አህያ ሲሉኝአቤት እላለሁ - ለማመን የሚከብድ የስቃይ ህይወት @EyitaTV እይታ ቲቪ

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 358

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1zАй бұрын

    በፈጣሪ ምን አይነት ታሪክ ነው በጣም ነው ያዘኩ የኔ እህት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም በርችልኝ

  • @AbaWgbriel

    @AbaWgbriel

    Ай бұрын

    እህቴ እምነትሽ ታላቅ ነው እግዚአብሔም ካንቺ ጋር ነው ሆኖም ግን በምልካምነት ባይጠቅሙሽም በክፋታቸው ይበልጥ እግዚአብሔር እንድታውቂው አድርጎሻልና ለእምነትሽጽናት መክንያት ስለሆኑ አትጥያቸው

  • @AmanuelJira

    @AmanuelJira

    Ай бұрын

    P😊l😊​@@AbaWgbriel

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086Ай бұрын

    ቆንጆና ውብ አይገልፅሽም ውበትሽ ንግግር ግንዛቤሽ ልዩ በዚህ ውስጥ አልፈሽ እንኴን ያልተሰበርሽ እንደዚህ እንቁ የአይምሮ ውበት ያላቸው ትውልዶች እየመጡልን ነው ውድድድ❤❤❤

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349Ай бұрын

    አንቺ እራስሽ ታላቅ ነሽ የአምላክን ስራ መረዳትሽ። ""ሰውም ደግሞ አልፈልግም ትልቁን ይዥዋለሁ!!!! "' ልክ ነሽ። አሁንም እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430Ай бұрын

    አንቺ እግዚአብሔር የመረጠሽ አስተማሪ ትሆኚ ዘንድ የተባረክሸ በችግር ውስጥ በሕይወት የተፈተንሽ ውጤታማ ወጣት ነሽና አሁንም ቀሪ ሕይወትሽን ይምራሽ ይባርከሰሽ።

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1sАй бұрын

    ህይወት የእኔ ውድ አንቺ እኮ ጀግና ነሽ

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pzАй бұрын

    የዝች ልጅ ታሪክ እንዴት ይሰቀጥጣል ወይኔ እንዲህ አይነት ወላጅ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ለወለዱት ልጅ ግን ጠንካራ ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የተገፋን አንገቱን የደፋውን እግዝአብሔር ያነሳል ከፍ ያደርጋል አይዞሽ

  • @messelefitamlak3833
    @messelefitamlak3833Ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን የሕይወት ታሪክ ነው!!!

  • @tselatleyew2693

    @tselatleyew2693

    Ай бұрын

    Please stop talking about your family, but already passed. We heard you the past interview this time the interviewer why should bring you to repeat the past story again it look like for business. My dear sister, please forget and forgive your beautiful family. That is why Bible teach us. I do forgive you each other. Belonalena bakesh akumey accuzation. thank you for understanding. Be blessed.

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4sАй бұрын

    ትክክል ብለሻል እወነተኛ አባት እግዚአብሄር ነው በተሰብሽን እርሻቼው

  • @yiheyiswoldesellassie2157

    @yiheyiswoldesellassie2157

    Ай бұрын

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9puАй бұрын

    ድንቅ ውበት ከፈገግታ ጋር እንዴት እንደምታምሪ ቃላት አይገልፀውም የደረሰብሽን በደል ሁሉ ሰማሁሽ እጅግ ልብ ይሰብራል በአሸናፊነት ተወጥተሽዋል ለእነሱም እዘኚላቸው ባለመማራቸውና ባለመስልጠናቸውም ጭምር ነው ሰው ከእንስሳ የሚለየው ማሰብ በመቻሉና ማመዛዘን በመቻሉ ነው ሰው ካልተማረም ከእንስሳ አይለይም ዛሬ ወገኖቻችን አንቺ በምትኖሪበት ክልል በሚባለው የጎሳ ፓለቲካ ካርታ ውስጥ እንደ ከብት እየተበለቱ ይታረዳሉ እነሱንም ሳናስታውስ ማለፍ ግፍ ነው እንቺ በርቺ ቸር ይግጠምሽ እህቴ እንወድሻለን ።

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qdАй бұрын

    ልእልት ነሺ እኮ ማሬ አላህ ይይላቸዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-qx7tn2ph9k
    @user-qx7tn2ph9kАй бұрын

    የሚገርም ሴጣን አባት ነው ያለሽ ። አንቺ ግን በጣም ከምልሽ በላይ ጀግና ነሽ ።

  • @seyoummeshesha5270
    @seyoummeshesha5270Ай бұрын

    እጅግ እጅግ ድንቅ የሆነች የልጅ አዋቂ ፍፁም ከምትገመተው በላይ ሆና የተገኘች ጀግና ነች እጅግ የምታስደምም ለብዙሰው ትልቅ አርያ የመሆን ብቃት ያላት ወጣት ነች እግዚአብሄር አምላክ ትልቅ ቦታ አድርሶሽ ለማየት በጉጉት እጠብቃለሁ ::ተባረኪልኝ::

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993Ай бұрын

    በሕይወት ካሉ በሕግ ይጠየቁ ወንጀለኛ ናቸው ። ከነፍሰ ገዳይነት ተለይቶ አይለይም አረመኔ ጨካኝ ሰዉ እንደሱ የለም ። እንዳትረጅዉ፣ከፈለገ አፈር ይብላ።

  • @eshacewkebede5993

    @eshacewkebede5993

    Ай бұрын

    ወይ እግዛብሔር የሰዉ ፈተና መብዛት ፣ስንት አዉሬ ወላጅ እንዳለ ፣ እንዴት አይነት ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዛብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን፣ መጨረሻሽ ናፈቀኝ፣

  • @Donut_2929
    @Donut_2929Ай бұрын

    ሁሉም ልጅ ቤተሠሰብ ያስፈልገዋል ግን አንዳንድ ቤተሠብ ግን ልጅ አያያዝ ስለማይችል ልጅ አያስፈልገውም 😢😢😢

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jgАй бұрын

    የሰው ልጂ ይሄንም አሳልፎ መኖር ይችላል አልሀምዱሊላህ በአንች አይነት እኔ ምንም አሎንኩ ረሳሁት ባንች ቁስል 😢

  • @queensheba2506
    @queensheba2506Ай бұрын

    የኔ ፍቅር interviewሽ በጣም አስተማሪ ነው። ከሁሉም በላይ ታላቁነ እግዚአብሄር ን ይዘዋል አሁንም ለዘላላምም በጌታ ከፍ በይ እመቤቴማሪያም አትለይሽ Amen Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️💜💜💜💝💝💝👍👌

  • @afrocinema50
    @afrocinema50Ай бұрын

    በርቺ እህት ኣለም ኣይዞን ኣንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ 😢 ብዙ መውለድ ችግር ነው ።

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8rАй бұрын

    ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን ።

  • @zelekekebede1975
    @zelekekebede1975Ай бұрын

    የእኔ ምስኪን የአንቺስ የህይወት ታሪክሽ የመጽሀፍ ቅዱሱ ኢዮብ መከራና ስቃይ አንጀቴን ነው የበላሺኝ።ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ነሺ።እውነተኛና ቆንጅየ ልጂ ነ

  • @jemo5716
    @jemo571623 күн бұрын

    የኔ ቆነጆ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬተቱ እየሡሥ ብቻና ብቸ ነዉ አዳኙ ።።ሌላዉ የደረሠብሽ PTSD ከባድ ነዉ የሣይኮሎሎጅ ተጨማሪ ሕክምና መድሐኒት ምክር አለ ብቻ ከፍተኛ ትራማነዉ ።አእምረሮን የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሠለላም ይሙላሽ።

  • @EnyewWorku-oi6lk
    @EnyewWorku-oi6lkАй бұрын

    ሐያሉ እግዚአብሔር በተገፉት ላይ የማዳን እጅህ ትዘርጋልን መንግስትህም ፈጥና ትምጣልን አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን ጌታ !!!

  • @brukenahom
    @brukenahomАй бұрын

    እንዲት ያለች ገር የሆነች ልጅ ነች የደረሰባትን ችግር በቀልድ ስታብራራ ጠንካራ ልጅ ነች እግዚአብሂር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡

  • @Munakassa258
    @Munakassa258Ай бұрын

    የኔ እናት እግዜአብሔር ይወድሻል እንደዜህ ታርክሽን ለመንገር ያበቃሽ እናቴ ይህ ሁሉ መከራ የደረሰብሽ አትመስይም የ እግዚአብሔር ጥበቆት ውስጥ ነበርሽ ; ለማመን ይከብዳል ግን እናገራለሁ እግዜብሕር ሰራው ብዙ ነው የእግዜብር መላክ በውሻ ተራዳሽ ; እግዜወ እይዞሽ የኔ እናት እመኚኝ መከራሽን በልጂነትሽ ጨርስሻል ታድጌለሽ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቄ : ሁሉ ያልፍል እይዞሽ ; በርች ወጣት ቆንጆ ነሽ :

  • @hgffvggf9238
    @hgffvggf9238Ай бұрын

    ወይኔ ፅናትሽ በጣም ይገርማል ግን አባትዬው ወዶ አይደለም ሰይጣን አለበት

  • @waantiya12tube
    @waantiya12tubeАй бұрын

    ሰላም ያብዛላችሁ❤❤❤ ከያለችበት🥺🥺🥺🥺🥺 ኦፍፍፍፍፍፍ ከህመም በላይ ህመም ነው በቤተሰብ መጠላት ይደረሰበት ያወቀዋል በጣም ያማል🥺🥺🥺😍😍 የኔ ጀግና ሴት 😍😍😍😍

  • @DejeneTerefe-vq6xm
    @DejeneTerefe-vq6xmАй бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መጨረሻሽን ያሳምር

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfgАй бұрын

    እኔ እምለው ያላት ፈገግታ ስቃይ ያሳለፈች አትመስልም። ፈጣን ልጅ መህኗ ታስታወቃለች። ቆንጅናም አያንሳትም። ይህን ሁሉ ስቃይ አሳልፋ ምንም እንዳልሆነ በፈገግታ ታወራለች ። ድንቅ ልጅ ነሽ ።

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9qАй бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር አሁንም ካንቺጋር ይሁን በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አይለይሽ

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7tАй бұрын

    በጣም በጣም በጣም ከባድ ነው ነው እንዴት የወለድት ልጂ እንዲህ በደል ያበዙባት የራሳቸው ጥፋት ልጂ ላይ መበቀል ከባድ ነው አይዞሺ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነሺ አልፈሻል የወደፊትሺ አላህ ያሳምርልሺ ወልደሺ አያሳያችው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @jesusway3790
    @jesusway3790Ай бұрын

    ወየሁ አምላኬ ታዲያ ሀገሬ በምን ይባረክ ምን አይነት ቤተሰብ ነው? ደግሞኮ ቆንጂዬ ናት ባትሆንስ እናት የወለደቻትን ትጠላለች ? አባትስ?😢😢😢😢😢 ደግሞም እንዲህ የተባረከም ሰው አለ ። ጠያቂዋ ደግሞ እንዴት ታምራለች ብቻ ተባረኩ ❤

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5skАй бұрын

    አይዞሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ትልቅ ነገር አለ አሁንም በርች ፡

  • @EritreaTV91
    @EritreaTV91Ай бұрын

    በጣም ብርቱ ሴት ናት ❤ እግዚኣቢሄር ይጠብቅሽ ❤❤

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBerakaАй бұрын

    ጎበዝ ነሽ አሁንም ፈጣሪ እግዚአብሔር ምን ችግር አለ በርቺ ፀልይ ሌትም ቀንም ለሱ ንገሪ አሁንም ታሪኪሽን ይለውጣል እድገትሽን የሚጠሉ አድገትሽን ያያሉ አሜን።

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tcАй бұрын

    የኒማር በጣምነው የምታምሪው የምታመልኬው አምላክ ከፍያድርገሺ ሌላምንም አልል

  • @diamond5752
    @diamond5752Ай бұрын

    Wow sweet she's clean innocent strong girl

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7xАй бұрын

    ቆንጆ ነሽ ምንም አይጎድልሽ እግዚአብሔርን አመስግኝው

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026Ай бұрын

    አጋንንት የተጠናወታቸው ወላጆች ብዙ ናቸው በልጆቻቸው የሚቀኑ

  • @SelamTikla-oj6ed
    @SelamTikla-oj6ed12 күн бұрын

    እህተ እግዚአብሔር ይወዲሽል ክብሪምስጋና ለፈጣሪ።

  • @Hayelamelak
    @HayelamelakАй бұрын

    ይህ ታሪክ ይማሩበት ዘንድ ለወላጆቿ ለደፋሪወቿ ለአካባቢው ማሕበረሰብ በስፋት መደመጥ አለበት እይታ ቲቢ ይህንን ማድረግ አለበት እንደ እህታችን ያሉ ብዙ የተጨቆኑ ሰሚ ያጡ ሊኖሩ ስለሚችሉ ።

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9hАй бұрын

    በእውነት መከራሽ ብዙኅ ነው ሁሉንም አልፈሽ እዚሕ በመቆምሽ ታላቅነት ነው ፈጣሪ የያዘ አያፍረም ሲያልፍ ሁሉን ያወራል አይዛሽ መዳኒ አለም አባት እመብረሀን እናት መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አማላጅሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000Ай бұрын

    ማህተብሽ ሲያምር በቤቱ ያፅናሽ

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3thАй бұрын

    ብዙ አለቀስኩ በሕግ ይጠየቁ

  • @SemuSm-uy8vg

    @SemuSm-uy8vg

    22 күн бұрын

    ሰብስባ ይቅርታ አደረገችላቸዉ እኮ ንፁህ ልብ ነዉ ያላት

  • @user-qq1gm6ol7y
    @user-qq1gm6ol7yАй бұрын

    በእውነት ባሌ ሮቤ እደዚህ አይነት አባት አለ በጣም ነው የሚከነክነው አባት መሆኑን እጠራጠራለሁ እግዝአብሔር የመረጠሽነሽ ምንም እዳይሰማሽ ከልብ የምነግረሽ ጀግና ነሽ በርችልኝ

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504Ай бұрын

    Eyoti bekashi ekir tebabilchu abirchu eya norchu adali eda awuni beya midiya edazi ayinati nageri atwori 😢❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896Ай бұрын

    መጨረሻላይ. ጥሩ. ትምርት. አስተላልፈሻል. የኔ. አስተዋይ. መጨረሻስህን. ያሳምርልሽ. የኔ. ቆንጆ. ሔት. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪❤️❤️

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796Ай бұрын

    እኔምለው ይቺልጅ ስቴነው የምታወራው ደሞኮ በራሷ ቻናል ቤተሰቦቿን ስታመሰግን ነበር ብዙ መሰዋት የከፈሉልኝ እያለች ምን ለማለት እየሞከረች እደሁ ግራ ገባኝ

  • @meskiafework8770

    @meskiafework8770

    29 күн бұрын

    ለገንዘብ ብላ ነው ውሸቷን ነው 😢 አባትየው አሁን እንኳን ከባሌ አ.አ. እየመጣ ይጠይቃታል

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171Ай бұрын

    ምን እይነት ጨካኝ ኣባት ነው? እንዲህ እይነት ወልጅ እባት ታይሮም ተሰምቶም ኣያውቅም። ፡ ይህጭን የመሰለጭ ቆንጂትየ ልጅ ፈጣሪ ሰጥቶት በፍቅር ተንከባክቦ ከማሳደግ ይልቅ እንደቆሻሻ ወረቀት ቀዳዶ የሚጥል ኣባት የተረገመ ነው።

  • @takelemulat1656
    @takelemulat1656Ай бұрын

    የኔ አህት ጀግና ልጅ ነሽ ይህን ሁሉ ችግር አሳልፈሽ እንደ ሰው ሰው ሆነሽ ያሳለፍሽውን ታሪክ ለማውራት መብቃትሽ ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው የወደፊት ኑሮሽን አምላክ ያሳካልሽ ታላቅ ፈተና ነው ያለፍሽው እኔ እደማስበው ከሆነ ትልቅ ሰው ትሆኛለሽ በእግዚአብሔር እርዳታ ብርታቱን ይስጥሽ አሜን።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092Ай бұрын

    እህቴ አይዞሽ ጠካራነሽ በርቺ ለሌላው ትልቅ ትምርት ነው

  • @adelegnmoges2350
    @adelegnmoges2350Ай бұрын

    these life history is just like my life

  • @abebe7532
    @abebe7532Ай бұрын

    Ayzosh 🌹🌹🌹🌹 Egzeyabher aytlishim🙏 Berchi 🌹🌹🌹🌹‼️ Gena tilik derbes tidershalesh🌹👍

  • @beke8193
    @beke8193Ай бұрын

    ጥሩ ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865Ай бұрын

    ምንአይነት ቤተሰቦች ናቸው በተለይ እናት ተብዬ ትልቅ እንካን አይደለችም ቅርብ ግዜ ነው:: እንካን ጌታ ረዳሽ ምንአይነት ሰወች ናቸው እነዚህንስ እድመልክ ወደ እስር ቤት ነበር ዬሚገባቸው ::

  • @user-kc9kc6qh1f
    @user-kc9kc6qh1fАй бұрын

    የኔ ቆጆ ሰታምሪ በጤናቼው አይደሉም በተሰቦችሺ

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ምንከንፈርና ግንባራም የሚያስብል ግንባር አለሽናነው በጣም ቆንጆ ነሽ ታምሪያለሽ ግን ስንታመትሽ ነው ይሄን ሁሉ ታሪክ ያሳለፍሽው እላይሽላይ ያለው መንፈስ ከባድ ነው ምክንያቱም ሰው ጨርሶ እንዳይወድሽ እንዲጠላሽ የሚያደርግ ነው የሚያገናኝሽ ሰዎች ሁሉ የራሱ የሆኑትን ነው መምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ብለሽ ትምህርት አዳምጭ ፀበልም ተጠመቂ እሽ መንፈሱ ከውስጥሽ መውጣት አለበት ካለዛ ነገም ምን እንደሚያመጣብሽ አታውቂም እሽ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565Ай бұрын

    ጠንክሪ አሁንም በርች

  • @wendmujembere7100
    @wendmujembere7100Ай бұрын

    ሕይወት በእውነት ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል። እኔም የሁለት ሴት ልጆች አባት ነኝ። ግን አባት በልጆቹ እንዴት ይጨክናል። እንደዚህ አይነት አባት ለማንም አይስጥ። ጥንካሬሽ አደንቃለሁ።

  • @user-qj2je1xl6j
    @user-qj2je1xl6jАй бұрын

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ጉዳትሽ ጥንካሬሽ ደግሞ ደስ ይላል እግዘአብሔር የመረጠሽልጅ ነሽ አለም በሙሉ ቢጠሽ አይድነቅሸ የበለጠዉን ይዘሻል ለሌሎች ምሳሌ ትሆኛለሸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bjw12
    @bjw12Ай бұрын

    እግዚአብሄር ይወድሻል

  • @melakutsegaye5470
    @melakutsegaye5470Ай бұрын

    ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን፤ብርቱ ነሽ፤ነገ ደግሞ መልካም ይሆናል።

  • @Eskindrvlog
    @EskindrvlogАй бұрын

    የኔቆንጆ አይዙሸ ታምሪአለሸ

  • @tersite858
    @tersite858Ай бұрын

    በናትሽ በቃሽ በቃሽ ቨቃሽ እግዚአብሔር መልካምነገርን አድርጎልሻል።።።።።።።።የአባትሽን አሳር አታብዢ ይቅርታ ብለሽ ጉልበት ስመሻል!!'!!!!!

  • @meskimerga933
    @meskimerga933Ай бұрын

    አህያ እኮ በፈጣሪ የተመረጠች የእግዚአብሔር ፍጡር ናት።

  • @AbaynewAbaynewAtnafuMolla
    @AbaynewAbaynewAtnafuMollaАй бұрын

    መላኩ ዘወትር ይርዳን ሁሌ ይጠብቅሽ

  • @user-fv9wt2nn7x
    @user-fv9wt2nn7xАй бұрын

    በጣም ይገርማል ግን በጣም ጀግና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ

  • @user-ix3rb6ch9c
    @user-ix3rb6ch9cАй бұрын

    This is very educational for evry mothers and fathers I'm very sad right now I'm the father of 3 girls be strong my angel

  • @degenedegene5061
    @degenedegene5061Ай бұрын

    በጣም የሚገርም የህይወት ታርክ ነው። እንዳወርቅ በእሳት የተፈተነች ነች።

  • @user-el2yf2zn6p
    @user-el2yf2zn6pАй бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8pАй бұрын

    እኔም እያማረርኩ እኖራለዉ በቤተሰብ በፍቅር ተሞልቼ እያደኩ የምረ 😢😢😢 ጀግና ነሽ በርቺ ወደፊት ብቻ በመንፈሳዊ ጠናካራ ዉኝ🎉🎉🎉

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045Ай бұрын

    በስመአብ!! ያማል ብቻ!! እኔም ይህን ስቃይ አሳልፊያለሁ ግን አልተደፈርኩም ተመስገን!! አሁን ግን የድንግል ማርያም ልጅ ከገፈኝ በላ አድርጎኛል።አመስጋኝ ነኝ ዛሬ።

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594Ай бұрын

    God bless you my sister 🙏🙏

  • @wazircell6391
    @wazircell6391Ай бұрын

    አስደማሚ ታሪክ ነበር ግን ባጭር ቆረጣችሁት እርግጠኛ ነኝ ፓርት ቱ ይኖረዋል በቅርቡ እጠብቃለሁ

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225Ай бұрын

    ፈጣሪ (ሺ ጊዜ ይቅር ብትሉኝ ሺ ጊዜ ይቅር እላችሁአለሁ )ብሎአል ስለዚህ ሁሉን ነገር ትተሽ ይቅር በያቸው . ሁላችንም በ ቤተሰብ ተበድለናል .

  • @Emanethiopian403
    @Emanethiopian403Ай бұрын

    ማማዬ አይይ ያሳዝናል፡፡

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792Ай бұрын

    የኔ ውብ ነሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናሽ ::

  • @user-zn1jt1vm1x
    @user-zn1jt1vm1xАй бұрын

    በርቻ የአገሬ ልጅ ሁሉም ያልፋል

  • @user-xp8wt5pb3d
    @user-xp8wt5pb3dАй бұрын

    ይገርማል ሁሉምቦታ ይለያያል ወሬዋ

  • @user-vs8rn8wc4b
    @user-vs8rn8wc4bАй бұрын

    Hiwote endi nihate❤❤❤❤❤

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626Ай бұрын

    እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን ይባርክልሽ አንቺ ቆነጆ ነሽ ጥሩም አይምሮም ያለሽ ትልቅ ሰው ነሽ

  • @DemshBelachew
    @DemshBelachewАй бұрын

    እጅግ በጣም ጀግና

  • @adelegnmoges2350
    @adelegnmoges2350Ай бұрын

    sister mechem eraseshen zik atadergi fetari hulachenm sifetren ekul adergo new yeftern.

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646Ай бұрын

    Fetari yerdashe betam tenkara lji neshe berchi keriw hiwetesh seketama yehun

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848Ай бұрын

    ይቅርታ አርጉልኝና አቺ ልጅ ታሪኳ እጅግ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን የሆነ የስነ ልቦና ችግር ያለባት ይመስለኛል ከዚ በፊት ገነት ንጋቱ ላይ ቀርባ በሶስት ክፍል ብዙ ነገር ነግራን ነበር እና አምና መቀበል የማትፈልገው አንድ የሆነ ችግር ችግረማ አለባት።

  • @aminasurur2523

    @aminasurur2523

    Ай бұрын

    ባለፈው ከቤተሰቦቼ ጋር ታርቀናል ብላ ነበር አሁን ሳስበው የፈጠራ ታሪክ ይመስለኛል

  • @liethiopawit3584

    @liethiopawit3584

    Ай бұрын

    አንዴ ከተናገረች እኮ ወደ ፌት መሄድ በሁሉም ሜዲያ ማውራት አስፈላጊ አይመስለኝም እንደተባለው የባለሙያ እገዛ ያስፈልጋታል። ሚዲያዎች view ለማግኘት ብላችሁ የሰማነውን ታሪክ ለመማሪያ ሳይሁን ገንዘብ ለማግኘት አትስሩ

  • @user-fh4in7bt5u

    @user-fh4in7bt5u

    Ай бұрын

    ውሸት እየተናገረች ነው ምንም ኢሞሽን የሌላት ሴት ነች። ፎጋሪ ነሽ።

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    Ай бұрын

    ባይኖርባትም የሠውምላሥ ሥብርብር አድርጎታል በራሦዋእዳትተማመን😢😢😢😢ብቻፍጣሪ ያውቃል

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540Ай бұрын

    አንቺ ጠንካራ ና አዋቂ ልጅ ነሽ ፈጣሪን ተደግፈሽ የፈለግሽው ቦታ ትደርሻለሽና አሁንም ጠንካራ ሁኝ ያመንሽው መድኃኒዓለም አያሳፍርሽም ።

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1kАй бұрын

    በጣም ያሣዝናል አንዳድ ወላጅ ግን ለምንድን ነው እንደዚ የሚርጉት እኳን ለዚች ቀን ደረስሺ እህቴ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659Ай бұрын

    አይዞሺ እግዚዓብሔር ከአንቺ ጋራ ነዉ አሁንም ለዘለዓለሙ ከአንቺ ጋራ ነዉ እና ገና ብዙ ታያለሺ ብዙም ታገኛለሺ በእግዚብሔር ታመኝ እህታቺን::

  • @germakebretengeda8619
    @germakebretengeda8619Ай бұрын

    በጣም ነው ምታ ሳዝኒው አህቴ ፈጣሪ የወርዳሸ

  • @awokaTadesa
    @awokaTadesaАй бұрын

    አይዞሽ ሁሉ ላበጎ ነዉ ኢዬሱስ በጎንሽ ይቁም

  • @user-gm9ku5he8g
    @user-gm9ku5he8gАй бұрын

    እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቼ ለሁ ግን የአንቺ ተለየብኝ እህቴ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alhmdulia
    @AlhmduliaАй бұрын

    እይታ ቲቭ ላምንድናው የሳዎቹ ስልክ እና አካዎንት ማስትፍዩ????????

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761Ай бұрын

    አቤት የሰዉ ልጅ መከራዉ ወይ እናቷ ወይ አባቷ አንዳቸዉ እንኳን አይወዷትም እንደ ተፈጥሮ እናት አባቷ ቢወዷት መልካም ነዉ አይዞሽ ታላቅ ሰዉ ነዉ የምትሆኝዉ

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6ypАй бұрын

    Very Sad Story!,but you are Smart person be Strong.

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646Ай бұрын

    እግዝዮ እግዝዮ ውጭ ቢሆን ቤተሰብ ታስሮ ልጅትዋ በመንግስት ትውልድ ነበር አሰሪዋም ትታሰር ነበር እንዲህ አይነት እርጉም ከሰይጣን የባሱ ቤተሰብ ናቸው

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591Ай бұрын

    አይዛሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነዉ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895Ай бұрын

    ይች ቆንጆ ልጅ በልጅነቷ የአሳለፈችው የሕይወት ጠባሳ ያሳዝናል. አይዞሽ አልፏል. ወደፊት አስቢ. ወደ ጥንካሬ ቀይሪው. የሰው አህያ የለም. ግን የአስተሳሰብ አህያነት አለ. አንች ቆንጅዬ እንስት ነሽ. የበለጠ ሰው ሆነሽ ለጥሩ ነገር ራስሽን አበረታችበት ራስሽንና በስኬትሽ የአለፈውን ለመርሳትና ለመደሰት ተጠቀሚበት. አይዞሽ ወገኔ.

  • @user-dp1it4jz5g
    @user-dp1it4jz5gАй бұрын

    መስማቱ ራሱ ያማል። የስነ ልቦና ምክር እርዳታ ያስፈልጋታል። ከቤተሰብ እውቀት ማነስ የተነሳ ይመስለኛል የአብዛኛው ሴት ልጆች ፈተና ሳይሆን አይቀርም ።

  • @abebe7532
    @abebe7532Ай бұрын

    Afer Libla 😭 Egzeyabher yerdash🙏 Ufffff ‼️Amemegn ‼️

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147Ай бұрын

    ዋው በጣም ተጎድታለች በሁሉም አቅጣጫ ግን እግዚአብሔር ድንቅ ነው ርቧትና ጠምቷት በምሬት ስትጠይቀው በውሻ ምግብ እየመጣላት መመገቧ ተዓምር ነው የሚደንቅ በመጨረሻም አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ናት ትግስቷም ገራሚ ነው። የሰው ልጅ በእየቤቱ ስንት ጉድ አለ? ለየዚች ደሞ ባህሪዋና አስተሳሰቦቿም የሚገርም ነው ደፍረቷም ዋው መጨረሻ ላይ የሰጠቺው ምክር ደሞ በጣም የበሰለ ነው ልትከበርም ይገባል ጠንካራ ነች።

  • @mulusew3613
    @mulusew3613Ай бұрын

    እግዚኦ እናንተ ስንት ዓይነት ሰው አለ ወይ ጉድ ፈጣሪ ሆይ የግፏን አምላክ አንተ ልቡና ስተን

  • @seblephilippi5475
    @seblephilippi5475Ай бұрын

    ይኔ ቆንጆ ውብ ነሽ ለራስሽ ውብ ነኝ ብለሽ ንገሪው የውጪ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ነው ።ጠንካራ ልጅ ነሽ።

Келесі