ኢየሱስ አምላክ ነኝ ብሏል ወይ? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

ኢየሱስ አምላክ ነኝ ብሏል ወይ? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 304

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane24458 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ ክርቆስ ለናቱ ቅድስት እየሉታ በሃል አደረሰን ከክፉ ነገር ይጠብቁን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @betelhem9651
    @betelhem96518 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏🙏🙏

  • @Nebyat6790
    @Nebyat67908 ай бұрын

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥዎት አሜን

  • @grjfhfubgh
    @grjfhfubgh8 ай бұрын

    ክብርን ምስጋናን ስግደተ ይብጸሐዮ ንልዑል ፈጣሪ

  • @Rgebray
    @Rgebray8 ай бұрын

    ቸር ልዑል እግዚአብሔር✝️ ረቂቅ ቸር ደግ ፍቅር ግሩም ድንቅ ነው ምስክር እናቴን💖 ያዳናት እኔ ጋር ከመምጣታ🙏 በፊት በጠጠር በሽታ 💖✝️ ታመመች ጎረቤቱም ታከሙ ይለይሎት አላት እርሳም 🙏✝️ ውሰዱኝ ቅዱስ ገብርኤል ጋር እዛው ልሙት አለች ተደግፋ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጃ ጋር✝️ ወሰዳት ጸበሉን ጠጣች🙏💖 ተነከረችው እግዚአብሔር✝️ ድንቅ ነው እደእምነታቹሁ🙏 ይሁን እዳለው ቀጥ ብላ 🙏ሳትደገፍ ወደ ቤታ ተመለሰች ወይ የእርሶ ገብርኤል ድንቅ ነው አላት ከዛም ወደ እኔ✝️ ጀርመን አገር መጣች ትንሽ እደቆየች አመማት አኪም💖 ገባች ከዛ ሆፕሬሽን ✝️🙏☀️ሊያደርጋት ሁሉን ፈርሜ ✝️ አጠገባ ሆነን ከእህቴ ጋር 🙏ጎልጎታ እየደገምኩ አምላክን ስማጸን ልትገባ ሊወስዳት✝️ የመጣው እረዳት እንዲህ አለ እኔ አንቺን ብሆን አልፈርምም አለ እኔም ደነገጥኩ እናቴን💖 የገደልኩ መሰለኝ ወዳው🙏 ወረቀቱን ቀምቼ ፊርማዬን ሰረዝኩት ለምን ብዬ እንካን አልጠየኩም እግዚአብሔር ጠበቃት ድንቅ ነው ከዛ ✝️ ዶክተሮቹ ለምን ልጃ ሰረዘች ብለው ሲመረምራት ✝️🙏እንፊክሽን ሆኖባታል ውይ ልጃ ትክክል ነች ብናደርጋት ኖሮ አድንም ነበር ልጃ ብልህ ናት አሉ አስራ አንድ ቀን✝️🙏 አክመዋት አድርቀውት ከዛ✝️ ሆፕሬሽን አድርገው ዳነች🙏 የምታመልከው አምላካ ✝️💖ደረሰላት ጠበቃት መልአኩን ልኮ ቆንጆ ስለሆነች ከልጅነታ ጅመሮ ምቀኛ ሊያጠፋት✝️ ብዙ ጠረዋል እነርሱ ጠፉ🙏 እግዚአብሔር አለ እርሳ ጋራ ለእኔ ደግሞ አይኔን አመመኝ በመድኃኒዓለም ምስሉ አይኔን አሸውት አይኔም ዳነ ደግሞ ስለ ድንግል ማርያም እናታችን የክርስትና እናታ ናት እህቴን ከነልጃ በመኪና✝️🙏 ☀️💖ተገጭታ ሰው ሲጮህ ሞተች ብለው ደማ ፈሶ ✝️ ለማጅ ነጂ ነበር እመብርሃን💖🙏 ተነጠፈችላት እርሳም ልጃም ምንም ሳይሆኑ ተረፉቀኑም የእመቤቴ ቀን ነበር 🙏✝️ ደግሞም የቅድስት ሐና🙏 ቀን ብዙ እዝብ ነበር እህቴ ልጃን ይዛ ግርግር ውካታ ሲነሳ እህቴ ብረቱን ዘልዬ✝️🙏💖 እሻገራለው ስትል በግንባራ ወደቀች ለትንሽ ንስራን ✝️ አልነካውም ፊታ ደም ለብሶ የማርያም እናት ቅድስት ሐና አዳነቻት በለ ተቀና ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳቸው ሶስቱም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጅ🙏 መሆን ትልቅ ምርጥ መታደል ነው ላወቀው ወርቅ ለያዙት እንደ መዳብ ይቆጠራል ✝️ እደሚሉት ነው ትኑር✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️ አሜን አሜን ኢትዮጵያን አገራችንን ይጠብቃት ትንሳያ ቀርባል✝️ ትብራ በዓለም ከፍ ከፍ ከፍ ትበል ሰላምን ለዓለም ይስጥ አሜን✝️ አሜን ✝️አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💖💖💖✝️💚💚💚💚💚💖💖💛💛💛💛💖💖💚💚💚💚💛💛💛💛💛✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza42838 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን አባታችን🙏✝️⛪️❤️

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e8 ай бұрын

    ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖቱን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen56848 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij318 ай бұрын

    አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤

  • @asmareworku6743
    @asmareworku67438 ай бұрын

    ቃለ-ህይወትን ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዘሎት እግዚአብሄር አብዝቶ ሚስጢሩን ይግለጽሎት፡፡

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe5888 ай бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @alemnehtefera3060
    @alemnehtefera30608 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @Rgebray
    @Rgebray8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ከነኃጣታችን የአፈቀረን✝️ ክብር ክብር ክብር ምስጋና🙏 ይድረሰው ለዘለዓለም✝️🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 ክብር ምስጋና ይድረሳት 🙏ይገባታል አሜን ✝️አሜን✝️ አሜን✝️🙏 ውድ ዶ/ር ዘበነ ለማ መምህራችን ቃለ 🙏💖ህይወት ያሰማልን ፀጋውን✝️ ያብዛሎት የአገልግሎት🙏☀️ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏 ያድልልን አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️🙏☀️☀️🙏☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በእዴሜ በጤና የጥብቅልን አሜን አሜን🙏🙏❤❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay8 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማን🙏🙏🙏 አባታችን ዘመኖት ይባረክ🙏🙏🙏

  • @almazejigu2461
    @almazejigu24618 ай бұрын

    እንደማርእንደወተት የሚጣፍጥ ትምህርት እገኝሁ መምህራችን አባታችን ቃለህይወትያሰማልን በመንበር ያዕናልን አሜን

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey72948 ай бұрын

    Amen Amen amen amen amen amen amen 🇪🇷🇪🇷⛪🙏🏿🙏🏿

  • @saharm119
    @saharm1198 ай бұрын

    አሜንንንን❤ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን ያባታችን በረክት በሁላችላ ይደር💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️✝️❤️🌹🌹❤️🌹❤️❤️🌹🌹❤️🌹❤️

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse71418 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንአብሮአደረሰንአደረሳችሁ ሰለማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜንለአባታችን ቃለህይወትያሰማልን እድሜንከጤናያድልልን እኛምየምንሰማው ቅዱስወንጌሉንበልባችንይፃፍልን አሜን አባበፀሎቶውያስቡን ፣።

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p8 ай бұрын

    መምህርየ እንኳን ደህና መጡ እንኳን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤

  • @leabouaoun9217

    @leabouaoun9217

    8 ай бұрын

    አሜን(፫)

  • @maizeiadah152

    @maizeiadah152

    8 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    8 ай бұрын

    አሜን፫እንካንአብሮአደረሰን🎉🎉🎉

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    8 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-gs3un3ve3u

    @user-gs3un3ve3u

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63348 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፀፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes2308 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር። ቃለ፥ህይወት፥ያሰማልን፥

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @liltya3613
    @liltya36138 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @user-nq8lj5kw3r
    @user-nq8lj5kw3r8 ай бұрын

    ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሄንን በቀጥታ ያለምንም ጭማሬ ቅዱስ መፅሐፍን እንዲህ ሰትገልጠዉ ቁልጭ አድርገህ ሰታስቀምጥ ከሃዲዎች ከማበድ አይመለሡም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለመናፍቅ የሶስት ሺህ ዓመት የታጠቀችዉ የወንጌል ሰይፍ አላት ከበቂ በላይ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxymind
    @orthodoxymind8 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ወንጌል ብቻ ይሰበክ ኢየሱስ የኦርቶዶክስ ብቸኛ አዳኝ ነዉ !! ማርያም ታማልዳለች!! እንንቃ

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun49698 ай бұрын

    በእውነት የሚያፀና ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zlove8820
    @zlove88208 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @meticar4025
    @meticar40258 ай бұрын

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ በረከታቸዉ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma32968 ай бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @meherat938
    @meherat9388 ай бұрын

    ቸርነቱን ላበዛልን አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘውትርም ዘለአለም ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለእርሱ ይሁን አሜን!! መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን የፃድቃን በረከት ይደርብን የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye10198 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት ለኔ ለደካማ የበብስ ምግብ እየመገቡን ያሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን እናንተን ንጹሁን ትምህርት የምታስተምሩ የሰጠን ቸር መድሃኔ አለም ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን

  • @user-hj8ux8wi3z
    @user-hj8ux8wi3z8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎዎቶ 👏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26238 ай бұрын

    በምህረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረስን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አባታችን መምህራችን ለህይወታችን የምጠቅመንን የነብስ ስንቅ ስለምስንቁልን ሁልም ውስጣችን ስላምን ይሞላል እርሷን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ክነናቱ ክብርና ምስጋና ይግባው ለእርስዎም የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg70808 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰

  • @user-vu7bi5cd8d
    @user-vu7bi5cd8d8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray8 ай бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habitam
    @habitam8 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏♥♥♥ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏♥♥♥አሜን ♥♥♥🙏🙏🙏

  • @aahmed6426
    @aahmed64268 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌾🌾

  • @KalabKalayu-nm6ee
    @KalabKalayu-nm6ee8 ай бұрын

    ቓለ ሕይወት ያስመዐልና ኹቡር መምህርና

  • @Haye21
    @Haye218 ай бұрын

    በቅዱሳኑ ዘወትር የሚመሰገን የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጣን ከጤናጋ ኑርልን

  • @aster8918
    @aster89188 ай бұрын

    መምህርቃለሕይውትአሜን❤❤ያሰማልንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu8 ай бұрын

    እውነት አባታችን የእርስዎ ትምህርት ህይወትን ያድሳል አጥንትን ያለመልማል። ሲጨንቀኝ የምፅናናበት ስብከትዎ ነው አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት የአገልግልዎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን🙏💚💛❤

  • @genetnoreh
    @genetnoreh8 ай бұрын

    ❤Amen 🙏🏻 ❤Amen 🙏🏻 ❤Amen 🙏🏻 ❤

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube51588 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jdАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @melattesfaye5559
    @melattesfaye55598 ай бұрын

    አሜን አሜንአሜን ቃለይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw8 ай бұрын

    ቃለሒዎት ቃለበረ ከትን ያሰማልን መምህርዬ ረጅም የአገ ልግጉጎት እድሜና ጥና ጸጋ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሰኛል ድርልን አሜን

  • @mahletgulilat7511
    @mahletgulilat75118 ай бұрын

    Amen Amen Amen!!! Cheru Medhanyalem Yetemesegene yehun!!!

  • @user-zo5nm1xk9h
    @user-zo5nm1xk9h8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የኛ እቁ መምህርራችን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane1018 ай бұрын

    Amen 🙏 enkuane lemebetachen kidanmehret bale aderesen Amen 🙏 Amen 🙏

  • @asmareworku6743
    @asmareworku67438 ай бұрын

    አሜን እርሶንም ይጠብቅልን፡፡

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስቱን ያውርስልን በቤቱ ያፅናልን እኛንም በቤቱ ያፅናን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d8 ай бұрын

    እውነትም እየሱስ ለእኛ አምላክ ነው።❤❤❤

  • @evaeva21719
    @evaeva217198 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃላትቶች የለኝም ስለርሶ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት ከነቤተሰቦዎት ጤናዎትን ይስጥዎት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን እንዳገኘዎት ተስፋ አለኝ 🙏

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi63508 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86028 ай бұрын

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo6288 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq8 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደና መጡ በረከቶት ይድረሰን ይፍቱኝ ባርኩን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93188 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት ሰላም ላገራችን❤❤😂

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns26718 ай бұрын

    እንኳን ደናመጡ አባታችን እንኳን ለአቡነ አርጋዊ አመታዊ መታሰቢያ ክብረባል አደረሳችሁ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅንልን ፀጋዉን ያብዛልን ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hirutabe
    @hirutabe8 ай бұрын

    አሜን ሊቀ ማእምራን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky62258 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare67128 ай бұрын

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን!❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98938 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙌🙏🙏🙏

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu8 ай бұрын

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs13098 ай бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu8 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን🙏🙏🙏

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u8 ай бұрын

    አሜን አሜንአሜንመምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ እንደውም የፈትል ክር ነው የሚታሰረው

  • @alembogale1649
    @alembogale16498 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom30408 ай бұрын

    በእዉነቱ ቃለህይዉት ያስማልንን ለአባታችንንእ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha5228 ай бұрын

    አሜን !!! 🙏🙏🙏 አንተን መምሕራችኑንን ስለኛ መዳን መመለስ መጽናናት ዘወትር ግድ የሜልሕ ለኛ ሲል ፈጣሪ አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን🙏💕

  • @tesfatefera974
    @tesfatefera9748 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98938 ай бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት በረከት ምልጃ ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe88618 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @aahmed6426
    @aahmed64268 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒🙏🌿🌾🌿🌾💐

  • @nalaals6496
    @nalaals64968 ай бұрын

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ ቃለሕወት ያሠማልን❤❤❤

  • @tigistnagaasa8466
    @tigistnagaasa84668 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube51588 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤

  • @rakuae7634
    @rakuae76348 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @azebtesfaye4234
    @azebtesfaye42348 ай бұрын

    አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94378 ай бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን እድሜ ይስጥልን ይባርኩኝ አባታችን❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale77358 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes92248 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስለ ሚያስተምሩን የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት እጅግ በጣም ደስተኛ ነን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i8 ай бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke32928 ай бұрын

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 💒💒🌻🌻🙏🙏🙏

  • @nardoseseifu7625
    @nardoseseifu76258 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @meri147
    @meri1478 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo938 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱን ይባእኩን❤❤❤

  • @tigisttesfaezgi6720
    @tigisttesfaezgi67208 ай бұрын

    Amen amen 🙏

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham7178 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ምህረት ቸርነቱ ያልተለየን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏✝️

  • @meri147
    @meri1478 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay9218 ай бұрын

    ኣሜን ስላም ኣባታችን መምህራችን እንኩዋን ኣድረስን ቃለ ህወት ያስማልን ጸሎት እመቤታችን ድንግል ማርያም ጸሎት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከርሶ ይሁን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z8 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ❤🎉

  • @titik1349
    @titik13498 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን።

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m8 ай бұрын

    አሜን 🙏🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw57758 ай бұрын

    አሜን🙏🏼 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻✝️ አሜን አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን ምህረቱ ሰላም ሙን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን !!!!

Келесі