ያጠፋሽውን ስሜን አስመልሺ እያለ ደበደበኝ!! ከእናቷ ጋር ተገናኘች!! | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ebs tv, Addis Mirafe

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following l5inks
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian esh
etu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 497

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu64236 ай бұрын

    ጋዜጠኞቹ ግን በርቱ እውነት በጣም ምርጥ ናችሁ ፍላጕቷን እየጠየቃችሁ ሃሳቧን እንድታስጨርሷት የምታደርጉት ነገር በጣም ደስ ይላል ❤❤

  • @user-jl2hw6ox5z
    @user-jl2hw6ox5z6 ай бұрын

    የኔናት እናትዮዋ ጨዋ ነች ሲበዛ አላህ የቤተሠብን ፍቅር ይስጣችሁ ጋዜጠኞቹ ም እናመሠግናል ውዶቸ

  • @rozalove7257
    @rozalove72576 ай бұрын

    እንደው ብስቁል ብላለች እረሀብም ጭንቀትም አለባት ድረሱላት 😢😢ወላሂ ጋዜጠኞቹን ሳላደንቅ አላልፍም እስከመጨረሻው ሀሳቧን በማስጨረሳችሁ በርቱ 😢😢

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube836 ай бұрын

    ማነው እንደኔ የዝችልጅነገር ያሳዘነው😢

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h6 ай бұрын

    ልጅቷ እኮ ፀበል መሄድ አለባት ትድናለች 😭😭😭 ስታሳዝን የሴት በደል ግፍ የስራህን ፈጣሪ ይስጥ 🙏

  • @hayathu270
    @hayathu2706 ай бұрын

    ለእናትዬው ነው ብር ማስገባት ያለባቹ በልጅቴ እንዳታስገብ ይወስድባታል እናትዬው በጣም የሚሳዝኑ ናቸው በውስጣቸው ብዙ ነገር አለ ፊታቸው ይናገራል ::

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold29556 ай бұрын

    ልጅቷ መጀመሪያ የሆነ ሰው ሃላፊነት ወስዶ ጤናዋን ይከታተሉላት ሁሉም የአይምሮ መቃወሷን ተጠቅሞ ብር መሰብሰብ ነው አላማው መጀመሪያ ምን አይነት የህክምና እርዳታ እንደሚያስፈልጋትና ልጇንም የሚንከባከብ ሰው ያስፈልጋል

  • @sophijarso9929

    @sophijarso9929

    6 ай бұрын

    እነሱም ብር እየሰሩ ነው ልጅቷን መርዳት የሚችሉ የአእምሮ ሃኪም በመጡ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak12886 ай бұрын

    በጣም ባለጌ ስው ነው እመሟአን ያባብሳል እናትየው ግን ፈጣሪ ልጆትን ይማርሎት

  • @hayatassen2820
    @hayatassen28206 ай бұрын

    ወይ.እናት.ለዘላለምትኑር❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p6 ай бұрын

    ጭንቀትና ፍቅር አብሮ አይሄድም ልጁ እሷን ከማገዝ ይልቅ በቃላትና በምት የባሰ ጤናዋ የቀንሳል በግዜ ለራሷ እንድታውቅበት ምከሯት ወንድ ይመጣል ይሄዳል ጤና በተለይም አይሚሮ ከታመመ ችግር ነው እግዚአብሔር ይጎብኝሽ

  • @moviegallery4757
    @moviegallery47576 ай бұрын

    ልጅቷ ገንዘብ ሳይሆን ህክምና ነው የሚያስፈልጋት ንግግሯ ሁሉ ትክክል አይደለም ሰውዬው ደግሞ ለህግ መቅረብ አለበት

  • @rahelwolde146

    @rahelwolde146

    6 ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ይህ ነው።

  • @sophijarso9929

    @sophijarso9929

    6 ай бұрын

    ምን ይመስሎታል በዛው እነሱም ቢታዩ በአእምሮ ሃኪም ።ጋዜጠኞቹ ያማቸዋል 😊

  • @user-dd8lg3hw5g

    @user-dd8lg3hw5g

    6 ай бұрын

    ጤነኝነች በሰውየው ተጎዲታነው

  • @meron6084

    @meron6084

    2 ай бұрын

    Yenem Hasab New

  • @user-pp8ms2oh8u
    @user-pp8ms2oh8u6 ай бұрын

    እናታ ጋር መገናኘታ ጥሩ ነዉ አላህ ጤናዋን ይመልስላት. ያረብ

  • @mobilemobile4777

    @mobilemobile4777

    5 ай бұрын

    አንቺ የምትሞችዉ በእሀመሱ እጂ ነው ባለፈዉ ከቤተሰቦቼ አስበልጬ እወደዎለሁ ብለሻል ዘመዶችሽን አክብረሽ ተቀመጪ የራስሽን መድሀኒት ግቶ ይገልሻል

  • @yayahala615

    @yayahala615

    5 ай бұрын

    😢ሰታሳዝን ተሰቃየች

  • @axsumawit2549
    @axsumawit25496 ай бұрын

    ልጅትዋ ሕመም እንጂ ፍቅር የላትም እባኻቹ ከዚ ጨካኝ ሰው አዱናት ጸበል ትጠቀም ጭንቀት አለባታ አባካቹ አንድ እድል ስጡታት አዱናት 😢😢😢

  • @maeritube21
    @maeritube216 ай бұрын

    በሷ ስም ተሰበሰበውን በር ይሰጣት ቤተሰቦቾ ጋር ሆና ልጆን ታሳድግ

  • @tiruworkhailu6423

    @tiruworkhailu6423

    6 ай бұрын

    ችግሩ ልጅቷ እራሱ እሱን ማጣት የምትፈልግ አይመስለኝም ፣ ንግግሯ እኮ ገራሚ ነው ፣ እኔ ስበጭጭበት አትሆኚኚም አለኝ አላለችም ? ሆ! ጉድ እኮ ነው ፣ የእሱ ድርጊት እኮ የባሰ የሚያሳብዳት ነው ፣እሷ ግን በጣም ታዝንለታለች😊😊😊 ይገርማል ፣እግዚአብሔር ይሁናት😊

  • @user-fy3qr2ec3k

    @user-fy3qr2ec3k

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @faamasha2900
    @faamasha29006 ай бұрын

    ዝም ብላችሁ ይህችን ልጅ ጥሩ የአይምሮ ሃኪም ጋር ውሰዷት። ከዛ በኋላ ነው ምን እንደምትፈልግ መጠየቅ ያለባችሁ። አሁን ባለችበት ሁኔታ ግን ምንም ብትል ከራሷ ጋር ስላልሆነች በትክክል የምትፈልገውን ልታውቅ አትችልም።

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne65556 ай бұрын

    ይቅርታ አድርጉልኝና ልጅትዋ አሁንም ደህና አይመስለኝም ሁሉንም ትታችሁ ወደ ህክምና ውሰድዋት

  • @weyni7527
    @weyni75276 ай бұрын

    እናትየው ልክ ናቸው ልጅቱ እያስፈራራት ልጁዋንም ማጣት ስለምትፈራ እየተሳቀቀች ነው እምታወራው😢

  • @emdunahaile5892
    @emdunahaile58926 ай бұрын

    በጣም ታሳዝናለች 😢 እባካችሁ መጀመሪያ ብትታከም ይሻላል በጣም ግራ ተጋብታለች ሁሉም ከህክምናዋ በኋላ ይደርሳል 😢😢😢

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya74646 ай бұрын

    ኡፍ ልጅትዋ እኮ ልክ ኣይደለችም ፈጣሪ ይማራት ኣይ የሴት ልጅ ፈተና ምን ኣርጓት ይሆን 😴😴😴 የእጁን ይስጠው

  • @addiszebre5049
    @addiszebre50496 ай бұрын

    የኛ ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤ ልጅቷ ግዴታ ከእነልጇ ቤተስቧ ጋር ሆና ጤንነቷን ላይ ማተኮር ነው ከዛ በኃላ ሁሉም በሂደት ይሆናል.....

  • @eyerusalemyitbarek8583

    @eyerusalemyitbarek8583

    6 ай бұрын

    Ye balewa new enje ye lije bezu feker ayetayeme gen wanawe tenawa bemelse teru new liju esu gare behoneme le gezew tenawa beneles

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg6 ай бұрын

    እናቴ አሳዘኑኝ😢ልጅቱ ግን ችግር አለባት አሁንም ከሱ ጋር እኖራለሁ ትላለች

  • @eyerusalemyitbarek8583

    @eyerusalemyitbarek8583

    6 ай бұрын

    Awo betame tewedewalech

  • @user-go1ye7tc5l
    @user-go1ye7tc5l6 ай бұрын

    አይእናት መከራሽ በማረፈያቸው ሳት መከራተት ወደ እስልምናሽ ተመለሺ ጌታሽ ተገዢ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn30546 ай бұрын

    ኧረ እባካችሁ መጀመሪያ የልጅቷ ጤና ይቀድማል አሳክሟት በተለይ ፀበል ብትሄድ እና ወደራሷ ትመለስ ከዛ ነው ትክክለኛ ፍላጎቷ የሚታወቀው ቅድሚያ ለጤናዋ ስጡ አስሬ አታቅርቧት

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro32526 ай бұрын

    በጣም በጣም ያሳዝናል ልጅቱ ህክምና ያስፈልጋታል በልጅነቴ አካውንት ባይገባ ጥሩ ነው በእናቱ ቢገባ እናት እናት ናት ጥላ አትጥልም

  • @tiktokvideo-yq8ty

    @tiktokvideo-yq8ty

    6 ай бұрын

    እናትየውም ብሩን እንጅ የልጃቸው አዝነው አይደለም የገባውን ብር ሲያውቁ ልጂ የት ገባች አሉ እኔ የሚያዛዝነኝ ዲያስፖራወ ገንዘቡን የሚረዳወ የተገኘ አለማወቃቸው ነወ በኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ሰው ብቻ ነወ ትክክለኛ ተረጂ ፣ማሰተረ ቢንያም ፣መንገደኛው ናቸው

  • @abcabc7430
    @abcabc74306 ай бұрын

    ይደበድብኛል ከዛ አብሬውብኖር የኔናት ልጁአይሆንሽም ጤናሽን ታከሚና ቤተሰቦሽጋ ኑሪ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ልጁን እርሽው እብድነው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73836 ай бұрын

    እሰይ እግዚሐብሔር ይበርከቹ ከቤታሰቦቻጋር ሰለገናኛቹ በጠም እናማሰግናሌን ታበረኩ ጀግና ገዜጠኞች🙏

  • @user-bt6rg8uf7i
    @user-bt6rg8uf7i6 ай бұрын

    ስለ ህፃኑ ለምን ፍርድ አይሰጥም! ስለ እነሱ ብቻ ነው ሚወራው verry sad 😢

  • @elsakebede8634
    @elsakebede86346 ай бұрын

    የኔ እናት ስታሳዝን ጌታ ይፈስሽ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf6 ай бұрын

    ትልቁ ነገረ እንኳን ከቤተሰብሽ ጋተገናኘሽ❤❤❤❤ተስማምተሽኑሪ፥😢ፀበል ውሰዱዋት እባካችሁ😢😢😢

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k6 ай бұрын

    ህፃኑንም እሷንም ቤተሰቦቿ ያዟት ከእሱ አርቋት እንዲህ ግፍ እየሰራባት እወደዎለሁ ትላለች ስለታመመች ነው

  • @aishaumer179
    @aishaumer1795 ай бұрын

    ይቺ ልጅ የስነ ልቦና አማካሪ ነው የሚያስፈልጋት ይሄን ልጅ እድትረሳው ማድረግ አለባቹ ልጁ አላማ ቢስ ነው ይሄኔ ስንት የአረብ ሀገር ሴት አስለቅሶ ነው የመጣው

  • @ziyadaakmel6598
    @ziyadaakmel65986 ай бұрын

    ልጆቷ የምትናገረው ትክክል አይደለም መታከም ነው ያለባት እባካቹ።

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu64236 ай бұрын

    እናትዬው ትክክል ናቸው ትክክል ስላልሆነች ነው እንጂ እሱን አትፈልገውም ነበረ እንደዚህ እያደረገች አሉ ትክክል ናቸው

  • @munaabdallah8669
    @munaabdallah86696 ай бұрын

    ካሁን በሀላ የሚረዳችው ሰው ያበደ ነው እሱ ሊጠጣበት ስንት የሚረዳ አለ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi6 ай бұрын

    የኔ ዱአየ ወደልቦናሽንተመልሰሽ ልጅሽ ቢሰጥሽና ከቤተሰቦችሽ ተስማምተሽ ብትኖሪ እሱ ሰይጣን አለበት አይሆንሽም መሰልሽን አላህ ይወፍቅሽ እናትሽን አታሳዝኝ

  • @yenebettube
    @yenebettube6 ай бұрын

    ልጁ እራሱ የሆነ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም የኔ እናት ልጅቱ ግን በጣም እንክብካቤ እና ህክምና ያስፈልጋታ በጣም ምስኪን ነች እግዚአብሔር ከመድሀኒትሽ ያገናኝሽ

  • @saratube7626
    @saratube76266 ай бұрын

    የልጆቿ አባት የጣላትን ቤተሰብ የጣሉዋትን የታመመች እሱ ምን ያረጋት። የሱ ጥፋት ብሩን መብላቱ ነው

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu85076 ай бұрын

    የኔናት ፍቅሩና ልጅሽ ይቆይሽ ምንም ጥያቄና መልስ አያስፈልግም ሙሉ ለሙሉ ለናቷ አላፊነት ሰቶ ጤናዋን በጥሩ ኡኔታ መመለስ ነው ወደሷ አካውንት መግባት የለበትም በናቷ መሆን አለበት ባልሽ ከወደደሽ እናትሽን ያግዝ በስርአት እና በአክብሮት ይእ ካልተደረገ እረጂውም እሷም ይከስራሉ የሷ ፍቅር ፍቅር ማለቷ ነው ልጅን የልብ ልብ የሰጠው ቤተሰብሽንም የናቀው በሱም በሷም አካውንት መሆን የለበትም ሌላ የሚዲያ ጫጫታ ነው የሚመጣው ቤተሰብሽ ነው የሚያስፈልጉሽ በሀኡን ሰአት እረጂ ሁሉ ለሷም ለሱም አካውንት እጃቹን እንዳታነሱ ታለቅሳላቹ

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen6 ай бұрын

    ፈጣሪ ነገሮችን ያሰተካክልልሺ እህቴ ህይወት ከባድ ነው እንኳን ከናትሺ ጋር ተገናኘሺ

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube6 ай бұрын

    ይችልጅ ህክምና ነው የሚያስፈልጋት እናትዋ አካውንት ነው መሆን አለባትበሰዋ አካውንት ማስገባት የለባችውም ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ

  • @hyatt127
    @hyatt1276 ай бұрын

    ልጅቱ ህክምና ያስፈልጋትል እሱ አይሁንሽም ሲጀመር ቤተሰብ ነዉ የሚዋጣሽ እህቴ

  • @yeneyene5999
    @yeneyene59996 ай бұрын

    ምስኪን ስታሳዝን አሁንም እኮ ጤናዋ ይቀረዋል እግዚአብሔር ይርጋሽ ወደ ጤናሽ ተመለሺ እሱንም ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @user-ns1bg1ux1o
    @user-ns1bg1ux1o6 ай бұрын

    ይቺ ሴት ልጁን ታሳድግ እያላቹህ ከሆነ ልጁ ላይ እንደፈረዳቹህበት ቁጠሩት።

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g6 ай бұрын

    ወደፈጣሪዋ ተመልሳ አላህን ይቅርታ ታዱርግ ልጂቷ ጤነኛነች

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel39416 ай бұрын

    ሳስበው ያሳበዳትም እሱ ነው በእራሷ Account ቢያስገቡላት ትሰጠዋለች ለእናቷ መስጠት ይሻላል

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema42576 ай бұрын

    ብር ሳይሆን ቅድሚያ ጤንነቷ መመለስ አለበት ፀበል መሂድ መፅለይ ነው ሚያስፈልጋት እንጂ ብር ቀስ ብሎ ይደርሳል

  • @saraaliey6867
    @saraaliey68676 ай бұрын

    ከመጀመርያ ጀምሮ ነው የዝችን ልጅ ነገር የተከታተልኩት እና እባካቹሁ ለቤዛ የአይምሮ ህክምና ውሰዶት አትላስ አካባቢ ነው ያለው ትታከም ሰውየው በህመሟ ላይ ህመም እየጨመረባት ነው ዱርዬ ነው አጠገቧ ሴት ይዞ እየተኛ አሁንም እወደዋለሁ አለች ስለዚህ ጤነኛ አለመሆኗን መረዳት ነው እህቴ ሰውየው አይሆንሽም ቂጡን የጣለ ዱርዬ ባለጌ ነው

  • @user-cm8fb1sz6k
    @user-cm8fb1sz6k6 ай бұрын

    አይ እናት መከራሽ መብዛቱ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ልጁ ግን ለፍርድ መቅረብ አለበት ምን አይነት አረመኔ ነው

  • @ter2065
    @ter20656 ай бұрын

    ልጅቱ በሀይማኖቷ ፀበል መግባት አለባት ልጁም ለህግ ይቅረብ

  • @hayu684
    @hayu6846 ай бұрын

    በጣም ትወደዋለች እሱ ደግሞ ይሄን መውደዷን እየተጠቀመ በልጅቱ ገንዘብ መቀፈል ነው እንጅ ጭራሽ አይወዳትም ቢወዳት ሚዲያ ላይ ይዟት ባልቀረበ ቢወዳት ባላሸረሞጣት ስለማይወዳት ነው ለህግ ይቅረብ ምናምን መፍትሄ አይሆንም ከትተቻለ ስልኩን አጥፍቶ ከእስዋ መራቅ ከወደዳት እንደዚህ ያድርግ ልጁን ለእናቷ ታሳድግ ጥሎት ከሀገር ወጣ ማለት እንዲቆርጥላት አብረው ይሁኑ ቢባል ጨርሶ የማይታሰብ ነገር ነው ምክንያቱም የሚያገኘውን ሰው ሁሉ ወደሌላ እሳቤ እእየገባች እየተባባሰባት ነዉ የሚሄደው

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es6 ай бұрын

    በልጅቷ አካውት ምንም ገንዘብ መግባት የለበትም፡፡በእናትየው ነው መሆን ያለበት ፡፡እሷን ወደ እክምና ባል ተብየውን ለህግ ባቅረብ ፡፡

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed62276 ай бұрын

    የማማን አካውት ለጥፉ በሳቸው ይግባና ያሳክሙአት

  • @jemilaworku9737

    @jemilaworku9737

    5 ай бұрын

    አለ የእናቶም

  • @hanahaile596
    @hanahaile5966 ай бұрын

    አ ሁን እሷ እራስዋ ከቀልብዋ አይደለችም መጀመሪያ እሷ መታከም አለባት 😢😢

  • @faristekbir2299
    @faristekbir22996 ай бұрын

    የጤና ባለሞያዎች እባክቹ እረዷት መናያ ትርሀሰ እናትም መተረጉት ነገር በጣም ሚያሰመሰግን ነው

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde1466 ай бұрын

    ልጅቱ በጣም የዋህ ናት ታሳዝናለች መጀመሪያ ጤናዋ ይቀድማል።

  • @mymamking8293
    @mymamking82936 ай бұрын

    ማፍቀር ያለብሽ መጀመሪያ ሃይማኖትሽ ነው ሃይማኖት ከሌላ ሁሉ ባዶ ነው

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    6 ай бұрын

    በትክክል ለፍቅር ብሎ ሀይማኖትን ይተዎሉ ህይወታቸውም ሀይማኖታቸውም ምስቅልቅል

  • @kukukuku5502

    @kukukuku5502

    6 ай бұрын

    Eyesus Kirstos Yadenal Haymanot direjit new

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj6 ай бұрын

    ልጅቱ መጀመሪያ ጸበል ትጠመቅ ወደ እራሷ በደብ መመለስ አለባት በባለ ሙያም ስነልቦናዋን እንዲመለስ ይደረግ እሱም ታሟል ሁለቱም ጸበል ይግቡ

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij78325 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ለማን እንደምትረድ እያሰባችሁ አቅራቢዋቹ ግን በጣም ጎበዞች በርቱ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g6 ай бұрын

    አላህ የእጄ ይስጠው ስቀጥል ልጄ በህግ ይያዝ

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen15066 ай бұрын

    እኔ እኮ የሚገርም ነገር ነው ልጅቷ የምታወራው ነገር ትንሽ ግራያጋባል ባሌን ብዙ ሴቶች ይፈልጉታል ትላለች ግንኙት እንዳላቸው እራሳቸው ነው ቀስ እያሉ የሚነግሩኝ ትላለች በጣም ጥርጣሬ አለባት አሁን ጤነኛ ያልሆን ሰው ትክክል ይናገራል ማለት ከባድ ነው መጀመሪያ ትታከም ከዛ ሲሻለት ቃለመጠይቅ ማድረግ ጭንቅላት እኮ መሰረታዊ ነገር ነው

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye38826 ай бұрын

    እረ የእናትዋ አካዉንት እስዋ ስለምትወደዉ እንዳለ ታስረክበዋለች

  • @jemilaworku9737

    @jemilaworku9737

    5 ай бұрын

    የናቶም አለ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso99296 ай бұрын

    እናንተ ግን ከዚህ ሁሉ በፊት ልጅቷን ህክምና እንድታገኝ ማድረግ አይቀድም የምትለው ሁሉ ታማኝነት እንዲኖራት ወደ ጤናዋ እንድትመለስ አግዟት

  • @user-gf6ht6tr6g
    @user-gf6ht6tr6g6 ай бұрын

    ልጅትዋ በፍቅሩ ነው ያበደዥው ከባድ ፍቅር አለባት ይህን ሁሉ ግፍ ደርሱባት ዛሪም ትውደዋለች ሚስኬን ናት አላህ ይራዳሽ አንችንካለሽበት በሽታ አላህ ያድንሽ

  • @etetewami9042
    @etetewami90426 ай бұрын

    እባካችሁ ህፃኑን ህፃናት ማሳደጊያ ቢያድግ ሀይምሮው ጤነኛ ይሆናል።።አለያ በየመጠጥ ቤት እየዞረ ምን አይቶ ያድጋል ?

  • @user-cg3pi6ww5p
    @user-cg3pi6ww5p6 ай бұрын

    ይሄ ብር የሚባለው ነገር ስሙ ተቀይሮ አፋጀሺኝ ቢባልስ ምን ይመስላቹኃል ?

  • @hanademelash6673

    @hanademelash6673

    6 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣 ተስማምቻለሁ

  • @haymanotmengesha4726
    @haymanotmengesha47266 ай бұрын

    BEmdhanialm Yhe Yagannt Feker New Semato Terdat besemab Weweld Wemnfese Keduse Ahudu Amlake Aminn

  • @fikirsisay
    @fikirsisay6 ай бұрын

    እረ ባካችሁ በልጅቷ አካውንት ማስገባቱ ይቅር....ጤነኛ እኮ አይደለችም! ምነው ማሰብ ተሳናችሁ!!!

  • @sarahabas8619
    @sarahabas86196 ай бұрын

    ልጁን ተሰጣት እናቷ ታሳድግላት ወደ ጤናዋስኪመለስ ሁሉም ተመችቶት የሚኖር የለም

  • @duliti7133

    @duliti7133

    4 ай бұрын

    አረ ቆሎ እየሸጠች ይዛው ትዙር አረ ህሊናችሁ ይስራ

  • @bestrong1237
    @bestrong12376 ай бұрын

    የሷ አካውንት የሱ ማለት ነው፡ ፡ በእናቷ በኩል ትረዳ

  • @user-dm1on5in5c
    @user-dm1on5in5c6 ай бұрын

    ልጅቷ ትክክል አይደለችም ህክምና ያስፈልጋታል እናት እናት ናት በናትየው አካውት ይግባ

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l6 ай бұрын

    እናት ባዳሆነች አሉ ምንም ማለት አልችልም የሊላሂ ብላቹ ፀጉረዋ አጥባቹ አበጥሩዋት የመጨረሻ ዘመን ኸስብነአላህ ወንያመልወኪል ያረቢ ወደጤናሽ ወደዲንሽ ይመልስሽ ዝም ማለት መረጥኩ

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z6 ай бұрын

    እሰይ እንኳን ተለየችው ያንን ሰውየ እናተንም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @rutsweet8658
    @rutsweet86586 ай бұрын

    ልጅቱ ምታወራው ዝብርቅርቅ ያለ ነው ጤናዋ አልተመለሰም

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    6 ай бұрын

    ወሬ

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    6 ай бұрын

    በጣም ታፈቅረዋለች

  • @rutsweet8658

    @rutsweet8658

    6 ай бұрын

    @@suzansuzan2700 አዎ ታፈቅረዋለች ።ባሏ ካላፈቀራትስ ።እንደገና ልጄቷ ጤንነቷ አልተመለሰም

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia85376 ай бұрын

    አይ እናት የልጅሽን መጨረሻ ፈጣሪ ይሁንልሽ ልጅቷ እኮ ካልሞተች በስተቀር ከሱ መለየት አትፈልግም እቺስ ፍቅር ሳይሆን ሰይጣን ነው ያለባት ስለዚህ ማንም ሰው ለልጅቷ ብር እንዳይረዷት። እቺ ጨምላቃ ወስዳ ትሰጠዋለች

  • @HassenSabri
    @HassenSabri6 ай бұрын

    ትታካም በጤና አይደለችም ብር ብር ምን ያህል ብር ነው አረ እባካችሁን እየሸቀለብሽ በልጅሽም በራስሽም ይኖራል በራይድ ይዞሽ የሚሄደው አንቺ ከሌለሽ ገቢ ስለማያገኝ ነው ቤተሰቦችሽ ይበልጡብሻል አትሞኚ ወይ ሆቴል እከፍታለሁ

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa3816 ай бұрын

    ምሰኪን እናት አይዞት 😢😢

  • @zuriyashhagos6005
    @zuriyashhagos60056 ай бұрын

    God's blessing family be strong my beautiful ❤❤❤💯✅️👏👏👏

  • @fatuma241
    @fatuma2416 ай бұрын

    አይ እናት ለእርሶ ሲል አላህ በአቅሉዋ ይመልስሎት

  • @user-do8vz4gc8q

    @user-do8vz4gc8q

    5 ай бұрын

    አሚኒ

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q5 ай бұрын

    መልካቸው እራሱ እኮ ቁጭ ነው በጣም ይመሳሰላሉ😢

  • @asterlevy2177
    @asterlevy21776 ай бұрын

    ይችን መጠየቅ ያለበት ሳይካስትሪስ ያስፈልጋት

  • @elenihandrick197
    @elenihandrick1976 ай бұрын

    እረ እባካችሁ መና ምን ነካሽ ልጁ እኮ ሚኒም አይወዳትም ያስታውቃል አሁን እሱ ገንዘቡን ነው እሚፈልገው ሳማት ሲባል እንኳን እንደ ወለደችለት አይደለም እንደሚተዋወቅ ሰው መሳም አልተመቸውም እረ እንዳይገላት እሷ እኮ ወዳ አይደለም ጠና ቢኖራት እንደማይወዳት ይታወቃት ነበር ከቻላችሁ ታደጓት ልጁ ሲታይ ያስታዊቃል አልኮሊከር ነው እንደውም ለላ ነገር ሳያጨስ አይቀርም ነርቨስ ነው

  • @user-im1yn3nr5q
    @user-im1yn3nr5q6 ай бұрын

    እኛ ድጋሚ መርዳት አንፈልግም እንዴ እሱ አካውት የገባ ብር በህግ አግባብ ይመልስ ልጅቱ ትታከም ብሩ ይመልስ እንጂ ድጋሚ እርዳታ ለሰው አስቡ ልጅ ላሳዳጊ ይሰጠው እሷ በሱ ተለክፋለች ከአምሮዋ አደለችም እናትዬው በጣም ያሳዝናሉ የናት መከራ ዞሮ ዞሮ ልጅቱ እሱ ጋር ነው ምቶነው በቃ ልጅ ለህግ ይቅርብ አጭበርባሪ ነው

  • @hadiyahadiya1399
    @hadiyahadiya13996 ай бұрын

    እረ በዛ እኛም እኮ ሸት ቤተ አጠበነዉ የመናገኘዉ

  • @duliti7133

    @duliti7133

    4 ай бұрын

    ማን አስገደደህ አቅም አለኝ ያለ ከእግዚአብሔር አገኛለሁ ያለ ይስጥ

  • @fikeryilema746
    @fikeryilema7465 ай бұрын

    ይቅርታ አርጉልኝና ይችን ልጅ ቀረፀ ላይ ሰታቀርቦዋት ቢያንስ እራሶን ብታሰተካክል ጥሩ ነበር በዛኛው ቀረፀላይ እንዲዝ ነበርች አሁንም ቅር ያለኝ ነገር ሰለሆነ ነው በተርፈ ግን ምርጥ ሚድያ ነው

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k5 ай бұрын

    በሷ አካውት መግባት የለበትም በናቷ ነው መግባት ያለበት ወደ እምነትሽ ተመለሽ የፍጠረሽን ጌታ ተገዥ ህክምና ያስፍልጋታል አሁንም እሱ ጋር ከተስተካከለ ትላለች እስከዛሬ ያልተስተካከለውን መቸ ነው የሚስተካክለው ቤተሰቦችሽ ነው የሚያዋጡሽ ከልጇ ጋር እናቷ ጋር ትሁን ከዚህ ውጭ አትጃጃይ ቤተሰቦችሽም የተደፍሩት ባች ምክናየት ነው ምን ትላለች ባሌ ባሌ ትላለች ደሞ ጥሩ ነው ትላለች ሆሆ እንደዚህ የነጫጨሽ እሱ አይደል ላች ደህና ቢሆን ነው መነገጃ ያደረሽ ባች ገዘብ እየተቀበለ ሴት የሚያፍራርቅብሽ ጥሩ ሆኖ ነውደ ሆሆ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan27576 ай бұрын

    እረ ባካቹ ይሄን ነገር አንድ ነገር አርጉ በቃ ይለያዩ እንዴ የቤተሰቦችዋ ይመልስ ቤተሰቦችዋ ያሳክሙዋት በቃ ይተዋት ምንድነው ሁሌ ሚዲያ

  • @watermelonyuh3810

    @watermelonyuh3810

    6 ай бұрын

    እስኪገላት ነው ሚጠብቁት

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox5 ай бұрын

    ፈጣሪ በህይወትዋ ገብቶ ስራውን ይስራ ይርዳሽ

  • @user-dz9xb6wr3q
    @user-dz9xb6wr3q6 ай бұрын

    እርሱዋ በፊት ይጸለይላት በመንፈስ አለም ዉስጠ ነች

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw42536 ай бұрын

    Thanks 🙏 😢

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad15416 ай бұрын

    እናት አብሺር አላህ ይርዳሺ

  • @amhiara
    @amhiara6 ай бұрын

    ወይ ጉድ ይሄን ልጅ ስርአት ሚያሲዘው ሰው ጠፍ

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction83106 ай бұрын

    እረ ልጅ መከራ አታሳዩት አሁንም ሌላ ብር ፈልገው ነው የማይስሙት

  • @mulubirara7956
    @mulubirara79566 ай бұрын

    እረ እባክሽ አይንሽን እስከሚያጠፋሽ አትጠብቂ አምልጪ ብቻ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg6 ай бұрын

    ብመጅመሪያ እንኳን ተግናኝችሁ ግን ውድ ሀይማኖት ምልክት

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d6 ай бұрын

    ልጂቱ ትወደዋለች የሆነ እዉነት አላት የቤተሰቦቿ ጣልቃ ገብ ያለበት ይመሰለኛል

  • @meklitmelese3656

    @meklitmelese3656

    6 ай бұрын

    እሱ ካልወደዳትስ? ሲቀጥል ጤና ማጣቷን ተጠቅሞ ተጫወተባት ስለዚህ ቤተሰብ ጣልቃ ቢገባስ ይገርማል? ለመነባት እንጂ ሸሽጎ አክብሮ አልያዛት ጭራሽ በፊቷ እየባለገ ኧረ ዝም በሉ🙄🙄🙄

  • @user-zf4qx8wb3g
    @user-zf4qx8wb3g6 ай бұрын

    አቦ ተፋቱን ምን ጉድ ነው እኛ ስንት ችግር አለብን እዚህ እየመጣችሁ አዘባርቁብን ጥራችሁ ግራችሁ ብሉ ምድረ ለማኝ😏😏

  • @6s8f7d

    @6s8f7d

    6 ай бұрын

    Ewenteshen yeha yenam hasab 😂

  • @kassahunmoroda4759
    @kassahunmoroda47595 ай бұрын

    ልጅቷ መታከም አለባት ትክክልል አደለም የምታወራው ስታሳዝን በጌታ አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @fedilawegi5774
    @fedilawegi57746 ай бұрын

    ሰው ሰልችቶታል ስናሳክም አንቺ ወስደሽ ለእሱ ነው የምትሰጠው ከተረዳችም በእናቷ

  • @eritrea576
    @eritrea5766 ай бұрын

    Pls help this family, Don't blame him or her

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j6 ай бұрын

    ፀበል ትከታተል እርዳታ አይቀድምም መጀመሪያ ጤና ምክንያቱም በመድኃኒት መደንዘዝ የለባትም ፀበሉአን ተከታትላ ስትፈወስ ያኔ ለስራ መስሪያ ሁሉም ቢተባበር መስራት ትችላለች ።እራሱአንም ትችላለች። ወላጅ መከረኛ ነድ እንዴት እንዳሳዘኑኝ 😢😢 ጋዜጠኞቹ በርቱ 👏

Келесі