አንቺ ሴት ሆይ ፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ? ዮሐ ም 2 ፥ 4 || መምህር ዘበነ ለማ

አንቺ ሴት ሆይ ፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ? ዮሐ ም 2 ፥ 4 || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 387

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩአን ለናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በሃል እንኩአን አደረሰን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እማምላክ ወላድተ አማልክ ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ተብቃን የኔንም ፀሎቴን ጠብቃልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    መምህርዬ❤ እንክዋን ደና መጡልኝ እንክዋን ለእመቤታችን የመቅደስዋ ቃል ኪዳን የተቀበለችበት መታሰብያ አደረሶ አደረሰን አዛኝትዋ መፅናኛዬ ሆይ ለቃሉ የታመነው ልጅሽ አምላኬ ያኖረኝም በቃል ኪዳኑ ነውና እንደበደሌማ ቢሆን በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ በደሌን ሳስብ ቶሎ ወደ ጎለጎታ እግዋዛለው ቃል ኪዳኑን ሳስብ እፅናናለው የኔ ቤዛ እንደሰራዬ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kebebewake4143

    @kebebewake4143

    Жыл бұрын

    እባክዎ እርስዎ መፅሀፍ ቅዱስ ከዘፍጥረትአሰከ ራእይ ያንብቡ እኚህ ሰው ክርስቶስ ን እየሸፈኑ ነወ መንፈሰ ቅዱስ ደገሞ እየሱስ በሰለበት ነው የሚገኘው መንፈሰ ቅዱስ ከሌለ ሀይል የለም ዝምብሎ ድካም ነው በረከት የለም የትዝታወ ሳሙኤልን የኤርምያሰ ሰበበን መልእክት አድምጠው መፅሀፍ ቅዱሰዎን በተማሪነት መንፈሰ አነብቡ አትታለሉ እግዚአብሔር አክብሩ የጥያቀረው ለታ እኝህ ሰው አይቆሙልህም ፀረ እየሱስ ናቸው ቃሉን አንብቡ አምልጡ!!!!!!!

  • @merafterouni9904

    @merafterouni9904

    Жыл бұрын

    ​@@kebebewake4143EGZEYABEH ygesesehhh .arfefeh temar....!

  • @meherat938

    @meherat938

    Жыл бұрын

    @@kebebewake4143 እግዚአብሔር ይገስፅህ በእውነት

  • @fikrtemanyahlale8324

    @fikrtemanyahlale8324

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene.

  • @kidusshitaye1734

    @kidusshitaye1734

    Жыл бұрын

    አሜን :ቃለ :ሕይወት:ይስጥልኝ።

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን በጣም ልዩ ትምህርት ነው እንኳን ለኛ ለኦርቶዶክስ እምነት ተክታዩች አይደለም ልላ እምነት ውስጥም ላሉ በጣም እንደተረድ እርግጠኛ ነኝ እንደዝህ ተንትኖ ባለማስረዳት የተንሳ ብዙ ሰውች ባለማወቅም ልወድቁ ይችላሉ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቤተ ክርስቲያን መታነጽ ዓመታዊ ታላቅ የመታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Жыл бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን.እግዚአብሔር.ይመስገን.ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.መምህር.በፀሎት.ያስብን.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥልን.አሜን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእርሶ አድሮ የመከረን ቸሩ መድኃኒአለም ይክበር ይመስገን 30/60/100እድናፈራ ቸሩ መድኃኒአለም ይርዳን

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን

  • @MerontesfeyaTesfeya
    @MerontesfeyaTesfeya Жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ይስጥልኝ

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ቃለሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእመቤታችን በረከቱዋ ይደርብን 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ዕንቁ መምህራችን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን✝✝✝❤️❤️❤️🤲🤲🤲 እንኳን ለመቤታችን ለድንግል ማርያም በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💞🙏!!!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜንንን 💚💛❤️💐👏💚💛❤️💐👏💚💛❤️💐👏💚💛❤️🕯🕯🕯🕯💐💐👏💚💛❤️

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎትዎ ያሰቡኝ ይፍቱኝ!

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Жыл бұрын

    ድንቅ አገላለጽና ግንዛቤ የሚሠጥ ትምህርት ነው መምሕር ቃለሕይወት የአሠማልን ❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤

  • @garciaeast7972
    @garciaeast7972 Жыл бұрын

    Our prist God bless you more and more keep praying for us.

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Жыл бұрын

    አባታችን እንኩዋን በደና ድምፅዎን ሰማን በረከትዎ ይደርብን የኛ የኦርቶዶክሳውያን ምርጥ መምህራችን ❤❤❤

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Жыл бұрын

    የአገግሎቶን ዘመን እግዚአብሔር ይባርከው ይቀድሰው። አሜን🙏

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ❤እንኲን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያምበሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በፀጋ በረድኤት ይጠብቅልን

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Жыл бұрын

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ክብር ምስጋና ይግባት የአምላኬ እናት እመብረሀን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 ያፈቀራት ያከበራት ለእራሱ የፈጠራት ንጽህት ክብር✝️ ክብር ክብር ምስጋና ይድረስ🙏 ለዘለዓለም አሜን አሜን ✝️ አሜን ✝️🙏ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም✝️ ልህልቲቱ እናታችን ክብር🙏ምስጋና ይድረሳት ይገባታል💖 አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ውድ መምህራችን ቃለ 🙏✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን እንካን አብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Жыл бұрын

    የሷ ትውልድ ያደርገኝ የተመሰገነ ነው እንኳን አደርሰን አደርሳችሁ 🙏💙

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርኩት ነገር እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት መሆኗን እና ሙሉ መሆኗን ነው እግዚአብሔር ለማአቅ ባልፈለጉት መጠን ለማይረባ ሀይምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል ብርሃን አለም ቅዱስ ጳውሎስ እኛ ግን እንወዳታለን እናከብራታለን እናመስግናታለን የዘላለም ምግብን አስገኚታልናለች እና ❤❤❤❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jdАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ሰኔ ጎልጎታ ውድ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ በተለያዩ የአለም ክፍሎች የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የጭንቅ አማላጇ ከክፉ መከራ ከረሀብ ስደት እንግልት እና ስቃይ ትሰውረን የእናትነት ፀሎቷ እና በረከቷ ይደርብን ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሠማልን መልካም በዓል 💖🙏

  • @tigasttjcv-rk4rv

    @tigasttjcv-rk4rv

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @liltya3613
    @liltya3613 Жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታች💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለቃሉ መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 Жыл бұрын

    ኣሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 Жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Жыл бұрын

    አሜን ትልቅ ትምህርት አግኝተናል 🙏🙏🙏አሜን

  • @elfenashgudeta2651
    @elfenashgudeta2651 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏መንግስተ ሰማያት ያዉርስዎት ።የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ መምህራችን ከ ጥንት ጀምሮ እስካሁን መናፍቅን መታገል ቀላል አይደለም ለኛም ሰይጣን ይጎደለውን አየተከታተሉ መሙላት በድጋሚ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @msaye9468
    @msaye9468 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን አባታቸን ቃላህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእሜቤታችን ደንግል ማርያም ፀሎት ልመና ኣይለየን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Жыл бұрын

    መምህር ሲያስተምሩ ከትልቅ ዝግጅት እና ከትልቅ አእምሮ ጋር ስለሆነ, ጡኡም ጣፋጭ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 Жыл бұрын

    እንኩዋን❤አደረሰን ለእመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በአልዋ

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን !!!!!!!!!!!!!!! እመብረሀን ትጠብቀን!!!!!!!!!

  • @BuzunashAdis-vg1sx
    @BuzunashAdis-vg1sx Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን እንወድሃለን እናከብርሀለን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Жыл бұрын

    አሜን፣ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜኝ❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Жыл бұрын

    አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ❤❤❤❤ቃለሂወት የሰማልን እንኳን ለእመቤተችን ቅድስት ድንጊል በአል አደረሰቹ አደረሰን አሜንመምህርእንኳንበሰላምመጡልንቃለሂወትየሰማልንእንኳንለእመቤተችንቅድስትድንጊልበአልአደረሰቹአደረሰን ❤❤❤❤መምህር እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @yeshim6594
    @yeshim6594 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመታቺን ፍቅሯ በረከቷ በሁላቺን ላይ ይደር

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሶት አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንክዋን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ቅን አደረሰን ❤🙏❤⛪️⛪️⛪️🌴🏡🌳

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Жыл бұрын

    መምህራችን ሰላሞት ይብዛልን እመቤታችን አትለዮት 🙏🙏🙏ለኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ይጻፍልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን። በእድሜ ጸጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ ምልጃዋ በረከትዋ በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹህ አደረሰን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏

  • @hayatlove-ko6wm
    @hayatlove-ko6wm Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏❤❤❤❤

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Жыл бұрын

    መምህር ዶክተር ሰላምና ጤና ይሁንልህ ቅድስ ድንግል ማርያም የተባረክሽ ነሽ የማህፀን ሽ ፍሬ የተባረከ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለአምላክ እናት ወራሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን💒🇪🇹🌾🙏💖❤🌴

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫ ❤❤❤ *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_* 📚📚📚_እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 Жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseleUmer-yg4hr
    @MeseleUmer-yg4hr Жыл бұрын

    አሜን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @n.f.fn.f.f7390
    @n.f.fn.f.f7390 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abnetnigatu-zp9ec
    @abnetnigatu-zp9ec Жыл бұрын

    ድንቅ ድንቅ ነው, እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @fasooaleme9358
    @fasooaleme9358 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሢወት ያሠማልን መንግሥተሠማያት ያዋርሥልን የሠማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን🤲

  • @fuadrageh5594
    @fuadrageh5594 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏👍👍👍

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባተታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእማፍቅር በረከትና እርድኤቷ ይደርብን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Жыл бұрын

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በረከቶ በኔ ባሪያዎ ላይ ይረፍ።

  • @kibromweditsiyon8447
    @kibromweditsiyon8447 Жыл бұрын

    እንኳን ለወርሀዊ ባአል ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በሰላም አደረሰህ/አደረሰን። 🤲🤲🤲 ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ እንቁ መምህር በርሶ ላይ አድሮ ለሚናገርው ህያው እግዚአብሄር በኛም ይደር።

  • @wonyasfaw8109

    @wonyasfaw8109

    Жыл бұрын

    መምህር ከልጅነት ጀምሮ የእርሱ ትምህርት እከታለሁ ለሕይወቴ ትልቅ መሰረት ከሀገርም ብወጣም ጠዋት ሥራ ሁኝ እሰማለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Жыл бұрын

    🙏🌹❤ድግል ሆይ🙏🌹❤ ያከበረሽ ሁሉ የከበሩናቸው አሜን 🙏🌹❤ ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ🙏❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእውነት ለእኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @tsigekebede1835
    @tsigekebede1835 Жыл бұрын

    ✝️✝️✝️👏👏👏❤️❤️❤️ቃለኢዎት ያሰማልን ለመምራችን እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Жыл бұрын

    እንኮን ደና መጡ መምህር , እሜን 🙏💕አሜን 💕🙏አሜን 🙏💕ይቆይልን

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын

    እመብርሃን ታከብርልን መምህር

  • @mahletgulilat36
    @mahletgulilat36 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen !!! Egzabher Yemesgn !!! Ye Emebetachen Melja kegna ayleyen !!!

  • @eritreanpatriot1892
    @eritreanpatriot1892 Жыл бұрын

    በሰላም ላደረስርን ለ ልኡል እግዚኣብሄር ክብርና ምስጋና ይድረሰው .የ እመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ኣይለየን ለሁላችንም

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @saharm119
    @saharm119 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን መፈስቅዱስን ባባታችላይ አሣድሮ ቃሉንድሠማ ስለፈቀደልን ሺአመት ያኑርልን አባታችን🌹💚🇪🇹እመብረሀን እመብዙሀን ድግልማሬም በያለንበት ትጠብቀን በስደት ሁኑን የናፈቅነውን እሦታቃለችና ለደጆያብቃን ለንሥሀ ያብቃን💚💚💚💚💚🇪🇹💚🇪🇹🌾🌿🌾🌿🌾

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 እንኩዋን ለናታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰን

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o Жыл бұрын

    መምህር እንካን አደረሶ ቃልህዎት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Жыл бұрын

    የጠየቅሽውን የምከለክልበት በአንቺ ላይ አንዳች ምክንያት የለኝም። አንቺ ንጽህትና የተባረክሽ ነሽ። የጠየቅሽው እና የምትጠይቂው ሁሉ ይፈጸምልሻል። መምህራችን በእምነቶ እንዲጸኑ አማላጅነቷ አይለዮ።

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እድሜ በረከትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው እግዚአብሔር❤

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥዎት,ቆንጆ ትምህርት ነው.እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መላው ኦርቶዶክሳዊያን⛪⛪⛪⛪.

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችን የወላዲተ አምላክ ጸሎት ልመና ምልጃ ይድረስ ለአገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላም ፍቅርን ትላክልን እናታችን

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Жыл бұрын

    መምህርእንካንደናመጡ።እድሜናጤናይስጥልንቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @bizumas
    @bizumas Жыл бұрын

    ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን

Келесі