ባልየው እውነታውን አፈረጠው!!መርጌታ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!

Ойын-сауық

ባልየው እውነታውን አፈረጠው!!
መርጌታ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 1 500

  • @Dukashow33
    @Dukashow332 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/kXx9rNqMe6bOm6g.htmlsi=UWkgZIjsfsrbQo3F ክፋል 1

  • @kiyaabera8957

    @kiyaabera8957

    2 ай бұрын

    Anete gene tebarke be ante beze sewshe chegerachewn awqhe iyerdhache inde hone iyayen new zemenk ybarke

  • @ttww9470

    @ttww9470

    2 ай бұрын

    ምረጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቃችሁ ለሀቅ የቆማችሁ ሁሉ. ዟሊሞችን አላህ ያዋረዳቸው እዱንያ ወል አሂራ ያረብ ከጥመት ጠብቀን

  • @tigraytigray5893

    @tigraytigray5893

    2 ай бұрын

    እንደው በማረያም ክፍለ ሀገር ትሄዳለህ🙏🙏🙏

  • @abdulhakimusman3036

    @abdulhakimusman3036

    2 ай бұрын

    ወላሂ ምርጥ ልጅ ነህ፣በቃ እንዳንተ ሰውን ሚረዳና ያየሁት በሀዲስ የነብዮች ታሪክ ነው የነበብኩት ፣ተባረክ ሁለት ብልትና ይህም ትልቅ ስራ መፍትሄ እንደምታገኝ አለህ ይርዳህ።አንድ ቀን ትልቅ ውለታ አለብኝ ለማህበረሰቤ😊

  • @ToibaAli-zh4qd

    @ToibaAli-zh4qd

    2 ай бұрын

    እደፈረስ ነዉ የምዘልበት 😅😅😅😅😅

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz2 ай бұрын

    የዝች አይነት ሴት ሽ ይወለድ ጀግና ሶብረኛ ጓበዝ ነች👍👍👍

  • @ZenbS-bv7gm

    @ZenbS-bv7gm

    2 ай бұрын

    ሳህ አላህ ያሽርላት ያረብ

  • @user-hu8vk8zp7n

    @user-hu8vk8zp7n

    2 ай бұрын

    ወላሒ ምትደነቅ ነቺ ባሁን ጊዜ እንደዚች አይነት ታጋሽ መልካም ሴት መገኘቱ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    2 ай бұрын

    አላህ ያሥተካክልለት ያሣዝናሉ😢😢

  • @semirabereka6737

    @semirabereka6737

    2 ай бұрын

    Miskine siayaszino euffff Allah yelayachu abisheru Zolaya Anta Allah yestike

  • @medinamedina8256

    @medinamedina8256

    2 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤❤

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y2 ай бұрын

    እነዚህ ጠንቆይ መርጌታ ደብቴራ ተባዩቹ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከምድሬ ገጽ ያጥፋልን የስንት ሰው ሕይወት ተበላሽቷል 😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    አሜን ምን መርገምት ናቸው በጌታ 😭😭😭

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    አሜን ምን መርገምት ናቸው በጌታ 😭😭😭

  • @rahelamare9877

    @rahelamare9877

    2 ай бұрын

    አሜን ያጥፋልን የስንቱን ቤት አበላሹ

  • @user-cv3mg9iy6c

    @user-cv3mg9iy6c

    2 ай бұрын

    Amen!!!!!!!

  • @user-cv3mg9iy6c

    @user-cv3mg9iy6c

    2 ай бұрын

    Amen

  • @MekashaKebede-vc4ur
    @MekashaKebede-vc4ur2 ай бұрын

    ጨዋ የጨዋ ልጅ አንችን አየሁ። ደስ ስትይ። ቅዱስ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክልሽ። ደስታ ከቤታችሁ ይግባ። ዳግዬ ወንድሜ አይዞህ እሽ ትድናለህ ምናለ በለኝ እግዚአብሔር ርህሩህ አምላክ ነው። ዘሌ አንተም ምርጥ ልጅ ነህ። ጀግና ነህ።ሮማንዬ የእኔ እናት በቃ የሴት ሚዛን ብዬሻለሁ ።

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges20582 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክሽ የኔ ውድ ለአንቺ ስል ጌታ እየሱስ ምህረቱን ፈውሱን የምጣለት። የሱንም የተሰበረውን ልቡን ይጠግንለት ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ።

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu54652 ай бұрын

    ተባረኪ የሚስት ጀግና ዘርሽ ይባረክ እሱም ድኖ ልጅ ይሰጣችሁ።

  • @medinamedina8256

    @medinamedina8256

    2 ай бұрын

    በትክክል አዳ አረመኔ ብትሆን ጥላው ትጠፋ ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @user-rw9cz1fh4q

    @user-rw9cz1fh4q

    2 ай бұрын

    አሚንንን

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    2 ай бұрын

    ከሷበፊት እኮጥላዉሔዳለች ጀግናብያታለዉ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    Amen to that

  • @negagetachew974
    @negagetachew9742 ай бұрын

    ይህች ሴት ወንድን ለስሜት ብቻ ለሚጠጉ ሴቶች ጥሩ ምላሌ ናት። ሁላችንም ለፍቅር ብለሽ ለከፈልሽው ዋጋ በጣም እናከብርሻለን

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n2 ай бұрын

    የሮማንን ዘር እንዴት ❤እንደምወድ ቃላት አጠሩኝ!! እንደዚህ ዓይነት ሴትም ለካስ በዚህ ዘመንም አለ ማለት ነው!!!እውነትም ሮማ ነሽ ዘርሽና ዘመንሽ ይበረክ!!!L❤ve you Roman Almighty God Bless you,Zelelem Zegye indeed you are solution of Nation's problem!!!

  • @user-vz8id6fb9b
    @user-vz8id6fb9b2 ай бұрын

    አተን የወለደች እናት ማህጸኗ ይባረክ

  • @ekram2819
    @ekram28192 ай бұрын

    ጋዜጣኛውን አለማድነቅ አይቻልም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaydesalew4649

    @tsehaydesalew4649

    2 ай бұрын

    በትክክል ይህ ዋራዳ የሰው ህይወት ማባላሸት እፍፍፍ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c2 ай бұрын

    ልጅቷ ግን ምን የተባረከች ልጅ ናት ማሻ አላህ

  • @eshetneshteklehaymanot9615

    @eshetneshteklehaymanot9615

    2 ай бұрын

    ትክክል በዚህ ዘመን እንዲህ ቅን የሆነች የትዳር አጋር ማግኘት ምንኛ መታደል ነው።

  • @taz3739
    @taz37392 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ባለቤት ነሽ ወደ ጸበል ሂዱ ይምራቹሃል ፈጣሪ ❤ 🙏❤️

  • @user-gj8np2jb7x
    @user-gj8np2jb7xАй бұрын

    ጋዜጠኛው. እጅግ ጀግናነህ. ሚስትዮይቱ. በጣም መልካም ሰው. እርሱንም. አሏህ. ያድነው. ሁላችሁንም. እረጅም እድሜናጤና ይስጣችሁ. ባልናሚስቱን. በደስታ ተገናኝተው ለማየትያብቃኖ. ጋዜጠኛው. አሏህ መልካሙን ሁሉ አሏህ ይወፍቅህ

  • @Panadol292
    @Panadol2922 ай бұрын

    የልጁ ባለቤት ግን ጀግና አስተዋይ ምርጥ ሴት ናት የምር ጋዜጠኛው ዘላሌ ጀግናችን የጀመርከውን ወደኋላ ሳትል የምጨርስ ለብዙዎች መፍትሄ መዳኛ የሆንክ እግዚአብሔር ከጎን ይቁምልህ ወንድማችን🎉❤🥰🥰🥰

  • @bbhh211
    @bbhh2112 ай бұрын

    ጋዜጠኝው ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete52952 ай бұрын

    ሴት ይች ናት ጀግና ሁሉም ነገረ ተስተካክሉ.. በሰላም .. እድምት ቀጥሉ ተስፋ አደርጋለሁ❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh33032 ай бұрын

    በእውነቱ ለጋዜጠኛው ወንድማችን ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥህ ቤት ሰቦችህን ክክፉ ሁሉ ይጥብቅልህ

  • @amsaluzerihun3495
    @amsaluzerihun34952 ай бұрын

    ወንድሜ እና እህቴ የንሰሃ አባት ያዙና ንሰሃ ግቡ ደብተራው መንፈስ አዋርሶታል ቶሎ ንሰሃ ግቡና ቀኖና ውሰዱ ቄደር ተጠመቀ ተፀበሉ እመኑኝ ትድናላችሁ እግዚያብሄር እጁ ሰፊ ነው ትድናላችሁ መጀመሪያ እራሳችሁን አድኑ በተረፈ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ ባለቤቱ ምርጥ ሴት ነሺ ተባረኪ

  • @user-yo6sq1ej3f

    @user-yo6sq1ej3f

    2 ай бұрын

    Sew yeniseha abat eyesus kirsitos new sew yesew hiwot lay xebeqa ayihonim

  • @jamalaley4730

    @jamalaley4730

    Ай бұрын

    በስሙ ያተሰራ መተት በምን ይፈታል😂😂

  • @Ethiopia523
    @Ethiopia5232 ай бұрын

    መርጌታ እንኳን ተያዘ በያ ቦታ የባህል መድኃኒት እያለ ሰውን እያታለለ ነበረ የስንት ሰው ህይወት አበላሸ 😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    Yes❤😂😂

  • @soomebaby83
    @soomebaby832 ай бұрын

    የእውነት ልጅቷ በጣም. ጀግና. ናትኝ. ተባረኪ. ❤❤❤❤❤ አንተንም እግዛብሄረ ያቅልልህ❤❤❤ ፀበል. ነው መፍቴሄው

  • @enkuye5138
    @enkuye51382 ай бұрын

    በመጅመሪያ ሚስቱ የአመቱ ምርጥ ሚስት ብዬሻለሁ እውነተኛ አፍቃሪ ሚስት ነሽ ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ በመቀጠል ባልዩው ማድረግ ያቃተው አእምሮን አልችልም በሚለው ስላሳመነው ጭንቅላቱ በጭንቀት ተሞልቷል እናም ከሚስቱጋ ሲተኞ ስለመደስት ሳይሆን ይቆማል አይቆምም እሚለውን ነው እሚያስበው ወሲብ ለማረግ ደግሞ አእምሯችንም ሰውነታችንም በጣም ዘና ማለት አለበት እናም ወንድማችን አይዞህ ይሄ በህክምና መስተካከል እሚችል ነገር ነው ። እኔ ግን ልፁልይለት ፈልጌ አቁምለት ብዬ ነው እሞፀልየው ወይስ ምንድነው እምለው ከምር ግራ ገብቶኝ ፀሎቱን ተውኩት

  • @zemenuabera7247
    @zemenuabera72472 ай бұрын

    በህወቴ በዚህ ልጅ ልክ ሰው አሳዝኖኝ አያውቅም።በጣም ነው የለቀስኩት። ፈጣሪ ከትክክለኛ መፍትሔ ጋር ያገናኘው።ብዙ ሰዎች በጸበል መፍትሔ እንዳገኙ አውቃለሁ። እንደዚህ የለች የተባረከች ሚስት መኖሯን በማየቴ ግን ተደንቄያለሁ።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh33032 ай бұрын

    የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አድምጡ የጸሎት ቤት ስሩ ጸልዩ ስገዱ በአንድ ቀን ይጋለጣል እርኩስ መንፈስ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳችው❤❤❤

  • @Tube-hl6lx

    @Tube-hl6lx

    2 ай бұрын

    👍👍👍

  • @yemariyamlij6431

    @yemariyamlij6431

    2 ай бұрын

    Ewnet new adamtu memher Tesfaye abera

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    HuLum Debtra nachew

  • @user-gh5lg9ti4e

    @user-gh5lg9ti4e

    2 ай бұрын

    እደኔስህ ጠቆይ ቤተክርስታናችነን የማቆሽሹ ከቱ ሰውች እግዚያብሕር አዋርደህ በቤተክርሲታን ስም የምትኖሩ ማፈራውች እግዚያብሔር ይገፂፂህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @rodieyor

    @rodieyor

    2 ай бұрын

    አዎ ይኸው ነው መድሃኒቱ።

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu2 ай бұрын

    ምርጥ ሚሥት ጌታን ትለያለች ከአንደበቱዋ የሚወጣው እራሡ ይፈውሣል ሚሥት ብቻ የማይገልፃት ሤት ነች ምን አይነት ሤት ነች አራት አመት የምትታገሥ ለዛውም በዚህ ጊዜ ፈጣሪ መጨረሻው ያሣምርላቸው በጣም ያሣዝናል

  • @emebetderes

    @emebetderes

    Ай бұрын

    የሚያሳዝነው ወንዶቹ ግልፅ ሆነው ከሚስቶቻቸው ጋር መወያየት አለመፈለጋቸው ነው።

  • @Neima703
    @Neima7032 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ጀግና ነው ሰላምህ ይብዛ

  • @user-qn8xi9hf5q
    @user-qn8xi9hf5q2 ай бұрын

    ሚስቱም ጋዜጠኛውም አናመሰግናል ጀግና ናቹ

  • @user-nn8fx4jg6g
    @user-nn8fx4jg6g2 ай бұрын

    ጥበብ ይላል መልካ ሳጥናኤል እየደገመ ምድረ ቅባት ደብተራ የቤተክርሲታን የጀርባ ቅማል አየኸው መዳኒያለምን

  • @SaraSara-xc6ih

    @SaraSara-xc6ih

    Ай бұрын

    እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @SaraSara-xc6ih

    @SaraSara-xc6ih

    Ай бұрын

    ለዚህ ነው እነመምህር ተስፍዬ እሚስተምሩት 🤭🤭🤭

  • @user-xy8wf9gt4e
    @user-xy8wf9gt4e2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-cr2rn4iu5o
    @user-cr2rn4iu5o2 ай бұрын

    ጀግናችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሺ አመት ኑርልን የምትሉ ላይክ

  • @Umnayf
    @Umnayf2 ай бұрын

    ጀግና ማለት የጃማራው የመጫራሻ ጥጉን ድራስመምሄድ ገዜጠኛ ነዉ። ጀግና ነህ ዘላለም 🎉🎉🎉

  • @AsterAster-vm4nx

    @AsterAster-vm4nx

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ጀግና ሴት

  • @TigestGetsawe-ey8se

    @TigestGetsawe-ey8se

    2 ай бұрын

    Ewnet new

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq2 ай бұрын

    ሜስቱ ግን ትክክለኛ ሴት ናት እውነት እግዚአብሄር ይባርክሽ ለትዳሯ የቆመች ፈጣሪ ይማርው ባልሽን 🎉🎉❤❤

  • @azmeruaynalem5861
    @azmeruaynalem58612 ай бұрын

    ይሄን ሰውየው ሁሌም ኣየዋለሁ በጣም ኣዝን ነበር እንኳንም ተያዘ የእጁን ይስጠው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ባልና ሚስት ንስሃ ግቡ ለእግዚአብሔር ሁሉኑም ነገር ስጡት የፈለጋቹ ይደረግላችዋል ቅዱስ ቃሉ እንዳለንም ኣንኳኩ ይከፈትላችዋል ብልዋልና

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu54792 ай бұрын

    በውጭው አለም መድሀኒት አለው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ፀበል ነው ፈጣሪ ምሮህ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ያሰማን።

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p2 ай бұрын

    አኡዙቢላህ /ሰሉ አለ ሀቢብ♥️ﷺ♥️

  • @zabibakeder1542

    @zabibakeder1542

    2 ай бұрын

    Selalahu alayhi wasalam ❤

  • @adelalbalooshi8054

    @adelalbalooshi8054

    2 ай бұрын

    Selala waliyi weselem❤

  • @user-xo2vk2yb2f

    @user-xo2vk2yb2f

    2 ай бұрын

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zinethomar1893

    @zinethomar1893

    2 ай бұрын

    ሱለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

  • @Pnice-uq3gs

    @Pnice-uq3gs

    2 ай бұрын

    ሶለላሁአለይሂወሰለም

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h2 ай бұрын

    ሚስቱ በጣም የምትገርም በቃል የማትገለፅ እውነተኛ ሚስት ነች በእውነት አስተዋይ ልባም ሴት ነች ፈጣሪ ከዚህም በላይ ነገሮችን በትዕግስት የምትሸከምበት አቅም ያብዛላት ወንድማችን ፈውስ ያገኝ ዘንድ ፈጣሪን እንለምናለን ቤታቸው ከመፍረስ ይጠበቅ አምላኬ አደራ ሐዘናቸውን ረስተው ቤታቸው በፍቅር ሞልቶ በግርማ በሞገስ ይታዩ የአስፈራቸው አያግኛቸው በዚህ ሁለቱም የተሰበረ ልባቸውን አምላክ ይጠግን ለጓጉለትም ፍሬ ይብቁ በፍሬ ይባረኩ እና ቤታቸው በደስታ ይሞላ የዛሬውን ችግር እንደታሪክ የሚያወሩት ያድርጋቸው። እነዚህ እህታችንና ወንድማችን ዛሬ በገሐድ ስላወሩት ታወቀ አሉ ስንቶች በዚህ መሰል ችግር ተጠቅተው አዝነው ቤታቸውን ዘግተው የቆዘሙ ሰው የማያየውን አምላክ ያያል በፈውስ በደስታ ይጎብኛቸው❤

  • @MekashaKebede-vc4ur

    @MekashaKebede-vc4ur

    2 ай бұрын

    Amen Hulu Yidereglachew!

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele42002 ай бұрын

    መሪ ጌታ፣ጠንቃይ መጥፋት አለባቸው።

  • @user-li6yn7tm6i

    @user-li6yn7tm6i

    2 ай бұрын

    👍👍👍

  • @medinamedina8256
    @medinamedina82562 ай бұрын

    እዲህ ያሉ ህይወት የሚያበላሹ ጠቛዮች ለህግ ይቅረቡ ጀግና ነህ ወድሜ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebech3154
    @abebech31542 ай бұрын

    መሪ ጌታዎች እግዛቤር ነዉ ዘድ ሮ እያዋረዳቹ ያለዉ ንሰሀ ግቡ ወደ እዉነት ተመለሱ እዉነቱ ወጌል ነዉ ወድሜ አይዞህ እየሱስ እስራትህን ይፈታል በነፃ ትፈታለህ

  • @doda9780

    @doda9780

    2 ай бұрын

    yessssss

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    Yes Eysesus geta new🙏🙏❤❤

  • @user-nn8fx4jg6g
    @user-nn8fx4jg6g2 ай бұрын

    ዘላለም አንተ በጣም ተጠቀቅ በፀሎት በፀበል የመንፈስ ውጊያ ማወቅ አለብህ አነዚህ ደብተራወች መንፈስ እዳይልኩብህ አደገኞች ናቸው ለመምህር ተስፋየም አልተመለሰ አስርቤት ሁኖ ነው መንፈስ የላኩበት

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    2 ай бұрын

    መምርተስፋይ አበራነው ወይስ ሌላ ወይኔ መድሐኒአለም ይድረስለት😢😢😢

  • @ToibaAli-zh4qd

    @ToibaAli-zh4qd

    2 ай бұрын

    የቸገረዉ እርጉዝ ያገባልአሉ 😢😢😢😢

  • @alemtekle506

    @alemtekle506

    2 ай бұрын

    ​@@sishaia6875መምህር ተስፋዬ አበራ አልታሰረም ያሳሰራቸው ደብተራዎች እስር ቤት ሁነው መንፈስ ላኩበት ነው ነገሩ

  • @user-nn8fx4jg6g

    @user-nn8fx4jg6g

    2 ай бұрын

    @@sishaia6875 ከስር ቤት ሆኖ ደብተራው ለመምህር መንፈስ ለከበት መምህር ታሰረ አላልኩም

  • @afomrede9153
    @afomrede91532 ай бұрын

    እንደዝህ ዓይነት ሴት ማግኘት መታደል ነው በመጽሓፈ ምሳሌ መልካም ሴት ለቤትዋ ዘውድ ነች ይህች ክብርት ንእድት ባለቤት ብቻ ሳትሆን እናትም እህትም ጭምር ነች ዘልዓለምየ ኣንተ ስለ ወንድ ልጅ ኣምላክ የረዳህውም እግዚኣብሄር ይርድሃል ያ ጦንቆይ መሪጌታ ወደ ሕግ ካሜራ ማኑ እግዚኣብሄር ያክብርህ ጠንቀቅ በል እባክህን እነኝህ ጠንቆዮች ኣጋልጥዋቸው ይህ ባለጌ ትምህርትን እስርቤት ያስተምረው

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus14972 ай бұрын

    ጀግና ሴት ከስሜቷ በላይ ከባለዋ ጎን የቆመች ጀግና ናት እግዚአብሔር ይረዳችሃል በርቲ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes5212 ай бұрын

    ጎበዞች ሁሉንም መሪጌታዋች አጋልጡ ብዙ አሉ

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    የምር ትክክል መዋረድ አለባቸው🙄🙄

  • @abrnyiosasfha7698

    @abrnyiosasfha7698

    2 ай бұрын

    bemola gojam gonder hola sheba megbat alebet yager shekem besma kase

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    2 ай бұрын

    ሌላም፣አሉደ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l2 ай бұрын

    ማርያም ትለያለሺ እግዜአብሔር አይለያቺሁ እመቤቴ ትርዳህ ወድሜ

  • @BarisaNasru
    @BarisaNasruАй бұрын

    በእውነት አደዚህ አይነት ሴት መኖሯ ድቅ ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59572 ай бұрын

    እሀቴ ፀበል ውሰጂው ይሔ አይነ ጥላ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ በሚል ይትውብ ግቡና ተከታተሉ ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት እህቴ😢😢😢

  • @genetmelese7487
    @genetmelese74872 ай бұрын

    ፀበል ይፀበል መምህር ተስፋየ ባገኝው

  • @tigisitbekana8489

    @tigisitbekana8489

    2 ай бұрын

    አሆ ገጠመኝ ቢሰማ ብዙነገር ይጠቀማል

  • @meritubemeri

    @meritubemeri

    2 ай бұрын

    ​@@tigisitbekana8489ደምሩኝ እህቶቼ

  • @yaneet3602

    @yaneet3602

    2 ай бұрын

    Ewunat new😢

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    2 ай бұрын

    ጠቋይነውእሱም😂

  • @SaraSara-xc6ih

    @SaraSara-xc6ih

    Ай бұрын

    መምር ተስፍዬ ፀበል አያጠምቅም ግን ትምህርቱን ቢያዳምጥ ከዝህ ይተርፍ ነበር ለዝህ ነው መምህር እሚስተምር የመምህ ተማሬዎች ይህን ትምህርት አሲፍ ፉት እባካችው ትውልድ ይዳን👈

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq2 ай бұрын

    ደሞ አለማፈርህ መድሀኒያለም ባንተ አፍ አይጠራም ቆሻሻ ሰው ነህ ዘሌ ጀግናው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤

  • @destaamare8651
    @destaamare86512 ай бұрын

    በአዉነት በዚዘመን አደዚህ አይነት ሚሰት ማግኝት መታደልነው አይዞህ የኔ ወንድም አግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል በሙሉጤንነትህ አንድትመለስ አግዚአብሔር የርዳህ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie2592 ай бұрын

    የምር ዘላለም ዘገይ ትክክለኛ ሠውነህ ጀግና ባለቢቱም ምርጥፐሴት ናት ፈጣሪ አሸሎት ፍቅራቸው እከመቃብር ይሁንላቸው በልጅ ያሥደሥታቹ🤲🥰💪💪 አይዞህ ዘላለም በርታልን 👍👍👍💪💪💪

  • @roseissa7483
    @roseissa74832 ай бұрын

    እረ ወድሜ ፀበል እና ፀሎት ስግደት ንሰሀ ግባና ከፀበል አያልፍም በርታ ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው

  • @user-wr5lp3ch4p
    @user-wr5lp3ch4p2 ай бұрын

    ዘሌ የኔ ጀግና ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኝው ደብተራውን አንተን ግን የዘወትር አድናቂህ ነኝ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    huLum Debtra nachew ymetamin sow yLim

  • @asgdfgh5669

    @asgdfgh5669

    2 ай бұрын

    አደለም እሱ እኔ ችግሬ ተፈቶል በሱ ብዙ ደብተራዎች አሳስሮል ​@@arielasgedom3242

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    2 ай бұрын

    እሱምጠቃይነው😂😂

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90632 ай бұрын

    ደብተራና ጠንቋይ ከአገራችን በአፍህ የጠራኸው መድሀኔአለም ድራሻችሁን ያጥፋው።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963Ай бұрын

    ተባረክ ጋዜጠኛ ዎንድሜ እንደዚህ መርጌታ ተብየ በላቸው ዘላለምየ

  • @Zuziza745
    @Zuziza7452 ай бұрын

    ውጭ አገር ድረስ እንደሚልኩ ነው የሚያወሩት አላህ ይስቱርርር በመያዙ ደስ ብሎኛል የስራው አላህ ይስጠው አላህ አፊያህን ይመልስልህ ችግርህንም ያንሳልክ አብሽር

  • @user-ni2ru6xy4e

    @user-ni2ru6xy4e

    2 ай бұрын

    ወላሂ በይ ዴግነቱ ሚድያም አልጠቀም ከይቱዩብ ውጭ 😢😢😢

  • @Zuziza745

    @Zuziza745

    2 ай бұрын

    አዎ ፌስቡክ ላይ ነው የማያቸው የነበረው

  • @user-oi2wj9kp6l
    @user-oi2wj9kp6l2 ай бұрын

    ፀበል ንስሃ ስግደት መዳሃኒቱ ሊላ ነገር አማራጭ የለም 🙏🙏🙏

  • @fitsumhailemariam277

    @fitsumhailemariam277

    2 ай бұрын

    Eteopey ymatbarekew kenesu ytanesa naw

  • @raheemaghfgg5748

    @raheemaghfgg5748

    2 ай бұрын

    ክክክ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d2 ай бұрын

    ሲበዛ ልባምና የዋህ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ🎉🎉

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene11332 ай бұрын

    የምትገርም ሴት ነች ዘመንሽይባረክ ዘላለም ምርጡ ጀግናችን ተባረክ ሺ አመት ኑርልን የመፍቴ ሰው ነህ በርታልን።

  • @user-oi2wj9kp6l
    @user-oi2wj9kp6l2 ай бұрын

    በስላሴ ስም ወደ ፀበል ዉሰዱት ገጠመኝ የመምህር ተስፋይ ይስማ ይከታተል ወንድሜ 🌿

  • @rahelbekele3503
    @rahelbekele35032 ай бұрын

    በጣም በጣም ጉበዝ አድናቅክ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የደንግል ማርይም ልጅ አሜን❤

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome87932 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ከጀግና ወንድሞቻችንጋር ይሁን

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed80142 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ትለያለህ ከምር እስከመጨረሻው የምታሳየን 🎉🎉❤❤❤ ጀግናዬ 🎉🎉❤

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x2 ай бұрын

    ልጅቶን ሳላደቃት አላልፍም🎉🎉❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba2 ай бұрын

    ዘሌ ጀግንነትህን ድፍረትህን አለመድነቅ አይቻልም ምችት ይበልህ አባቴ እነዚህ መተተኞች የስንቱን ወጣት ሕይወት እንዳበላሹት ሁሉም መቀጣት አለባቸው

  • @user-hx9tf7eb6f
    @user-hx9tf7eb6f2 ай бұрын

    Tebareiky uilum endanehe behouni

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d2 ай бұрын

    ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ውዴ እራስህን እየጠበክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነዚህ ደጋሚዎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meryem85
    @meryem852 ай бұрын

    ባማን ያዋልከን ጌታ ባማን አሳድረን ጤና ሙሉ ስጠን ኸይር አሰማን ቆስቋሽን አንተ አንሳልን ጠላታችን እንደባህርዛፍ ቅጠል አራግበህ ማዶ አሻግርልን ነገረኛን ከቤት አውለው ያልታሰበ እርዚቅ በቤታችን ይግባ ይሁን ቅመሞቼን አንተ ኸይሩን ገድረን ጌታዬ ሹፈን 😂😊❤

  • @konjyano7597
    @konjyano75972 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ጀግናው አምላክ ይጠብቅህ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Umnayf

    @Umnayf

    2 ай бұрын

    እ ውዴ ነዉ የልሽው ወይስ ጆሮዬ ነዉ😂😂😂

  • @addisw1713

    @addisw1713

    2 ай бұрын

    😅😅😅​@@Umnayf

  • @eimaneiman8850

    @eimaneiman8850

    2 ай бұрын

    😂😂😂​@@Umnayf

  • @user-ez4kk3nj9c

    @user-ez4kk3nj9c

    2 ай бұрын

    ​@@Umnayfምን ችግር አለው ውይ ሰው

  • @lenssaameya6917
    @lenssaameya69172 ай бұрын

    ወንድሜ ጀግና ነህ እንደዚህ አይነቱን መተተኛ እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ያስወግድልን።

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk2 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ንሳሐ ግብ ኢየሱስ ያድናል የሠጣን ሥራ የተመታ ይሁን አይዞክ ወድሜ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63002 ай бұрын

    አንተ እኮ ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ ወንድሜ ዘሎዬ ከደብተራዎች ጋር ይቅርብህ ምንም አያመጡም እምትሉ ሰዎች ጤነኛ አትመስሉኝም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ❤

  • @destasenbeto7038

    @destasenbeto7038

    2 ай бұрын

    ከረ ውው

  • @zinazina853

    @zinazina853

    2 ай бұрын

    የሰው አምላክ 😂😂😂😂ደብተራ እሄው የሰዉን አቆማለው ብሎ ባደባባይ ቆሜ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    ​@@zinazina853አላለም 🙄😂😂😂😂

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    ፈጣሪን ብቻ ነው መፍራት ምን ያመጣሉ እነሱም ምድረ ጠንቋይ ሲያስጠሉ🙄🙄😂😂

  • @user-tx7dy6dq3x

    @user-tx7dy6dq3x

    2 ай бұрын

    ​@@zinazina853😂😂😂😂ወይኔ አይስቅም ግን ነገገሩ በጣም ነው ያሳቅኝ😂😂😂 እግዚአብሔር ልቦና ይስጥችው እድሚ ለመምህረ ተሰፋዬ ብዙ ነገር አስተምሮና ወደ ፀበል ውሰዱትና ፀሎት በስገድት የሚደነው

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f2 ай бұрын

    ሚስቱ ግን ትክክለኛ እሴት ነችእግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe8182 ай бұрын

    እንዴት ያሉ ቤተሰብ ነው ያሳደጉሸ ተባረኩ ዘርሽ ይባረክ እህቴ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684Ай бұрын

    ምን አይነት ድብቅ ነው እንዳትስማ ይላል በጣም እድለኛ ነው ሚስቱ እግዚአብሔር ይስጣት መፉትሄ ይገኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay94732 ай бұрын

    My sister God bless you more and more you are supper women 🙏

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o2 ай бұрын

    😂😂እሰይ ይታባቱ ሌሎች ጋዜጠኞች ከዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ልክ እንደ ከዘሌ ተማሩ መተት መስተፋቅር ተሰራብን ስትባሉ ዝም አትበሉ አሳዳችሁ ያዙ ጠንቋዮችን ደብተራዎችን እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች እግዚአብሔር ያጋልጣቸው😢😢

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    Yes🙏🙏❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    2 ай бұрын

    @@user-ft9no6co4d❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewMuluye
    @GetachewMuluye2 ай бұрын

    ተባረክ አንተልጅ የምለውየለኝም ወራዳመሪጌታ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx2 ай бұрын

    መርገታ አባቱ ይጣፈ እስይ እድሜህን ጌታ ይሰጥርክ😢😢😢😢

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37332 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ሴት ለትዳሩዋ መፍትሄ ፈላጊ ናትአስተዋይ ናት እንደነኚ ቆሻሻ የሆኑ የሰው ህይወት የሚቀጥፉ እየተለቀሙ ቢያዙና ፍርድ ቢያገኙ ጥሩ ነው ዘሌ ጀግናው ተባረክልኝ

  • @user-qg8wr4rx7g
    @user-qg8wr4rx7g2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ሰውዬው እደት እዳሳቀኝ የሰው እቃ አቆማለሁ ብዬ. አደባባይ ቆምኩ አላለም ባለታሪኩ በጣም አሳዘነኝ

  • @user-bo4sn9st7f

    @user-bo4sn9st7f

    2 ай бұрын

    በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Pnice-uq3gs

    @Pnice-uq3gs

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    2 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wwhfwhfd3171

    @wwhfwhfd3171

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂​@@user-bo4sn9st7f

  • @HawaSaeed-ge4gj

    @HawaSaeed-ge4gj

    2 ай бұрын

    በጣም ያስቃል 😂😂😂😂😂

  • @bethlembathi9842
    @bethlembathi98422 ай бұрын

    Duka show enamesagenalen barta

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile56892 ай бұрын

    ባለቤቱ እግዚእ ብሄር ይበባርክሽ ህይወትሽ በሙሉ ይባርክ በጣም እመስግናሻለሁ እንኳን ያሳደጉ ቤተሰብ ጭምር እድሜ ክጤና ይስጣቸው።እሁን ጸበል ና ህክምና መሄድ አለበት የወስደውን ሁሉ ስዎቹ የሰጠውን መታወቅ አለበት ❤❤❤

  • @emebetdesalegn2167
    @emebetdesalegn21672 ай бұрын

    ጎበዝ የሰው ነብስ ማትረፍ ቀላል አይደለም ።ጀግናዬ ብየካለሁ።ብርቱልን ውነዜክን ቀጭ ብለው የሰው ገንዘብ ገፍፌዎችን አሁንም በርቱልን ጀግኖቻችን

  • @SmyrhSmyrh
    @SmyrhSmyrh2 ай бұрын

    😂😂😂😂አንደኛ ነኝ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab71962 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርድበት መሪ ጌታ የሚባለው ።ለፍርድ ይቅረብ።ዘላለም ግን ጌታ ይባርክ።ተባረክ

  • @helentesfay4158
    @helentesfay41582 ай бұрын

    Tebareki libam set nesh tidarachuh yibarek

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv2 ай бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው ንስሀ ግባ በተኛህበት ንስሀ አባትህ የሚያዙህን ማድረግ ነው በተለይ መምህር ተስፋዬ በስፋት አስተምሯል እናም በተኛህበት ገጠመኝ አዳምጥ ጸበል መጠመቅ አለብህ በተኛህበት እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስ እነዚህ ክፉ ደብተራዎችን አምላክ ያንሳልኝ

  • @meronmeron2806
    @meronmeron28062 ай бұрын

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-bq4vq9vf5n

    @user-bq4vq9vf5n

    2 ай бұрын

    Amen

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    2 ай бұрын

    Amen 🙏🙏❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37532 ай бұрын

    መሪ ጌታ ማርሽጌታ አባታቸዉ ይጥፋ ሁሉንም ከምድረ ገፅ አጥፏቸዉ ጀግናዉ❤❤

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c2 ай бұрын

    ተባረኪ ይስት ጀግነነሽ እንዳንቺ አይነቱን ይብዛልን ጀግነ ጋዚጠኛ ነክ ተባረክ እኔ ይምታስደስቱን ይይዛችውትን ከግብ ሳታደረሱ ጀምራችው አት ተውም ተባረኩ

  • @user-ex6og7sl3h
    @user-ex6og7sl3h2 ай бұрын

    Prophet muse nagn tabarak iwedahalew geta idimehin Yarzimilin iyesus yixebiqi

  • @user-pq5th7rt2c
    @user-pq5th7rt2c2 ай бұрын

    ጀግና ሴት ናት ያንቺ አይነት ሺ ይወለድ

  • @user-nb2tl8kk4s

    @user-nb2tl8kk4s

    2 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @user-gu3ye9oz8e
    @user-gu3ye9oz8e2 ай бұрын

    .በጣም ጎበዝ ነች ሚስትህ አላህ ይተውልህ ጓበዝ ጀግናናት አላህ አፍያውን ይመልስለት ድኖ አላህ ልጅ ይስጠው አንተም ጋዘጠኛ አላህ እድሜ ይስጥህ እነዚህ ጠንቋዮችንም አላህ ያዋርዳቸው

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube73572 ай бұрын

    አላህ ያችን ትግሰት እና ፈቅራችሁን አይቶ አፊያውን ይመልሰልሸ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f2 ай бұрын

    ወንድሜ የደብተራ መጨረሻ ይሄነው ንሰሀ ግባ ጸበል ግባ በእውነት ትድናለክ ይሄ ሀኪም ጉዳይ አይደለም መናፍስት ነው

  • @user-nv4yg3zh3b
    @user-nv4yg3zh3b2 ай бұрын

    ማር ጌታ ይታስር

  • @seifuhuluka431
    @seifuhuluka4312 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ሴት ናት እውነተኛ ሚስት በዚህ ዘመን ተፈልጋ የማትገኝ ሰው ናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @Bemnetmetadel-zr4tp
    @Bemnetmetadel-zr4tp2 ай бұрын

    የምር በሃገራችን ላይ ባለው ሁነታ ባዝንም እንደአንተ አይነት መልካም ስራ የተሰማራ ሳይ ደሰ ይለኛል እግዛአብሔር ይሰጥክ ወንድሜ በርታል እችን ጀግና ሚሽት ደግሞ አመሰግንልኝ መልካም ሴትናት ❤❤

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin17622 ай бұрын

    ምን አይነት ሤት ናት አንበሣ የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሺ እዳች ያሉትን እንቁ ሤቶች ያብዛልን የምትወሠልቱ በባላችሁላይ ከዚች አንበሳ ሴት ተማሩ

  • @bbhh211
    @bbhh2112 ай бұрын

    የተባረከች ሴት እግዚአብሄር መፍትሄውን ሰጥቶ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ እንዲሆን እመኛለሁ

  • @etalem3581
    @etalem35812 ай бұрын

    ዘረሽ ይባረክ አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ለሌች ተምሳሌት ነሽ

Келесі