ኢጃዛ ቤት ተደፈርኩ።ባለ ታሪክ ትእግስት...ክፍል 2

ብሩን ካላመጣህ ትታሰራለህ!
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡
/ @tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 409

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371

    0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032

    የምር 100 ግዜ ሀረቦቹ ይሻላሉ እኮ ስደት ላይ 😢😢😢

  • @zehara53o
    @zehara53o

    የአረብ ሀገርን ሂወት እሪያሊቲውን ነው የተናገረችው ይሄን ሁሉ ተቋቁመን ነው የምንኖረው 😢😢😢😢

  • @Haregi849
    @Haregi849

    ውይይ ግልጽነቷ ደስ ሲል❤ ውጭ ሀገር የሚኖሩ አብዛኛ የሀበሻ ወንዶች እኮ እንሰሳ ናቸው ማሰብ አይችሉም

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube

    ይችን ኮሚት እምታነቡ በስደት የላችሁ እህትቶቸ ፈጣሪ እርፍ ያለ የማታ እጀራ ይስጣችሁ❤😢👍ደምአሩኝ❤😢🤲😭አበረታቱኝ 🤲😢ስደት ሰልቺቶኝል😢

  • @linadani6276
    @linadani6276

    ልጅቷ እንደ ቀልድ አወራችዉ እንጂ ታሪኳ በጣም ከባድ ነዉ ያሳለፈችዉ ስቃይ ቀላል አይደለም አይዞሽ

  • @romangina5121
    @romangina5121

    አበሻ የተረገመ ሰው እዴት የሰደት እህቱን ይደፍራል ፈጣሪ እርሜልክህን ከሰደት አያውጣህ አረመኔ ቆሻሻሻ ወድ ፈጣሪ ይድፈህ ትዳር እያለህ ከሰራደክማ የመጣች እህትህን መድፈር አይደብርም አሪኔኔኔ አረመኔኔኔኔ😢😢😢

  • @rehmaumushehed2878
    @rehmaumushehed2878

    መዳሜም እንዲህ መልካም ነች ዱአ አርጉልኝ ❤❤❤❤ወላሂ ከልብ መልካም ሰው ነች በጣም ነው ምትረዳኝ እናት ናት

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735

    ድሮም የዋህ ግልፀ ሰው ፈተናው ብዙ ነው የኔ ጀግና እውነት ያለሺ ልጅ ነሺ አይዞሺ ቀን አለው ረበልአለሚን ሁሉም ይሰተካከላል

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7j

    የስደትንህይወት በደንብ የኖረችናት እህታችን❤እኛም እያለፍንበትነዉ😢😢😢😢

  • @user-vx6xy7hq9m
    @user-vx6xy7hq9m

    ዱባይ የሚሰሩት ደላሎች የጃጅሁንይስጣችሁ😢

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335

    የስደት እህቶቼ በሰላም ወጥታችሁ ግቡ

  • @user-qu1fr7lm6l
    @user-qu1fr7lm6l

    የዱባይ ደላላማ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ በጣም አርመኔዋችካ ናቸው እውነቶንካ ነው የስራቸውን ያገኛሉ

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192

    የእኔእናት አንዴ ስታስቀኝ አንደ ስታስለቅሰኝ 🥺🥺🥺አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክልሽ ዋናው ጤና ነው 🥰🥰🥰

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671

    የኔ ሳቂታ ደስ ስትል ፍልቅልቅ🎉❤

  • @user-ff2mh1nf2u
    @user-ff2mh1nf2u

    እዉነት ለመነገር ብዙ ትምህምርት አግቻለሁ ትጁየ❤❤

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866

    እንኳንም የሸቃሊትን ኑሮ አወራሽልን የማዳም ቀኝ እጆች አይዟችሁ አንድ ቀን ይሳካልናል ኢንሺ አሏህ

  • @moviegallery4757
    @moviegallery4757

    የኔ ቆንጆ የንግግርሽ ለዛ እራሱ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o

    የእኔ ውድ የንግግርሽ ለዛ እንዴት ደስ እንደሚል ቀሪ ዘመንሽን እግዝአብሔር ይባርክልሽ

  • @udayuday4858
    @udayuday4858

    የዱባይ ደሀላሎች ያየ ብቻ ነዉ የሚያዉቃቸዉ የተረገሙ ርህራሄ የሌላቸዉ ጨካኝ ናቸዉ እኔም ደርሶብኛል አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ 😭 አይዞሽ

Келесі