በካፒታል ገበያ መሰማራት የሚያስቡ ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ የባለሞያ ምክር | አርትስ ቢዝነስ ካፌ

#capitalmarket #ethiopian_capital_market #business #ethiopian
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #bewketu_seyoum #ethiopian_comedy #bewketu_seyoum_2024 #standupcomedy #poetry #bewketu_seyoum_poems #bewketu #bewketu_seyoum_interview
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 26

  • @unlock3315
    @unlock3315Ай бұрын

    ቡዜ ጥሩ ዝግጅት ነበር ። በካፒታል ማርኬት ዙሪያ መነሳት ያለበት ሌላው ጉዳይ በዘርፉ ተዋናይ የሚሆኑት እንደ መዋዕለ ሰነድ ገማቾች ኢንቨስትመንት አማካሪዎች ኢንቨስትመንት ባንኮች ሮቦ አማካሪዎች የመሳሰሉት ፈቃድ አሰጣጥ ላይ ፕሮግራም መሠራት አለበት ። ፀዴ ቅዳሜ ይሁንልህ ።

  • @birhanuzenu1809
    @birhanuzenu1809Ай бұрын

    Thanks Dr for your applicable explanation!!!!

  • @h.g.y.r7430
    @h.g.y.r743028 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ነው አቀራረቡ ፣ አማርኛው እንግሊዝኛ ቃላቶች ባይኖሩበት ሃሳቡን በትክክል ለመረዳት ያደናቅፋል።

  • @bezawitendeshaw6142
    @bezawitendeshaw614225 күн бұрын

    Thank you Dr. I'm currently a corporate finance student in AAUSC and want to appreciate the way you create awareness to your students.

  • @demelashgetachew5941
    @demelashgetachew5941Ай бұрын

    An excellent instructor I respect him

  • @Kalid2015
    @Kalid2015Ай бұрын

    አዘጋጁ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ በአሪፍ ሁኔታ ጠይቋል 👌👌👌👍👍👍

  • @danfamtube9806
    @danfamtube9806Ай бұрын

    Fruitful discussion

  • @mogesabera9510
    @mogesabera9510Ай бұрын

    Wow it was very interesting Dr.

  • @tsquaredPhD
    @tsquaredPhDАй бұрын

    That is great and interesting! Really timely and perfect explanation Dr. Dakito!

  • @WeynishetKassa
    @WeynishetKassa26 күн бұрын

    ዶክተር በርታልን!

  • @BoruDubLiben
    @BoruDubLiben28 күн бұрын

    well side Dr

  • @targettube4968
    @targettube4968Ай бұрын

    ጥሩ ትንተና ነው ወዳጃችን ተጨማሪም ገለጻ ይሰጠን።

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube817828 күн бұрын

    I like it.

  • @mahelove2299
    @mahelove2299Ай бұрын

    Thank you Doctor!!

  • @FluseMedia
    @FluseMediaАй бұрын

    Dr Dakito Thank You

  • @kaleabtesfaye742
    @kaleabtesfaye742Ай бұрын

    Thanks,dr

  • @efratakeren7967
    @efratakeren7967Ай бұрын

    ዶር እናመሠግናለነ።

  • @feyissatadesse1165
    @feyissatadesse1165Ай бұрын

    እናመሰግናለን፡፡ በጣም ወሳኝ እውቀት ነው፡፡ መንግስትም እናንተን ባለእውቀት ይጠቀም፡፡ ያኔ መንግስት ያሰበውም እድገት በተሻለ ይሳካል፡፡

  • @Virtues162
    @Virtues16229 күн бұрын

    መጀመሪያ ከጨቅላ አገዛዝ ነጻ ውጡ __ የመጋዣ ስብስብ !!

  • @abiyamberber8773
    @abiyamberber8773Ай бұрын

    Brilliantly explained in a way the majority of the people can understand it. Yes, you don't have to have a lot of money to invest and become shareholder mainly your money will be guaranteed it will be invested in verified legitimate business.

  • @bisratdegefu9365
    @bisratdegefu9365Ай бұрын

    ምርጥ ኢንስትራክተር

  • @Virtues162
    @Virtues16229 күн бұрын

    እንደ ዶክተር ዳኪቶ የበሰሉ እና ሃገርን የሚጠቅሙ በሺዎች አሉ ___ ጨቅላው ጮሌ አብይ አህመድ ግን በጋበግ የሆነውን ህዝብ አታሎ ሃገሪቱዋን ወደ ሲኦል ይዞዋት እየንጎደ ነው !!

  • @sisaykassu1474
    @sisaykassu1474Ай бұрын

    Discussion is not attractive specially from jornalist

  • @abiyamberber8773
    @abiyamberber8773Ай бұрын

    I am just curious, it's totally out of the subject but is this the new style not to comb hair or just this guys is too nerdy to even care about his outlook?

  • @Virtues162

    @Virtues162

    29 күн бұрын

    He appears to be nerdy!

  • @Universal942
    @Universal942Ай бұрын

    I need to be trained, can u send me ur schedule ?

Келесі