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c2 ай бұрын

    ይቺ ጨካኝ መኪና ህይወት ይሆናል ህይወቱን ካመሰቃቀለች በኋላ እኔ ወንድሞቼን በስስት ነዉ የማያቸዉ ይሄ እኮ የጪካኔ ጥግ ነዉ ሞቶ ቢሆንስ ጎበዝ ስለሆነ ነዉ እንጂ ይሄን ሁሉ መስዋትነት ለሷ ብሎ ከፍሎ ይቺ ጪራቅ 😢😢😢

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    You said it correctly

  • @LovelyFood-mm9jv
    @LovelyFood-mm9jv2 ай бұрын

    ዘላለም እና ካሜሬማኑ እውነት ለናተ ያለኝን አድናቆትና እና ክብር መግለፅ አልችልም አሏህ ሰላማችሁን ያብዛው በርቱ አሏህ ያግዛችሁ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m2 ай бұрын

    እኛ የመዳም ቅመሞች እህት ወድሞቻ እናት አባትች ለማስድስት ልጅናታች እድሜያች ጤናች እቅልፋች ላይፋች ሁሉ ትን በሰው አገር እንከራት አለ ኢትዮያ ያሉ ሴቶ ሁሉ ባይሆ እዳዚች አይ ጫካኝ ሴቶ ከንሱ እኩ ሴት ትብለ እናጠራ አለ አይ እች ዱኒያ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    እኛ እኮ አምነን መቀበል አቅቶን እንጂ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ያለነው የናትን ልጅ ወንድምን እንዴት አይነት ልብ ቢኖራት ነው በወንድሟ ላይ ይሄን ያህል ግፍ ኧረ አየንሺ ይጥፋ ሁለቱም እርኩስ

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    2 ай бұрын

    @@user-zb2zf6yp1l በትክክል

  • @Gggg-gl8hp

    @Gggg-gl8hp

    2 ай бұрын

    😢😢ትክክል ውላሂ አስራ ሁለት አመታችን ቤተሰብን እህት ውድም እያስተማርን ቁርአን እያስከተመን እያስመርቅን እየዳርን ከዛም አዴየ መኪና አዴሱቅ በመጨርሻም መልሰው ስዴትይመጣሉ እሱና ይላሉ አሁላይግን የእውነት ስልችት ነው ያለኚ የሰውቤት የኛ ሂውት እዴዚነው ውዴ እህትነት እዴኛነው ለራሴ የሆነ ነግሪ አርጌ ውዳግሪ መሄነው የምፍልግው በዛ ላይ

  • @yordanosyemane2817
    @yordanosyemane28172 ай бұрын

    ልጅ ስያሳዝን እህት ተብየው በጣም ጨካንና ራስ ወዳድ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Genet398

    @Genet398

    2 ай бұрын

    ብጣዕሚ😢

  • @Sofi24434
    @Sofi244342 ай бұрын

    በጣም ያማል ባለጌ ነሽ አታፊሪም ወንድሜ ብለሽ ስመጪ አታፍሪም 😢ደነዝ ገለሽው ነው የኤድሽው

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas74192 ай бұрын

    ወንድም መከታ ነው ብታውቂ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd2 ай бұрын

    የኔ ሚስኪን እደት ልቤን ሰበረው ዘላለም ዘገየ ያልሰማነው እጅ ያልሆነ የለም ብለሀል ጀግናው ዘላለም ዘገየ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 ай бұрын

    ያአላህ ያረቢ ይች አለም ከንቱ ናት በጣም ያሳዝናል ።አላህ ይርዳው

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc2 ай бұрын

    ሲያሳዝን የእውነት አንጀቴን ነው የበላኝ የምር ከዚ ከባድ ሱስ ወጥተክ የተሻለ ህይወት ላይ ሆነክ ማየት እፈልጋለሁ ፈጣሪ ይርዳክ! ዘሌ ጥሩ ሰው ነህ ከልቤ ነው የሰውን ችግር በትግስት ማዳመጥ ከምንም በላይ ነው ጌታ ይባርክህ።🙏🙏🙏

  • @helenteka4051
    @helenteka40512 ай бұрын

    የሚገርምና መልካም አስተማሪ ወጣት ነው የሚገርመው እሱ እኮ እስከአሁን እህቱ እንደሆነች ነው አረመኔ ናት

  • @YegeterlijTube
    @YegeterlijTube2 ай бұрын

    ወይ ስንት ሰው አለ እኔ የራሴን ሂወት ት ትቼ ለወድሞቼ ነው የምኖረው አንዳንድ እህት ደግም ራሷን ታስ ቀድማለች የስራሽን ይስጥሺ

  • @user-sk6jx6rw3y

    @user-sk6jx6rw3y

    2 ай бұрын

    እኔም የቺ ብጤ ነኝ ኢህቶቼ ነ ወድሜ በጠም ነው ምሰሰለቸው እነሱም እደዘው

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl2 ай бұрын

    ትክክለኛ ወንድም አየሁ አንተን ወንድሜ አይዞህ ይሄም ቀን ያልፋል ጨካኝ እህት ነት ወላሂ አሁን እኮምንም ብታረግለት ጠባሳው አይወጣም ሁሌ ፍራቻ ዘልዬ ማደንቅህ ጋዜጠኛ በርታልኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h2 ай бұрын

    እንዴ ቢጨከን ቢጨከን በውንድም ይጨከናል ለዛውም አንድውንድምሽን እንደዚህ ማረግ ጥሩ ነው ውንድም እኮነው😢እኔ የውንድሜ ደስታው ደስ ታዬ ነው ሃዘኑም ያመኝል እንካን ንብረቱን ሽጫልጠፍ😢ማይስማጉድ የለም ግን ፀበል ተጠመቁው ሁለታቹም አረቄቤት የመድኃኔ አለም ስእል ምን ያረጋል ወይድፍረታችን😢

  • @romangina5121
    @romangina51212 ай бұрын

    ልጅን ሰነልቦናውን ጎድተሸ አሰቃይተሹ ቆርቆሮ ብሰጭው ምንብታረጌ ልቦናውን ሰነልቦናውን ትመልሻለሸ ወራዳና ቆሻሻ ሴትነሸ የተረገምሸ አረመኔ ከደዜአይነት እህት ፈጣሪ ይሰውረንንንን😢😢

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    You said it correctly

  • @Madot-hl2vz
    @Madot-hl2vz2 ай бұрын

    በህይወቴ ካዘንኩበቸ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው

  • @user-cq2sy3ot9n

    @user-cq2sy3ot9n

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @Aray315
    @Aray3152 ай бұрын

    ልታዳምጠው ራሱ ሲከብድ የኔ ወንድም እውነት ውስጤን ነው የጎዳው

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2852 ай бұрын

    ልጁ እደውም ጀግና ነው አሰናበታት ነብር

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt2 ай бұрын

    ሲያሳዝን😔😔አይዞህ ወንድሜ ጥሩ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ። አላህ መልካም ነውና ይክስኃል።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq2 ай бұрын

    አይ ይች አለም እኔ ዳግም ላይመለስ የሞተውን ወንድሜን ሁሌ እናፍቃለሁ አንቺ ግን ጨካኝ ነሽ ብቻ ምን ልበልሽ ዘሌ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal89152 ай бұрын

    ያሬድ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሕ እንጂ ሁሉም ያልፋል አይዞህ ድሮ ወደነበርክበት አላህ ይመስሀል

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan71392 ай бұрын

    ዞላ እኮ ለየት የምያረግህ የማዳመጥ ችሎታህ ነው የተጎዳ ሰው እንድታዳምጠው ይፈልጋል ተባረክ🙏✝️

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob2 ай бұрын

    ለመላው ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለሆሳዕና በአርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መልካም ሰሞነ ሕማማት

  • @Hundumak
    @Hundumak2 ай бұрын

    ሰው ሰውነቱን የሥጋ ቤተሰቡን ረስቶ ለቁስና ሀብት ብቻ ቅድሚያ የሚሰጥ ከንቱ ትውልድ እየተፈጠረ ነው። ቀጣዩ ትውልድ እንደውሻ በጥቅም የሚባላ ትውልድ ነው አየመጣ ያለው። እግዚአብሔር ያስበን።

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    You said it correctly

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma89562 ай бұрын

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ለአንድ እህት ብሎ ይህንን ያህል መስዋእትነት የከፈለላት ወንድሟ ላይ ይህንን ይህል ጭካኔ በጣም ይከብዳል አብዛኛው ሴቶች የግል ምቾታቸውን እንጂ ውል ወንድም እህት እናት አባት በህሊናቸው የለም እንግዲህ ምን ይባላል ከእናት ልጅ ውጭ ማን ይታመናል አሁን ምንም መጠለያ ያሳጣችውን የሚበላው የሚጠጣው የሚያስጠጋው የሌለውን ወንድሟን በርሷ ስህተት እስር ቤት ድረስ የገባላት ወንድሟን እንዴት አይታ ነው እርስ አውሮፓ ስትምነሽነሽ ቆይታ ዛሬ መኪና መግዛት መስጠት ምን ትርጉም አለው

  • @tezerashgebreyes1042
    @tezerashgebreyes10422 ай бұрын

    ዘሌ አንድ ምክር ልምከርህ እንደ አንድ ያንተ አድናቂ ምን መሰለህ አንተ እና መሰሎችህ የአንተ አይነቱን ስራ ለምትሰሩ ብዙ አይነቱን ሰቆቃ የምትሰሙ የብዙ ሰው ግፍ እና መከራ ትሰማላቹ ታያላቹ እንኳን ለአንተ እኛ ለምንሰማው በጣም አይምሮን በጣም ይረብሻል እና እንዴት ትተኛላቹ የብዙ ሰው ለቅሶ መንፈሰችሁን ይረብሻችዋል እና እንኳን ለተጎዱት ሰዎች ለ እናተም መንፈሳችሁን ሊያድስ የሚችል ነገር ያስፈለጋችዃል እና እባካቹ እራሳችሁን ጠብቁ እወዳችዋለው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun79972 ай бұрын

    እሷ እንደዛ ባደረግችው ጊዜ ብሞትስ ኖሮ!!! በጣም ራስ ወዳድ ሴት ነች,, ግን ያው ምን ታደርገዋለህ??? ነገ ሌላ ቀን ነው,, ወንድሜ ከዚህ በኃላ ያለውን ነገር ራስን መጠበቅ እንጂ!!!!! ያለፈ አልፏል!!! ብልጥ ሁንና ያመጣችልህን ዉሰድና ሰው ሁን!!! እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!!!

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66592 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍👍

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 ай бұрын

    በሰራሀከው ደግ ስራ አላህ ይክሰሀል አይዞህ ብቻ እርቃን ርቀህ በፁሎት በርታ ።

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm2 ай бұрын

    አላህ ጥሩ ነገር ይስጥህ ወድሜ በትግስት የሰወችን ችግር ለመፍታት 1ኛ ነህ ኑርልን❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall64842 ай бұрын

    በጣም አሳዘነኝ ለሷ ብሎ ህይወቱን መስዋዕትነት አድርጎ እሷ ግን ከጀርባ ወጋችው ልጁ ሱስ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይርዳው ዘሌዋ የኛ መልካም

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o2 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እቺስ በዛው እግሯ መስበር ነበር አኡዙ ቢላህ ሰው በዚህ ልክ በደል በዛ ምስኪን የኔ ወንድም እንዲህ ቆመህ መሄድ ትልቅ ነገር ነው ይህንን ልጅ መረዳት አለበት በዚህ ሁኔታ ህይወቱ የባሰ ነገር ውስጥ መግባት የለበት የሴት እርኩስ ናት ሀቂቃ

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g2 ай бұрын

    የኔ አባት በጣም ነው አንጀቴ የበላው ታሪኩን ስሰማው አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ ይች አለም እንደዚች ናት አንዴ ታዝናለህ አንዴ ትስቃለህ ለሁሉም ራስህን አረጋጋው ወንድሜ ደግሞ ዘሌ የመሰለ ወንድም አጋጥሞሃል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd2 ай бұрын

    ይህን ልጀ አለማድነቅ❤ አይቻልም ወንድም እደዚህ ነው ካባትም በላይ ይህ አይገባህም እሷም ይህ የሂሊና ቁስል ነው አእምሮ ካላት ይገርማል ቀጣይ እንጠብቃለን ታረቁ❤ወይስ ምን ደረሱ

  • @HayahHjgi

    @HayahHjgi

    18 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @kamela951
    @kamela9512 ай бұрын

    የልጁ ትግሰት ሴያዳምጥዉ እሰከመጭረሻዉ አብሺር ዉደም ያልፋል ሁሉም ነገር ይቺ አረመኔ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene11332 ай бұрын

    አቤት የዚህ ጋዜጠኛ ትዕግስቱ ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @tekicha4171
    @tekicha41712 ай бұрын

    ከባእድ የባሰ ከክፉ ጨካንና ቀናተኛ ቤተሰብ ያውጣን :: አሜን ::

  • @mamushAyale
    @mamushAyale2 ай бұрын

    ካበድ ነው ወገን

  • @Hundumak
    @Hundumak2 ай бұрын

    በጣም ጨካኝና ራስ ወዳድ እህት ነቼ። እንዳዚህ አይነት ሰው አላየሁም ። ደግሞ የእግዚአብሔርን ስም ስትጠራ አታፊርም ?? ባለጌ ነሽ ። እኔ ቢሆን ነፍሷን ነው የማወጣው። እገድላታለወ ይህቺን ራስ ወዳድ ሴት።

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas2 ай бұрын

    🎉በእግዚአብሔር አፈር ልብላ ወድሜ ዉይ ልዩ ወድምነህ ላንተይህ አይገባህም ነበር እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን ሁሉም ያልፋል የኔ ጌታ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ እዉነት ምን ልበል ወድልጅ ሲከፋዉ ይጨንቀኛል እንዲህ ያለ ወድም ይካዳል ጨካኝ አረመኔ ቱ ምንትመስላለች ሞቶ ብታገኝዉስ አንች ሲደላሽ እምትመጭ

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib50222 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ የዘገየ ዘር ኑርልን ጀግናውምንም የማይሳነው አምላክ ከነቤተሰብህ በሰላም ለፋሲካ በአል በሰላም ያድርሳችሁ።

  • @user-yi7yr2ur4g
    @user-yi7yr2ur4g2 ай бұрын

    የዚህን መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ ተሎ ልቀቅልን አሳዛኝ ታሪክ

  • @user-od3vq5eb4k
    @user-od3vq5eb4k2 ай бұрын

    በጀመሪያ እሷ ያቀናበረችው ሴራ ነው ሁሉንም በስሟ ያደረገችው አውቃ ነው አረመኔ ናት እሱ ልዩ ወንድም ነው ዱካ ምርጥ ነው

  • @mal4048
    @mal40482 ай бұрын

    ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ የቤታቹ ዛር ነው ቤተሰቦቻቹን የገደለው አተንም የሚያከራትትህ ንስሐ ግብ ሁሉም ታገኛለህ እሽ

  • @AtikiltBekele
    @AtikiltBekele2 ай бұрын

    በእውነት የተባረክ ነህ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv2 ай бұрын

    እፍ የሚሳዝን ታሪክ ነው ምናለ ነግራው እንካን ብትሂድ የሴት አንጀት ነው ያለው ፈጣሪ ከእዚህ ሱሳ ያውጣህ ቀሪው ዘመንህ ያማረ ይሁን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58882 ай бұрын

    አንተ ልጅ ተባረክ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ 😍😊🤗😻🥰

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena46772 ай бұрын

    ውይ የኔ ወንድም እንዴት ያሳዝናል እሷ ግን አትረባም ዛሬም በስጋ ወንድሟ እንዳልሆነ ታወራለች እሱ እህቴ እያለ ሲንገበገብ እግዚአብሔር ይረዳካል አይዞክ ልበ ቅኖችን እግዚአብሔር ይወዳል

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai55802 ай бұрын

    አፈርብይ አንቺ ጨካኝ አሁን አንቺ እሕትነሽ አዉሬ

  • @nmhjyezufan

    @nmhjyezufan

    2 күн бұрын

    እህቱ አይደለችምኮ ማደጎ ናት😢

  • @user-fq9mj6wi1h
    @user-fq9mj6wi1h2 ай бұрын

    ኡፍ የኔ ወድም ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AzeabKeste
    @AzeabKeste2 ай бұрын

    Tebarek gazetenaw berta

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus80282 ай бұрын

    ዛሬም እህቴ ነው የሚልሽ የሚገርም ወንድምሽ ነው ያጣሽው ለደቂቃ በህሊናው አሁንም እህቱ እንደሆንሽ ነው የሚያምነው እግዚአብሔር መካሙን ያርግለት ከምር አሳዘነኝ

  • @user-ys6qh9gy1v
    @user-ys6qh9gy1v2 ай бұрын

    ጌታበእውነት አደራውን ወልደሽ በልጆችሽበሱላይ ያረግሽውን ባችላይ ይድረስብሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c2 ай бұрын

    ምን አይ ነት ጨካኝ አርመኔ ናት የስራዋን ማገኝአለባት

  • @zenatzayed5821
    @zenatzayed58212 ай бұрын

    ወድሜ አላህ ከአተጋ ይሁን ከሁሉ ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl2 ай бұрын

    ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬዬዬዬ በቅርብ ቀን አንድ ሚሊዮን ይገባል የምትሉ የመዳም ቅመሞች እንዴት ናችሁልኝ አይዟችሁ በርቱልኝ ።ሰላም ለአገራችን ይሁን ። አሜን (3) በሉ 🙏🙏🙏

  • @angesettekle5003

    @angesettekle5003

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2cАй бұрын

    ወይኔ ምናለ እንደዚህ አስተዋይ የዋህ የእህትን ፍቅር ዋጋ የሚያቅ ወንድም ለእኔ በሆነ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries35822 ай бұрын

    አሁን ለሡ መኪና ምን ያደርግለታል ሽጦ ሊጠጣበት ቅድሚያ ትሪት አድርጋ የሡሥ ማገገሚያ ሣይካትሪሥት እጅ የሚያሥፈልገዉ 😢😢😢። ያረብ ለታናናሾቸ ታማኝ አድርገኝ

  • @AhmadAsmar-dd5tc

    @AhmadAsmar-dd5tc

    2 ай бұрын

    አዎ መጀመሪያ ከሱስ መውጣት አለበት በርግጥ በሱዋ ምክንያት ነው ሱስ ውስጥ የገባው በጣም ከባድ ነው እህትየው የተረገመች ናት

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s2 ай бұрын

    የጥቅም ሰዉ አሰቸጋሪ ነዉ የናተን ልጅ በዚህ ደረጃ እሷ ነበረች እስረቤቱን መቅመስ ነበረባት

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh29192 ай бұрын

    የዱካ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ታሪኩ ልብ ይሰብራል እህቱ ግን በጣም ጨካኝ ናት በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😢😢😢😢 አደራችሁን ምግብ አብሉት ህዝባችን ሩህሩህ ህዝብ ነው ይን ልጅ እንርዳው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw2 ай бұрын

    አይዛህ ወንደሜ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w2 ай бұрын

    አይ ሰው😢 በጣም ነው የሚሳዚነው ወድም

  • @tawodrosGirmay
    @tawodrosGirmayАй бұрын

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ወድም ነህ አይገባህም ነበር ግን ይከሰታል ይቅር በላት ስጋህን ቆርጦ አይጣልም

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney81852 ай бұрын

    ይገርማል ጥሩ ቤተስቦች አሳድገውካል እሷ ግን እርጉም ነች ለስሙ ታላቅ ነች እንደናት እንደ እህት ሆና አንተን እንደመያዝ ጭራሽ ንብረቱን ለብቻዋ መቼም መቼም ደስተኛ አትሆንም ህሌናዋ ሁሌ ያስቃያታል ንብረቱን ግማሹን ትስጠው እሱ ጸበል ይግባ ይድናል ካረቂው ሶስ ለሁሉ የስማይ አባታችን ያስብህ በጣም አሳዘንከኝ😢

  • @user-lq9we1nu8e
    @user-lq9we1nu8e2 ай бұрын

    አተንየወለደችእናትዘሯይባረክ

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h2 ай бұрын

    ወንድም እኮ ጋሻ መከታ ነው ወንድሜ እኮ ጠባቂ አባት ነው ❤️❤️❤️ ለምን ወንድምሽን ከዳሽው ህሊና ቢስ ወራዳ እራስ ወዳድ ነሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ🙏

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h2 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወንድሜ ሁሉ ያልፋል እማያልፍ የለም ለእሕትሕም ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣት

  • @AynalemGutema
    @AynalemGutema2 ай бұрын

    ፈጣሪ የእጇን ይስጣት እግዚሃብሔር ያስብህ ወንድሜ

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cnСағат бұрын

    በርታ ወድሜ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619Ай бұрын

    የኔ ጌታ ለበጎ ነው አይዞን እራሥህን ቀይር

  • @amareworkneh837
    @amareworkneh8372 ай бұрын

    ወንድም ዘለዓለም ይህ የምታሳየን ነገር ሁሉ እውነት ነው? ድራማ? በሰው የማይደርስ ነገር የለም ግን ከእንደዚህ ዐይነት አስቀያሚ ችግር እግዚአብሔር ጠብቀን ከማለት በቀር ሌላ ምን እንላለን። የሰው ልጅ ፈረሃ እግዚአብሔር ከሌላው በጣም የከፋና፣ የክረፋ ግፍና ሃጥያትን ይሰራል። እግዚአብሔር ፊቱን ወደ እኛ ያዘንብል፣ሰላምን ይስጠን ።

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd2 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው

  • @SebaweSebawe-zo2sj
    @SebaweSebawe-zo2sj2 ай бұрын

    ወንድማችን ዘላለም በእውነት ሰው አያያዝህ ከእግዝያብሄር የተሰጠህ ትልቅ ተሰስጦ አለህ ይበልጥም ፀጋው ያብዛለህ አስታራቂ አባት ነህ!!!!

  • @user-xz5uj5lv8k
    @user-xz5uj5lv8k2 ай бұрын

    ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ ሴት ናት በፈጣሪ ይች ቆሻሻ ሰይጣንን በክፋትና በጭካኔ ትበልጠዋለች ፈጣሪ ከነደዚች አይነት ጨካኝ ሰው ያድነነ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen3182 ай бұрын

    አይይይይ ክፋት በእህትና ወንድም ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall792 ай бұрын

    የሀረቄ መዳኒቱ እንቅልፈ ነዉ ለካ ዘላለም ተባረክ መልካም ሠዉ ትኸትናኸ❤❤

  • @emutube9137
    @emutube91372 ай бұрын

    ዋዉ ዛሬ አደኝነኝ ወድሜ ፈጣሪይጠብቅህ❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv2 ай бұрын

    አረ ያንቺስ ከፋ ምኗ ጨካኝ ነሽ ላንቺ ብሎ ስንተ ነገር የሆነ ልጅ ያዉም የገዛ የናትሽን ልጅ በጣም ያማል አይዞክ ዉነድሜ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ዘሌ ምረጥ ሰዉ ትለያለክ የዉነት

  • @negashbalcha9904
    @negashbalcha99042 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-sq2sf7nx3u
    @user-sq2sf7nx3u7 күн бұрын

    Betam new yemasaznewu

  • @user-hx9tf7eb6f
    @user-hx9tf7eb6f2 ай бұрын

    Bewenet tebareik zemenehe yebareik ❤

Келесі