Investment ለሀገር ኢኮኖሚ መድኃኒት ነው

Join us for part 2 of MERI SUMMIT 2.0 as we explore the world of capital markets with Ermias Amelga. In this session, Ermias shares his insights on how to build wealth through investing and what changes we can expect to see in the country's economy in the next five years. According to him, no one becomes rich through a salary or bank loan - it's investing that sets people on the path to financial freedom.
He explores the importance of the capital market in driving economic growth and shares his top 3 investment strategies for success. He also discusses the concept of a free market economy and how it relates to the capital market, as well as the importance of competition in the market. New businesses or technologies must be competitive within 18 months, and high control can be a double-edged sword - while it may mean losing some control, it can also be a positive factor for organizations looking to grow.
Throughout this session, Ermias Amelga answers many questions related to the capital market and provides valuable insights for entrepreneurs, investors, and anyone who want to know more. Stay tuned and learn more!
Subscribe to our channel for more educational interviews, inspiring stories of innovation and entrepreneurship.
#MERISummit2.0 #CapitalMarkets #Investing #Economy #Growth #Entrepreneurship
Social Links
t.me/MERI_PODCAST
/ meri_podcast
/ meripodcast
/ @meripodcast
/ @meriwoch
/ @mericlipset
/ meripodcast
/ meriethiopian
Copyright Notice for Meri Podcast:
All rights reserved.
The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.
For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com
Thank you for respecting our copyright.

Пікірлер: 120

  • @user-gs3ex4fl4t
    @user-gs3ex4fl4t7 күн бұрын

    ይሄ ሰውዬ እንዲ እየወጣ መድረክ ላይ ለሚናገረው ከፍተኛ ገንዘብ ሊከፈለው የገባ ነበር ነገር ግን እውቀቱን እየቸረን ያለው በነፃ ነው ቢያንስ ሁላችንም እናመሰግናለን thank you ልንለው ይገባል።

  • @ahmedjemal6362

    @ahmedjemal6362

    6 күн бұрын

    Yes, with big respect 🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal63626 күн бұрын

    እናመሰግናለን የማይሰበረው ኤርምያስ👏

  • @benai5241
    @benai52416 күн бұрын

    Capital market h ሃገር ጥሩ ቢመስልም የተረጋጋ ፖለቲካ ና ኢኮኖሚ በቂ የሠለጠነና ከፍተኛ የ ሰው ሃይል ይጠይቃል ... በዚህ ባለንበት ሁኔታ ተግባራዊ ብናደርግ .. ከውጤቱ ወድቀቱ ያመዝናል ! ያደጉ ሃገራት ሁሉን ነገር አሟልተው እንኳን ብዙ ጊዜ ለከፍተኛ ኪሣራና ውደቀት ያጋጥማል ! በጣም Risky business ነው! መጀመሪያ ጦርነት ፣ ሙስና ፣infilation መቆጣጠር ና ማስቆም ይቀድማል !

  • @goitomabera9908

    @goitomabera9908

    3 күн бұрын

    Your list of activities are not mutually exclusive; while working for peace is the ultimate thing; markets can function at the same time since they allow a lot to own some share of companies & provide alternative investment opportunities (other than bank savings) which, in turn, contribute to economic empowerment of many people. Economic challenges are partly responsible for the lack of peace.

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j6 күн бұрын

    ኢርሚ ብትደመጥ የማትሠለች የእውቀት ሠው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ.

  • @robasolomon88888
    @robasolomon888887 күн бұрын

    Well explained, Thank you Mr Ermiyas.

  • @apexfuture1979
    @apexfuture19796 күн бұрын

    ወንድማችን ኤርሚያስ ሳትሰስት እና ሳታካብድ ለምትለግሰን ስፍር የሌለው የኢንቨስትመንት ዕውቀት በሀገራችን ኢትዮጵያ ስም ለጥሩ ዜጋ የሚገባውን ምስጋና እናቀርባለን።

  • @haymanotnegeri4094
    @haymanotnegeri40946 күн бұрын

    He is brilliant and full of knowledge !!!

  • @nebaadi1
    @nebaadi13 күн бұрын

    Ethiopians must be proud having this great man ❤

  • @tayechefo6312
    @tayechefo63127 күн бұрын

    Thank you Meri Podcast for giving us this opportunity. Thank you Mr. Ermias for your wonderful insights. Respect!

  • @user-Hareg
    @user-Hareg7 күн бұрын

    Ermiyas yemiyasgerim sew new. Like tiyakewochin bemigerm fitnet understand, analyze and quick respons yemigerm new

  • @ihsa7548
    @ihsa75486 күн бұрын

    Don't invest in ethiopia until foreign Banks start operating & foreign currency bank account is open for all

  • @ShayiHour
    @ShayiHour7 күн бұрын

    Am Corporate Finance speciality Investamant Management students with Msc Level am ready for upcoming Capital market.

  • @Ethi912
    @Ethi9127 күн бұрын

    አሬሚዬ ጥሩ ነው አሁን ግን መንግሥት ንብረት ሊወረስ ስለሆን ማን ሀገር ይገባል

  • @Hkim185

    @Hkim185

    7 күн бұрын

    ወርቄ ሕጋዊም ብትሆኚ ይዘርፍሻል እንበል ድሮ 100 ብር ለመላክ አነደ ደላር ታወጪ እንደሆነ አሁን በሕጋዊ መንገድ ሰትልኪ ሁለት ደላር ማለት ነዉ የአሰር ሚሊዬን ብር ቤት 20 ሚሊዬን ብር ሆነ ማለት ነዉ ለዳያሰፕራዎች ሰለዚህ 50% የጠቅላላ የቤት ዋጋ ቢወርድ ለዳያሰቨራ ተመልሶ10 ሚሊዬን ብር ሆነ ማለት, ነዉ ገብቶሻል የብር ጉልበት በጎማሸ ጨመረ የዓለም ባንክ የብርን ጉልበት ቀንሰ ሲሉት እሱ ሲጨምር ንብረት ሲዘርፍ ዝም የሚሊት ይመሰልሻል አልቆለታል ከአግዋ አይማርም እንደገና ሸፋጣ ከአሜሪካኖች ጋራ ያረጋል መንጌ ንብረት የወረሰዉ ራሸያን ተማምኖ ነዉ የእኛዉ ጉድ ማንን ተማምኖ እንደሆነ አላቅም ጥሩ ነዉ ሀብት ያላቹህ አሁን ነዉ ማሸሸ ምን አሉኝ በሉ ደላር 150-200 ይገባል

  • @Yarmela

    @Yarmela

    7 күн бұрын

    thank you! exactly my point.

  • @2122emm

    @2122emm

    6 күн бұрын

    The law is good for thrives why back 10yrs wrong It's must work at the law applied

  • @tekililamdesilassie2215
    @tekililamdesilassie22157 күн бұрын

    This man is supper!

  • @Hkim185
    @Hkim1856 күн бұрын

    ሁለት ነገር ላይ አሰተያየት ልሰጥ አንዲት የሕክምና አገልግሎት የተዛመተ ሰራ የምሰራ ሴት ተነሰታ አክሲኖን ብሸጥ የንግድ ሚሰጥሮን ሰዎች በሙሉ ሊያወቁብኝና የራሳቸዉን ቢጀምሩሰ ብላይ ጠይቃለች ለዚህ ሶሰት መልሰ አለኝ አንደኛ በድሮ ግዜ አዋቂዎች የንግድ ሚሰጥራቸዉን ደብቀዉ ከትወልድ ወደ ትወልድ ያሰተላልፉ ነበር ይህ አሰራር በሺህ የሚቆጠሩ እወቀቶች እንዲጠፉ ምክንያት ሆኖ ነበር ሰለዚህ አሜሪካኖች እኔ እሰማቀዉ ድረሰ በሕገ-መንግሰታቸዉ ላይ የፓተንት መብት ሰጥቶዋል ይህ ማለት መንግሰት ፈጠራህን ለ20 ዓመት ይጠብቅልሀል ይህ ማለት በዚህ አያ ዓመት ዉሰጥ አክሲዬን ተጠቅመህ ቢሉዬነር መሆን ትችያለሸ ፤ የፈለገ ሰዉ ምሰጥርሸን ቢያቅም አንቺን ምንም አይጎዳሸም ልክ ፈጠራሸን ኮፒ ሲያረጉብሸ ከሰሸ አይቀጡ ቅጣት የቀጣሉ ሰለዚህ ልብ ያለዉ ኮፒ አያረግሸም ለ20 ዓመት ፤ እንግዲህ መንግሰት ይህንን ክልከላ ሲሰጥሸ ኢንቨሰት የሚያረጉ ሰዎች ገንዘባቸዉን አንቺ ላይ ያፈሳሉ ለፕተንት ወረቀትሸ ብቻ ለምንለ20 ዓመት ተቀናቃኝ ሳይመጣባቹህ ትከብራላቹህ ማለት ነዉ እንግዲህ መንግሰት ምን ይጠቀማል? አገር የምታደገዉ በፈጠራ ሰዎች ነዉ ሰለዚህ ሀብታም እንድትሆኚ 20 ይሰጥሻል 20 ዓመቱ ካለፈ በኃላ ፓተንትሸ አይታደሰም ፈጠራሸ የሕዝብ ይሆናል ይህ የሚጠቅመዉ በአንቺ ፈጠራ ላይ ተመርኩዘዉ ሌላም ፈተራ ለመሰራት ወይ ኮፒ ለማረግ ያሰችላል ማለት ነዉ እንግዲህ ፓተንት መንግሰት ለሹሮ ዉጥ አሰራር ለዶሮ ወጥ አሰራር አይሰጥሸም ለምን ይህ የታወቀ ባህላችን ነዉና ግነ እንጀራ ሶሰት ቀን የሚፈጀዉን እኔ ወድያዉ ዉሃ ጨምሬ አብኩቼ የመጋገር ፈሊጥ አምጥቻለሁ ካልሸ ይህ አዲሰ ሰለሆነ መንግሰት 20 ዓመት ይሰጥሻል ችችሩ ፈጠራሸ በቀላሉ ኮፒ ለማረግ ከተቻለ ሚሊዬን ሕዝቦችን በመክሰሰ ሰራ እንደመሰራት ፍርድ ቤት ትዉያለሸ ሰለዚህ ሁለተኛዉ አማራጭሸ የእንጀራ mixሸን አሰራሩን ደብቀሸ መሰራት ነዉ ማንም አይከለክልሸም ፔፕሲ ኮላ፤ ኮካ ኮላ mix ሳቸዉ ሚሰጥር ነዉ ይዬወ መቶ አመት ማንም አልነቃባቸዉም ይልቁንሰ የሰርቆት መኩራ ተደርጎ ነበር ከሸፈ እንጂ ሰለዚህ አንቺ የምትደብቂዉ ነገር ካለሸ እንደዉም አክሲዬን የሚገዙት ለብዙ ግዜ ብቻሸን ገበያ ዉሰጥ መኖረሸን ካወቁ አክሲዬንሸን ይገዙሻል ግን እኔ ምን ሚሰጥረ እንዳለሸም ሳለቅ መደበቅም አለመደበቅም ትችያለሸ አነዳንዴ አንዳንድ የፈጠራ ሰዎች ፓተንታቸዉን መብት ለሕዝብ ያወርሳሉ ምንም ከለላ አይፈልጉም ለምሳሌ ኢትዬጵያ የቡናን ፕቴንት ወይም ሚሰጥር አጥተናልግን በሌለ በኩል ጠቅሞናል ዓለም የቡና ሱሰኛ በመሆናቸዉ ነዉ እኛ ቡናችንን ሸጠን የምንኖረዉ አንድ ጌዜ አንዱ ጤፋችንንፕቴንት ሊቀበልበት ሞክሮ አሰጠልነዋል ግን ሁሌ ፔተንት ገንዘብ አይሰራልንም እኛ የጤፍን ፓተንት መብት ለሕዝብ ግልፅ ብንለቀዉ የትም ቦታ ተክሉን እንዲተክሉ ብንፈቅድ ጤፍ የሚበላ ሕዝብ ሲጨምር እኛም ጤፍ export በማረግ ቢልዬን ደላር እናሰገባ ነበር ሁለተኛዉ አሰተያየቴ ሰለ ደላር እጥረትና መንግሰት ደላር ከሐገር እንዳይወጣ ትንቅንቅ እንዴት እንደማየዉ ልንገራቹህ መጀመርያ የደላር ትርጉሙ ይግባን ደላር ካለህ የፈለገ አገር ሄደህ መገበያየት ትችላለህ ሰለዚህ Liquidity አለዉ እንላለን ሰለዚህ ሁሌ ይህቺን ወረቀት ለማግኘት እንሞክራለን አላህ ግን ሌላ የተፈጥሮ Liquidity እንደሰጠን ረሰተናል። ያለ የሌለ ፈጠራችንን አሳድገን በማሸን ታግዘን ወርቅ ካገኘን ደላር አገኘን ማለት ነዉ ገበያ ማፈላለግ አይጠበቅብንም ወድያዉ ደላራችንን መቀየር ሰለምንችል ወርቃችንን አካቢቢያችንን በሜርኩሪ ሳንጎዳ ወርቃችንን መቆፈር አለብን ሌሎች Liquidity asset ያለን ለም መሬታችን ነዉ አንዴ መለሰ ዜናዊ ለሕንዶችና ለሳዉዲ ልዔሎች በአላሙዲ አማካኝነት መሬት የሰጣቸዋል እነሱም ቢሊዬን ደላር አፈሰሱ ግን የኢትዬጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ይህንን እድገት አረብ ይወጣ ብለዉ እደገታችንን አቁመወታል ይህንን ዕድል ዩክሬን ተጠቅማ መሬቶቿን ለዉጭ ኢንቨሰተር በግፍ ሰትሰጥ 500,000 ሔክታር ለግለሰብ ሰትሰጥ እኛ ለአለሙዲን 100,000ሔክታር ሰለተሸጥ ኡኡ ብለን አበረርናቸዉ ዩክሬንም የዓለም ሰንዴ አቅራቢ ሆነች አብቹ ይህንን እደል ተጠቅሞ ሳወዲን ግብፆችን ሰንዴ ከእኛ ሐገር አምርቱ ብለን ብንሰጣቸዉ የትና የት ነበረ፥ የአብቹ ኩታ ገጠም እሰከዬት የሚያደርሰን አለቅም ግን ቢሊዬኖሮችን ብንጋብዝ የደላር ችግር አናወራም ነበር

  • @ZerihunWolde-u3t
    @ZerihunWolde-u3t7 күн бұрын

    Than you meri broad cast for all about capital market discussion and Mr Ermias a good professonal person

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe7 күн бұрын

    አሁን የወጣው ህግ ለ ኢንቨስት የሚመች አይመስለኝም ሀገር ቤት ያሰብኩትን እንቨስት ከማድረጌ በፊት ካሁኑ ፍራት አሳድሮብኛል

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu30486 күн бұрын

    As always excellent education from a weleducated man who knows what he's talking !!! Thank you Ermias & Meri pod cast👍🏽🙏🏽

  • @123-c-h
    @123-c-h7 күн бұрын

    Meri podcast is my favorite cast thank you❤❤❤

  • @eduxyr
    @eduxyr6 күн бұрын

    thanks meriwoch it's helpful he's explanation was clear and i will remain positive about the capital market

  • @amanuelmathewos6186
    @amanuelmathewos61863 күн бұрын

    Thank you so much, Ermi and Meri team

  • @urgessakelbessa7803
    @urgessakelbessa78037 күн бұрын

    Wow. My mentor Ermias Yemayiseber

  • @Getaneh_21
    @Getaneh_217 күн бұрын

    Thank you for your efforts,keep going ❤

  • @AddisnewsService-xz9me
    @AddisnewsService-xz9me6 күн бұрын

    Thanks Kenean you are golden second generation

  • @wondimagegntumicha9825
    @wondimagegntumicha98256 күн бұрын

    Thank you Meris

  • @nesrusherif6608
    @nesrusherif66087 күн бұрын

    ❤❤ I love it meriwoch❤❤

  • @tewodroseyob6781
    @tewodroseyob67817 күн бұрын

    So informative!

  • @yosefeshetu994
    @yosefeshetu9943 күн бұрын

    Good intellectual lecture.

  • @ethiopia9431
    @ethiopia94317 күн бұрын

    the legend one ermi🎉

  • @user-bj8zp3pd2c
    @user-bj8zp3pd2c6 күн бұрын

    ኮሜንት ላይ ያልተገባ ነገር አትፃፉ ይልቁንም ለማደግ ለመለወጥ ከፈለጋችው ኤርሚያስ የሚገልፀውን እውቀት ተከታተሉ ትጠቀሙበታላችው።

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega8486 күн бұрын

    Thank you

  • @4hh211
    @4hh2117 күн бұрын

    great episod eve

  • @yibeltaladmasie6973
    @yibeltaladmasie69736 күн бұрын

    Thank U

  • @jemberebiza-nv6ee
    @jemberebiza-nv6ee6 күн бұрын

    Thank you ❤❤❤❤

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia7775 күн бұрын

    ከነአን እጅግ በጣም ነው የማከብርህ 🙏

  • @fufututu7328
    @fufututu73285 күн бұрын

    Mr Ermias. You are super man. I have been waiting for your courses and books. is it done? If so how do I get it?

  • @EstifanosEstifanos-un1dq
    @EstifanosEstifanos-un1dq6 күн бұрын

    meri betam enamesegnalen

  • @sisaykassu1474
    @sisaykassu14746 күн бұрын

    Big shoutout to Kenahan and the crew for their hard work! 🙌 #grateful

  • @dadaforddada8411
    @dadaforddada84116 күн бұрын

    ፣፣big respect

  • @softy-bf5eg
    @softy-bf5eg7 күн бұрын

    I think investors should always put their cash to work, especially In 2024, we'll start to see more market diversification. I'm hoping to invest about $350k of my savings in stocks against next year. Hope to make millions in 2024

  • @Cammimullens

    @Cammimullens

    7 күн бұрын

    Since risk is at an all-time high right now, perhaps you should be a little more patient and return when it has decreased. Alternatively, you can consult a trained financial expert for strategy.

  • @marlisamirabal

    @marlisamirabal

    7 күн бұрын

    Yes true, I have been in touch with a brokerage Advisor. With an initial starting reserve of $80k, my advisor chooses the entry and exit commands for my portfolio, which has grown to approximately $550k.

  • @TitaAnderson

    @TitaAnderson

    7 күн бұрын

    I’ve been looking to switch to an advisor for a while now. Any help pointing me to who your advisor is?

  • @marlisamirabal

    @marlisamirabal

    7 күн бұрын

    My CFA ’ANGELA LYNN SCHILLING’ , a renowned figure in her line of work. I recommend researching her credentials further. She has many years of experience and is a valuable resource for anyone looking to navigate the financial market.

  • @TitaAnderson

    @TitaAnderson

    7 күн бұрын

    I searched for her full name online, found her page, and sent an email to schedule a meeting. Hopefully, she responds soon. Thank you

  • @sivanaashenafi4412
    @sivanaashenafi44125 күн бұрын

    Thanks B/C I Motivated to invest my Saved deposit Money and Place on other Value Assets Around 65Million Birr

  • @ethiospiritualteacher4791
    @ethiospiritualteacher47917 күн бұрын

    ገበያው እንዲሄድ ህጉ ይይዘዋል ነው

  • @helinatensay7399
    @helinatensay73996 күн бұрын

    MERI💚💛❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal63626 күн бұрын

    Ermi ❤❤❤❤

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe30887 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l7 күн бұрын

    Whom do you trust? Do companies have credible financial statements? Is there a rating agency that rank the public companies? Is there regulatory agency that regulates transactions and do surveillance? Are they ready to combat schemes like pump and dump? How does company valuation work? Will the company valuation be based on exaggerated estimate of middlemen who benefit from IPO but has no risk for themselves?

  • @samsonhmichael5219
    @samsonhmichael52196 күн бұрын

    የአገራችን Good Governance ችግር ያለበት የሆነ ጥሩ ምሳሌ ሊሆን የሚችለው ኤርሚያስ አመልጋ ይመስለኛል እውቀት ብቻ ላይ የተንጠለጠለ ስው አይደለም የፕራክቲካል ስው ነው ነገር ግን እሱ የሚስራውን ስራ ለአገር የሚጠቅም ሆኖ እያለ የተበላሽው ፖለቲካችን አላስራ ያለው አገራችን ውጭ ካሉ ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊን የምንጠብቀው የዕውቀት የሐብት እና መስል ልምዶችን በእሱ ልክ እንዳይመጡ የሚያረጋቸው የኤርሚያስ አይነት ችግር እንዳያጋጥማቸው ይመስለኛል

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal63626 күн бұрын

    56:48 Dr Eleni

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu4696 күн бұрын

    I wish I could be there, 😢 why dont you tell is

  • @user-ig2yz3nb5f
    @user-ig2yz3nb5f7 күн бұрын

    ማን አምኖ ኢቬስት ያደራል እንደፈለጉ ህግ የሚያወጡበት ሃገር

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman7 күн бұрын

    ስላም የሌለበት ሀገር ህግ በማይታወቅበት ሀገር አዳነች አበቤ በቀጭን ትዕዛዝ ታግደሀል ወይንም ታስርሀለች እናም የምታወሩት ምኞት ነው ! በነገራችን ላይ የባህር በሩ እየመጣ ነው , ነው ያልከው???? ከየት ነው የሚመጣው

  • @kaleabtesfaye742
    @kaleabtesfaye7427 күн бұрын

    Thanks . Sir

  • @ORTHO925
    @ORTHO9256 күн бұрын

    ene mflegew enjera be shiro new yhe vedio mnm algebagnm

  • @St.mic2786
    @St.mic27865 күн бұрын

    ይሄ ሰው ሀገራችንን ቢመራልን የት በደረስን ነበር !!

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa43133 күн бұрын

    Mjmreya lrasek 1 kifle bet sretek chress milasame

  • @user-Hareg
    @user-Hareg7 күн бұрын

    Echi demo dehna erestenat neber degma metach. Erawan chersalech astawusugn new?

  • @girmabiru9372
    @girmabiru937220 сағат бұрын

    ኢንቨስመንት ሰላም ሲኖር ነው ጦርነት ላይ አይደለም። ገንዘቡን ወስዶ በሃር ላይ የሚወረውር የለም።

  • @tefwraababe6217
    @tefwraababe62177 күн бұрын

    ቀልድብን!

  • @Hkim185

    @Hkim185

    7 күн бұрын

    ቀልድብኝ በል!

  • @BezaGet
    @BezaGet6 күн бұрын

    MERIwoch Thankyou. Caption is important for foreigners to share pls add

  • @legese103
    @legese1037 күн бұрын

    መጀመሪያ ሰለ ሰላም ብትሰሩ ሰላም ከሌለ ምንም ቢገነባ ይፈርሳል። ከሶሪያ ከሊቢያ ከዩክሬን ከኢትዮጵያ ሰንት ነገር እንደጠፍና እየጠፍ እንዳለ ተመልከቱ

  • @Hkim185

    @Hkim185

    7 күн бұрын

    እኛ ኢትቴጵያኖች ሰለም አለን አንቺ ሰላም ከለሌሸ ሰላም የለኝም በይ እኛ በምን ዕደችን ሰላም ትነሸናለሸ ፤ እኛ ሰንዴ ልከናል ወርቅ ሰላም አለን እዛዉ በፀበልሸ

  • @fekerselassiebenti3459

    @fekerselassiebenti3459

    7 күн бұрын

    የትኛውን ግሩፕ ፈርተህ ይሆን ይሄ እንደ አይጥ በየጉድጏዱ የሚሮጠው ወጥመድ ውስጥ እስኪገባ ነው

  • @Weldemariam
    @Weldemariam2 күн бұрын

    የብሄር ኢኮኖሚ እየገነባች ያለች አገር የትም አትደርስም but you don’t wanna see elephants in the room 😮

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52852 күн бұрын

    እንደ ጦጣ ከዛም ዛፍ ከዛም ዛፈ የሜዘሉ ባለስልጣን ባሉበት ሀገር አምኖ ኢንቨስ ማድረግ አይቻልም መጀመርያ ሰላም እና እውቀት ያለው ህዝብ መፍጠር ያስፈልጋል

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat72047 күн бұрын

    Ermias, although we started out at English School, your little stunt at Wingate last I saw you was Addis after your Crown water fiasco where characters like Abiy tries to shut you down and you were insisting I stay. Then all the crazy court battles, jail and all. Top that with all the fascism inflicted by Abiy and his cronies killing, murdering , displacing, tormenting and terrorizing people in the millions. Why would anyone even think of investing in such a brutal system where nobody, even in your audience there dares to even ask the question where Abiy Ahmed his cronies including the likes of Getachew Reda and Co. are the maim impediments to everything you're talking about there. Know you love your country and developed a thick skin but bro if Ethiopians at home can't even d I Seuss how to replace these guys asap don't think any major investor is biting. Jeepin it Real.

  • @bonita799063

    @bonita799063

    6 күн бұрын

    Sound like you never took risk in your life , Lots of the people here see opportunities.

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j6 күн бұрын

    አሁንም የኤርሜ ሀሳብ የሚመለከታቹ ሠዎች ዘግይታቹ አትፈፅሙ ሀሳብን ዘግይቶ መቀበል እራሡን የቻለ ኪሳራ ነው

  • @nikodimostefera3309
    @nikodimostefera33097 күн бұрын

    ኤርሚ ያልገባህ ነገር አለ u born in Africa!!I wish u to born in mercato

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr6 күн бұрын

    Dude try to be an Oligarchy 😂

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx6 күн бұрын

    የሀሳብ ነፃነት የሚባለው ጉዳይ ለዚህ ሰው ጠቀመው ፡ ይበጠረቃል እንዴ እየዞረ?

  • @user-kl2qh3ib8x

    @user-kl2qh3ib8x

    5 күн бұрын

    የደከመ አስተሳሰብ

  • @NinaNina-og5sx

    @NinaNina-og5sx

    4 күн бұрын

    @@user-kl2qh3ib8x የሞትክ መርምር መጀመሪያ

  • @isaacchifen5446

    @isaacchifen5446

    22 сағат бұрын

    ለአህያ ማር አይጥማትምና እንደአንተ ላሉት እንደዚያው ነው ::

  • @NinaNina-og5sx

    @NinaNina-og5sx

    21 сағат бұрын

    @@isaacchifen5446 😂ብዙ እንራራቃለን ፡ኤርሚያስ ማራቸው ከሆነላቸው ጋር

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt4 күн бұрын

    ጌጃ አህያ ፋንድያ ይጥላል እንጂ ታግሎ ሰውን አይጥልም፡፡

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe7 күн бұрын

    በናገራችን ላይ ኤርሚያስ ስትወራ ወይም ስታብራራ ምንም አይገባኝ ለምን እንደሆነ አላውቅ ምናልባት ስለማትመቸኝ ይሆናል

  • @tedawa22

    @tedawa22

    7 күн бұрын

    because you are stupid

  • @hanakebede3005

    @hanakebede3005

    7 күн бұрын

    Ere endewum betam nw yemgbawu

  • @2122emm

    @2122emm

    6 күн бұрын

    If someone have no business idea maybe not understand any word he speak the rules of any type of business

  • @Ananiya2013

    @Ananiya2013

    5 күн бұрын

    You’re not yet ripe dude! That is the reason otherwise what he is talking about is simple.

  • @user-ho2yp2mu9v

    @user-ho2yp2mu9v

    3 күн бұрын

    ደደብ ነሀ

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash7 күн бұрын

    What can I say! Only laughing😅😅😅 This dude was scammer who was selling Access Real Estate apartment!!! He never delivered what he promised but took the money from so many diasporas & locals 13years ago!!! Those people who were scammed by this dude are still in pain &being homeless&subjected to have lost their pensions!!! In Ethiopi only, the scammer can get away with the scam & even become the lecturer & best model for good investor!!!! I used to respect Meri Podcast but not any more!!! Meri podcast is hosting such grand scammer on such platform! SHAME ON YOU!!!

  • @bonita799063

    @bonita799063

    6 күн бұрын

    how do we know you are not scammer ?

  • @Aman-mt2kr

    @Aman-mt2kr

    6 күн бұрын

    Bro the guy is try to be an Oligarchy in Ethiopia 😂 forget about scamming

  • @Marihun585
    @Marihun5857 күн бұрын

    ወሬ ብቻ። ይህን አመት ሰርተህ ምን ተጨባትጭ ውጤት አገኘህ? ሁለም ፈረሰብህ። ዘመን እድሜ ለተቆጣጣሪው ብሄራዊ ባንክ ዘመን በካልቾ ተመተህ አንሰራራ።ያ ከውጭ ያደረከው ውል የት ገባ?የጊዜ ጉዳይ ነዎ አክሰስ ብለህ የዘረፍከው ታወራረዳለህ።

  • @Hkim185

    @Hkim185

    7 күн бұрын

    አንተ ትሆናለህ የኮንዶሚኒዎቹ የአደራ አሰተዳደር ሕዝቡን የምትዘርፍ ። እንደኔ አበቤች ኮንዶዉን በአደራነት ወሰዳዉ ኤርሚያሰ ኢንቨሰተር ፈልጎ ያሰጨርሰዉ የምን መጨማለቅ ነወ እሱ ከተወላቹህ ዘመን አልፏል የቻይናዉን ኢንቨሰትመንት ደግሞ ቻይናዎቹ 20% ሻሉና ሐገር ዉሰጥ የሚሰራወን ሰረ ሰሩ ተባለ ታድየ መንግሰት ለምን አይረዳዉም ነበር

  • @2122emm

    @2122emm

    6 күн бұрын

    Many people learn from him he give advices that is great work

Келесі