ጀነራል አበባው በፋኖ ጉዳይ አቋም ቀየሩ? | ለፋኖ የተዘጋጀው ሚስጥራዊ ተደራዳሪ ቡድን | ከአዲስአበባው ዝግ ስብሰባ ያፈተለኩ ሚስጥሮች | Ethiopia

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZread ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 55

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u5 күн бұрын

    ጉድ በል በዚህ ዘመን አይሰማ የለም ? አሁን የአማራ ክልል ለገባበት ጉዳይ '"ተጠያቂው የአማራ ህዝብ ነው"" ። በአለም ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ "ህዝብን በወንጀል የከሰሰና የፈረጀ " ጉድ ስሙ።። ህዝብን እንዲህ በወንጀል ተጠያቂ አድርገው የመፈረጃቸው ትልቁ ምክንያት "የአማራን ህዝብ በሙሉ ወንጀለኛ ነው" ብሎ መፈረጄቸው በቀጣይ ወንጀለኛ ብለው በፈረጁት የአማራ ህዝብ ላይ 'የዘር ማጥፋት' (ጀኖሳይድ) ፕሮጀክታቸው እንደ ዘር ሁሉንም አማራ ዘሩን ለማጥፋት ባላቸው ህልምና ቅዠታቸው ለማመቻቸት እንዲረዳቸው በማሰብ ስለሆነ እንጂ አንድ ህዝብ እንዴት በወንጀል እንደ ህዝብ ተጠያቂ ነው ተብሎ ሊጠየቅ ይገባል ። ስለዜህ የየአማራ ህዝብ ሊያደርግ የሚገባው ይህ ሚዲያ ከቢቢሲ ሰማሁ ብሎ ያሰራጨውን ይህን መረጃ አውርዶ ለመረጃ ግባት ሆኖ እንዲጠቀምበት እንዲህና መሰል መርዛማ በህዝባችን ላይ በድፍረት የተነገሩትን ነገሮች እየለየ ሰንዶ ማስቀመጥ አለበት። ዛሬ በአማራ ህዝብ ላይ ማንም በማናለብኝነትና በእብሪት እየተነሳ በዚህ ታላቅ ህዝብ ላይ ሀላፊነት በጎደለው ሁኔታና በንቀት በድፍረት አፋቸውን በህዝባችን ላይ ያላቀቁበትን ሁሉ መረጃ የመያዝና የመሰብሰብ ለነገ ተጠያቂነት ግድ ይላል። በዚህ ደረጃ ከትግሉ ጎን ለጎን መሰራት ካለባቸው ዋና ከሆኑት አንዱ መሆን እንዳለበት አምኖ በጥንቃቄ መስራት አለበት እላለሁ።

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs5 күн бұрын

    ድሮም ፋኖን መነካት አልነበረባቸውም።

  • @klieben9942
    @klieben99425 күн бұрын

    የማነህ ደብዛው የጠፋብህ? የምትደራደረው ከሚገባው እና ከሚችለው ጋር ነው ። እናትህን እና እህትህን ከሚደፍር ጋር ። ፋኖ የሚታገለው በትረ ሥልጣን ተረክቦ ገዳዮችን ወደፍርድ ለማቅረብ እንጅ ከገዳዮቹ ጋር ስልጣን ለመካፈል አይደለም ።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager46755 күн бұрын

    ስልጣን አስረክቡ። ❤ሌባ የያዘውን መሳሪያ ለባለቤቱ ለስልጣን ሰጩ ይመልስ ። ምድረ የሌባ መንጋ እነ አበባው ታደሰ የአማራው ህዝብ ጠባቂ ፋኖ ሲነቃባቸው ወደ ኦሮሞ ህዝብ ተጠግተው የሌብነት መሳሪያቸውን ስልጣን ለማዳን ወደ ኦሮሞ ነገድ ተወሽቀው ድርድር እየጠየቁ ነው ። ❤አማራን የጨፈጨፈና የተጨፈጨፈው አማራ አይደራደሩም እጅ ይስጡ ።

  • @molalignabate5546
    @molalignabate55465 күн бұрын

    ትርክቱ ሀገር በቀል አይደለም ያልከው በጣም ልክ ነው በተለይ ሚሺነሪዎች በወለጋ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese74745 күн бұрын

    ትርክት ይቅርና ትረካ ወይንም ታሪክ ተብሎ ይነገር እላለሁ። እንግሊዝኛ narration ያለው እዚህ ላይ አያስፈልግም። አማራ የኢትዮጵያ ሕዝብን ጨቆነ የሚሉት መሃይማን ምሁራን አማራንና አማርኛን ለይቶ ለማወቅ የተሳነው ነው። አማርኛ አማራ አይደለም። አማራም አማርኛ አይደለም። አማርኛ የዓለም ሕዝብ ከፈለገው እንኳን ለኢትዮጵያ የዓለም ቋንቋ ሊሆን ይችላል።እንዴት? እስቲ አስቡበት።

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho5 күн бұрын

    ምድረ አዝማሪ

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5l5 күн бұрын

    Best journalist amigo❤❤❤❤❤

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed71345 күн бұрын

    አቶአማረ መኮንነ አገላለፁ ደስይላን እድሜና ጤና ይስጥልን አብይ ሰውበላ ካዲነው ፋኖ ጦርነት አልከፈተም ፋኖ ያለውበማንነታችን በሀይማኖታችንአትግደሉን ነውያለው አብይ በኢትዮጵያንህዝብ ገዘብ እስካፍጨው ታጥቆየአማራን ህዝብ ህፃናት ሳይቀር እያረደ እየገደለ ጀግናውፋኖን ፅፈኛ እያለ አፍንይከፍታን አብይን ለወበርያበቀው ጀግናው ፋኖነው አብይ ሰውበላ ካዲነው ሀይማኖትየለለው አይሁድ

  • @dondada3220
    @dondada32205 күн бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል እነ ጄነራል አበባው እና እነ አስር አለቃ ብርሃኑ ጁካ ለፍርድ ይቀርባሉ! አትጠራጠር!!!

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese74745 күн бұрын

    የአማራ ልሒቅ ሳይሆን የአማራ ሊቅ ወይንም ምሁር ይባል። ብዙ ሲሆኑ ሊቃውነትና: ምሁራን ተብለው ይጠሩ እላለሁ።

  • @AbeReta-ws5bo
    @AbeReta-ws5bo5 күн бұрын

    Fanone aycheluteme

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat72044 күн бұрын

    AKATARI

  • @ethioptv2015
    @ethioptv20155 күн бұрын

    ሁለቱ ወገኖች ትላለህ። ነቀዝ? አንተ ደሴት ነው የምትኖረው? ሆዳም።ከርስ አደር እውነት መቸም አይደበቅም።

  • @futftghdt
    @futftghdt5 күн бұрын

    የኢትዮጵያን ህዝብ ከወራሪው አማራ መገንጠል አለበት

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat72044 күн бұрын

    Blaming the victim. Ethiopiawi denkoro meseleh

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb5 күн бұрын

    የአማራዝብ ጥፋት በኦሮሙማ አክራሪዎች ሲታረድ ዝም በለማለቱ ነው ለዚህ የበቃው እና ፍትህም ያጣው ለጅምላ ግድያ ውስጥም የገባው ለመፈናቀልም የበቃው የእማራ ህዝብ በራሱ ምክንያት ከሆነ ዝም አላለም ነው

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj5 күн бұрын

    Nice speech and good looking.Amigo

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie41775 күн бұрын

    If wish were a horse, a beggar would tbe first" Amhata needn't give doumn attention to Oromuma decekptive peace call.

  • @BeietwKasa
    @BeietwKasa5 күн бұрын

    ጥሩ ገለፃ ነው

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte19715 күн бұрын

    ተንታኙ

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer82015 күн бұрын

    I appreciate this Bald man. Sorry for not knowing his name.

  • @dagimseid6638

    @dagimseid6638

    4 күн бұрын

    amare mekonen

  • @yihdegomichael3387
    @yihdegomichael33875 күн бұрын

    Let Ethiopia ye mibetatnan ye 3000 amet ye wishet trkit new.. Where have you been 3000 yrs But Ethiopia still under sefty net. Imagine.... Cos of pappet in power.

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw64265 күн бұрын

    ከዚህ በኋላ ያለ ትዉል ልክ እደንስር ነዉ

  • @tesfukefle4740
    @tesfukefle47405 күн бұрын

    Selam Teyake alen? Yepletka tentan whad yet tefa ???

  • @yalembeza3163

    @yalembeza3163

    5 күн бұрын

    ውይ ስህተት ነው ። እንዲህ ማለት አይገባምምምምም።

  • @EshetuDemissie-sd5qq
    @EshetuDemissie-sd5qq5 күн бұрын

    Please, do not go around the bush, say the truth, and be honest, since you are scared you can't talk the truth, you diplomatically talk what we all know, please leave the room and do your bu😢

  • @jamestokichawu2848
    @jamestokichawu28484 күн бұрын

    ምኑ ነዉ የዉሸት ትርክት? ድንቁርናህን አምነህ ሌላዉም እንዲያምንህ ትፈልጋለህ?በተጨባጭ ዛሬም ድረስ በምታይ መልኩ ከክልልህ ዉጪ በሰዉ አገር ሰፍረህ እያየንህ የዉሸት ትርክት ነዉ የለንም የለንበትም ብለህ ስትቀላምድ አታፍርም? ገበጣ ራስ! ትግሬ እንጂ ትግራይ ተከዜን ተሻግራ አታዉቅም እያልክ አንተ ግን አባይን አስረ ተሻግረህ ሁሉም ክልሎች ያንተ እንደሆኑ ታቀረሻለህ።

  • @user-gi9fp5ni6v
    @user-gi9fp5ni6v5 күн бұрын

    Zeru great

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py5 күн бұрын

    እርግጠኞች ናችሁ ትንታኔዎች በሙሉ ምን ያህል ገለልተኛ ናችሁ ጥርጣሬ እያደረብኝ ነው ። ለምሳሌ የትንታኔ ርዕሱ

  • @futftghdt
    @futftghdt5 күн бұрын

    ፅንፈኛው ፋኖ የኩሽ ህዝብ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የቀበረውን የአፄው ስርዐት ናፋቂ ነው ።

  • @tezeraberhane9062

    @tezeraberhane9062

    5 күн бұрын

    አስተውል የምትናገረው ነገር ህዝብ ላይ ሚፈጥረውን ችግር ። ሚኒሊክ አማራ ነበር እንዴ ?????

  • @tedrosberhane6725
    @tedrosberhane67255 күн бұрын

    You are wrong on Eritrea regarding the Amhara story. In Eritrea never was the Amhara the target. Eritrea struggle was against the Ethiopia state not the people.

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie98655 күн бұрын

    Abebaw Tadesse is the most unfit military who has no clue abt the HUGE difference bn FANO & TPLF! Dedeb!

  • @futftghdt
    @futftghdt5 күн бұрын

    ሞት ለፋኖ። ድል ለብልፅግና ፓርቲ

  • @ArageGebre

    @ArageGebre

    5 күн бұрын

    ብዙ ለመምሰል አትደጋግም ! ምንም ብትልመሬት ላይ ያለውን ሀቅ አትቀይረውምመንግስት ትጥቅ እና በጀት አለው ፋኖ ከፍተኛ የፓለቲካ የበላይነት በክልሉ ይዟል ስለዚህ መደራደር ብቸኛ አማራጭ ነው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie98655 күн бұрын

    Shocking admissiin by Ethiopian Defence "Yes,we use military force to resolve Political issues and killed the Amhara ppl bz they support FANO" G/l Abebaw Tadesse!

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde91935 күн бұрын

    አብዮትና ጦርነት የተለዩ ናቸው።

  • @efratawondwosen9952
    @efratawondwosen99525 күн бұрын

    ክፉ ሰው ነህ

  • @futftghdt
    @futftghdt5 күн бұрын

    አንተ ራስ ፅንፈኛ ፋኖ ነህ። አማራ ጮቋኝ ነው እሄ ደሞ ግልጽ ነው

  • @futftghdt
    @futftghdt5 күн бұрын

    መንግስታችን አብይ ጀግና መሪ ነው ። አማራ ብሎ መንግስት አየስረም። ወንጀለኛ ከሆነ ግን የማንም ብሄር ይታሰራል ። ድል ለኢትዮጵያ መንግስት አብይ አህመድ አሊ። አማራ ወራሪ ነው ።

  • @futftghdt
    @futftghdt5 күн бұрын

    ተበደ እናንተ ራሳቸው የፅንፈኛ ፋኖ ደጋፊ ናቸው

Келесі