"ኡ ኡ ኡ ኑሮ!! ሀገሪቱን የማዳንም የማጥፋትም ጉዳይ በጠ/ሚኒስትሩ እጅ ላይ ወድቋል" | DR.Abiy | Living Cost In Addis Ababa
👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
Пікірлер: 39
የተከበሩ አንደበተ ሩቱዕ ንፁሕ የልብ ኢትዮጵያዊ❤ እድሜና ጤና ተመኘሁ
እጂግ እጂግ የሚገርም አስደሳች ዉይይት ነዉ። በርቱ ልብ ያለው ልብ ይበል።
ኧረ እባክዎት በ 1000 ብር ተከራየሁ አይበሉ! ይልቅስ የቤት ድጎማ አደረጉልኝ። ይጦሩኛል፣ ደጎች ናቸው ነው ብለው ቢገልፁ የተሻለ ነው። በዚህ ዘመን ያውም አዲስ አበባ ላይ! ቆይ ቆይ 18 ዓመት አልሞላወትም እንዴ?
በርታ
ሀገራችን ያለው የክፍት ጥግ በተለይ በስልጣን ሰበብ ማን አለብኝነት የወረደ ተግባር ነው የሚፈፀመው
ወሬ ወሬ ዜና ዜና ቢወራ ተግባር ካልተጨመረበት ወሬ ምን ይሰራል? ግፈኞችን መድሀኒዓለም ድምጥማጣቸውን ያጥፋልን።
ወቅቴ፡ መቼ፡ ነው? ግን፡ የትሰጣቸው፡ ቤት፡ ይጣራሏቸው! ጃንሆይ፡ የሚገባቸውን፡ አልሰሩም፤
እርሶም ቢሆኑ መሪዎችን እያመሰገኑ ሌላው አድር ባይ ማድረግ ምን ማለት ነው ማንም ለልማቱ አላፊነት የሚወስድ መሪ በዛው ልክ ለጥፍቱም አላፊነት መውሰድ ተገቢ ይመስለኝ ለቤቶ ግድግዳ ቀለም መበላሸት ቀቢውን መውቀስ ቤቱ የማን እንደሆነ አለማወቅ ይምስለኛል
Abathn l hager btam yasflgunal egzabher btbkaw a ylyohote
አይ ጌታው!!እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን !!እርስዎ ስለ ወቅቱ ሁኔታ እውቀትዎ የትየለሌ መሆኑን እያዬን ነው!!ግን ነገሮችን በገደምዳሜ ቤት እየፈረሰ ዜጎች ጎዳና ላይ ወጥተው ለስቃይ መከራ መዳረጋቸውን ለማሳየት መሞከረዎ አይከፋም፣ቀጥታ ፣መንግስትን ቢተቹ በማግስቱ የት(አዋሽ አርባ)እንደሚገኙ ስለሚያውቁ ነው!!
አብይ፡አህመድ፡ሀገራችን፡ውጥንቅጣን፡አወጣት፡እሄ፡አውሬ
When you point to prime minster whhat is your contributions?
አዳነች፡
Tekelay Ministeruma Hagerun Atefut Ageritun Miaterefew Tekelayun Matefat Becha Kene Gashajagreachew
ይሄ ሺማግሌ ልጂ ነህ አሉኝ ይላል ይግርማል ነገ ብእኔ ብለ
የዛህ፡ ዘመን፡ ተረት፡ ፈረንጅንና፡ ፕሮቴስታንትን መጥላት! ለዘመናት፡ ሕዝባችንን፡ ያሰረ፤ ያስገበረ፤ መለኮትንና፡ ሰይጣን፡ ያስመለከ፡ ተወራጨ! ጸረ፡ ክርስቶስ፡ ኃይማነተኞች!
እሰይ ይበለው ይሄን እሽቃባጭ ማህብረሰብ... 27 አመት ጨለማ ውስጥ የነበረ ማህበረሰብ አሁን በራላችሁ አይደል ኪኪኪኪኪኪኪኪ ..,,ገና :::::::;
@user-yf1ln1pf3d
7 күн бұрын
ዎያኔ 👎👎👎 ለማኝ
አብይ፡አህመድ፡ዜጎችን፡ያዘርፈል፡እሄ፡እባብ
THIS PERSON DOES HE REPREASENT HIM SELF OR ACTING AS A PROXY OF HIGHER OFFICIALS?
በየቦታው የቀን ሌባ በዝቷል። የሰፈር የቡድን ዛረፊዎች ሲዘርፉ ምንም አይጠየቁም በተለይ ቦሌ ክ ወ 04 አጠገብ
Balga yeah web henkela adersbetm
የኛ tv እባካችሁከኬንያ ህዝብ መማር የማችል የኢትዮጵያ ህዝብ መንግስትን በንሮ ውድነት የማይክሰበት ሰላማዊ ስልፍ ያቅታችህል ማን መጥቶ ነው ነፃ የሚያወጣችሁ ፋኖም ሽኔም እይተዋጋነው ኑሮ ተወደደ ቤት ክራይ ተወደደ እያልክ ክተማ ተቀምጠህ ከምታወራ የኢትዮጵያ ህዝብ ውጣ እንደ ኬንያ ህዝብ ተነስ ውጣ ድምፅህን አስማ
@destalencho9106
7 күн бұрын
ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አይደለም ማሰብ ያስቀፈድዳል። ጭጭ ምጭጭ ጨቅላው ከእንጨራረሳታለን ብሏል
የውሸት፡ የክርስትያን፡ ምድር፤ ምቀኛ፥ ቀናተኛ! እዚህም፡ ፈረንጅ፡ አገር፡ የቤት፡ ኪራይ፡ ከአቅም፡ በላይ፡ ሁኖ፡ በየሜዳው፡ ጉድ፡ ነው
ወሬ
ይሄ ደግሞ ከየት ነው የመጣው? ጠቅላዩ 24 ሰአት እየሰራ ነው:አንተ ቁጭ ብለክ አውራ
😂😂😂😂 ኑሮ የረከሰበት ለምን ኤደክ አሰራም ምንም ማማረር አይጠበቅም በፈጣሪ ታምነክ ሰፈር ክልል አገር ..መቀየር ነው ወይ ለምነክ ብላ ሰነፍ
ይሄ የበሰበሰ ሽማግሌ ከየት ደሞ መጣ ብን ወረኛ 😄😄😄
👉🏼🪳🐺🪱 ይሄ የማ ነው እብድ ምርመራ ሂድ የጭንቅላት ምርመራ ያስፈልግሀል ለፍላፊ አስቀያም በርሜል አፍ ..
Wrong Ethiopia’s fate is on God hand Clueless can not solve any problem