ማን ያዘዋልን አመሰግናለሁ::ባለ ታሪክ ትእግስት... ክፍል 3..

0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡
በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯን
1000573106338 ይጠቀሙ።
/ @tgtube8966 የትእግስትን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉላት፡፡

Пікірлер: 274

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371

    0946736123 ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት፡፡

  • @tsedeygebru5667
    @tsedeygebru5667

    በጣም ልቤን ነካኝ ልጅ የሚይዝ ሰዉ ማጣት ምን ያህል እንደሚጎዳ በራሴ አውቀዋለሁ ፈቃደኛ ከሆንሽ እኔ ያለሁት ሀዋሳ ነው እኔ ልያዝልሽ የኔ ልጆች አድገዋል አንቺ ሰርተሽ የምትፈልጊው ቦታ ስትደርሺ ልጀሽን ትወስጃለሽ እኔ አንቺን በምችለው አቅም ባሳርፍሽ ለኔ ትልቅ ደስታ ነው ። አይዞሽ አሁን ያለሽበት ሁኔታ የማያልፍ ይመስላል በቅርቡ ነበር ብለሽ ታወሪያለሽ በገንዘብ ባልረዳሽ ልጅሽን ለመያዝ ቃል እገባልሻለሁ ::

  • @kiya9587
    @kiya9587

    ስጠብቅ ነበር የስደተኛ ታሪክ ያጓጓኛል እኔም ስደተኛ ነኝ

  • @GenetWende
    @GenetWende

    የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንደምትል ከአንደበቷ የሚወጣው ቃላት ጣፋጭ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል

  • @abdlizebeba733
    @abdlizebeba733

    አረብ ሀገር ስርታ ያየች ሴት ጠንካር ናቸው

  • @user-sp7mk9lb2k
    @user-sp7mk9lb2k

    ውሥጤን ነው የነካኝ ሁለት ልጆችን ይዤ ተፈትኛለሁ ግን አልሃምዱሊላህ ለናቴ ሰጥቼ ወጥቼ እየሠራሁ እያሥተማርኩ ነው ሴት ልጅ ጠንካራ ነች ❤እኔ አንች ፍቃደኛ ከሆንሺ በፈለግሺው የህግ አካል እህቴ ትፈርምና ሥጫት እኔ ላገናኝሺ አንችን እኔ ልውሠድሺ ጆርዳን ነኝ ወጭሺን እሸፍናለሁ ልጅሺን ስትመለሺ ትወስጃለሺ በአላህ ተቀበይኝ ሀሣቤን

  • @tube2341
    @tube2341

    ኑ ኑ ቅመሞችዬእንሂድ ወደ ቲጂ መረዳዳት ባህላችን ነው😊😊

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy

    አይ ዉንዶች እግዚያቤሔረ እሱ የፍቀደዉን ያሰበዉን ይሰጠን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z

    እህታችንን እናበረታታት ሰዎች😊

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931

    ጠንካራ ሴት ናት የዋህነቷ ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል እግዚአብሔር ይርዳት

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du

    ያገርልጂ አይዞሺ ህይወት የፈተና መዲረክ ናት እኔም በህፃንነቴ ስዴት ወጥቼ ብዙ ፈተናወች አሳልፌአለሁ ግን መከራ ፈተና በልብሰባሪነቱ ብጠላዉም ጠካሪነቱ ግን መቸም አይረሳም የሀገሬ ልጂ ሰላየሁሺ ዴስብሎኛል ጠንካራ ሁኝ ጠካራ ሁኝ ፈተናወችን ለማለፍ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i

    እንደ ስምሽ ታጋሽ ነሽ አይዞሽልኝ የኔ ቆንጆ እኛ ስደተኞች ግን ለምንድነው ህይወት የማይሰምርልን😢😢😢

  • @linadani6276
    @linadani6276

    ታሪኳ አሳዛኝና አስተማሪ ነዉ ልብ ያለዉ ሰዉ ይማርበታል እየሳቀች ስላወራችዉ አይቅለልብን እያለቀሰችና ተረጋግታ ብታወራ ህዝብ ነበር ምታስለቅሰዉ Viral ይወጣ ነበር ይሄ ቪዲዮ እንኳንም እንባሽ ታበሰ ዋናዉ እሱ ነዉ

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692

    ቲጂ ጠካራ ነሽ በእውነት 😢😢 የዋህነት እና በዙሪያሽ ሰው መለለትሽ ነው የጎዳሽ

  • @fygugfcyyfh9168
    @fygugfcyyfh9168

    እውነት እዚህ አይቼሽ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ብዙ አመት በስደት እንደኖ ልጅ ያለ አባት እንደማሳደጌ እያለቀኩ ነው ስስማሽ የነበርው ግን የራስሽ ዩቱብ ላይ ስገባ የምትናገሪው ነገር እጅግ በጣም ፀያፍ ነው ፈጣሪ የለም እያልሽ እንዴት ነው የምትባረኪው ? ብቻ የኔ እህት እንደ ስደትኛም እንደ ሲንግል ማማ ልምከርሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ያብራልሽ ድንግል ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ካንቺ ትሁን

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg

    ያ በናት የመዳም ቅመሞች እንዲህ የኛን መሳዮቹን የተጎዱትን ሰብስክራይብ እያርግን እናግዛቸው ለኛ ምንም ማለት አድለም ለነሱ ግን ይጠቅማቸዋል እባካቺሁ እንዲያድጉ እናግዛቸው ማርያምን አንከፍልበት ለሱአ ግን ልጁአን ታሳድግበታለች. ብቻ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ ተስፍ አትቁርጪ እግዚአብሄር ሊስትምርሽ ነው ሚፈትነን አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል መልካሞቹን ይጥልልሻል የኔ ቆንጆ

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4

    ሁሉንም ታሪክሽ አዳመጥኩት ከሁሉም የገረመኝ የዘመድ ክፋትን አየሁት😢😢

  • @user-ol6cj2xl3u
    @user-ol6cj2xl3u

    ስንት ታሪክ ሰምቻለሁ ቲጅ ያች ይለያል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርች አይዞሽ ግን ወንድ ባትቀያይሪ ጥሩነው ብዙ ወዶች ጎድተውሻል ከዚ በሀላ ልጅሽ ሁለነገርሽ ነች አላህ ያሳድግልሽ እማንችለው በዱአ እሚችሉ በገንዘብ እንረዳሻልን አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j

    ተጠያቂም ጠያቂም ከትዳር ውጭ ልጅ ዝሙት መሆኑን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ልክ እንደ ዝና "ባል ሳይሆን ልጅ ነው የምፈልግ !" እንዴት ይባላል?ወጣቶች፣ታዳጊዎችስ ምን ይማሩ ?፣ ልጅቱ ተናገረች ግን አንቺ ይህ ግን ትክክል አይደለም ብለሽ ቀይ ማስመር ማስመር ነበረብሽ ።።።

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b

    ልጅሽን ለእናትሽ ካልሆነ ለማንም አትስጪ በአገራችን ተስፋ ቆርጠን እንድንኖር ያደረጉን እግዚአብሔር ከላያችን ያንሳልን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ይርዳሽ ጤና ይስጥሽ

Келесі