ቤተሰቦቼ ንብረቴን ሸጠው ከቤት አባረሩኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 98

  • @eyitatv
    @eyitatv2 ай бұрын

    0932686410 አንዋር አብዴ ሰይድ 1000276333112 አንዋር አብዴ ሰይድ Anusha Show አኑሻ ሾው KZread Channel

  • @AnushaShow

    @AnushaShow

    2 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ እዉነት

  • @WasKan-un9loAhilam

    @WasKan-un9loAhilam

    2 ай бұрын

    አኑሻ

  • @WasKan-un9loAhilam

    @WasKan-un9loAhilam

    2 ай бұрын

    አላህ. ያግዝህ ወድም

  • @saif3255

    @saif3255

    2 ай бұрын

    አላህ ካንተ ጋር ይሁን ወንድምየ አብሽር ሁሌም አላህ ከጎንህ ነው አብሽር የኔጀግና ወንድም

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe2 ай бұрын

    አንዋርን እንርዳው ጀምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r2 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ተባረኩ ይሄን ልጅ ስለምታበረታቱት😢😢

  • @AnushaShow
    @AnushaShow2 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ እይታ ሚድያ ይሄን ግዜ ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @MekdesTadele-rf5mu

    @MekdesTadele-rf5mu

    2 ай бұрын

    አይዞህ ለበጎ ነው ሁሉ ያልፋል

  • @AnushaShow

    @AnushaShow

    2 ай бұрын

    @@MekdesTadele-rf5mu አመሰግናለሁ

  • @R-zz5pr
    @R-zz5pr2 ай бұрын

    አንዋርዬ በርታ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ አላህ ሁሉም ነገር አዉቆ ነዉ ሚያረገዉ አንተን እንደዚ ሚፈትንህ በምክንያትነዉ አልኸምዱሊላ በል

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c2 ай бұрын

    እባካችሁ የምጋብዙ ሰወች ግን የሆነ ነገር አርጉለት ዝብላችሁብቻ ለቃለ መጠየቅ አታቅርቡት ታሪኩን ሰምተናል

  • @tege6254

    @tege6254

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ዝም ብላቹ አታቅርቡት መረዳት አለበት እንርዳው ተባብረን የኢትዮጵያ ህዝብ ደግና እሩሩ ነው እባካቹ ልለምናቹ እንርዳው

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf2 ай бұрын

    አኑሻ ጠንካራና ጎበዝ አርኣያ የምትሆንልጅነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-zr1oc5rf9z
    @user-zr1oc5rf9z2 ай бұрын

    እማምላክ ምህረቱን ትላክልክ በሁለት እግርክ ቆመክ ለማየት ያብቃኝ በጣም ጠንካራ ልጅ ነክ❤❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors81262 ай бұрын

    አይዞህ እግዚአብሔር የወደደውን ነው የደረገ ያኔ ወንድም እራስህን አትውቀስ በርተ😢😢😢😢

  • @LubeAsse
    @LubeAsse2 ай бұрын

    አይዞህ የኔ ልጅ አላህ ላንተ አለ ዱኒያ ለማንም አትሆንም የለፋችበት አልተጠቀመችም ለነሱም መስሏቸው ነው እንጂ የሰው ሀቅ የትም አያደርሳቸውም

  • @asterabate7743
    @asterabate77432 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ለሀብታም መኪና ከምትገዙ ምን አለ ይሕንን ልጅ ቢረዳ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio32112 ай бұрын

    አይዞህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምንን አትሆንም ትድናለህ

  • @jjamila542
    @jjamila5422 ай бұрын

    ወንድሜ በርታ አብሽር ሁሉም ለበጎነው አለህ ይጠብቅህ

  • @user-vp4pj9ci9c
    @user-vp4pj9ci9c2 ай бұрын

    አይይይይይይ በተስብ ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @emutube2623
    @emutube26232 ай бұрын

    አብሽረ አንዋር ወንድሜ ሁሉም ነገር የሆነዉ ለኸይር ነዉ በረታ ጠንክረ ሁሉም ያልፋል አላህ መጨረሻህን ያሳምረልህ

  • @selemawitberhe615
    @selemawitberhe6152 ай бұрын

    የኔ ወንድም ብዙ ሀዘን ከፊትህ ይነበባል ግን ጠንካራ ነህ በ ፈገግታ ህመሙን ሚደብቅ ጠንካራ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit2 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ባባየ ጀግናችን

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c2 ай бұрын

    በዚህ ልክ ጭካኔ ለዛዉም በሰዉ ንብረት ምን አይነት አረመኔ ናቸዉ አጎቶቹ አክሰቶቹ በልጆጃቸቸዉ ይቅመሱት

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda18532 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @MekdesTadele-rf5mu
    @MekdesTadele-rf5mu2 ай бұрын

    ይሄ ልጅ ማገዝ አለብን😢

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c2 ай бұрын

    አላህ አቦ አንተ ልጂ ቀሪ ሂወትህን በደሰታ አላህ ያኑርህ ጤናህነም አላህ ይመልሰልህ ያረብ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c2 ай бұрын

    አይዞኝ ወንድሜ 😢😢😢😢💔💔💔

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe2 ай бұрын

    አብሽር አላህ የሚወደውኝ ነው የሚፈትነው ለበግ ነው ሱመ ወላሂ ወላሂ

  • @user-py8dv9ir9i
    @user-py8dv9ir9iАй бұрын

    ያአረብ ለልጆቼ አቆየኝ ላንተም አላህ ይድረስልህ አብሽር ሁሉም ያልፋል ፡በአላህ ላይ ተስፋ ይኑርህ

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    Ай бұрын

    ውይ ውይውይ ምን አይነት ጭካኔ ክፋት ዳፒሎሳዊነት ነው እህት ማለት እናት አባት ማለት እኮ ነው የሰው ልጅ ግን እዮት ጭካኔ ነገ ድፍት ለምንለው ያውም የተጎዳ የእህትን ልጅ ውይ ጭካኔ ምን ጉድ ነን እንክዋን የተጎዳ ልጅ ጤነኛ ልጅ እናት ሙትት ያለችበት ልጅ በእዝህ ልክ ጭካኔ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit2 ай бұрын

    የአላህ ወላሂ አጀቴን በላው እፍ እኳን እዲ ሁነህ እኔ ሙሉ አካል ኑሮኝ ስት አሳልፈናል

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u2 ай бұрын

    አኗር እውነትህን ነው ወሎዎች ጅቡቲ በብዛት አለን ደስ እምትል አገር ነች 7 አመት ኖሬባታለሁ ጅቡቲን አብሽር አይዞህ ወድሜ

  • @walaywa2238
    @walaywa22382 ай бұрын

    ኢቱቡንሸርአድርጉለት❤❤❤❤ያልፋል

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo2 ай бұрын

    😢😢ሂወት እንዲህ ናት😢😢😢😢

  • @Alhmdulia
    @Alhmdulia2 ай бұрын

    Ayizon bro allh chamero yistek sabir wlh

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይበቀልልህ በቀል የእግዚአብሔር ነው የበለጠ መከራ ያገኛቸዋል በወለዱት ይድረስ አንተ እግዚአብሔር እንድትሰረው ያዘጋጀልህ ነገር ይኖረል ይሄንን ታሪክ ሆኖ ተወራዋለህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327Ай бұрын

    እሷ ሞታሌች ለአንድ ልጆ ብትሰጡት እሷ አልበላችውም ጨካኞች

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe2 ай бұрын

    የአላህ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d2 ай бұрын

    አኗርየ አይዞህ አሏህ ይገዝህ

  • @user-ei2lo2qs8p
    @user-ei2lo2qs8p2 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ የምታምነው አምካክ ጨርሶ ይማርህ 😢😢😢😢

  • @mimiethiopia5542
    @mimiethiopia55422 ай бұрын

    Anchi gazetegna eshi eshi atebey zegi

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327Ай бұрын

    እነሱም ሞተው በልጆቻቸው ያገኙታል ፎቶ ካላቸው ብታወጣቸው

  • @user-wg6vs4re1r
    @user-wg6vs4re1r2 ай бұрын

    😢😢😢

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh2 ай бұрын

    ያረብአላህብረታትይሰጥህ

  • @Tiba-yv9xb
    @Tiba-yv9xb2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage48172 ай бұрын

    Wera Abzhe hoo

  • @mimiethiopia5542
    @mimiethiopia55422 ай бұрын

    Meselunema tesadebem neber atesadeb beterefe ayizoh hulum yalefal betam tenekara neh

  • @hikrah9408
    @hikrah94082 ай бұрын

    እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት እሱም እርዳታ ነዉ

  • @user-bl4mn4mn7f
    @user-bl4mn4mn7f2 ай бұрын

    Fetari chrisho yemariki

  • @Atit_Royal
    @Atit_Royal2 ай бұрын

    😭😭😭

  • @alhamdullahe
    @alhamdullahe2 ай бұрын

    የኔ አባት 😢

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-nf1jk8oh2q
    @user-nf1jk8oh2q2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-up2eu9do2o
    @user-up2eu9do2o2 ай бұрын

    ወንዴሜ በየቦታው አትቅረብ ራስህን አስከብር ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    Ай бұрын

    Eden ይቅረብ እንጂ ይህ ልጅ የደረሰበት ከቤተሰብ ከባድ ጭካኔ ከባድ ግፍ የዳፒሎስ ልጅ ያደረሱበትን አለም ይወቅላቸው እንዲህ ቀላል ነው ለአሁንችግር የለም ነገ በልጆቻቸው በእጥፍ ይደርሳል በእርግጠኝነት

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe2 ай бұрын

    ኡ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Natinaz34
    @Natinaz342 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el2 ай бұрын

    kswe Blay Yhon Ftari Ale😢 Ysew Lj Aymarschew Balem Skayachew

  • @NezuAkariimNezuAkariim
    @NezuAkariimNezuAkariim2 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38962 ай бұрын

    አይ. ሰዉ.

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m2 ай бұрын

    ende leje aydel ende werashe er men god new

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m2 ай бұрын

    yhene agothe aksthe 5 gize yesegedu yhonal yegermal Geta mastewal lesw yestew.

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors81262 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hiwotgesese
    @HiwotgeseseАй бұрын

    እፉፉፉ ምን ላድርግክ😢😢

  • @Sassy387
    @Sassy3872 ай бұрын

    Hulu sew geftro abareregn aykebdim?!

  • @amelanayir7981
    @amelanayir79812 ай бұрын

    Mekina lemanem 😂😂kemetegzu lendezy aynet sew erdu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sassy387
    @Sassy3872 ай бұрын

    Lesuam yehone sira kefetkulat 😮

  • @tsgeredadebrezion533
    @tsgeredadebrezion5332 ай бұрын

    Man ende enat Ayzoh Fetari kante gar yehonal

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh2 ай бұрын

    ታሪክ ያሳዝናል በዘመዶችህ የደረሰብህ ነገር ጨካኝ ሳያደርግ አንድ ሴትም ከመደፈር አዳንካት የሷ ምላሽ እሷ ጨካኝ ሆነች በርግጠኝነት ትፀፀትበታለች በውሳኔዋ የምትጎዳው ራሱዋ ናት ወንዶች ገና ይጫወቱባታል

  • @sadagonder9170
    @sadagonder91702 ай бұрын

    Famsi tiketorche arthritis balhe😢

  • @abcabc7430
    @abcabc74302 ай бұрын

    ዶክሜትካለህ ለምን አትከሳቸውም ግን በየሚዲያው እየወጣህ ስትናገር የነሱ ልጆች እዳይጎዱህ

  • @Sassy387
    @Sassy3872 ай бұрын

    Lidefruat neber yarada lijoch silehonu tewu silachew titew hedu😂

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya546292 ай бұрын

    አላህ አፍያህን ይመልስልህ

  • @Sassy387
    @Sassy3872 ай бұрын

    Lemin yehig balemoya gar ayhedim beyemedia eyekerebe beteseb kemamat? Yemedia attention yetemechew new yemimeslew.

  • @Sassy387
    @Sassy3872 ай бұрын

    Hemophilia hulet aynet alew. Andegnaw kelel yale new. Esu yalebet kelalu aynet new.

  • @Sassy387
    @Sassy3872 ай бұрын

    Silehemophilia erasum bedenb ewket yelewim. Hemophilia cancer aydelem. Hemophilia ena HIV yemiwedader adelem. Hemophilia ende HIV telalafi adelem. Hule gedayim adelem.

  • @user-dy2pr8tv1d

    @user-dy2pr8tv1d

    2 ай бұрын

    አወኩ ባይ ኤችአይቪ አይነት ነው አላለም ህመሙ በዘር የሚተላለፍ ነው ማስታገሻ መድሃኒት አለው መዳኒቱ ሲገባ በሃቀኝነት ለታማሚዎች በየሆስፒታሉ በየገጠሩ ይግባ ነው ያለው ። ሌላው በዚህ በሽታ የተያዝነው ማህበር አለን ማህበራችን ግን የተፈለገውን ያህል አልተንቀሳቀሰም ማህበራችን ተንቀሳቅሶ ልክ እንደ ኤችአይቪ ትኩረት ተሰቶት ታማሚዎች ህክምናውን ያግኙ ነው ያለው በዛ ላይ የህመሙ ተጠቂ ነኝ እንጂ ስለበሽታው አዋቂ ነኝ አላለም ከመንቀፍሽ በፊት በደንብ አዳምጪ እኛ ሃገር የማዳመጥ የመረዳት ከፍተኛ ችግር አለ እስቲ ከልባችሁ አዳምጡ ካልገባችሁ ዝም በሉ

  • @zahrayasin1318
    @zahrayasin13182 ай бұрын

    ወላሂ ዉሸቱን ነው እን እናቱ ስትምት ነበርኩ ወድም አላው

  • @hayatmohamed4238

    @hayatmohamed4238

    2 ай бұрын

    Sahrayasin እባክሼን ሰለ ዝህ ልጅ መራጃ ከለሸ ፀፈልኘ🙏🏻

  • @user-zr4jv9tb9o

    @user-zr4jv9tb9o

    2 ай бұрын

    Gatan lamenw esu yerdkale esu yerdkale

  • @user-dy2pr8tv1d

    @user-dy2pr8tv1d

    2 ай бұрын

    ሌባ ነሽ ከበደሉት ቤተሰብ መሃል ነሽ አንቺ ከሃዲ የከሃዲ ዘር ደሞ ወላሂ ትያለሽ እምነት አሰዳቢ

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    Ай бұрын

    ውሽታም አንቺ ነሽ ካሉ ለምን አይቀርብም ተልኮ አለሽ እንዴ ልጅን ውሽታም የምትይው? ቆሻሻ ውጪና አውሪ ቤተሰቡ ሁሉ የተረገሙ እርጉም ናቸው የቁም ስቃይ ገና የልጅ ልጅ ያያሉ በእዝህ ልጅ ግፍ

  • @tsigemekonnen6841
    @tsigemekonnen68412 ай бұрын

    ኢንተርቪው አድራጊዋ ለመሆኑ ሠውኛ ነገር አለሽን??በመጀመሪያ አንቺ ተማሪ ከዛ በኋላ የተሻለ ትሆኛለሽ ምን ትላለች ይቺ ልጁን የበለጠ አስጨነቅሽው????????

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g2 ай бұрын

    ይህ ልጄ ውሸታም ይህ ተፈጥሮ እንዲህ ነው የትወለደው እናቱ ህፃን እያለ ነው የሞቱት ሚያውቁት ልጆች አሉ አክስቱ ናች ያሳደገች የእኛ ሰው ለመውቀስ ብቻ እራሳችን ልንነሳ እንፈልጋለን

  • @Sassy387

    @Sassy387

    2 ай бұрын

    Ene alawkewim gin tariku yemigatch neger alew .... media ena attention yefelege new yemimeslew bene asteyayet

  • @hayatmohamed4238

    @hayatmohamed4238

    2 ай бұрын

    @user እባክህን በደንብ አረጋግጠህ አሰውቀኝ ለመርዳት ዝግጆ ነኝ🙏🏻

  • @user-dy2pr8tv1d

    @user-dy2pr8tv1d

    2 ай бұрын

    ​@@hayatmohamed4238፦ ከረዳሽው እርጂው አስተያየት ሰጪ ላይ ገብተሽ አጣሩልኝ ምን አመጣው ?

  • @ekramali216

    @ekramali216

    Ай бұрын

    የማታቀውን አታዳክር

  • @user-vp4pj9ci9c
    @user-vp4pj9ci9c2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lubabaalli1007
    @lubabaalli10072 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Келесі